Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደዚህ አይነት ያማረ የሰመረ ትዳር ለስደት እህቶቼ እመኛለሁ ❤❤ደምሩኝ👌
አሚንን ያረብ
አሚንንንንን ያረብ
አሜን እረ እኔም አድስ ነኝ ደምሩኝ
አሜንንንንንን ያርብብብብብ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤
❤❤❤❤
ሡለላህወአለይሂወሰላም
ሦለሏሁአለይሂወሠለም
ማሻአላህ መሲ አንገቷ ሲያምር
በእውነት ብሬክሰ ልጄህምሚሰትህም አምሮባቸዋል ደሰ ይላል አትጥፈ
ብሬክስ ግን ይለያል መልካም ባል ያለት ሴት ሁሌ እደአበባ ትፈካለች ከአይን ያውጣችሁ ስታምሩ አብራችሁ አርጅ❤
ናፍቃችሁኝ ነበር ተው ግን አትጥፉ መሲዬ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለቀቀሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
የኔ ዉቦች መሲየ ማህተብሽ ሲ💒💒💒💒ያምርብሽ❤❤❤
ሚስቱን አድናቂ ብሬክስ ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰ስታምሩ ቶቶሎኑ
መሲየ ታድለሽ እስኪ ለኔም ዱአአድርጉልኝባሌ ጥሩ እድሆንልኝ በአላህእዳታልፉኝ
አብሸር
አላህ መልካም ባል ያርግልሽ ማማማየ ለሁላችንም
ያረብ አላህ ያሳምርልሽ ያኛንም ያንችንም አላህ ያሳምርልሽ
አሏህ ጡሩ ያድረገው የሚመችሽ ያረብ❤
Robel የኔ ቆንጆ ከዚ በላይ ፈጣሪ ያሰደግህ 🥰🥰🥰
አቤት ሴት እኩ ውብቶ ቅሜስ ነው እንድ ቅሜሱ አመሩብሺ አይቺሺ አላዉቅም ማሻአላህ❤❤❤❤
ዛሬ ኮመታተሩን ሁላ በቁጥጥሬ ስር አዉያቸዋለሁ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በስደት ያሎችቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
Wina enawedehalen
የመዳም ቅመሞች አላችሁ አለን በሉኝ ደስ ይበለኝኝ❤❤
Alen
አለን❤❤❤አንቺስ አለሽልን❤እረመዳን እንዴት ነው ውዶቼ አላህ ያግዘን ክርስትያን እህት ወንድሞቼስ ፃም እንዴት ነው❤❤❤❤ አላህ ፆማችን ይቀበለን ያረቢ
አለን
@@husniyaezame333 ኑሪልኝኝ❤❤♥♥😘😘😘አወዳችሀለውው
ለሮቢ እህት ወይም ወንድም ውለዱለት ከድመት ከሚሯሯጥ ሮቢዬ የኛ ጎረምሳ❤❤❤መሲ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ❤
የኔማሮቸ ሰወዳቸዉኮ ዛሬእጀግበጣምአምሮብሻልየኔቆጆ መሲየ አገተቅሸር የኔፈልቅልቅ መሰየ እዴትእደምታምሪ መልክሸ አለባበሰሸ ሁሉንአሞልቶየሰጠሸ ከጀግናባልጋ ብረየክሰ ቆጆ ፀብባይሰናይባለቤቱንአድነቂእድሜጤናከነልጆቸዉ ይሰጣቸዉ እሩቤል ኬክማረእደአባቱማረእደእናቱእድግበልልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናተ ዉብ የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ መሲየ እንኳን ተሻለሽ የኔ ቆንጆ እሮቢየ ባባየ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
አደኛነኝ እሮባየን የምትወዱ እስኪ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉
እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እመቤቴ ትዳራቹህን ትባርክልኝ ሁለየም በፍቆር ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤እሮባየ እመቤቴ ታስድግህ❤❤
ምርጦቼ ሰወዳችው እንኳን ደህና ሆንሽልን ሮቤልዬ ጎረምሳው ትልቅ ደረጃ ድረስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አምሮባችዋል❤
ሰላማችሁ ይብዛ የናንተም እንኳንም ተሻለሽ 🎉🎉❤ሮቤል እንደው ስራ የፈቱ ድመቶች ነበሩ እዚህ ያለሁበት ቅርብ ብትሆን መተህ ትጫወት ነበር 😅😅አበባ አሰጣጣጥ ሮቤል ለናቱ😅😅።ያምራል ሁሉም ልብሶችሽ ባልትናም ጎበዝወች በርቱ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጥብቃችሁ ክክፉ አይን የስዉራችሁ ማሻአላህ ትባር አላህ ❤
ወይኔ መሲ እምር ብሎብሻል😍😍😍
በርቱ ጎበዞች ማሻአላህመሢ አምሮብሻል ባሀሩ ደግሞ ፊሽት ነው
እዉነት ለመናገር ቀሚሶቹ በጣም ያምራሉ እደኔ ሽንጣም ስለሆሽ ይሁን ልሱይሁን አላዉቅም
ብሬክሥ። እኔ ሣዉደ። መድናከተማ ነኝ ፓሥፖርቴ የኔም የልጀም አልቆብኛል እና ሠራተኞቹከወርቡሀላ ይመጣሉ ይላሉ በጥበቃ እዳለን አለን ምንይሻለኝ
እመ አምላክ በፍቅር ታኑራቹሕ 🥰🥰🥰🥰🥰ባሕር ከሔድኩ መዋኘት ያምረኛል ስዋኝ ፀጉሬ ተበጣጥሶ አለቀ ውይይይ ኤጭ ውሐው ጨው 😣
እኳን ሰላም መጣችሁ ውዶቼ በጣምነው የመወዳችሁ አድናቂያችሁነኝ ብሬክስየ ወንድሜ እስኪ ቁጥረህን አስቀምጥልኝ ፈልጌህነው
የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ 🙏🙏🙏💪💪💪💪❤❤
ፍቅር ቤተስብ ናቹህ ፍቅር ያብዛላቹህ ❤ምርጥ ባል ሚስቱን ይንከባከባል ስታምሩ
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ እህት❤❤❤❤
ሮብዬ አላህ የሰድግክ
እሰይ አሜን
አህለን የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣችሁ ሀላሂ ትናንት የከረመ ቪድወቻችሁን እያየሁ ነበር እናሜ አትጥፉ
Ya sewun teguri at shakamu ya reschu ebikali
የለበሽዉቀሚስ ሲያምር❤❤❤❤❤
ብዙ ተከታይ አላችሁ ለምን አሠሩበትም
ብሮ ስልክህን ፈልጌ ነበር ፖስፕሮት ፈልጌ ነበር ማሳደስ
السلام علیکم ورحمۃ اللہ وبرکاتہ بارہ کسی نے حبشہ نے ساتھی نے بالا
ስወድች ሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤❤❤
ፈውሰሽ ይፅና❤
እኛም እንወዳችኋለን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤
ሰንት ናችዉ ቀሚሶች❤❤❤❤❤
👍👍👍👍♥️♥️
ወይኔ ቀሚሷ ደሰ ሰትል
የቅዱሳንአምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤
መሲዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሬክስ
ውለዱ ኑሮም ባይመች ሁለት ይሁኑ ራስሽን ተኪ።
መሲ 🎉❤
መሲ ቆጆ🎉🎉🎉
ብሮየ❤ ያገሬ ልጅ የውንዶች ሥራ ኣለም?😅😂
ልስዑዲ ከ ክመፅእ ይክእል ዶ እታ ክዳን ፍትዋተይ
አሜን ❤❤❤
ወይኔ እዚህ ቦታ ሰንቴ ሄድኩኝ
ወደ ሰኡዲ ትልካለህ እደ እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ዱባይ ነኝ ኩትራት ጨርሻለሁ
መሲ በፈጠረሽ የለበሸው አይነት እፈልጋለሁ ሳኡድነኝ ከቻልሽ መልሽልኝ
መሲ ቀሚስ ማስታወቂያ እየሰራሽ ያምርብሻል የባለፈውን ገዛሁት
ፈጣሪያሳድግልክ❤❤
ሰላም ከዚህ በፊት የመዳም ቅመም ነበርኩ ግን አሁን ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የተለያዩ ኮስመሲክ እያመጣሁ መሸጥ እፈልጋለሁ ውዶቼ አበረታቱኝ
ዱባይ ውሰጅኝ😢
አሁን ኢትዮጵያ ነኝ
ዮቱብ እየስራችው አይደለም ለምን ነው የምጠፉት❤
ብሬክስ ከዱባይ ወደኩይት ሰራተኛ መምጣት ይችላል እንዴ እምታውቁ አሳውቁኝ
መሲየ የኔዋ ጎንደሬ
እንካንምተሻለሺየባለፋውንአላየሁትምነበርወላህበርቱልን
Ebaki bira be wusit masemar feligaleu silki 🙏🙏
መሴይ ግን አስጠላሺ አቺደሞሰዉትሳደቤለሽ ቀፈፈ አውራድሮያልሽውአቺስእሩቱ😮😮😮
እ❓
Masi & birek batam iwodachuhalew gin bahilawi alibasati woda south afirca malaki tichilalachu?
ልጅ ሮቤል ወንድም ወይም እህት ያስፈልገዋል አመጡለት
በጣም ጠፍችሁ ዉዶች❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
መስየ❤የዱባይ ወርቅ ?
Allergic ነው infection?
Mese Amrobeshal❤
Masii konjo breso alachu
ስወዳቸው ❤
ቶሎ ቶሎ ኑቶሎ በጣም ነወ የምወዳቹህ ❤❤
baby boy ❤ሮብየ ማር❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የብሬክስ ወይም የመሲ ቁጥር ያላችሁ ላኩልኝ ለፓስፖርት ጉዳይ ፈልጌ ነዉ
ስለ ፓስወርድ ላናገርው ፈልገ ስልኩ አጣሁት ተባበሩኝ
ማሻአላህ ደስስትሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የራያ ልብስ ያምሪብሻል❤
ትንሹየ አላህ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጠሚጠፈቹ እከንደናማጠቹ ሮበ በጠሚ አዲገል የኔጠፈጪ❤
እኳንደህና መጣችሁ እኔባስፖርት ፍልጌነበርማሳደስ ኮቢነውያለኝ
❤❤❤🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በፍቅር ነው እማያችሁ ብሬክስ ደግሞ ይልጅነት ባሌን ነው የሚመስለኝ አፍጥጨ ነው እማየው😂
😂😂😂😂
😂😂😂
Wow Good ❤❤❤
ብሬክስ ክረክበካ ደልየ ኔረ ብምንታይ ክረክበካ ይክእል
❤❤❤👍👍👍👍👍🙏
❤❤❤👌👌😘😘
❤❤❤❤❤🎉
የፈረንጅ ዶሮ መስላ ንብረት
የብሬክስ ቁጥር ያላችሁ ፈልጌውነው በአሏህ ላኩልኝ😢
አይዟችሁ በርቱ❤❤❤
💚💛❤👍👍👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍👍
ዱቄት ትጠቀሚለሽዴ ምናልባይ እሱደሁ
እንደዚህ አይነት ያማረ የሰመረ ትዳር ለስደት እህቶቼ እመኛለሁ ❤❤ደምሩኝ👌
አሚንን ያረብ
አሚንንንንን ያረብ
አሜን እረ እኔም አድስ ነኝ ደምሩኝ
አሜንንንንንን ያርብብብብብ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤
❤❤❤❤
ሡለላህወአለይሂወሰላም
ሦለሏሁአለይሂወሠለም
ማሻአላህ መሲ አንገቷ ሲያምር
በእውነት ብሬክሰ ልጄህምሚሰትህም አምሮባቸዋል ደሰ ይላል አትጥፈ
ብሬክስ ግን ይለያል መልካም ባል ያለት ሴት ሁሌ እደአበባ ትፈካለች ከአይን ያውጣችሁ ስታምሩ አብራችሁ አርጅ❤
ናፍቃችሁኝ ነበር ተው ግን አትጥፉ መሲዬ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለቀቀሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
የኔ ዉቦች መሲየ ማህተብሽ ሲ💒💒💒💒ያምርብሽ❤❤❤
ሚስቱን አድናቂ ብሬክስ ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰ስታምሩ ቶቶሎኑ
መሲየ ታድለሽ እስኪ ለኔም ዱአአድርጉልኝባሌ ጥሩ እድሆንልኝ በአላህእዳታልፉኝ
አብሸር
አላህ መልካም ባል ያርግልሽ ማማማየ ለሁላችንም
ያረብ አላህ ያሳምርልሽ ያኛንም ያንችንም አላህ ያሳምርልሽ
አሏህ ጡሩ ያድረገው የሚመችሽ ያረብ❤
Robel የኔ ቆንጆ ከዚ በላይ ፈጣሪ ያሰደግህ 🥰🥰🥰
አቤት ሴት እኩ ውብቶ ቅሜስ ነው እንድ ቅሜሱ አመሩብሺ አይቺሺ አላዉቅም ማሻአላህ❤❤❤❤
ዛሬ ኮመታተሩን ሁላ በቁጥጥሬ ስር አዉያቸዋለሁ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በስደት ያሎችቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
Wina enawedehalen
የመዳም ቅመሞች አላችሁ አለን በሉኝ ደስ ይበለኝኝ❤❤
Alen
አለን❤❤❤አንቺስ አለሽልን❤እረመዳን እንዴት ነው ውዶቼ አላህ ያግዘን ክርስትያን እህት ወንድሞቼስ ፃም እንዴት ነው❤❤❤❤ አላህ ፆማችን ይቀበለን ያረቢ
አለን
አለን
@@husniyaezame333 ኑሪልኝኝ❤❤♥♥😘😘😘አወዳችሀለውው
ለሮቢ እህት ወይም ወንድም ውለዱለት ከድመት ከሚሯሯጥ ሮቢዬ የኛ ጎረምሳ❤❤❤መሲ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ❤
የኔማሮቸ ሰወዳቸዉኮ ዛሬእጀግበጣምአምሮብሻልየኔቆጆ መሲየ አገተቅሸር የኔፈልቅልቅ መሰየ እዴትእደምታምሪ መልክሸ አለባበሰሸ ሁሉንአሞልቶየሰጠሸ ከጀግናባልጋ ብረየክሰ ቆጆ ፀብባይሰናይባለቤቱንአድነቂእድሜጤናከነልጆቸዉ ይሰጣቸዉ እሩቤል ኬክማረእደአባቱማረእደእናቱእድግበልልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናተ ዉብ የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ መሲየ እንኳን ተሻለሽ የኔ ቆንጆ እሮቢየ ባባየ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
አደኛነኝ እሮባየን የምትወዱ እስኪ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉
እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እመቤቴ ትዳራቹህን ትባርክልኝ ሁለየም በፍቆር ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤እሮባየ እመቤቴ ታስድግህ❤❤
ምርጦቼ ሰወዳችው እንኳን ደህና ሆንሽልን ሮቤልዬ ጎረምሳው ትልቅ ደረጃ ድረስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አምሮባችዋል❤
ሰላማችሁ ይብዛ የናንተም
እንኳንም ተሻለሽ 🎉🎉❤ሮቤል እንደው ስራ የፈቱ ድመቶች ነበሩ እዚህ ያለሁበት ቅርብ ብትሆን መተህ ትጫወት ነበር 😅😅
አበባ አሰጣጣጥ ሮቤል ለናቱ😅😅።ያምራል ሁሉም ልብሶችሽ ባልትናም ጎበዝወች በርቱ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጥብቃችሁ ክክፉ አይን የስዉራችሁ ማሻአላህ ትባር አላህ ❤
ወይኔ መሲ እምር ብሎብሻል😍😍😍
በርቱ ጎበዞች ማሻአላህመሢ አምሮብሻል ባሀሩ ደግሞ ፊሽት ነው
እዉነት ለመናገር ቀሚሶቹ በጣም ያምራሉ እደኔ ሽንጣም ስለሆሽ ይሁን ልሱይሁን አላዉቅም
ብሬክሥ። እኔ ሣዉደ። መድናከተማ ነኝ ፓሥፖርቴ የኔም የልጀም አልቆብኛል እና ሠራተኞቹከወርቡሀላ ይመጣሉ ይላሉ በጥበቃ እዳለን አለን ምንይሻለኝ
እመ አምላክ በፍቅር ታኑራቹሕ 🥰🥰🥰🥰🥰
ባሕር ከሔድኩ መዋኘት ያምረኛል ስዋኝ ፀጉሬ ተበጣጥሶ አለቀ ውይይይ ኤጭ ውሐው ጨው 😣
እኳን ሰላም መጣችሁ ውዶቼ በጣምነው የመወዳችሁ አድናቂያችሁነኝ ብሬክስየ ወንድሜ እስኪ ቁጥረህን አስቀምጥልኝ ፈልጌህነው
የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ 🙏🙏🙏💪💪💪💪❤❤
ፍቅር ቤተስብ ናቹህ ፍቅር ያብዛላቹህ ❤ምርጥ ባል ሚስቱን ይንከባከባል ስታምሩ
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ እህት❤❤❤❤
ሮብዬ አላህ የሰድግክ
እሰይ አሜን
አህለን የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣችሁ ሀላሂ ትናንት የከረመ ቪድወቻችሁን እያየሁ ነበር እናሜ አትጥፉ
Ya sewun teguri at shakamu ya reschu ebikali
የለበሽዉቀሚስ ሲያምር❤❤❤❤❤
ብዙ ተከታይ አላችሁ ለምን አሠሩበትም
ብሮ ስልክህን ፈልጌ ነበር ፖስፕሮት ፈልጌ ነበር ማሳደስ
السلام علیکم ورحمۃ اللہ وبرکاتہ بارہ کسی نے حبشہ نے ساتھی نے بالا
ስወድች ሁ
አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ