እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ/ቡና ፣ዶሮ፣ቅቅል፣ክትፎ ዝግጅት በአሚና | Ethiopian New Years! Enkutatash

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 350

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 Рік тому +14

    The Ethiopian community should give an honorary award to Amina for embracing Ethiopian culture.

  • @seblet1153
    @seblet1153 Рік тому +69

    Amena you are truly amazing, I hope Elias also adopt to Sudanese culture the way you do with ours. You two are a breath of fresh air. You are the perfect examples of how to embody differences and live in harmony ❤❤❤ Happy New Year to you both!!

  • @MetaPhysical369
    @MetaPhysical369 Рік тому +34

    Amena as a Sudaneses woman myself, I do express my deepest love and respect for you..Amena!❤
    You're such a kind human being and Elias is a such loving and polite gentleman!
    Sending you waves of love..💜🌸
    Stay blessed and may love always stay in your shared life together!
    🇸🇩💜🇪🇹

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому +14

    ልጅ ፈጣሪ ይስጣችሁ 5አመት ሆናችሁ

  • @RiriLove88
    @RiriLove88 Рік тому +4

    Being that I am an Ethiopian who was born in Sudan. I also speak some Arabic. I love both Sudan and Ethiopian culture equally. You two are amazing and I love watching your videos. This is such a great example of a loving couple who know how to embrace and accept each other and with so much mutual love and respect. So beautiful. ❤ Glory to God!

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    እንኳን አደረሳችሁ ጎበዝ አማረኛ ዋዋ የኔ ጣፍጭ የዛሬ አመት ልጅ ተጨምሮበት ለማየት ያብቃን በጣም ጎበዝ እውነት እፍፍ አፍ ሲጣፍጥ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Рік тому +7

      ልጅ የግዛብሔር ነው ፣ የተጋቡት ልመውለድ አይደለም ልጅ ሻንጣ ነው ጥሏቸው ይሔዳል ሁሌ የሚቀሩት ሁሉቱ ናቸው ፣ ኤኔ እመኝላቸው እስከ ድሜ ፍጻሜ እዝጋብሔር በፍቅር እንዲያኖራቸው ነው።

    • @takyos8190
      @takyos8190 Рік тому

      ​@@Elbethel167respect

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Рік тому

      አሜን። 3 ጉልቻ ሆነዉ next year እንድናያቸዉ ያብቃን። ልጅ ቤት ያሞቃል፣ መኖርን ያጓጓል ተስፋና ተጨማሪ ፍቅር ይሰጣል። ደስ ይላሉ።

  • @SaraSara-u8l
    @SaraSara-u8l Рік тому +3

    በጣም የየምትወደጂ ነሽ በእዉነት እኛ በሀለችን፠እየረሰን በመጠንበት ሰአት አንች ግን ጠቅቃሽ ተዉቃለች፠ ሱዳኒ አትመስይም መልክሽም ሁሉም ነገርሽ፠መቶ በመቶ ኢትዮጲያ ነዉ የምትመስየይዉ እዋደቻወለሁ ስንና ጀበና ሰይ በጠም ነዉ የገረማኝ ግን እኔ ቡና አልወድም፠አቤት ብትጠመቅማ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ፠እንደ ቢኒ ምስት አስተምራት ስለጥምቃት ጥቅሙንም በደንቢ አስጠንቅቃህ ኤልየስ

  • @bree6957
    @bree6957 Рік тому +14

    I’m convinced Amina is half Habesha half Sudanese😅 Love it❤

  • @rahelwoldeabezegi3686
    @rahelwoldeabezegi3686 Рік тому +1

    Honestly I have never commented on any UA-cam but the way Elias see Amina Is just so sweet

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 Рік тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኤሊያስ በጣም ጎበዝ በባህል በጣም ቀርጸሀታል ጎበዝ እሷም እንደዚህ ደስተኛ ናት

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 Рік тому +1

    የኛ ሰው እኛ, እነርሱ አማራ, ትግሬ, ኦሮሞ እያለ ይተራመሳል ይርመሰመሳል በሚያሳዝን እና በሚዘገንን ሁኔታ
    ልዩነት ውበት መሆኑን ማሳያ ምርጥ ምሳሌ ናችሁ አሚና እና ኤልያስ ከቅርቃር ውስጥ ወጥቶ ለተመለከታችሁ
    ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @JustYohannes
    @JustYohannes Рік тому +8

    Happy new years 🎉! መልካም አዲስ አመት 🇪🇹🥳

  • @bichegnaw_yebichenaw05
    @bichegnaw_yebichenaw05 Рік тому +11

    the amount of respect you put on Ethiopian customs, tradition and evtg is 💓.. it's heart warming to see you always laughing, glowing and happy. istg you deserve the highest nishan medal from us.

  • @astermehari9868
    @astermehari9868 Рік тому +1

    Eritreawit negn betam new yewededkush gobez nesh yene enat. 👍 Enkuwan Le Kudus yohans Aderesachuhu. Agerachin Selam yarglin 2016 yeselam yetena yhunlachuh 🙏

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ Рік тому +2

    Amena end elias happy new yers አሚና ቆንጆ አንደኛ ነሽ ዛሬ የመጨረሻ ነው ያሳቅሽኝ ይመቻችሁ ቆንጆዎች

  • @eyerusalemjones8226
    @eyerusalemjones8226 3 місяці тому

    Wow Amina I’m amazed how your Amharic is getting better and better! The fact you are embracing the Ethiopian culture Elias is one lucky guy 😁 also he is a great Amhara teacher!!!

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Рік тому +3

    ደስ የምትሉ ጥንዶች አሚናና ኤልያስ እንዲሁም የየቱዩብ ቤተሰቦቻቹህ እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HaregWerku
    @HaregWerku Рік тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ በጣም በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ልጅ ተሰጣቸሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +5

    Wow, Amina is very talented👏🏽👏🏽👏🏽
    Of course, Elias's contribution is undeniable.
    My son's wife is not Ethiopian. They have been married for almost twelve years. She does not know a single word of Amharic. I think my son did not teach her Amharic like Elias.
    እንኳን አደረሳችሁ😊

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Рік тому +1

    እሰይ አማርኛ ለመድሽ❤ በጣም ደስ የሚል ትዳር ❤ ውለዱ ክበዱ❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +4

    Happy Ethiopia new years መልካም አዲስ ዓመት አምና እና ኤልያስ አምና ጣፋጭ ናት ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuhailu7508
    @habtamuhailu7508 Рік тому +6

    My favorite youtubers Elias and Amina. Happy Ethiopian New Year.
    ፍኖ ያሸንፍል !!

  • @ekramali333
    @ekramali333 Рік тому +12

    May Allah bless your beautiful innocent soul Amena, you are so cute! The whole time watching this I was just smiling and i was so impressed with the improvements you've made in learning amharic. Can't help but appreciate how respectful you are towards the Ethiopian culture and how you've honored your husband's heritage and culture. May he too honor your country, traditions and loved ones ❤ الله يحميكم

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Рік тому +5

    ከአመት በላይ ሆነኝ ከየዋችሁ ዋው አማረኛዋ በጣምም ተሻሽሏል🎉❤

  • @GudeFella
    @GudeFella Рік тому +3

    Dimbushbush is turned up today. About time he comes out of his shell .

  • @sintalemgetachew1860
    @sintalemgetachew1860 Рік тому +9

    Amena! Girl, you speak better than many Ethiopians I know! Betam gobez nesh👏🏾. Great vlog. Happy New Years to the both of you. 💕

  • @ZabebaZabeba
    @ZabebaZabeba Рік тому

    ኡነት አሚና በጣም ደሥ ተይለሸ አማረኛ ሲታወራ ልከ ለጀን በብዛት አንተ የምትለወ ነገረ ልከ እደልጀ አፎአ ይጣፍጣል ለማነኛውም እንካን አደረሳችሁ መልካም አድሰ አመት💕💕

  • @Layla-d2c6c
    @Layla-d2c6c 5 місяців тому

    Congratulations on your Amharic Ameena....I am sudanese who grew up with few ethiopian friends and being with them always helped me pick up Amharic I hope to pick up on learning specially to speak.🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Рік тому

    መጀመሪያ እንኳን በስላም ለ2016 አደርሳችሁ የጤና የስላም የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ ዱሮ በጣም ንበር የምከታተላችሁ በጣምንበር ደስስስስ የምትሉኝ ባልናሚስቱ አሁንበድጋሚ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኞል እር አሚና እር አሚናአማሪኛሽ በጣም በጣም ገስግሶ የለ እንዴ አቤት አቤት ደስ ስትሉ ኤልያስዬ መቼም አማሪኛ ማንበብ ላይ የደርስች አይመስለኝም በጣም ደስ ስለምትለኝ እንኳን አደርስሽ ብለህ እቅፍ አርግልኝ ከተመልካቻችን የተላከ ንው ብለህ እመቤቴ አብራችሁ እስከተፍቀደላችሁ በደስታ በስላም ታኑራችሁስንስርአታችሁን ሁሌምእወድላችሃለሁ ተኮትኩቶ ያደገ ምንግዜም ሊቀየር አይችልም ደስስስስስ ንውየምትሉኝ መልካም ዘመንበድጋሚ🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️👍👌🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @dmx3674
    @dmx3674 5 місяців тому +1

    Good job , konjo Amena Balemoya ! Amena , Eliias Borch Endyatefa mekeryeew !

  • @zeritutiruneh4465
    @zeritutiruneh4465 Рік тому

    አሚና ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ሁለታችሁም ታምራላችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዶችዬ ታምራላችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Рік тому

    ጎበዝ አሚናዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ❤❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому +1

    ዋው እንኳን አብሮ አደረሠን ደሥትላላችሁ አሚና ጎበዝ አማረኛ ችለሻል

  • @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም

    በጣም ጎበዝ ነሽ እንኳን አደረሳችሁ የሀበሻ ምግብ መስራት ትችላለች አንደኛ

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 Рік тому +2

    Desss setelu, Enkwan Aderesachew🎉🎉🎉🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 Рік тому

    አሚና በጣም ጎበዝ ናት ❤ አማርኛ ቶሎ ነው መናገር የለመደችው ኤሊያስ አሚና ጥሩ ልጅ ናት ልጅ ውለዱ

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 Рік тому

      ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው እንጂ አምጡ ሰለ ተባለ አይመጣም ።አግዚአብሔር ልጅ የሰጣቸው ነው የሚባለው የቅርታ ።

  • @tsedeyhaile2770
    @tsedeyhaile2770 Рік тому +8

    Happy Ethiopian New Year 🎊 🎉 bless you both and I wish you all the best 🙏🍾🎉🎊🇪🇹

  • @Thobi587
    @Thobi587 Рік тому +3

    wow Amina speaking fluently wow Good Job, beautiful video , Thank You guys and Happy New Year to you too

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 Рік тому +1

    Happy newu yaer❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 i love you amina and Eliyase

  • @african8846
    @african8846 Рік тому +3

    As always I said the best couple on UA-cam !!! መልካም በአል

  • @herkpop4133
    @herkpop4133 Рік тому

    My fav UA-camr Amena. You are so pretty and your personality is just out of this world!! Elias is a lucky man and he needs to reveal his prayers!

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 Рік тому +2

    Your command of Amharic is simply amazing! Keep it up.

  • @oumfuadtube131
    @oumfuadtube131 Рік тому +3

    የእኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ ወንደማቸንን በደንብ ተንከባከቢው

  • @tsialem7179
    @tsialem7179 Рік тому +3

    Me like you very very much amenaye yene cute person!! 🥰🥰

  • @Abe.Meskerem
    @Abe.Meskerem Рік тому

    God bless our sister Amena and our brother Elias!

  • @lavendera6846
    @lavendera6846 Рік тому +4

    woow Sudanese & Ethiopian culture,your truly amazing 😍❤❤

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Рік тому +1

    Amenaye! You are an amazing person. Be blessed!

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому +1

    Wow very good happy new year አማርኛ ለመድሽ ጎበዝ ❤❤❤

  • @bettyy8724
    @bettyy8724 Рік тому +5

    Amena your smile is contagious! Happy New Year guys!❤️

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረስን የኔ ቆንጆ

  • @astergemech6579
    @astergemech6579 4 місяці тому

    God bless you in everything.

  • @Mesafnt-kt6ip
    @Mesafnt-kt6ip Рік тому

    አሚና ሚገርም ነዉ አማርኛ በሚገርም ሁኔታ ችላለች ምርጥ ጥንዶች

  • @hiruthabtmariam9833
    @hiruthabtmariam9833 Рік тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ድንቅ ነሸ

  • @innatalemdinku657
    @innatalemdinku657 Рік тому

    እሚና ተባረኪልን

  • @amanealyedinglelijekidye7643

    አሚናዬ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ❤ ኤሉዬ አንተም

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j Рік тому

    Yene konjo Amina❤ Elies is a lucky guy to have you. You're beautiful inside and out

  • @danielasgedom3623
    @danielasgedom3623 9 місяців тому

    Amena and Elias, you are such lovely couples I enjoy watching you guys but it's been long since you're posted this video. Please 🙏 come back soon .

  • @nadiaendris222
    @nadiaendris222 Рік тому +2

    አሜና ቆንጆ ስትጣፍጭ ኢልያስ ቆንጆ ሚስት አለች ደስ ትላላቹ በሉ ጎረቤት እይጋበዛቹ😂 እኔ አለው🎉

  • @lemlemassefa3336
    @lemlemassefa3336 Рік тому +1

    Melkam Adiss Amet Good Job Amena I Admire You. You Are Inspired Women Smart and Humbl.

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Рік тому

    የኔ ቆንጆ አሙቲ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Рік тому

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @najatali8761
    @najatali8761 Рік тому

    አሚና የኔ ምርጥ pls ልጅ ውለዱ አላህ በልጅ ይባርካችሁ💚💛❤️🫶🫶🫶🫶ኢሊይስና አሚና በጣም እንወዳችዋለን

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +3

    She is amazing wife unbelievable she’s going to be for your future in forever your life God bless

  • @bnhlot
    @bnhlot Рік тому +2

    I am proud of u amena god bless y both. May god bless u both w more love n bliss life. Happy new year eli. Amen u got get me a wife yo 😅. Because of you too I want get married

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Рік тому

    Wey Amina Amarigna kene belta tebekechegn wwooww👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Gobez,Enkuan abro aderesen Melkam Addis amet wedoch🍀💚🍀💚🍀💚🌼💛🌼💛🌼💛🌹❤️🌹❤️🌹❤️🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Рік тому

    ባለሞያ 🎉🎉🎉 አሚና መልካም በአል።

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 5 місяців тому

    ፍቅር አለ ማለት ነው ❤️❤️❤️ ብርክ በሉ በዚ ዘመን

  • @Haile-js4ol
    @Haile-js4ol 11 місяців тому

    I really love watching your videos . May god bless you with children

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Рік тому

    ጀግና ባል ነህ

  • @addisabeba876
    @addisabeba876 Рік тому

    አሚና የኔ ቆንጆ ❤

  • @aniabradley4375
    @aniabradley4375 Рік тому

    Amena have you learned how to make teff injera?

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Рік тому +2

    Happy New year ❤ አሚና አምሮብሻል ፣ ኤልያስ እንዳታነብላት ራሷ ታንብብ 😂

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому +1

    ውብ፡ልጅ፡ነች፡እግተሀል፡ልጄ፡ተጋር፡ለህወትህ፡ታድጋላቹ፡🤗🤗👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሀዪነኝገጠሬዎ
    @ሀዪነኝገጠሬዎ Рік тому +1

    የኔማር ብዙአመት ይሆነኝል ሳወቃችሁ አማርኝ በደንብ ችለሻልማማየ

  • @FatumaAli-cx7uq
    @FatumaAli-cx7uq Рік тому

    ይገርማል ከአምስት አመት ቡሀላ አዬሁዋችሁ❤

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    ጀግና ጥሩ ጥያቄ እውነት ሳላደንቃት ባልፍ ንፍግነት ነው ለምን አባል ተባለ ለምን ቶና ለምን በረካ መልስ ?? ኤልያስ

  • @easymandarinclass
    @easymandarinclass Рік тому

    You guys made my day, appreciate you, I also remember you have been to the church of yimerehane Kristos where I was born and raised.

  • @sofias6681
    @sofias6681 Рік тому

    Amina mashallah you speak perfect Amharic language your accent very good 🥰

  • @elleni6379
    @elleni6379 Рік тому

    Aminaye shikor ... betam tamritalesh.

  • @ttlove618
    @ttlove618 Рік тому

    ጎበዝ ነሽ በእውመልካም በአል

  • @مثقالعبيدات
    @مثقالعبيدات Рік тому +2

    ፍቅር ፍቅር ነገር ናቹ ስወዳቹ ጤና ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 Рік тому +1

    Wow, I am very impressed 👏 👌 🎉🎉. Happy New Year 🎉❤.

  • @emiyosef2384
    @emiyosef2384 Рік тому

    Amina gobez amaregna chalech 😊❤

  • @JMCH555
    @JMCH555 Рік тому +1

    Happy New Year 🇪🇹& 🇸🇩

  • @zewdineshdemeke9657
    @zewdineshdemeke9657 Рік тому +1

    im so proud of u for learning amharic. keep up the good work and hopefully u get to visit Ethiopia some day

  • @LiveLoveLaughKitty
    @LiveLoveLaughKitty Рік тому

    አሚና ቆንጃ እንኳን አብሮ አደረሰን😘

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Рік тому

    ስታምሩ ምርጥ ባልና ሚስት❤❤❤❤❤

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Рік тому

    አሚናየ ፍቅር ባህላቺንን ስላሳየሺልን እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Kinglioncrown
    @Kinglioncrown Рік тому +5

    Happy Ethiopian newyears

  • @twondifraw
    @twondifraw Місяць тому

    My god bless u both lovely couples one love Africa 😍😍♥️♥️👌👍🙏😘😘

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Рік тому +1

    Wow you are amazing Amina !! you know almost everything. Well done to Elias you are a good teacher. Happy new year

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Рік тому

    እንኮን አደረሳቺሁ ኤሊስ ❤አሚና ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @KgLv-uu6qk
    @KgLv-uu6qk Рік тому

    yene mar mekushe Amina

  • @bazzoncell7633
    @bazzoncell7633 Рік тому +1

    እንኳን አብርሃ አደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому

    እምናየ፡እኔም፡እዶች፡መቁላትም፡አላውቅም፡ነበር፡ውጭ፡ያለሁበት፡እገር፡እዳች፡ነኝ፡ጎበዝ፡ነሽ፡👍👍👍👍👍👍👍👍🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Рік тому

    አሚናዬ እንኳን አደረሰሽ 🌻

  • @HannaLegesse-w3q
    @HannaLegesse-w3q Рік тому

    የኔ ጣፉጪ❤❤❤