“አመለጥኩት" ዘማሪ በእምነት ሙላቱ | Singer Bemenet Mulatu | True Light Tv | Oct 05, 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @birukgirmastudio
    @birukgirmastudio 2 роки тому +2

    Amen wetmed tesebere ignam ameletin

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 2 роки тому +2

    አሜን

  • @מסגנאוובלאיה
    @מסגנאוובלאיה 2 роки тому +2

    አሜንን አሜን አሜን

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 2 роки тому +1

    Geta eyesus yibarkih ❤ ♥ 😍

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik4213 2 роки тому +1

    Woww yemibarik amilko beritu tebareku kefi belukign

  • @tinsubeke1387
    @tinsubeke1387 2 роки тому +1

    አሜን ጌታ

  • @tenayegebrewold3181
    @tenayegebrewold3181 Рік тому

    Endete enmodehe tebareke!!!!🙏🙏🙏

  • @tenayegebrewold3181
    @tenayegebrewold3181 2 роки тому

    Getaabezeto yebarjeheea!!!!!!😍😍😍😍😍😍!!❤

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 🙌 ❤ 👏

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 2 роки тому +1

    Ameeeeeeen

  • @sebsebiehaile1790
    @sebsebiehaile1790 2 роки тому +1

    እኛ ኢትዮጵያውያን!! የኢትዮጵያ ልጆች!!!
    እጅግ ተጋለጥን ህብረት አልባ ሆነን፣ አልቻልንም ለማበር የጋራ ራዕይ ይዘን፣
    ድሉ የእኛ እንዳይሆን አንድነት ራቀን።
    የእኛን ድክመት አይተው፦
    ተንኮል ሸረቡብን፣ ደባ ፈፀሙብን፣
    ሴራ ተከሉብን፣ ፣የጎጥ ቤት ሰሩብን፣
    ነጠቁን ዘረፉን አስራቡን ደኸየን፣
    ደማችንን መጠው ተዘባበቱብን፣
    የዘረኞች ወጥመድ ከፋፍሎ ሲገድለን፣
    ሜዳ እያሳዩ ወደ ገደል መሩን።
    መታገል አቅቶን መሞገት ተስኖን፣
    አንድነት እርቆን መከፋፈል መርጠን፣
    ወደ ላይ አንጋጠን ጌታ አምላካችንን ማማረር መረጥን።
    ጨርሶ አልገባንም፦
    ጌታኮ አባት ነው ምንም ሳያጓድል አሟልቶ የሰጠን፣
    እኛ ጥረን ታግለን ኑሮ እንድናሸንፍ፦ጉልበት ዕውቀት ጥበብ ሳይሰስት ያደለን።
    በራሳችን ድክመት በፈጠርነው ጣጣ፣
    ቋሚ ስራ አረግነው ፈጣሪን ማማር መና እንዲያመጣ፣
    ጌታስ መች ይሰማል በተሰጠን ፀጋ የበኩላችንን ደርሻ ሳንወጣ።
    አምላክ አዋቂ ነው !
    ከእሱ በተሰጡን "አምስት ህዋሳቶች" መች ተጠቀምንና፣
    የተሰጠን ፀጋ ሚስጢራዊ ትርጉም መች ተረዳንና፣
    ባዶ ጩኸት ብንጮህ ማን ይሰማንና።
    ____
    የአገሬ ልጆች ወገኖች ሆይ!
    የስንፍና ምንጩ እኛው ሆነን፣ ከአምላክ የተሰጠንን መልካም ፀጋ ወደ ጠቃሚ እሴት ለመለወጥ ተስኖን ወደ ሰማይ አንጋጠን ወይም ወደ ምድር አጎንብሰን የስንፍና ዲስኩር ብናበዛ ውጤቱ ራስን ማሞኘት ነው።
    የማሰብ፣ የመመርመር፣ ደግና ክፉ የመለየት፣ ጎጂና ጠቃሚውን የማበጠር ብሎም ጥቅም ላይ የማዋል፣ ከሌሎች እንስሳት በተለየና በላቀ ሁኔታ ኃይልና ስልጣን አሟልቶ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን !!
    ሰብስቤ ኃይሌ ወልዴ

  • @Addis630
    @Addis630 2 роки тому +1

    Bemniyeeee❤❤

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው