Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ephreme yemane አስገራሚ እይታ ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ያኔ የቴንሀግን ዩናይትድ ስትተች ተናድጄብህ ነበር ለካስ አንተ ልክ ነበርክ ኤፋ ትችላለህ ❤❤❤❤❤ #GGMU
ኤፍሬም ልክ ነህ✅✅✅ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ 👍🏾👍🏾
ኤፎ ኮመንቴን እንዳየሀው ባቅ ደስ ይለኛል ካየሀው Hint ስጠኝ ኤፎ ❤❤❤
ኤፊ ሃሳብህ ልክ ነው
ኤፊ ልክ ነው ማንችስተር ሲቲ የፈለገ አቋሙ ቢወርድ ከ ዩናይትድ የባሰ አይደለም ስለዚ ማንቼ አቋሙ ይውረድ ቡድን አሸነፈ አይባልም
ዩናይትድ አሽንፎ የናንተንትንታኔ ተመቻችቶ ማድመጥ እንዴት እንደሚጥም🥰🥰🥰
Fiker and Efrem, 🙏 I very much thank you both, especially beyond derbis 🙏 GGMU forever ❤️
Guys you did best analysis, l love you both, but Fikir was much better in his reasoning today🎉🎉❤ Ephi was also so good!🎉
ለካ ኤፍሬም የማንቸስተሪ ደጋፊ ነዉ wow
ኤፍሬም በጣም ታሳስዝናለህ ስራ እና ድገፋ የተምታታብህ ግለሰብ ፍቅር ደግሞ ትችላለህ ምናልባት ፍቅር ለኔ ሚዛናዊ ነው ኤፍሬም ወሬክ ሚዛን አያነሳም ቅር ካለ ይቅርታ የሲቲ ስኬት ድል አያስደስትም ለምንድነው ግን ...........?
አቦ ግን ኤፊ ደስ ስትል ለዩናይትድ ያለክ ቦታ ደስ ሲል
ፍቅር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በተለይ የስፓርት ተረክን አንተ ተርካት
❤❤❤tx's so much
ኤፍሬም የማነህ ፅንፈኝነትህን እያሳየህ ነውማንቼን በደንብ ታይዋለህ ጠብቅ
ፍቅር ዬናይትድ እኮ የሚመዘነው እራሱ ዩናይትድ ጋር ነው ወደቀ በተባለው አመታት እኮ አርሰናል በታሪኩ አሳክቶት የማያቀውን ዩሮፓሊግ አሳክቶል
Fikr yebeselk gazetengna nek, efream ebakk kesmiet wetek Awra ( beka stashenfum stshenefum ) chuhet bcha.
Efrem Yemane, I don't doubt your knowledge about sport, but I highly regret your level of journalism.
እውነት ለመናገር ማንጅስተር ዩናይተድ ፐርጉሰን በነበሩበት ጊዜ በጣም አደገኛ ቡድን ነበር አንድ ደቂቃ ቀርቶ ጎል ያገባል ተብሎ የሚጠበቅ ቡድን ነው በጣም አደገኛ ቡድን ነበር አይዋሽም ።
ፍቅር ይልቃል አላዛር አስግዶም ማንቼ ለይ ትቋጥራላቹ ኤፊ ግን ይመችክ
Manchester red
Efi is yanited 💪
❤👏👏👏👏👏👏
Ephrem tew inj.... Violents እና Violets ለይ እንጂ 🤭🤭🤭 አልተገናኝቶም
Ephrem Yemanen Ten Hag betam godtotal Fikir teredaw leza new hasabkn sacheris bemehal yemiyakuartik
Best media i like it. I follow this media for long time
ፍቅር ምነው ስለ ማንቼ ውድቀት ተመኘ
እኔ እየገረመኝ ነው ፍቅር ምን ሆነህ ነው? ማንቸስተር ዩናይትድ ለ12 አመታት ጥሩ አልነበረም እኮ ሲቲ እኮ ለ8 ጨዋታ ብቻ ነው ጥሩ ያልሆነው.. በዚህ ልክ እንኳን ሌላ ነገር አታስመስለው..
Chelsea budin sihon birgad nw yalw
እስካሁን ባለው የአሞሪም ጨዋታዎች ሁለተኛ ዕድል ያልተሰጣቸው 2 ተጫዋቾች ኤሪክሰን እና ኢቫንስ ናቸው ።
Manchurian Derby
ምርጥ ጋዜጠኛዎች ናቹ 👍👍👍
ምርጦቼ
ኤፍ የዩናይትድ ደም
Ten Hag temelsew aseltagn meketer alebachew endegena lemabarer😂😂😂Amad Diallo lay beseraw gif
በትክክል ቸልሲ አደጋ ቡድን ነው እኔ የአርስናል ገዳፊ ነኝ ግን ቸልሲ በጣም ምርጥ ቡድን ነው ድል ለአርስናል።
ሰላም እንዴት ናቺሁ እኔ በ ፍቅር ሃሳብ አልስማማም ምክንያቱም በጋርድዎላ ዘመን ዩናይትድን ሲያሸንፉ ከነበረው ስኩዋድ ከሲቲ የሌለው ተጨዋጭ ሮዲሪ ብቻ ነው ሲቲ ሌ ሁለት ሶስት ዋንጫ የሚጠበቅ ዩናይትድ ለቶፕ 4 የማይጠበቅ ቡድን ነው
Eprm is not good interpreter
ፍቅር ለዩናይትድ ያለህ ጥላቻ ይገርማል አርሰናል ደጋፊብትሆንም ዩናይትድን አትጥላ ምክንያቱም ጋዜጠኛነህ
አረ ኤፍ አረጋጋው እንደ አንድ ደጋፊ ነበር የዛሬው እሳቤህ ቢያንስ አንድ ሁለት ጨዋታ እንኳን እየው እንጂ
ማን ዪና
ፍቅር አንተን የማይመጥን ትንታኔ እየሰጠህ ነው አመን ዩናይትድ ለ12 ዓመት ሙሉ የተንገላወደዉን በ11 ጨዋታ ብቻ ከተፈተነው ሲቲ ጋር ማነፃፃርህ ያንተ ሚዛን ለሲቲ ብቻ የሚሠራ መሆኑን ያሳያል::
ሥለዚህ አሰልጣኝ በዚህ ልክ ለማውራት ትንሽ የፈጠናቹ አይመስላቹም ??
@@SuedAhmed-d8c mekagna
@@SuedAhmed-d8c ማን ነህ ኣንተ
ማንችስተር ዩናይትድ ብርቱ ሆኖ ደካማዉን ሲቲን አገኘ በቃ። ማንችስተር ብርቱ ሆኖ ነው አለቀ!!!
ፍቅር ምን ማለት ፈልገህ እንደሆነ አልገባንም
አልቸኮላቹም ግን ገና በአንድ ጨዋታ
ኤፍሬም መንደርተኛ ጋዜጠኛ ነህ 😂
እረ ፍቅር ያንተን ብቻ የምሰማበትን ነገር አመቻች እኔ የማንቸነኝ ያን ጓደኛህን ግን መስማት አልፈልግም እባክህ አመቻችልን
እረ ፍቅር ከወረደ ሰዉ ጋር ለምን ትሰራለህ ይሄ እኮ ወላዋይ ሰብስክራይብ ፈላጊ የወደቀ ጋዜጠኛ እኮ ነዉ ጋርዲዮላ የፈርጌን ዩናይትድን አልገጠመም ይላል እንዴ ፈርጌ ሁለቴ ቻምፒየንስ ሊግ የነጠቀዉ ማነዉ እንዴ ምን አይነት Short memory ያለዉ ሰዉ ነዉ ፍቅር ያንተን ትዕግስት ግን ሳላደንቅ አላልፍም ከዚህ ጋር መስራትህ Big respect bro
For God sake , can you train yourself to be polite and give your comment nice way.
@victorious.5394 it's not your business
Stupid@@kaleabgebrehawareyat9421
Barcan yezo eko nw Gardiola messi yezo xavi insita yalubat manm mashenfaw buden nbr becha respect adrgk awra
ጅል+ጅል=kaleb
ephreme yemane አስገራሚ እይታ ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ያኔ የቴንሀግን ዩናይትድ ስትተች ተናድጄብህ ነበር ለካስ አንተ ልክ ነበርክ ኤፋ ትችላለህ ❤❤❤❤❤ #GGMU
ኤፍሬም ልክ ነህ✅✅✅ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ 👍🏾👍🏾
ኤፎ ኮመንቴን እንዳየሀው ባቅ ደስ ይለኛል ካየሀው Hint ስጠኝ ኤፎ ❤❤❤
ኤፊ ሃሳብህ ልክ ነው
ኤፊ ልክ ነው ማንችስተር ሲቲ የፈለገ አቋሙ ቢወርድ ከ ዩናይትድ የባሰ አይደለም ስለዚ ማንቼ አቋሙ ይውረድ ቡድን አሸነፈ አይባልም
ዩናይትድ አሽንፎ የናንተንትንታኔ ተመቻችቶ ማድመጥ እንዴት እንደሚጥም🥰🥰🥰
Fiker and Efrem, 🙏 I very much thank you both, especially beyond derbis 🙏 GGMU forever ❤️
Guys you did best analysis, l love you both, but Fikir was much better in his reasoning today🎉🎉❤ Ephi was also so good!🎉
ለካ ኤፍሬም የማንቸስተሪ ደጋፊ ነዉ wow
ኤፍሬም በጣም ታሳስዝናለህ ስራ እና ድገፋ የተምታታብህ ግለሰብ ፍቅር ደግሞ ትችላለህ ምናልባት ፍቅር ለኔ ሚዛናዊ ነው ኤፍሬም ወሬክ ሚዛን አያነሳም ቅር ካለ ይቅርታ የሲቲ ስኬት ድል አያስደስትም ለምንድነው ግን ...........?
አቦ ግን ኤፊ ደስ ስትል ለዩናይትድ ያለክ ቦታ ደስ ሲል
ፍቅር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በተለይ የስፓርት ተረክን አንተ ተርካት
❤❤❤tx's so much
ኤፍሬም የማነህ ፅንፈኝነትህን እያሳየህ ነው
ማንቼን በደንብ ታይዋለህ ጠብቅ
ፍቅር ዬናይትድ እኮ የሚመዘነው እራሱ ዩናይትድ ጋር ነው ወደቀ በተባለው አመታት እኮ አርሰናል በታሪኩ አሳክቶት የማያቀውን ዩሮፓሊግ አሳክቶል
Fikr yebeselk gazetengna nek, efream ebakk kesmiet wetek Awra
( beka stashenfum stshenefum ) chuhet bcha.