Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኦርቶዶክስ ነኝ ። ይህን መዝሙር 1997 ነው የማቀው በጣም ነው የምወደው።
2010 ላይ እስር ቤት ነው ይሄን መዝሙር ያወኩት ዘምሬዉ ዘምሬዉ ሳልጠግበዉ አለሁ ዘንድሮም ዳጊ ብራዘር ብርክ በልልኝ ከዚህም በላይ
❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ ግን ድንቅ ነው
2000 ይርጋለም ከተማ 1 ክፍል ተማር ሆኘ ነው ማዉቀው አሁን 2015 ላይ ተመርቀአለሁ።የምያጽናና መዝሙር ነው።
''እግዚያብሄር የኔ ዳኛ ትክክል እውነተኛ!!!'' የጌታ ስም ይባረክ!
ባአንተ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ቅባት በኔም ላይ በእጥፍ ይፍሰስ በጣም ነው ምወድህ ተባረክ
ወዳጄ ዳጊ በብዙ ተባረክ፣ ነፍሥን የሚያረኩ መዝሙሮችህ ከእግ/ር ዘንድ ስለመሆናቸው እኔ ምስክር ነኝ፣ እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል
am Orthodox but i like all z lyrics and its very true
አምኘው አል ከዳኝም በኔ ላይ አል ፈረድም😭😭😭😭☝☝🙏
ልቤን የሚያረሠርሥ መዝሙር ደጋግሜ ባዳምጠው አይሠለችም እግዚአብሄር የኔ ዳኛ እውነትም ነው በርታልኝ
ቅን ፈራጁ እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል
One of my top favorite songs.God bless Dagi!!!አገር ቤት በመኪናዬ ቴፕ ማጫወቻ ዘወትር የምትሰማና ደግሞም አብሬ የማንጎራጉራት ዝማሬ።
ዳጊዬ የኔ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ !! ፀጋ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ።...ሰሞኑን አንድ ሰው ሲናገር እንደሰማሁት ሳጥናኤል የተቀማው አገልግሎት ነው ዝማሬ ስለሆነም ዘማሪዎችን ከሌሎቻችን በተለይ ይዋጋችኋል።በርታ ፅና ታገል አዲስ ሰይጣን የለም የተሸነፈ ነው።.❤❤..❤❤❤
የ ድሮ ጴንጤዎች ለዛ ያላቸዉ እና ረጋ ያሉ ናቸዉ
እውነት እኮ ነው አምኜው አልከዳኝም ዳጊዬ ዘመንህ ይባረክ ያንተንም የሊሊንም መዝሙሮች በጣም እሰማዋለሁ ተባረኩ
እኔንም አልከዳኝም ሀሌሉያ❤❤❤
እዉነትም የኔ ዳኛ እግዚአብሔር ነው😢😢 ይህን መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም ዘ/ይ ዳጊዬዬዬ ጌታ ፀጋሁን በእጥፍ ያብዛልክህ እንወዳለን❤❤❤❤ በረታ
ሰው ፊትን አይቶ ሲፈርድ ጌታ ግን የልብን ነውጌታ ይባርክህ ዳጊ በጣም ነው የተባረኩበት
አምኜው አልከዳኝም በኔ ላይ አልፈረደም ፣ እግዚአብሔር የኔ ዳኛ ትክክል እውነተኛ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ስሙ ይባረክ የኔ እውነተኛ ዳኛዬ::ዳግዬ አራ በጌታ በኢየሱስም ተባረክ
አምኜው አልከዳኝም ❤❤❤ አሜን ሁሌም ታማኝ የኔ ውድ ኢየሱስ ❤❤
እግዚአብሔር የኔ ዳኛ. እሱ ነው የኔ ዳኛ ትክክል እዉነተኛ
ዳጊዬጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ የተወደድክ ወንድሜ ነህ ተባረክልኝ።
Uuuuuuff amlake tebareki silazihi mezmur qalat yelegm yihinew biye lemenager bicha getan amesginalehu isu bicha ewunetegna dagna dagiye geta zamanihin hiywotihn mawutatihinina magbatihin hulu ybarikih
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድሜ ደጊ እውነት ከልብ ነው የምትዘምሪው
እሱ ነው የኔ ዳኛ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የኔ ዳኛ ትክክል እውነተኛ🙌🙌❤❤❤❤❤💕
ዳጊዬ የተባረክህ በዝማሬዎችህ ተባርከናል
Woke up with this song best day of my life..I said Amen🙏
አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን ተበርክ በብዙ ጌታ ይበርክህ ደግዬ❤❤❤❤❤❤
Dagiye Tebarklign eunet egziabhier yeni dangia ❤❤❤❤ abzeto ybarkhu
ምርጥ መዝሙር ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ውን ይብዛልህ በብዙ ተባሪኬበታለሁ ተባረክ
Wstn miads mezmur nw be ejigu tebarek
Dagiyee biruk nh zemenik zelalemik yilemlim bexam tebarikenal beanitwe
There no justice from human made system Only fair dagna/ Judge is God bless his name
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር🙏
Ye eminentu teketay aydelhum gin mezmurun betam ewedewalehu, Dagi, abzagnaw mezimuroch began konjo nachew. Fetari yibarkih
እግዚአብሔር ይባሪክህ ዳግ
Dagi legend singer i love all your song i miss your new album
ሁሌምይየኔዳኛይ 🙏
ዘምሬው የማልጠግበው መዝሙር
Thank you thank you Dagi 🙌🏽 one of my favorite mezur!!!! እግዚአብሄር የእኔ ዳኛ
እግዚአሔበር የኔ ደና ነው አው ተባርክህ❤❤
wedemachen Tebarekelen EGEZABEHER New tekekelegna dagna!❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን!❤️❤️❤️❤️👏👏🎻ታባረክ🙌
Yihen mezmur sisema Dagnanesh achame yemitibal ye dangila telecom manager neberech esuan new yemastawisew....and abebe mamo driver🥰🥰🥰
tsadik feraj geta😭
Dagi tebareke
dagye kal yelegnm tebareklgn dagnaye 😭😭😭😭
Dagiye..The anointing over you is soo heavy❤❤❤We love you & family.
ዳጊ ምርጡ ተባረክ
እግዚአብሔር ብቻ ትክክለኛ❤
😭😭😭😭😭yene dagna!!!!❤🙏
God bless you always
Mzmur tcllh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ilove
Dagiye bless you
ትክክል እውነተኛ
እውነት ነው
You are Blessed Singer
Dagi betam new yemnwadhe gen zemarhe nafkonall betam tfak zemenkhe ybarkkk
Amen amen amen amen amen amen amen amen Dagiye zamanhe yibareke
Egzaber yene dange tikikile ewuntange amen amen amen amen amen amen amen haleluya 👏👏👏👏👏👏👏
Dagi God bless you abundantly. Glory to God!!!
ትክክል እውነተኛ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አምን ተባሬክልን
lemanm egzabher dagna newu maninm aynikm
UA-camn sekeft hulem magegnew mzmur new ❤️
Tbrek
ewnte new yene daga esu new dagiye geta yebarkh
Dagisha love u ♥
Wow dagiya betam yemwodu zemare new tebarkilgn wedddddd
Waw may favorite song ever❤
Dagi Thank You!
Kale hewot yasemalgn🙏
You made my childhood and God bless you
Wawo,w📖📖📖📖📖📖📖🎤🎤🎤🎤🎤awo,tebarek,❤❤❤❤❤
Merte mezemuer dagi tebrke
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
God bless u dagiyee
Bless you more 🙏
Bless eko neh!
Jesus GBU my brother ❤❤❤
ዳጊዬ ተባረክ
ትብርክልትብርክ
Amen!🙏 God bless you more Dagi bro. ❤
Amen amen dagi god bless you
Amen 🙏🙏🙏🙏stay blessed 🙌
God bless you!
Much love dagishaye! Stay blessed
Ur the best dagiye ❤ We love u all and ur family✨😍
DAGNAYE ISU NEW YENE DAGNA TEBAREK WODAJE ZEMENIK YIBAREK
Amennnn Ameeeeeeen Tebarekilg
Thank you DAGI
begrana bekengu amakari ayfelgm/ tkkl ewnetenga/
Dagi tebark 🙏🙌
Tebareklen
amen amen yesusye esu newu yene dana
Amen geta yibarkih
Dagiye GBU
ኦርቶዶክስ ነኝ ። ይህን መዝሙር 1997 ነው የማቀው በጣም ነው የምወደው።
2010 ላይ እስር ቤት ነው ይሄን መዝሙር ያወኩት ዘምሬዉ ዘምሬዉ ሳልጠግበዉ አለሁ ዘንድሮም ዳጊ ብራዘር ብርክ በልልኝ ከዚህም በላይ
❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ ግን ድንቅ ነው
2000 ይርጋለም ከተማ 1 ክፍል ተማር ሆኘ ነው ማዉቀው አሁን 2015 ላይ ተመርቀአለሁ።የምያጽናና መዝሙር ነው።
''እግዚያብሄር የኔ ዳኛ ትክክል እውነተኛ!!!'' የጌታ ስም ይባረክ!
ባአንተ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ቅባት በኔም ላይ በእጥፍ ይፍሰስ በጣም ነው ምወድህ ተባረክ
ወዳጄ ዳጊ በብዙ ተባረክ፣ ነፍሥን የሚያረኩ መዝሙሮችህ ከእግ/ር ዘንድ ስለመሆናቸው እኔ ምስክር ነኝ፣ እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል
am Orthodox but i like all z lyrics and its very true
አምኘው አል ከዳኝም በኔ ላይ አል ፈረድም😭😭😭😭☝☝🙏
ልቤን የሚያረሠርሥ መዝሙር ደጋግሜ ባዳምጠው አይሠለችም እግዚአብሄር የኔ ዳኛ እውነትም ነው በርታልኝ
ቅን ፈራጁ እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል
One of my top favorite songs.
God bless Dagi!!!
አገር ቤት በመኪናዬ ቴፕ ማጫወቻ ዘወትር የምትሰማና ደግሞም አብሬ የማንጎራጉራት ዝማሬ።
ዳጊዬ የኔ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ !! ፀጋ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ።...ሰሞኑን አንድ ሰው ሲናገር እንደሰማሁት ሳጥናኤል የተቀማው አገልግሎት ነው ዝማሬ ስለሆነም ዘማሪዎችን ከሌሎቻችን በተለይ ይዋጋችኋል።በርታ ፅና ታገል አዲስ ሰይጣን የለም የተሸነፈ ነው።.❤❤..❤❤❤
የ ድሮ ጴንጤዎች ለዛ ያላቸዉ እና ረጋ ያሉ ናቸዉ
እውነት እኮ ነው አምኜው አልከዳኝም ዳጊዬ ዘመንህ ይባረክ ያንተንም የሊሊንም መዝሙሮች በጣም እሰማዋለሁ ተባረኩ
እኔንም አልከዳኝም ሀሌሉያ❤❤❤
እዉነትም የኔ ዳኛ እግዚአብሔር ነው😢😢 ይህን መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም ዘ/ይ ዳጊዬዬዬ ጌታ ፀጋሁን በእጥፍ ያብዛልክህ እንወዳለን❤❤❤❤ በረታ
ሰው ፊትን አይቶ ሲፈርድ ጌታ ግን የልብን ነው
ጌታ ይባርክህ ዳጊ በጣም ነው የተባረኩበት
አምኜው አልከዳኝም በኔ ላይ አልፈረደም ፣ እግዚአብሔር የኔ ዳኛ ትክክል እውነተኛ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ስሙ ይባረክ የኔ እውነተኛ ዳኛዬ::
ዳግዬ አራ በጌታ በኢየሱስም ተባረክ
አምኜው አልከዳኝም ❤❤❤ አሜን ሁሌም ታማኝ የኔ ውድ ኢየሱስ ❤❤
እግዚአብሔር የኔ ዳኛ. እሱ ነው የኔ ዳኛ ትክክል እዉነተኛ
ዳጊዬጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ የተወደድክ ወንድሜ ነህ ተባረክልኝ።
Uuuuuuff amlake tebareki silazihi mezmur qalat yelegm yihinew biye lemenager bicha getan amesginalehu isu bicha ewunetegna dagna dagiye geta zamanihin hiywotihn mawutatihinina magbatihin hulu ybarikih
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድሜ ደጊ እውነት ከልብ ነው የምትዘምሪው
እሱ ነው የኔ ዳኛ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የኔ ዳኛ ትክክል እውነተኛ🙌🙌❤❤❤❤❤💕
ዳጊዬ የተባረክህ በዝማሬዎችህ ተባርከናል
Woke up with this song best day of my life..I said Amen🙏
አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን ተበርክ በብዙ ጌታ ይበርክህ ደግዬ❤❤❤❤❤❤
Dagiye Tebarklign eunet egziabhier yeni dangia ❤❤❤❤ abzeto ybarkhu
ምርጥ መዝሙር ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ውን ይብዛልህ በብዙ ተባሪኬበታለሁ ተባረክ
Wstn miads mezmur nw be ejigu tebarek
Dagiyee biruk nh zemenik zelalemik yilemlim bexam tebarikenal beanitwe
There no justice from human made system
Only fair dagna/ Judge is God bless his name
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር🙏
Ye eminentu teketay aydelhum gin mezmurun betam ewedewalehu, Dagi, abzagnaw mezimuroch began konjo nachew. Fetari yibarkih
እግዚአብሔር ይባሪክህ ዳግ
Dagi legend singer i love all your song i miss your new album
ሁሌምይየኔዳኛይ 🙏
ዘምሬው የማልጠግበው መዝሙር
Thank you thank you Dagi 🙌🏽 one of my favorite mezur!!!! እግዚአብሄር የእኔ ዳኛ
እግዚአሔበር የኔ ደና ነው አው ተባርክህ❤❤
wedemachen Tebarekelen EGEZABEHER New tekekelegna dagna!❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን!❤️❤️❤️❤️👏👏🎻ታባረክ🙌
Yihen mezmur sisema Dagnanesh achame yemitibal ye dangila telecom manager neberech esuan new yemastawisew....and abebe mamo driver🥰🥰🥰
tsadik feraj geta😭
Dagi tebareke
dagye kal yelegnm tebareklgn dagnaye 😭😭😭😭
Dagiye..The anointing over you is soo heavy❤❤❤We love you & family.
ዳጊ ምርጡ ተባረክ
እግዚአብሔር ብቻ ትክክለኛ❤
😭😭😭😭😭yene dagna!!!!❤🙏
God bless you always
Mzmur tcllh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ilove
Dagiye bless you
ትክክል እውነተኛ
እውነት ነው
You are Blessed Singer
Dagi betam new yemnwadhe gen zemarhe nafkonall betam tfak zemenkhe ybarkkk
Amen amen amen amen amen amen amen amen
Dagiye zamanhe yibareke
Egzaber yene dange tikikile ewuntange amen amen amen amen amen amen amen haleluya 👏👏👏👏👏👏👏
Dagi God bless you abundantly. Glory to God!!!
ትክክል እውነተኛ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አምን ተባሬክልን
lemanm egzabher dagna newu maninm aynikm
UA-camn sekeft hulem magegnew mzmur new ❤️
Tbrek
ewnte new yene daga esu new dagiye geta yebarkh
Dagisha love u ♥
Wow dagiya betam yemwodu zemare new tebarkilgn wedddddd
Waw may favorite song ever❤
Dagi Thank You!
Kale hewot yasemalgn🙏
You made my childhood and God bless you
Wawo,w📖📖📖📖📖📖📖🎤🎤🎤🎤🎤awo,tebarek,❤❤❤❤❤
Merte mezemuer dagi tebrke
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
God bless u dagiyee
Bless you more 🙏
Bless eko neh!
Jesus GBU my brother ❤❤❤
ዳጊዬ ተባረክ
ትብርክልትብርክ
Amen!🙏 God bless you more Dagi bro. ❤
Amen amen dagi god bless you
Amen 🙏🙏🙏🙏stay blessed 🙌
God bless you!
Much love dagishaye! Stay blessed
Ur the best dagiye ❤
We love u all and ur family✨😍