“ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ በመገኘቴ አፍራለሁ”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 15 днів тому +2

    ቲጅየ የኔ እናት ሞቸ ነው የምወድሽ ማርያምን ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያንችን ዝቅ ብሎ ሰው ማክበር እረ ስንቱ ቲጅየ የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና እስከምላ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ባላችሁበት ካፍሽ የማትጠፈው እናቴ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ ቲጅየ እወድሻለው❤❤❤

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 15 днів тому +13

    ቲጂዬ የኔደርባባ ስወድሸ ግንየዛሬ አለባበስሸ ከበደኝሳይሸ😥 አችበጣም የሚያምርብሸ ብትንባልብስ ስቀርቢነው የኔደርባባ🥰

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 15 днів тому +2

      ምን አገባሽ እንደፈለገች ትልበስ ለምንድነው ሰውን ለማሸማቀቅ የምትሮጪው ።

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 15 днів тому +4

      @zobleselam5695 አችለምንያልበላሸን ታኪያለሸ !🤔 አስተያየትመስጠት መብቴመሰለኝ

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 15 днів тому

      @@zobleselam5695 እውነቷን ነው እኔም አለባበሷ አላማረኝም ሞሞ ስለምትወዳት ነው አስተያዬት የሠጠቻት ባትወዳት ምን አገባኝ ትል ነበር¡¡¡

    • @yordanosbeyene2181
      @yordanosbeyene2181 15 днів тому +3

      በትክክል የዛሬ አለባበስዋ እንኳን ከትግስት ከማንም ኢትዮጵያዊ ሴት አይጠበቅም። እንዴት ነው ነገሩ? ኦርቶዶክስ ተዋህዶኮ ምንታዌነትን አትቀበልም። እዚህጋ ስሆን እንደዚህ እዛጋ ስሆን እንደዛ አይባልም። ለክርስትያን እኮ ሁሉም ቦታ ሁሉም ጊዜ በክርስቶስ ደም የተገዛ ነው።

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 14 днів тому

      እኛ ማየት የምንፈልገው ዝግጅቷን እንጂ ምን ለብሰች ምን በላች ለማለት አይደለም እንደፈለገች መሆን ደግሞ መብቷ ነው አይመለከትሽም ።አትዘባርቂ

  • @melakuabiger1052
    @melakuabiger1052 15 днів тому +5

    ,ቲጂዬ አሪፍና አስተማሪ ኘሮግራም ነው!!!ነፍሴ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹እግዛብሔር ይመሥገን የአባቷ ልጅ ፍልቅልቅዋ እመብረሐን ትጠብቅሽ ምኞቴ ፀሎቴነው❤

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 15 днів тому

    አባት የሌለው ልጅ አይበላም ጠንቅሽ!! ከብት ካልገባበት ካልሆነ ርካሽ፡፡

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 15 днів тому +2

    ቲጂ እዮብ መስፍንን እና እረድኤት ተስፋየን(እዮባን እና ረድን ) አቅርቢልን እባክሽ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው እንጠብቅሻለን

  • @HelinaKifle
    @HelinaKifle 13 днів тому

    Ayzoshe embeta alchi

  • @gideytesfom3335
    @gideytesfom3335 15 днів тому

    Tegiy ebekesh Aberhamen Ruta Adegaley nechew agegnachew enedeyeleyeyu ebakesh

  • @hudaAdonai
    @hudaAdonai 15 днів тому

    Ayizosh Egziabher ala