የከፋ የኑሮ ውድነት ይጠብቃቿል ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Місяць тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @Takila1234
    @Takila1234 Місяць тому +2

    ኣቢ ታዋቂ ተበዳሪ የ 21 ክፍለ ዘመን ሆንዋል ደስ ይላል

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Місяць тому +17

    መንግስት መሬትን ወደ ግል ንብረት ማዘዋወር አለበት ምክንያቱም መሬት የሚሸጥ የሚገዛ ነገር ነው።መሬት ከካድሬ ባለቤትነት ወደ ህዝብ ንብረትነት ይዛወር እንላለን።

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Місяць тому +4

    የኢትዮጵያውያን ጨፍጫፊና አስጨፍጫፊ I m fየተባለው ድርጅት ነው

  • @fardiyebelaylj-p4x
    @fardiyebelaylj-p4x Місяць тому

    ወይለራሱ አያውቅ ወይ አዋቂዎችን አይጠይቅ ብቻ በደመነፍስ "እንኳን ደስ አላቹ" እያለ በህመማችን ላይ እያላገጠ እንደ አገር የማንወጣበት መቀመቅ ውስጥ ከተተን። ይሄን ነጃሳ ሙርተድ አላህ ያንሳው 🤲

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi Місяць тому +6

    መንግስት የፈለገ ቢቸግር ነዳጅ ላይ ከፍተኛ ትኩረት
    አድርጎ ድጎማ ማድረግ አለበት ሁሉንም የሚነካና ኢኮኖሚው እንዳይረጋጋና በስጋት ስራ እንዳይሰራ የሚያደርግ ነው ነዳጅ ።ምእራባውያንን
    በፍፁም ማመን የለበትም የሆነ ቦታ ላይ ጠልፈው ለመጣል ማይጠቀሙበት ቀመር የለም።ሁሉንም ቀስ በቀስ ነው ማየት በአመታት። ይህ ከባድ ውሳኔ ነው አፋፍ ላይ ነን ያለነው አንዴ ካፈተለከ መመለሻ የለውም!!!! የግብርና ምርቶች
    ላይ ትኩረት ይደረግ ለአስመጪዎች የተሸጠላቸው ዶላር በትክክል እቃ ይዞ መመለሱ መረጋገጥ አለበት
    ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከውጭም ከውስጥም እየተሰራ
    መሆኑን ልብ ይባል!!ጉምሩኮች፣ኬላዎች፣ኮንትሮባንድ፣
    ሙስናው ትኩረት ይሻሉ።ከሌሎች ውድቀት መማር!!!!

  • @fassil47
    @fassil47 Місяць тому +3

    አብይ አህመድ የመከራ ዘመን

  • @fassil47
    @fassil47 Місяць тому +1

    በጦርነት እየወደመ ያለው ኢኮኖሚ

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Місяць тому +19

    ለሁሉም ነገር መፍትሔው ይሔንን ደደብ መንግስት ማስወገድ ብቻ ነው!! ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!!!!

    • @habbarked9366
      @habbarked9366 Місяць тому +4

      ጉዳዩ የኢኮኖሚ ጉዳይ እንጂ የቤሄረሰብ አጀንደ አይደለም።ዘረኝነትህን እዚያው መንደርህ ላይ ጨርሰው በኢትዮ ህዝብ ላይ ለመጫን እንዳታስበው ፣እንዳትሞክረውም የዚያኔ ከአሁኑ መንግስት በላይ ውርጅብኝ ካላሰብከው አቅጣጫ ይዘንብብሀል !!!

    • @kalkidanteshome-j8u
      @kalkidanteshome-j8u Місяць тому +3

      ቅዠታም😂😂😂 ፋኖ እንደ ዝንጀሮ ሰው የማይደርስበት ጫካ ተደብቆ የሚፎክር ፈሳም መሆኑን አታውቅም? 😂😂😂

    • @ahmedyasin9879
      @ahmedyasin9879 Місяць тому +1

      የወረድክ እራስህ ትወገዳታለህ አተ ደደም

    • @ahmedyasin9879
      @ahmedyasin9879 Місяць тому +1

      በጣም ንገረው እስኪ ለዝንጀሮወቹ ደውሎ ይንገራቼው ወይ መከራ ከጉሬ ተሁኖ ድል ለፋኖ ክክክክክክክ

    • @eliasbargicho1723
      @eliasbargicho1723 Місяць тому

      ከዚያ

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v Місяць тому +8

    የሀገሬ ልጆች እወዳችሁዋለሁ❤❤ እናንተስ?

  • @KemalOmer-t5v
    @KemalOmer-t5v Місяць тому +8

    በጎ በጎው ማሰብ ነው አንድ ሁነን ከመንግስታችን ጋር በመተባበር ኢኮኖሚያችንን ማሳደግ አለብን ፈጣሪም ይረዳናል የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያድጋል ድል ለኢትዮጵያ !!!!!!!!!

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s Місяць тому +1

    አብይ ቁማር ተጫወተበት አገሩን 😢 ወድቀናል

  • @agegnehumogninet603
    @agegnehumogninet603 Місяць тому

    ለትንታኔዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በርቱልን !!!!

  • @Ethio-Indian
    @Ethio-Indian Місяць тому +1

    ምንም መሸኮርመም አያስፈልግም ለኢትዮጵያን ይህ አዲስ ፖሊሲ የገሀነም ኖሮ ነው የሚያደርገው !

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ Місяць тому +14

    በአላህ ይሁንብኝ ዶላር ሲመጣ ይሄ ጣጣ እንደሚመጣ አውቄ ነበር ምክንያቱም IMF በጣምምም ከባድ ነው ልክ እንደ ኮንጎ እንዳያረጉን አላህ ይጠብቀን አብይ እንደሆነ ስልጣኑን ከሚለቅ ህዝብ ያልቃል እንጂ አያደርገውም አላህ ከእኛ ጋር ይሁን አሁን ነው መፍራት ከፋኖም ከሸኔም በላይ የሚያሳስብ ጣጣ መጣብን

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 Місяць тому

      ደግ የሆነ የአማራ ህዝብ የነዛ ሚስኪን ወሎዬ በወለጋ ኦርቶዶክስዊያን በየተገኙበት ሲገደሉ ሙሉቤተሰብ በአንድ ቀን አይደለምI IMF የፈረገ ይምጣ ህዝቡ መነሳት አለ ት

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom Місяць тому

      ​@@safiayesuf2538lemin yewashal ?

  • @mesfinyemer8249
    @mesfinyemer8249 Місяць тому +5

    How the country going fast toward bankruptcy because our leaders never want to listen own people suffering from economic hardship😢

  • @Amuke23
    @Amuke23 Місяць тому +2

    ሌሎች ተያያዥ ጣጣዎች አንዳሉ ሆነዉ አሁን ላይ በጥቁር ገበያዉና በባንክ መካከል ያለዉ ልዩነት አንተ ወይም የመንግስት አካላት አንዳሉት የ 3% ሳይሆን የ 14% ሆኖ አየጨመረም ነዉ::አሁን ላይ ከ 123 -125 ብር በንግድ ባንክ ሲመነዘር በጥቁር ደግሞ 143 ብር ገደማ ነዉ:: ከዚህ በቀላሉ መቶኛዉን ማስላት ይቻላል::

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Місяць тому +2

    ወዴት ወዴት

  • @babatakur2754
    @babatakur2754 Місяць тому +3

    መሪዎች እንደሆነ ህዝቡን ንቀው ረስተውታል ሌላ አለም ውስጥ ናቸው

  • @HabtamuRastaw
    @HabtamuRastaw Місяць тому +1

    ኢንቨስትመንት ሲዳከም ሰራአጥ ይበዛል በየወርደው የተሠሩ የዘይት ፋብሪካ የማሽነሪ መግዣ ከዶላር ጋር ተያይዞ ግንባታ ብቻ ሁኗል ዘይት ይደጎማል ስራ አጥ ተባብሷል ስራ ያጣ ወደትጥቅ ትግል ገብቷል ቅድሚያ ፋብሪካ ወይስ ኮሪደር ልማት

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 Місяць тому +2

    Everything involves due to the egnorance and hate of their own people

  • @LearnGeneralMedicine-np6cb
    @LearnGeneralMedicine-np6cb Місяць тому +1

    Hagerachinen allah selam yadrg
    Gizew lindegaefbwt yemigeba new ena demrugn 1000k asgebugn

  • @abebayeayele9820
    @abebayeayele9820 Місяць тому

    Macro n Micro ???

  • @ma9546
    @ma9546 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-AbduMD
    @user-AbduMD Місяць тому +1

    Sorry Ethiopia

  • @abdulkerimessa530
    @abdulkerimessa530 Місяць тому +2

    Gena gena gena hagretune agertune gude yadregutale

  • @MekiyaBule
    @MekiyaBule Місяць тому +2

    DR ABIY AHMED PLEASE STOP KILLING ETHIOPIAN. ✋️ MAKE PLEASE WITH 🙏 ALL ETHIOPIAN.

    • @fassil47
      @fassil47 Місяць тому

      አብይ እያለ ሰላም ትጠብቃለህ? ቂሎ

  • @mastewalize
    @mastewalize Місяць тому +3

    I M F ያመጣው አዲስ ለውጥ የለም።
    ኢትዮጵያ ውስጥ ዶላር በብላክ እንጂ በባንክ የሚመነዝር ስለጠፋ። የብላክን ማርኬት ገበያ ለመዝጋት የግዴታ ለውጡ አስፈለገ። ሌላ ምክንያት የለውም።

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 Місяць тому +1

      መስሎን ደስ ሎን ነበር አሁን ግን ይ ብላኩ በጣም ስለጨመረ ሰው ወደ ብላኩ ሊሄድ ተገድዋል ስለዚህ አድርገውት የነበረ ለውጥ የኛን ብር ገደለው ሀይባይ ከሌለው 100 ዳለር በቅርቡ 200 ይገባል

  • @NafesaMohammed-b6r
    @NafesaMohammed-b6r Місяць тому

    አሁን ምን ሊሻልነው

  • @TamruBochera
    @TamruBochera Місяць тому

    Live music yemtewedu teklakelun

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 Місяць тому

    ዑዑቴ😂😂

  • @user-AbduMD
    @user-AbduMD Місяць тому

    IMF 😢😢😢

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 Місяць тому +1

    እናንተ ከመተቸት መቼ ነዉ የሚትወጡት

    • @babatakur2754
      @babatakur2754 Місяць тому

      ተጠቃሚ ስለሆንክ ጩኸለት

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw Місяць тому

      ትችት ሳይሆን ጥቆማ ነው፤ እንዳንተ አይነት በእውር ድንብር የሚሄዱ አስተያየት ለመስማት ዝግጁ ያልሆኑ መሪዎች ናቸው ገደል እየከተቱን ያሉት።

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት Місяць тому +1

    አህዮ አንተ ብሎ አገር ቀያሪ???