የታላላቆች ጠቃሚ ምክሮች በወጣትነት መደመጥ ያለባቸው | wise old man advice must heard | tibebsilas | tibeb silas

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • የታላላቆች ጠቃሚ ምክሮች በወጣትነት መደመጥ ያለባቸው | wise old man advice must heard | tibebsilas | tibeb silas
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅየታላላቆች ጠቃሚ ምክሮች በወጣትነት መደመጥ ያለባቸው | wise old man advice must heard | tibebsilas | tibeb silasሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official UA-cam channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

КОМЕНТАРІ • 30

  • @rahel7771
    @rahel7771 10 місяців тому +19

    ብቸኝነት ራስህን ለማሳደግ ስትጀምር የሚከፈልህ ክፍያ ነው!

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 9 місяців тому +6

    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን። ❤❤❤❤

  • @tmesgen-xf7qw
    @tmesgen-xf7qw 6 місяців тому +1

    ዋው በጣም ወደጄው አለሁ
    think you 🙏😇

  • @tmesgen-xf7qw
    @tmesgen-xf7qw 6 місяців тому

    ዋው በጣም ደስ ያለኝ ደስ
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 10 місяців тому +3

    ለውጦችን አትቃወማቸው ሀዘንን ይፈጥራሉና።
    ያለ ውድቀት የስኬት መንገድ የለም።
    ሕይወት ከመሻሻሉ በፊት ሊባባስ ይችላል።
    ድርጊት ቃላት የማይገልጸውን ይገልጻል።
    ሁሉም በጣም ጥሩ ነው ❤👌

  • @GghGyy-gp5ov
    @GghGyy-gp5ov 10 місяців тому +2

    እናመሠግናለን

  • @aberragebreyesus5255
    @aberragebreyesus5255 10 місяців тому +2

    የማናውቀውን እንድናውቅ የፈዘዝነውን እንድንነቃ ለሚያደርገው ምክሮችህ ከልብ አመሰግናለሁ !!! በተለይ የመጨረሻዋን ወድጃታለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berekethilemicheal
    @berekethilemicheal 4 місяці тому +2

    i like your video bro good jop

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 10 місяців тому +3

    በእውነት ኣንተ ጎበዝ ኣስተማሪ ነህ ❤❤❤

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ወንድም❤🎉

  • @asfawtekletsadik3147
    @asfawtekletsadik3147 10 місяців тому +2

    እናመሰግናለን

  • @RedetFanos
    @RedetFanos 10 місяців тому +3

    Eshi 🙏 wudu

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 місяців тому +3

    Thanks so much, 🙏I appreciate it It is a wonderful speech ❤❤❤❤

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd 10 місяців тому +2

    በጣም አመሰግናለው❤❤

  • @GhhgGgy-s7q
    @GhhgGgy-s7q 10 місяців тому +2

    Enamesegnalen

  • @Douglas-vv1nu
    @Douglas-vv1nu 10 місяців тому +2

    Thank you❤❤❤❤❤❤

  • @YewoinshetAsegdew
    @YewoinshetAsegdew 10 місяців тому +2

    Be ewinet melikam asitemary neh ewiy !!!!!

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 9 місяців тому +2

    Thanks!

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  9 місяців тому +1

      Thanks mimi for your support❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Amesgenalew

  • @abdiMedia1
    @abdiMedia1 10 місяців тому +2

    Betam konjo timirit now

  • @AskalDejene
    @AskalDejene 10 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @ዓቅሊንኩሉ
    @ዓቅሊንኩሉ 10 місяців тому +2

    🎉❤❤❤❤

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq 10 місяців тому +2

    ትክክለኛውን

  • @AmsaluLema-vj3uk
    @AmsaluLema-vj3uk 3 місяці тому +2

    Liki now

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 10 місяців тому +3

    👏❤️❤️❤️❤️

  • @TensayeKebre-xv1nd
    @TensayeKebre-xv1nd 10 місяців тому +1

    No

  • @lebasifisaha1505
    @lebasifisaha1505 9 місяців тому

    Tax

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 10 місяців тому +1

    እናመሠግናለን