Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሴቷ ዳኛማ ከመጀመሪያውም አይን ያወጣ መድሎ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
እውነት ብለሻል
ብሌን ትመለስ
meareg heylu አንደኛ መሆን ነበረበት
ዋው እዮቤል በናትህ ሳምንት አስደምመን ዉጤትህን አስጠብቅ አንደኝነትህን 🎉
እረ ሸም ነዉ መአረግ ሀይሉ አንደኛ ነበር መሆን ያለበት
እውነት ነው
ዳኞች በፈጠራችሁ በትክክል ዳኙ ማዕረግ አንደኛ መሆን አለበት
@@emutube4588 እውነት ነው
የተሰጠው ነጥብ ትክክል አይደለም ፋና በጣም ተበላሽቷል በዚህ መወዳደር አቁሙ ባይ ነኝ በአምላክ ይታገሱ ምውደቅ የለበትም ተመልካች ይታዘባል ባሉሙያም እየተመለከታችሁ ነው. ለዚህ ነው ዳኞች የለቀቁ ገባን አሁን 😢😢😢😢😢
ከፍያለው እኮ አልወደቀም እስኪ ሰከን በል
@edennegussie6032 አመሰግናለሁ ለእርምቱ በአምላክ ይተገሱ ለማለት ነው
Bamlak malef neberebet wetet lik aydelem
አማን ና ሴት ዳኞች በጣም ያዳላሉ ከአለ ጥርጥር ብሩክ ብቻ ነው በትክክል የሚዳኘው
መውደቅ የሌለበት ልጅ ነው ባምላክ የአሸናፊዎች አሸናፊ ላይ እድል ስጡት
አሳዛኝ ነው
ማንን እንደምጥሉ የየሳምንቱን ተሰናባች ቀድማችሁ ጨርሳችሁ እመጣችሁ የየለት ፐርፎርማንስ ነው ስትሉ አታፍሩም ወይ? ይህ አይን ያወጣ የዳኝነት ስተት ነው። በአምላክ መውደቅ የለበትም ነበር በቀጣይ ሳምንት ከፋለ ጌጡ ተረኛ ተሰናባች ነው ምክንያቱም ቀድሞ ያለቀ ውድድር ነው
ስሜቱን አላጋራም
ዳኞች ግን ለምንታዳላላችሁ አንደኛመሆን የተበረበት ማዕረግ ነበር በትክክል አትዳኙምእዚህ ላይዘመድ ገለመሌ አይሰራም አንደኛመውጣት የነበረበትን ሶስተኛ ኧረተው በትክክል ዳኙ ዳኞች ተው ግን እንዳ አላበዛችሁትምደ ሆሆሆሆሆ
😂😂 ere esum be temelkach new mearg zare 4neber ye nway yezefenew ayamrm
@@EleniMelaku-in9hkdenkoro neger dagna mehonim amaresh?
አንቺ ግን በብልግና እና ድድብና አንደኛ እየወጣሽ ነው እንዴ ያደግሽው? በጣም ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ። በየተወዳዳሪዎቹ ስራ ላይ እየገባሽ መሳደብ አይደብርሽም? ምን አይነት ቀሽም እና የወረደ ስብዕና ቢኖርሽ ነው? ይህ ውድድር እኮ የህይወት መጨረሻ አይደለም። ውድድሩ ልጆቹን እንዲታወቁ እና ያለባቸውን ችግር እንዲያሻሽሉ ይረዳል እንጂ የህይወታቸው ፍፃሜ አደለም።በጣም ጥጌ ይሄ ነው አልሽ። ስራ ፈት ነሽ እንዴ?ዘፈንም፣ ቲቪም፣ብርም፣ውድድርም ብርቅሽ ነው መሰለኝ በየኮሜንቱ ገብቼ ልሙት አልሽ።ይልቅ ልጁን እንዳታስጠቁሪው።@@EleniMelaku-in9hk
@@Lemonade-i anchis sra fettesh adel yenen comment eyanebebsh mtwuyiw 😂😂 demo 18 meraf kaleke etewewalew comment mareg
@@Lemonade-i😂😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂 the best reply ever❤ ማሩንና ግሩሜን አልፈታ አለች እኮ ለሷ እልህ final 1ኛ እና 2ኛ ሆነው ባስለቀሱልኝ 😂
በጣም ታዳላላችሁ ዳኞችማ በተለይ ሴቷ ከመጀመሪያው ጀምራ ለመአረግ በተቃራኒው ነው የምትዳኘው ምን አድርጎሽ ነው ??
በጣምጅ እንደ
Ye mearg tifozo tewu tadia yelelew bkat endet arga new mtwedew
@@EleniMelaku-in9hkAnchi gin ayiselechishem kuch bilesh were mamelales... Afish sikefet chinkilatish badonetu taye.
@@EleniMelaku-in9hkአንቺ ግን በብልግና እና ድድብና አንደኛ እየወጣሽ ነው እንዴ ያደግሽው? በጣም ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ። በየተወዳዳሪዎቹ ስራ ላይ እየገባሽ መሳደብ አይደብርሽም? ምን አይነት ቀሽም እና የወረደ ስብዕና ቢኖርሽ ነው? ይህ ውድድር እኮ የህይወት መጨረሻ አይደለም። ውድድሩ ልጆቹን እንዲታወቁ እና ያለባቸውን ችግር እንዲያሻሽሉ ይረዳል እንጂ የህይወታቸው ፍፃሜ አደለም።በጣም ጥጌ ይሄ ነው አልሽ። ስራ ፈት ነሽ እንዴ?ዘፈንም፣ ቲቪም፣ብርም፣ውድድርም ብርቅሽ ነው መሰለኝ በየኮሜንቱ ገብቼ ልሙት አልሽ።ይልቅ ልጁን እንዳታስጠቁሪው።@EleniMelaku-in9hk
@@EleniMelaku-in9hkእዚህም መጣሽ😂😂😂 ደሞ ማሩን ምን አርግ ነው ምትይው ሆሆ
Waw eyoba❤❤❤❤❤❤❤ ygebahal
Ere bilen timeles yche yematreba nat weyyyyyy
Beruk betam teru sew meseleh gn endante ebab ena kefu😡 yelem chrmekagn endat lalachus dagnoch 9000 tesetalachu mnm bihon mederk lay kumual