ውዳጅህ ነኝ ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wedadjh Negn Bila) New Full Length Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 180

  • @MulunehTsegaye-i9r
    @MulunehTsegaye-i9r 14 днів тому

    እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ሰጭ ድራማ ነዉ ተባረኩ

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa 2 місяці тому +5

    የማትጠገቡ ❤❤❤❤ ኑርልን። ስራችሁን ይባርክ።

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 місяці тому +2

    በጣም ወሳኝ ነገር ላይ የሰራችሁት❤❤ ያይሽ እትዬ አልማዝ እንደ እናንተ አይነት ሰው ጠፍቶ የስንት ሰው ቤት ፈርሷል።ገንዘብ እሚጠላ የለም ግን የእሱቤ በዛ በልጆች እሚነግድ የለም። ባጠቃላይ ከሚገርም የትወና ብቃት ጋር ብዙዎችን የሚያስተምርና ከስተታቸዉ የሚመልስ ትምህርት ነዉ።በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 2 місяці тому +16

    ኸረ፤አበጄሽ፤የወለዴችበን፤ተከታታዩን፤እየጠበቅንነው፡፤በተረፈ፤ሰላማቹህይብዛልኝ፡ምንም፥ስሩያምቅባቹሀል❤❤❤❤

    • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
      @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 2 місяці тому +1

      ሀሙስ ሀሙስ ነዉ ሚለቁት ተዋናይ ቲቪ❤ በሳምንት 2 ቢያረጉት እሱን ጥሩ ነበር

    • @user-hana365
      @user-hana365 2 місяці тому +1

      እረ ምን ከንቱ ናቹህ እንዴዉ የዉኑት የወለደች መሰላቹህ 😅

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 місяці тому

      😂እና ትክክለኛኮ እርጉዝ ነበረች​@@user-hana365

    • @RMetica
      @RMetica 2 місяці тому

      ​@user-hanaእንዴ ታዲያስ እረ በህግ አምላክ እኔ እኮ ምጥ የያዛት ለታ አልቅሻለሁ 😢😢365

  • @lamrot-l3n
    @lamrot-l3n 2 місяці тому +8

    ያዛሬው ይለያል አስተማሪ ነው በርቱ🎉🎉🎉

  • @tesfateka1623
    @tesfateka1623 Місяць тому +1

    እትዬ አልማዝ ደስ ይላል
    አቦ ብዙ ሁኑልን።

  • @chombiagolla4317
    @chombiagolla4317 12 днів тому

    Subalawe basake basake aderagage❤

  • @YamtabkagheAytaghem
    @YamtabkagheAytaghem 2 дні тому

    እሱቤግን ከሌለ አይደምቅም ስወዳቺሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 2 місяці тому +5

    ትልቅ አሰተማሪ ሰራ በርቱ ለዚህ ነው የምንከታተላቸው

  • @tigernemr782
    @tigernemr782 2 місяці тому +7

    ውበት ብቻ እናተጋ ያለው ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @WrwGsss
    @WrwGsss 25 днів тому +1

    አረ ስማቸው ቦርጭህ ❤❤❤❤

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 2 місяці тому +1

    በሕግ አምላክ! ውበት አክስቴን ልጅ ትመስለኛለች🤗
    * እንዲህ ያለ ገፀ ባሕሪ አትስጧት።
    ለመተወን ያላት ስብዕና ሲፈታተናት ስትፈራ፣ ስታመነታ፣ ድራማና ዕውነታው ሲያሸብራት ይታያል ግን ጎበዝ ናት⭐ እንደምንም ተጠንቅቃ ተወጣችው።🏆 👏
    💚
    💛

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 2 місяці тому +4

    እንዳዉ አሁን ከነዚህ የቱ ይመረጣል ሁሎችም ቆንጆ❤❤❤❤ ናቸዉ እሱቤ አቤት ጥር ሱ🎉🎉🎉🎉

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g Місяць тому +2

    አይ ያየሺ የኔ ውድ እህት

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 2 місяці тому +4

    ኧረ ያየሽ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 місяці тому +3

    እትዬ አልማዝ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️🇪🇷

  • @እንዲህምአለ21
    @እንዲህምአለ21 Місяць тому +1

    ay wubet tewena gn 1gh ❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete Місяць тому +1

    አበጀሽ.እሳሲያምርባቹ❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 місяці тому +3

    ወይ ያየሽ ጉደኛ ናትኝ እኮ😍😀😀😀😀እታጓች አይዞሽ ❤❤❤❤ውበት ውሸታም

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 місяці тому +2

    ያየሽ ጎበዝ ነሽ ትምህርት መጀመርያ
    ሱባለውን አባሪሪው

  • @sabamengstu4602
    @sabamengstu4602 2 місяці тому +5

    እውነት ተኛ እናት እድሜ ይስጦት እትዬ አልማዝ እውነትም አልማዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 100%

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g Місяць тому +2

    እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ አንተ ባትኖር ቀኑም አይመሺም ነበር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 2 місяці тому +4

    በጣም እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HgarasyuemSyuem
    @HgarasyuemSyuem 2 місяці тому +1

    ያየሽ እሱቤ ምርጥ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤የኔ ጎጃሜዎች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Amina-e9s
    @Amina-e9s 2 місяці тому +1

    ምርጥ አስተማሪ ነዉ የምር🎉🎉🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому +3

    የማይጠገብ ድራማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 місяці тому +3

    እግዚኦ 😢እረ ስንትሴቶችአሉ የሰውንህይወት ማበላሸትየሚፈልጉ እያደረጉትም ያሉ እግዚአብሔር ይይላችሁ የኔምህይወትእደዚህብላነው ከምሀላችንገብታ አለያየችን ህመምነው ብቻ እህህህይይ 😢😢

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 2 місяці тому +1

    መጨርሻው ስላማር ድስ ብሉኛል ውዱችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሴሳይና የታጓድ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 2 місяці тому +3

    ዉ ዉ ዉ ሱባለዉ እረ ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShadyaHada
    @ShadyaHada Місяць тому +1

    ውይ እሡቤ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 Місяць тому +1

    Oh my god yeah Yash you’re so funny. I love you so much. ❤️💕❤️🥰🥰👍👍💐👎🏿💐💐

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset Місяць тому +1

    ኑሩልን ውዶቸ🎉🎉🎉

  • @shewa_entertainment.
    @shewa_entertainment. 2 місяці тому +14

    ❤❤❤❤❤❤በርቱ የመጀመሪያው ኮሜንተር❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማዞን
    @አማዞን 2 місяці тому +4

    ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ👍

  • @altayaworkwoldetsadik2145
    @altayaworkwoldetsadik2145 2 місяці тому +5

    ያየሽዬ የኔ ውድ ጎበዝ

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 2 місяці тому +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @BereketAsmamachew
    @BereketAsmamachew 2 місяці тому +4

    አራ እታለም ያየሽ ደና አደራችሁ እናንተ ❤

    • @askar149
      @askar149 2 місяці тому +1

      እንዴት አደርሽ /ርክ ተመልካች ነኝ

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቸ ❤❤አይ ገረመዉ በስማቸው ልክ ነውዴ የተሠራ አላለም 😂😂😂እረ ወየዉ

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 2 місяці тому +2

    እትየ አልማዝ እምትመቸው የኔ እናት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 місяці тому +1

    አስተማሪ ነው ስራቹህ 🎉🎉🎉

  • @YeshiKassa-e2y
    @YeshiKassa-e2y 2 місяці тому +3

    እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 2 місяці тому +4

    አትለም አልማዝ ❤❤❤❤

    • @RMetica
      @RMetica 2 місяці тому

      እታለም 😢❤

  • @Iacen
    @Iacen 2 місяці тому +9

    አረእሱቤ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @JsBsj-r3p
    @JsBsj-r3p 2 місяці тому +8

    አይ እትየ አልማዝ ትልቅ ስው የሁሉ ሰው ገመና ከታች ሁሉን መካሪ ሁሉን አስተማሪ የእኔ እናት

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 2 місяці тому +5

    እሱቤ አንደኛ ነው እኮ። ግን ሁላችሁም ሻሽ ለምዳችሁ ግንባራችሁ ፈጠጠ። ከዛ በተረፈ እወዳችኋለሁ።❤❤❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 місяці тому +22

    ተመልካቾች ይህንን የመሰለ ድራማ ስንት ወጥተው ወርደው ደክመው እያቀረቡልን ምን አለበት ላይክና ሼር ስብስክራይብ በማድረግ እንተባበራቸው እባካችሁን ።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 місяці тому +1

      ለኛብለዉ ነዉዴ ሚሠሩት ሆሆ እያቀረቡልን አላልሽም......ባይሆን ብሀልን ተከትለዉ ሥለሚሠሩ ደሥይላልጅ

    • @RMetica
      @RMetica 2 місяці тому

      ሳህ❤❤❤😅😅😅​@@merong-g6w

  • @MuluBasie
    @MuluBasie 2 місяці тому +6

    እትየ አልማዝ እውነተኛ እናት

  • @የወሎዋቆጆ-19
    @የወሎዋቆጆ-19 2 місяці тому +4

    እሡቤኮ ዲምቀታችቹነዉ እሡከለለ አያምርም ሁሌናልን😊😊ወላ ሲያሥቀኝኝኝኝኝ😅

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 місяці тому +1

    አይኔየን ሥወዳት ለምን ቁርጥ አክሥቴን ነዉ የምትመሥለኝ ❤

  • @Helimadagna
    @Helimadagna 2 місяці тому +4

    እታለም የናትነት.ጥግ

  • @BirhanMulualem
    @BirhanMulualem 2 місяці тому +1

    ታዴ ዛሬ ወንድ ወጦታል ድራማዉ ግን መጨረሻዉ ጥሩ ነዉ

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 2 місяці тому

    በርቱልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯

  • @AlemuMulate
    @AlemuMulate 2 місяці тому +8

    መጡ መጡ

  • @mastewalmintesinot
    @mastewalmintesinot 2 місяці тому +1

    በርቱ ❤❤

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 2 місяці тому +1

    አንዳንድ እህቶቻችን ይህን ይመሰለ ውበት ይዛችሁ እባካችሁ እንዳትወፍሩ።እራሳችሁን ጠብቁ። ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።

  • @ZuzuZuzu-z4d
    @ZuzuZuzu-z4d 2 місяці тому +1

    እሱቤ😢የኔፍቅር❤❤❤❤😘😘

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 2 місяці тому +2

    የሚገርመኝ ላይክ የምናደርገው ትንሽ ሰዎች ነን የምናየው እጅግ ብዙ ምናለ ሁላችሁም ላይክ ብታደርጉ አይከፈልበት

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 місяці тому +1

    እሱቤ የኔ የንቆቆው ቂጣ😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TesfayeTessega
    @TesfayeTessega 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ betam new yemwodachihu

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 2 місяці тому +1

    😂😅😊😢 የውበት ውርደት

  • @haymigirma
    @haymigirma 2 місяці тому +2

    Esube my love❤

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 2 місяці тому +2

    These rural families are smarter than the ignorant Wayne. ( Wrobla, Yarongitoch Network)

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 місяці тому +1

    ከባድነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 😢

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 2 місяці тому +1

    አይ እሱቤ🎉❤

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 2 місяці тому +1

    I love you all ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 2 місяці тому +1

    እሱቤ፤የቅቤቅል፥መስሏል፥ሰሞኑንበጣምአምሮበታል

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 2 місяці тому +2

    ውበት በጣም ክፉ ሴት ነሽ ምስኪን እታጉ ስታሳዝን

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 місяці тому +2

    ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ እንቁዎቼ❤❤❤❤

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 2 місяці тому +1

    አንደኛ ደረጃ ታደሰና ያየሽ 3ኛ ደረጃ ውበት ሌሎቹ 2ኛ ደረጃ መድቤያለሁ!!

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 2 місяці тому +2

    የሳቄ ምንጮች እንዴት እንደምወዳችሁ ❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 2 місяці тому +40

    እሱቤ❤❤ 😂😂 የምትወዱት እስኪ😂😂😂😂

    • @grbu1121
      @grbu1121 2 місяці тому +2

      እሱቤ የኔ ብቻነው ዋ ክክክክ

    • @MekiyaEndris-w5g
      @MekiyaEndris-w5g 2 місяці тому +4

      @grbu1121 ክክክ ማነው የብቻሽ ያረገው የኔ የሚባል ነገር የለም አብረን ነው የምንበላው ??

    • @grbu1121
      @grbu1121 2 місяці тому +1

      @@MekiyaEndris-w5g ይሻላል ክክክ

    • @MekiyaEndris-w5g
      @MekiyaEndris-w5g 2 місяці тому

      @@grbu1121 አወን

    • @allahwokil5777
      @allahwokil5777 2 місяці тому +1

      ስራውሁሉ ያስቃል

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 2 місяці тому +2

    አቤት😅😅😂😂❤❤🎉🎉😂❤🎉😂

  • @هلا-ن4غ
    @هلا-ن4غ 2 місяці тому +1

    ደስሲሉ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 місяці тому +1

    እሱቤ በሳቅ😅😅የሲሣይ ልጂ 👊

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 2 місяці тому +1

    ኡባት ደ ገነት ንው የ ምያምባት

  • @kweterebrahim6346
    @kweterebrahim6346 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @አሐ
    @አሐ 2 місяці тому +3

    ውበት እኔ መዋሸት ማሳበቅ አያምርብሽም😮እንዴት ነው የምታወሪው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንደምንም ብለሽ አበሳጨሽው ሰውዬውን😮ይህቺ ፍንዳታ ልጁም ቅጡ ጠፍቷታል ውበት ግን😮

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 2 місяці тому +1

    አይእሡቤ ፈታነው የሚያረገኝ😂😂😂😂😂😂

  • @MartaAyalew-bm5wi
    @MartaAyalew-bm5wi 2 місяці тому +1

    አይ ውበት😂😂😂😂

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 місяці тому +1

    አይይይ እጀራ እናት መሆን ከባድነው አላህየ እኔ እጀራ እናት መባል አልፈልግም ባሌ አድልጂ አለው ግን ኢሻአላህ ወደፊት አቦረን መሆናችን አይቀርም ጡሩልጂ አድረግልኝ

  • @tesfateka1623
    @tesfateka1623 Місяць тому +1

    ደበሎ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 місяці тому

    አይ እሱ ባለው ለልጆችህ እንኳን አትሆንም ጭራሽ ልጆችህን ታስተምራለህ❤❤❤❤

  • @wetryr
    @wetryr 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤😊

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 2 місяці тому +1

    ገረመው😂😂😂😂

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 місяці тому +3

    በትክክል የኔ እናቴ 🥰🥰🥰

  • @AELEMwORKHEBTAMU
    @AELEMwORKHEBTAMU 16 днів тому

    እደዉበት ነገረኛለ ባልና ሚስትቶች ምስቅልቅልቅ አወጣታቸዉ

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 2 місяці тому +1

    እሱባለው❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @VfxgxgDyfyxggx
    @VfxgxgDyfyxggx 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому

    የዛሬው ይለያል ዋውውውውውውውውውውውውውው

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 місяці тому +3

    አይ ስማቸው ሆድህ ላይ የምትጎዘግዘው ጨርቅ አያምርብህም

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 місяці тому +5

    I'm really impressed by Sisa's acting❤እሱቤ ድምቀት እኮ ነህ😂እንኳን መጣህ ባለፈው ሳምንት እኮ ጠፍተህ እውነት ቅር ብሎን ነበር። ደግሞ በጣም አምሮበት ነው የመጣው ወልዳ እንደተነሳች ሴት😂

    • @grbu1121
      @grbu1121 2 місяці тому

      እኮ ፀጉሩን ጥሎት ነው መሰል

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 2 місяці тому

    አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ ያይኔ አቨቫ። አባትሽ እብድ ሆኗል።

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 2 місяці тому +1

    ሐሐሐጀ❤❤❤❤😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому +1

    አያ እሱቤ😂😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому

    አያ እሱቤ እመቤትና አይናበባን ጨረሳቸው😂😂😂😂😂

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 2 місяці тому

    ሙሉ አስጠላሽኝ

  • @tube6497
    @tube6497 2 місяці тому +1

    እሱቤም እደታደ ሆነ ሴት ማደን😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому +1

    ችሎታቸውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @YeAy-jf1ws
    @YeAy-jf1ws 2 місяці тому +1

    Swedahchu