እጅግ ድንቅ አምልኮ//ከመልካምነት//Ezra Nigussie Kemelekamenet protestant mezemur 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 268

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official  6 місяців тому +5

    አገልግሎቴን በመደገፍ አብራችሁኝ እንድትሆኑ የተሰጠኝን አብዘዝቼ እንድሰጥ እንድታግዙኝ በጌታፍቅር እጠይቃችኋለው 251911877278 በዚ ይደውሉልኝ ተባረኩ።

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Рік тому +38

    ሰው እንዴት ያለማቋረጥ ሦስት ወር አንድ መዝሙር ይሰማል ? ቀድሞ እንዲህ አይነት ልምምድ አልነበረኝም ። እዚህ መዝሙር ላይ ቅልጥ እያልሁ ሰነበትሁ። ጌታ ሆይ ተመስገን ❤❤❤❤

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official  2 роки тому +105

    ቅዱሳን ሰምታችሁ ከተባረካችሁበት subscribe እና share እንድታደርጉ በብዙ ትህትና እጠይቃለው ተባረኩ።

    • @kidehaile7797
      @kidehaile7797 2 роки тому +5

      I subscribed you 😊
      Pls can u write z lyrics?
      Blessings 🙏

    • @biere
      @biere 2 роки тому +1

      ድንቅ ነው፡፡ እየሱስ
      በገጠመኝ ነገር ፈጽሞ አለካህም፡፡፡
      ተባረክ ወንድም

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  2 роки тому +3

      @@kidehaile7797 ፅፌዋለው description ላይ

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  2 роки тому +1

      ተባረክ

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  Рік тому +1

      @@kidehaile7797 check description tebark !

  • @eyobalemayehu9601
    @eyobalemayehu9601 5 днів тому

    ያንተን መንፈስና የአዘማመር ስልት ለሁሉም ዘማሪዎች ተመኘሁ❤
    ተባረክልን ኢዙ❤

  • @eden1867
    @eden1867 Місяць тому +2

    አቤት እንዴት ከሀዘን ከትካዜ ብድግ የሚያደርግ አምልኮ እንደሆነ!
    ጥንትም ፍቅር : ዛሬም ፍቅር : ፍቅር ብቻ
    ❤ልብን ያቀልጣል : እውነት ይህን መዝሙር ቆሜ መስማት አልችልም .. በቃ ያንበረክከኛል! ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ... ❤❤❤

  • @amanuelmeresa1358
    @amanuelmeresa1358 2 роки тому +8

    በመረዳት ባለጠግነት ውስጥ ተሁኖ ኢየሱስ ሲመለክ የመንፈስ ቅዱስ ህልውና ይታያል

  • @mesayberhanu9934
    @mesayberhanu9934 2 роки тому +50

    ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም
    የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ
    የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ
    ኢየሱስ/12X/
    በገጠመኝ ነገር ፈጽሞ አለካህም
    እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም
    ፈልጌ ባጣሁት ፈጽሞ አለካህም
    ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይገልጥህም
    ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ
    ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ
    በሕይወት መንገዴ ጣልቃ እየገባህ ልቤን የገዛህ
    በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የሱስ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ
    በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ
    ኢየሱስ
    ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም
    የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ
    የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ
    ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ
    ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ

  • @mesashtadesse6417
    @mesashtadesse6417 2 роки тому +90

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ደግሞም የማይሰለቸኝ ከግጥም ከዜማ ያለፈ የመንፈስ ቅዱስ ተጽዕኖ በጉልህ የሚታይበት መንፈስን የሚያረሰርስ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያነካካ ድንቅ ዝማሬ!! እዝራዬ ዘመንህ ይባረክ!! የማይነጥፍ የዝማሬ ጅረት እየበዛ ይፍሰስልህ።

  • @serkaddis9meshesha715
    @serkaddis9meshesha715 Рік тому +9

    እኔ እኮ ማቆም አቃተኝ ዘምሬ ዘምሬ እንደእኔ የሰማ አለ ብዬ መገመት እልችልም !! እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ በዜማ በቅኔ የሚያመልኩት አሉ!!

  • @BiliYacob-dx9ug
    @BiliYacob-dx9ug 3 місяці тому

    Ewenet new eyesus eyesus eyesus hallelujah

  • @aregaeshete1188
    @aregaeshete1188 Рік тому +9

    የተዳፈነ የመሰለኝ የእግዚአበሄር ፍቅር ከዉስጤ ፈንቅሎ ሲወጣ እየታወቀኝ ነዉ
    የአዲስ ኪዳን የመጀመሪያዉም የመጨረሻዉም ህግ እግዚአበሄርን መዉደድ ብቻ
    እግዚአበሄርን መዉደድ የአዉነተኛ ነጻነት ምንጭ ነዉ!!!!!!!!ተባረክ ወንድም አለም ይብዛልህ

  • @marti1861
    @marti1861 Рік тому +4

    ኢየሱስ
    ጥንትም ፍቅር
    ዛሬም ፍቅር
    ዘላለማዊ ፍቅር ኢየሱስ
    ሃሌሉያ እልልልልልል
    እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ አደመጥኩት በጌታ ፍቅር ለብዙ ሰዎች ሼር አድርጉ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢

  • @hurrahwolka3307
    @hurrahwolka3307 3 місяці тому +1

    የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ ኢየሱስን አዩ 🥺😢😢😭😭

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 Рік тому +8

    በዚ ዘመን ብዙዎች ዘምረዋል አንተ ትለያለህ አድቀን አገኝሀለዉ እባርክሃለሁ ዘመነህ ይባረክ

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  Рік тому +1

      ወንድሜ ተባረክ ከፀጋው የተነሳ ነው አካሉን ይጠቅም ዘንድ ይሄ ሆኗል ደሞ በሁላችን እንዲሰራ አምናለው ተባረክ !

  • @Dani_Man78
    @Dani_Man78 2 роки тому +11

    ኢየሱስ
    ጥንትም ፍቅር
    ዛሬ ፍቅር
    ለዘላለም ፍቅር ነህ!

  • @bethlehemn5438
    @bethlehemn5438 2 роки тому +67

    "በገጠመኝ ነገር ፈጽሞ አለካህም!!
    እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም!!!
    ፈልጌ ባጣሁት ፈጽሞ አለካህም!!!
    ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይለካህም!!! "
    ኦህህህ እዝርቾዬ❤ እንደው ምን እንደምልህ ባላውቅም በቃ እንዲህ በቅንነት እና በእውነት የምታገለግለው ጌታህ ዘርህን ይባርክልህ🙏

  • @bayubelete8355
    @bayubelete8355 Рік тому

    መልካም ብቻ ..............................መልካም ነህ!!

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 2 роки тому +2

    ሁለት ቦታ ሳይረግጡ በዛው ቀጭን መንገድ የሚጓዙ ሰዎች ያስደንቁኛል፡፡አንዱ ደሞ ዕዝራ ንጉሴ ነው…
    ተመሰጡ

  • @transformation318ermiasbek9
    @transformation318ermiasbek9 2 роки тому +13

    እንዲህ ጸሎት የሆነ አምልኮ ይብዛልን እዝርዬ ተባረክልን!

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 2 місяці тому

    GLORY TO OUR ALMIGHTY GOD FOR THIS SONG

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 Рік тому +4

    ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ
    ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ
    በገጠመኝ ነገር ፈፅሞ አልለካህም
    ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይገልፅም
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ፀሎት ጭምር ነው

  • @tesfaneshgichamo
    @tesfaneshgichamo Рік тому +2

    ከመልካምነት ከፍቅር በቀር,,,,,የእየሱስ ፍቅር ከመታወቅ በላይ ነዉ ❤❤ ❤ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤

  • @liaberhe492
    @liaberhe492 Рік тому +7

    ፈልጌ ባጣሁት ፈጽሞ አለካህም!!
    ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይለካህም!!
    እየሱስ ፍቅር 🙌🙌

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 Рік тому +2

    መልካም መልካም ነህ ኦኦኦኦኦ ❤

  • @BirhanuAngelo
    @BirhanuAngelo 3 місяці тому +1

    እንደዘመርከወያሁንል❤❤

  • @aregaeshete1188
    @aregaeshete1188 Рік тому +3

    ጌታ እየሱስ ዛሬም እወድሀለሁ አፈቅርሃለሁ ህይወቴ የአንተ ብቻ ነዉ !!!!

  • @evaglory9018
    @evaglory9018 Рік тому +1

    Wowowow..... almost wede alem gizo.lay salew yelesen mezmure....wowo

  • @elsaewnetu3636
    @elsaewnetu3636 Рік тому +2

    ለካ ዛሬም እግዚአብሔር ሰው አለው በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተዘመረ ምድር ምድር የማይሸት አምልኮ ከመሬት ግራቪቲ በላይ በመንፈስ ያንሳፍፍል ተባረክ ይጨምርብህ

  • @Fitsumzewdie
    @Fitsumzewdie 3 місяці тому

    እዝራዬ የማስታውስህ የወንጌል ብርሀን የዛሬ 15 አመት ነበር በጣም ይገርመኝ ነበር ዝማሬዎችህ። ዛሬ ደግሞ ብሶብሀል ተባረክ።

  • @kalkidanseyfu-922
    @kalkidanseyfu-922 Рік тому

    🥺betam yemibark mezmur new

  • @duretikassa5518
    @duretikassa5518 Рік тому +1

    😢😢😢😢 amen getachn melkam becha nw 😢😢😢😢😢

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
    በምን ቃል ልግለጸው ተጽናናሁ በረታሁ ጀገንኩ ቆምኩ🙌🙌🙌🙌 ካንተ ጋር ምን ይለካካል ትልቅ ነህ❤❤❤❤❤

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  Рік тому +1

      እግዚአብሄር ይባረክ እንኳን ተፅናናሽ እንኳን በረታሽ ....

    • @betelhemestifanos2453
      @betelhemestifanos2453 Рік тому

      ​@@ezranigussie-officialአሜን🙏ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Рік тому

    Nebse rekeche dike qmiliko dike zemare dike alabebese dike masriya dike eregata
    Uuuuuufffffuuuu
    Esu ayalebete eko yasetewikale ayewosdebachu
    Eyelemelemachu nure

  • @Toli_D_Wakgari
    @Toli_D_Wakgari Рік тому +11

    ሌላ ኢየሱስ ኢየሱስ ሚሸት መዝሙር 🙌 I can’t stop listening. Ezra ጌታ እግዚአብሔር አንተ ውስጥ ስላቀመጠው ፀጋ የተባረከ ይሁን! Much love!

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 2 роки тому +9

    ይሄን የመሰለ ኢየሱስን የሚያከብር ዝማሬ መንፈስ ቅዱስ ስለሰጠህ አመሰግነዋለሁኝ። Lyric ግጥሙን ስላስቀመጥክልን ደግሞ አብረን እናመልከዋለን።ሁሌ እንደዚህ አይነት ሰውን ሳይሆን ክርስቶስን ማእከል ያደረገ ዝማሬ እንደምትዘምር ባንተ እተማመናለሁኝ ።ክብር ለኢየሱስ ይሁን።❤❤❤የሚገርም የአምልኮ ጸጋ።

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  2 роки тому +1

      ተባረክ ወንድሜ ከቻልክ ደግሞ በፀሎትህ አስበኝ ።

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 роки тому

      ነፍስን እና መንፈን የሚያረሰርስ ድን የአምልኮ ዝማሬ። ተባረኩ።

    • @mercyz6252
      @mercyz6252 7 місяців тому

      @@ezranigussie-officialI will also pray for you, you are very anointed and loved by almighty God!! You are HIs!

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official  7 місяців тому +1

      @@mercyz6252 thank you so much may God's grace upon you !

    • @mercyz6252
      @mercyz6252 7 місяців тому

      @@ezranigussie-official AMEN!🙌🏽

  • @tigesttaye4750
    @tigesttaye4750 Рік тому

    Yeh mezemur besemahut quter Eyesusen Yebelt Ewedewalehu

  • @newcreation.3825
    @newcreation.3825 Рік тому

    Betam yemigerm mezmur new . kal yelegnm endet endetebareku lemeglets tebareku .

  • @mihretutesema6158
    @mihretutesema6158 Рік тому +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤ እዝራዬ ሰማያት ክብርህን ከሚለው ጊዜ ጀምሮ እከታተልሐለሁ ስለ ኢየሱስ ክብር ታላቅነት ስለምትዘምር ፀጋ ይብዛልህ

  • @pairupprayer
    @pairupprayer 6 місяців тому

    What a song!!! Couldn't stop listening ❤❤❤ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለውጥ የማይተካ እየሱስን አዩ 🙏🏿❤❤❤

  • @etagegndemissie9183
    @etagegndemissie9183 Рік тому

    Zemenehe ybarek tesemto yemaytegeb mezmur

  • @Melat26
    @Melat26 Рік тому +1

    Amen amen

  • @soniatesfamariam5942
    @soniatesfamariam5942 Рік тому +1

    Jesus lord 🙏 I ❤️ you
    Ante feker
    Ante melkam

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 2 роки тому +1

    ጥንትም ፍቅር
    ዛሬም ፍቅር

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 2 роки тому +2

    ብሩክ ነህ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 роки тому +3

    የማይለወጥ የማይተካ ፍቅር .... እየሱስ

  • @helinatadesse176
    @helinatadesse176 2 роки тому +3

    ጥንትም ፍቅር...ዛሬም ፍቅር....ሃሌሉያ❤❤❤

  • @kalKasahun-t9j
    @kalKasahun-t9j 10 місяців тому

    AMEN

  • @haymanotfeleke1316
    @haymanotfeleke1316 Рік тому +1

    Amen 🙏ke Mlkamnetu lela ene alaywem

  • @eyobfissahaye4948
    @eyobfissahaye4948 Рік тому +2

    እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ!!!!!

  • @mihretgirma750
    @mihretgirma750 2 роки тому +1

    Egizeabher birikirik yadrigih ❤❤🙌🏾🙌🏾

  • @LetaKefena
    @LetaKefena Рік тому

    Geta Eyesus abzito yibarkachu. Betam des yemil amliko new

  • @eyobdugo7820
    @eyobdugo7820 10 місяців тому

    ለመንፈስ ምግብ የሆነ አምልኮ🙏🙏

  • @lidiyagedion
    @lidiyagedion Рік тому +1

    Enin yegetemegn anten aylekaem !❤

  • @haymiterefe3845
    @haymiterefe3845 Рік тому +5

    ይህ በሳል እና አዲስ ወይን የሆነ የአምልኮ መንፈስ ነው ኡፍ ይብዛላችሁ 🍇🍇🍇

  • @Ashenafi.Regasa
    @Ashenafi.Regasa 2 роки тому +3

    በቃ በአምልኮ ዝም ብሎ ፍሥሥ ማላት :: እዝርቾዬ ይብዛልህ

  • @KalkidanTeshome-sn4dd
    @KalkidanTeshome-sn4dd 6 місяців тому

    God bless you! Dear ezra

  • @firewhailemariam8394
    @firewhailemariam8394 2 роки тому +2

    እዝሪቾ ተባረክ አሁንም ተባርክልን ዘመንህ ይለምልምለን

  • @rutht9104
    @rutht9104 Рік тому +2

    ውይይይይይይ ተባረክ ወንድማችን እየተባረክንበት ነው 🙏❤❤❤

  • @alukf866
    @alukf866 Рік тому +1

    ኢየሱስ የምለዉ ስም ኢየሱስ የምለዉ ስም

  • @Drbetselotkebede
    @Drbetselotkebede Рік тому +2

    ግሩም ዝማሬ 🤩❤🔥

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 Рік тому +3

    God is good
    HALLELUJAH!!!

  • @daginetmarkos570
    @daginetmarkos570 Рік тому +1

    Glory glory god is good alwys oh glory gbu singrse

  • @tsegishtirfe
    @tsegishtirfe Рік тому

    Ewenet more than 6 months yehen mezemur eyesemaw

  • @addedyalew
    @addedyalew Рік тому +1

    Hallelujah ohhh hallelujah

  • @mikaelselamawit726
    @mikaelselamawit726 Рік тому +1

    እልልል አሜን አሜን!!!

  • @alukf866
    @alukf866 Рік тому +1

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ እዝረዬ

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 2 роки тому +1

    ሃሌሉያ ዛሬም ጥንትም ለዝላለም የማትለወጥ እየሱስ እየሱስ ስምህ ይባረክ አሜንንን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 роки тому +1

    እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም።

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 Рік тому +2

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mahiabera9822
    @mahiabera9822 11 місяців тому

    በጣም የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር ተባረኩ

  • @tsegabtemesgen191
    @tsegabtemesgen191 Рік тому +1

    ከመልካምነትህ እና ከፍቅርህ ዉጭ እኔ ምንም አላየዉም ድንቅ ዝማሬ ለዘላለም በቤቱ አገልግሉ

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen952 2 роки тому +4

    my favorite song👌🔥🔥🔥🔥
    Ezruye Tebarekligne🙌

  • @fekaducheru4942
    @fekaducheru4942 Рік тому +1

    ምን አይነት መዝሙር ነው ውይ ውስጤን አረሰረሰው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አለኩ ጌታ ይባርክህ በብዙ ፀጋ ተገለጥ ተባረክ

  • @Gres68
    @Gres68 Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ነፍስም አልቀረልኝ ስሰማው subscribe አድርጌአለሁ ይጨምርልህ ዘመንህ በጌታቤት ይለቅ

  • @biruktesfaye2967
    @biruktesfaye2967 Рік тому

    ጥንትም ፍቅር
    ዛሬም ፍቅር
    ፍቅር ብቻ
    ፍቅር ነህ

  • @gospelforall5219
    @gospelforall5219 Рік тому +1

    ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @zelealemtsegaye1979
    @zelealemtsegaye1979 Рік тому +1

    Amen Amen hallelujah beamliko menfes areseresachhugn yabzalachhu tebarekulgn

  • @lidimulugeta216
    @lidimulugeta216 Рік тому

    Jesus Jesus

  • @tsionandrias2938
    @tsionandrias2938 2 роки тому +6

    My ringing tone! I love this song!!!!

  • @samiahmed7681
    @samiahmed7681 2 роки тому +1

    በመዝሙሮችህ በጣም ነው ምነካው ምባረከው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому +1

    አቤት እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ተባረክ ተባረኩ።

  • @nevioprandini9059
    @nevioprandini9059 Рік тому

    Incredibile.
    Mi piace da morrire

  • @aynalemb482
    @aynalemb482 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏📖📖🔥🔥🤲🤲😥😥

  • @riseandshine1221
    @riseandshine1221 2 роки тому +1

    እውነት ነው እኔ በሚያልፍበት መንገድ እማይለካ ጌታየ ኣምላኬ ስሙ ይባረክ

  • @kemamegudisa2981
    @kemamegudisa2981 2 роки тому +2

    እዝራዬ ወንድሜ መዝሙሮችክህ አይሠለቹም አይጠገቡም እየሡስ ብቻ የሚጠራበት የሚመለክበት ነው ከምድር ነክህ ያልሆነ ዝም ብሎ ሠማይን እያሠብክህ የሚዘመር ዝማሬ ነው በእየሡስ ወንድሜ ከእዚህ በላይ ለምልምኝ በእጥፍ በመንፈሡ ሁሌም ተጥለቅለቅል ተባረክልኝ!!!!!!🙇‍♀️🙇‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @minayehuabera2739
    @minayehuabera2739 2 роки тому +1

    ክራይስት እንደሚደሰትበት በዚህ መዝሙር መንፈስ ቅድስ እንዴት እንደሚደሰት እጅግ ደስ የሚለኝ እግዚአብሔርን ማደናነቅ ሪል እግዚአብሔር መልኮምና መልኮም ብቻ ነው።

  • @aragaaraga2540
    @aragaaraga2540 Рік тому

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @tinahailu1614
    @tinahailu1614 Рік тому +1

    😇😇🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @AdiAdi-bn7uk
    @AdiAdi-bn7uk Рік тому

    Amen Amen tebareki

  • @mekdesdutiso4248
    @mekdesdutiso4248 7 місяців тому

    Blessings❤️

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 2 роки тому +2

    Glory be to God tebareku.

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 2 роки тому +6

    Lyric አንድ ላይ ብታስቀምጠው መልካም ነበር።❤❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ.....ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር...ጥንትም መልካም ዛሬ መልካም....“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት፣ ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው።”
    - ዕብራውያን 13፥8

    • @marekonjo9241
      @marekonjo9241 Рік тому +2

      Kelay ke mzmureu ser askemtotal al chek aderaw

  • @bereketofficial4753
    @bereketofficial4753 Рік тому +3

    Ohhh Praise Lord how amazing anointed song I can't stop listening.

  • @danabiy4821
    @danabiy4821 2 роки тому +6

    የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ
    የማይለወጥ የማይተካ
    #ኢየሱስን አዩ።!!❤❤

  • @Singerhenokhatiya
    @Singerhenokhatiya Рік тому +1

    ኢየሱስ 😍🥰🥰🥰 እዝርዬ ብሩክ ነህ 🙏

  • @nuritahmed7745
    @nuritahmed7745 Рік тому

    መንፈስን የሚያድስ አምልኮ ተባረኩ!!

  • @yemesrachshiferaw998
    @yemesrachshiferaw998 2 роки тому +2

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ የብርሃን ያድርገው

  • @emandazeleke2597
    @emandazeleke2597 Рік тому +2

    ምን ያህል የሚባርክ መዝሙር ነው ይህን ጸጋ በአንተ ውስጥ ያኖረው ጌታ ይባረክ ተባርኬበታለሁ ተባረክ

  • @vengeanceismineiwillrepays9016

    Amazing song!

  • @LidiyaTadesse-v4i
    @LidiyaTadesse-v4i Рік тому +1

    May God's blessing shine your life.