Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይ ኤርሚ ተሰልማላቹ አለ😅😅😅 ኤርሚሻ አስተማራቸው ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤🎉
የሰንበት ተማሪ እንኳን ኣይደለም ኤርሚ የቲከቶክ ገይመር የነበረ ነው ሆኖም ግን የኦርቶዶክስ ሁሉም የተማሩት በሃይማኖታቸው የሚኮሩትመሆናቸው ለነዚህ ፓስተር ባዮች ቁጭ ኣርጎ ኣስተማራቸው እንደት እንደ ኮራሁበት ኤርሚየ ዕድመና ጤና ኣብዝቶ ይስጥከ።❤❤❤❤
ኤርሚየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእውነት
ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ
የዛሬ ይለያል ደሞኮ ቁጣው 🤣🤣🤣🤣ኤርሚ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞💞💞
😂😂😂😂😂
እስከመቼ ነው የምትዋሹት እውነት እግዚአብሔርን ነው የምታመልኩት እግዚአብሔር ይማራችሁ ዘንድሮ መቼም ያላየነው ጉድ የለም
Erimye marta ❤❤❤ ye ጴንጤ Erasi metate honale 💪💪💪
ኤርሚ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰❤❤
አንቺንም እህቴ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@@Ha17326 አሜን ወንድሜ 🥰🥰
በ 13 እሩፋኤል ነው
... አንችም በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል ተብላለች። መውጣት መውረድዋ በግብፅ በረሃ ስለ መድሃኒ ዓለም ብላ መንከራተትዋስ በጲላጦስ አደባባይ ሲገረፉ ማየት እስከ ቀራንዮ መከተልዋና በእናትነትዋ የተሰቃየችውስ ይሄስ ቤዛዊት አያስብላትም። መድሃኒ ዓለምን እኛን ሊያድን እስዋ ደግሞ በእናትነትዋ የደረሰባትን አለ ማመን እናም ቅድስት ድንግልን አለማክበር ፀረ ማርይም መሆንን ይጠይቃል።
አረ 23 ነው ጊዮርጊስ ወድሜ
ፕሮቴስታንት ውሸት ነው
የመንደር ፀብ አደባባይ ሲወጣ እንዲህ ነው ይሄ ደግሞ ከየት የመጣ መሀይም ነው በፈጣሪ
ትክክል