Ethiopia : በድብቅ "ፕላስቲክ ሰርጀሪ" የተሰሩ 5 ስዕል መሣይ አርቲስቶች!? | ethiopian celebrity plastic surgery | top 5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Ethiopia : በድብቅ "ፕላስቲክ ሰርጀሪ" የተሰሩ 5 ስዕል መሣይ አርቲስቶች | ethiopian celebrity plastic surgery | habesha top 5
    #ethiopia #habeshatop5 #marzel

КОМЕНТАРІ •

  • @habeshatop5
    @habeshatop5  3 роки тому +23

    ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

  • @የሀገርካሥማሴትነኝእኔ

    ኧረ ወልዶም ቦርጭ የማያወጣ አለ እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ግን ምንም አይነት ጮርጭ የለኝም ፈጣሪ ይመሥገን እራሳቸውን ከተጠነቀቁለት ቦርጭ አይኖርም

  • @hassetyerdagne7079
    @hassetyerdagne7079 3 роки тому +48

    Marzel 100% all artifical

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 3 роки тому +16

    የብስራት ገመቹን ብቻ አምኚሻለሁ ለምን እኔም ብያለሁ በጣም ታስታውቃለች እንደተሰራች እኔ በጣም ይገርመኛል እኛ አበሾች ይህ ነገር አያስፈልገንም እኛ በተፈጥሮ ውቦች ነን ለምን አስፈለገ እግዚአብሔር የሰጠንን ነገር ማፍረስ በፈረንጆቹ የጠላሁትን ነገር

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 роки тому +67

    የሰው ኑሮ የምትኖሩ ኮሜንትና ላይክ ለቃቃሚወች የሰው ሀጢያት ከምታወሩ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ

    • @firebekele
      @firebekele 3 роки тому +2

      ድንግል አንቺ እኮ ያው ነሽ በትፀልይላቸው አይሻል የእራሳቸውን ኑሮ እንዲኖሩ ።ግን እኮ ምንም አይደለም ተገደለ ታረደ በዘር ተከፋፍሉ ተጨራረሱ ከሚሉ እኔስ ይሄ ይሻለኛል ።የእመቤታችን ልጂ ሆነሽ ፀልይ ለአገራችን ።ከፈለጉ እንደማያ ይቀያየሩ እኛ ምን አገባን

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 3 роки тому +1

      @@firebekele እኔ ለራሴ የሚበቃ ጽድቅ የለኝም እንኳን ለሰው የሚሆን እውርን እውር ቢመራው ተያይዘው ገደል ነው ይላል ቅዱሱ መጽሀፍ ሀጢያተኛ ለ ሀጢያተኛ እንዴት ይጸልያል ቸርነቱና ምህረቱ ነው ያኖረን ምክንያቱም በደሙ ገዝቶናል እንድንጠፋበት አይፈልግም ለዛ ነው ያለነው እምነታችን ወይ ጸሎታችን አደለም ያኖረን ቅንጣት የምታክል የስናፍጭ እምነት ቢኖራችሁ ተራራውን ተነቀል ብትሉት ይነቀላል ይላል ቃሉ ታዲያ የታለ የ እኛ እምነት በየ ሚዲያው በየ አደባባዩ የሰው ሀጢያት ማውራት አይከብድም እኛ ማን ነን ስለሰው የምናወራው አይናችን ውስጣ ያለውን ጉድፍ ሳናወጣ የሰው ለማውጣት ሩጫ ፈጣሪ በምህረቱ ይቅር ይበለን

    • @firebekele
      @firebekele 3 роки тому +1

      @@ዘ-ታቦር እሱስ ልክ ነሽ ቢሆን ፀልይ ለአገራችን እኔም ያው ነኝ በክሽ ሀጢያተኛ እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃኛ ።

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 3 роки тому +1

      @@firebekele ትልቁ ነገር እሱ ነው ፈጣሪ መጨረሻውን እንጅ ያለፈውን አያስብም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ልብ ይስጠን መንፈስ ቅዱስን ከእኛ ላይ አያርቅብን የሰው ልጅ መንፈስ ቅዱስ ከራቀው በደሉን አምኖ እንኳ በድያለው ብሎ ለመጸጸትም አያስብም ና እግዚኣብሄር እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን

    • @firebekele
      @firebekele 3 роки тому

      @@ዘ-ታቦር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fikertezewdou3995
    @fikertezewdou3995 3 роки тому +75

    የብስራት ገመቹ በትክክል ነው የሌሎቹን እርግጠኛ አይደለሁም

  • @raheltesfay3585
    @raheltesfay3585 3 роки тому +51

    የወለዱ ሴቶች ሁሉም ቅርፃቸው ይበላሻሉ ማለት አይደለም አትሳሳቱ በተፈጥሮም አለ የኔ አንድ ማሳያ ነው።

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 3 місяці тому

      እኮ የኛ እናታችን ሶስት ልጆችን ወልዳናለች ግን ቦርጭ የላትም ሼፒ ነች❤

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 3 роки тому +12

    አላህ ዓለ የፈጠርኳቹሁ ባሮቼ ሆይ አትኩሩ አትኩራሩ ለሰው ልጅ ኩራት አይገባውም
    እኔ ፈጣሪ ነኝ እፈጥራለሁ እገላለሁ እቀሰቅሳለሁ እጠይቃለሁ የሰው ልጆች ሁሉ
    ወደ ፈጣሪው ተመላሺ ናቸው ተጠንቀቁም ፍሩም

    • @የሴቶችምክርቤትTube
      @የሴቶችምክርቤትTube 10 місяців тому

      ክክክክክክ አላህ ንማነውፈጣሪያደረገው???ድንጋይ ስውይፈጥራልደ ??አየመጃጃል ሆየው ካዱከእየሱስክርስቶስውጭ አምላክየለም።

  • @Lee-mv1lu
    @Lee-mv1lu 3 роки тому +75

    በድብቅ ከሆነ እንደት አወቅሽ

    • @miggigabusa9281
      @miggigabusa9281 3 роки тому

      Yea😂

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 3 роки тому

      😄😃😃😃😃

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 3 роки тому

      Kkk

    • @firebekele
      @firebekele 3 роки тому

      መጀመሪያ እንዴ ይተወቃል በሳቅ ምን አይነት ጥያቄ ነው አገር ቤት መሰለኛ የምትኖረ(ሪ)ው ለዚህ ነው ያልገባህ(ሽ) 🤣🤣🤣🤣

    • @Lee-mv1lu
      @Lee-mv1lu 3 роки тому

      @@firebekele ማለት. በድብቅ ፕላስቲክ ሰርጀሪ የተሰሩ አለች ድብቅ ከሆነ እሷን ምን አሳወቃት ነው ጥያቄዩ

  • @ibelongstojesuschristofnaz224
    @ibelongstojesuschristofnaz224 3 роки тому +22

    Is not my business their own body and money😉😉

  • @samrawiteskndir8429
    @samrawiteskndir8429 3 роки тому +25

    ታድያ ሜካፕ የሚቀባ ሰው ፕላስቲክ ሰርጀሪ ቢሠራ ምን ይገርማል .... ጋዜጠኛዋ ደግሞ ድምፅሽ ያምራል 👌👏

    • @aneeye6032
      @aneeye6032 3 роки тому +1

      Dmxwa surgery new hahahaah

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 Рік тому

      @@aneeye6032ክክክክክክክክ
      😂😂😂😂😂😂😂

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 3 роки тому +55

    ከሁሉም ብስራት ገመቹ completely ተቀይራለች

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 3 роки тому +12

    ውይ የብስራት ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ጠፍታብኝ ሁሉ ነበር ግን መገረም የለብንም ውጪ አገር ፕላስቲክ ሰርጀሪ እንዴት እንደሚደረጉ እያሳዩ አይደል ብር ሲበዛ እንደዚ ነው የሚያደርገው

  • @loevatube3621
    @loevatube3621 3 роки тому +34

    የብስራት ምንም ጥርጥር የለውም እውር በዳበሳም ይረዳል እንኳን አይን ያለው ሀሜተኛ😄😄😄

  • @selamselam2101
    @selamselam2101 3 роки тому +9

    አቤቱ ምህረትህን ላክ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ

  • @አሜንአሜን-ሐ1ኈ
    @አሜንአሜን-ሐ1ኈ 3 роки тому +35

    እና ምን አገባን ????????

  • @rozakassahun7707
    @rozakassahun7707 3 роки тому +6

    Exactly

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +12

    ብስራት ገመቹ ሌላ ሰው አስመስለው ነው የለቀቁዋት ቢቀርባት ይሻላት ነበር😄

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ሲፈጥረኝ ያለኝን ውበት ይባርክልኝ ተመስገን ይችኑ አሮጊት ፊቴን ይጠብቅልኝ በጣም ብር እንኳን ቢኖረኝ የሆነ ነገር እንደ ቢዝነስ እከፍታለሁ እንጂ እንደዚህ እላደርግም

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +13

    ኸረ ብስራት ገመቹ የሚሏት በትክክል ጸጉራ እራሱ ዊግ አስለጥፋ ነዉ እሚመስለኝ አሻጉሊት አይደል እንዴ የምትመስለዉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @senaitarts5772
    @senaitarts5772 3 роки тому +5

    ድምፅሽ ያምራል ... like ገጨሁሽ

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 3 роки тому +3

    Ena men yitabas men enaderg akemu kalachew dage adaragu ewenat anches altasarashem?

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 роки тому +43

    አቤት ሀሜት ይቅር በለን

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +7

    አቤት ቅናት

  • @milan8639
    @milan8639 3 роки тому +2

    Yes you are right !specially marzel, she is plastic doll

  • @husniethio2187
    @husniethio2187 3 роки тому +10

    ሁለቱ ብቻ ልክ ልቶኝ ትችያለሽ ሰላም እና ብስራት

    • @wengelawitdesta9292
      @wengelawitdesta9292 3 роки тому +2

      የ የሰላም ተስፋየ 100 % ውሸት ነው ። ከቅናት የመነጨም ይመስላል ።

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 3 роки тому +4

    የት ነው ያለው አዲስ አባውስጥ ከሆነ ንገሪኝ እኔም በድብቅ ላሰራ አድራሻ ላኪልኝ

  • @rehelnuges6402
    @rehelnuges6402 3 роки тому +6

    I believe marzel and Hana and selam.but not friyat.

  • @betimoges9976
    @betimoges9976 3 роки тому +28

    ውሸት የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ?እሷ ባትልም እኮ የሚያውቅ ያውቃል ካላወቃችሁ መጠየቅ በጣም ትገርማላችሁ

  • @bezitiye
    @bezitiye Рік тому +2

    What about Dershu?

  • @felekuiwnetu327
    @felekuiwnetu327 3 роки тому +2

    ዉይ እኔ በኦፕሬሽን ነዉ የወለዲኩ ግን ቦርጭ የለኝም በመዉለዲ ቦርጭ ላይመጣ ይችላል

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 роки тому +4

    ወደ ፊት እድላቸው እንደማይክል ጃክሰን ነው

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer Рік тому +1

    የብስራትና የማርዜል የሁለቱ በግልፅ ይታያል

  • @kefelekasahaye4656
    @kefelekasahaye4656 10 місяців тому +1

    ምንም አይነት መረጃ አላቀረብሽም ተራ ስም ማጥፍት ብቻ

  • @tenaachamu2560
    @tenaachamu2560 3 роки тому +12

    እግዚሐብሄር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አረ ወዴት እየሄድን ነዉ እግዞ

  • @barechabreha2418
    @barechabreha2418 3 роки тому +2

    Marzalma Afwam yastwekal

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 3 роки тому +3

    አላህ ዓለ የፈጠርኳቹሁ ባሮቼ ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ ባሮቼ ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የአላህ ብቻ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ማለት ከሐዲ ፈጣሪውን የከዳ ካፊር ማለት ነው ፈጣሪውን የማያውቅ ራሱንም አያውቅ

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 3 роки тому +8

    ብስራት በጣም ተቀይራለች በአካል ከአምስት አመት በፊት አይቻታለሁኝ ኢምግሬሽን አብርያት ለሰአታት ተቀምጠናል አሁን የሰርጓ ፎቶ ፍፁም ተቀይራለች በተለይ አፍንጫዋ

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 3 роки тому

      እረ የመጀመሪው ሰው ለሰው ላይ በጣም ልዮነት አላት

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 3 роки тому +5

    ህዝቤ በቀን ሶስቴ መመገብ ጭንቅ ሁኖበታል የደላቸው ቅራቅቦዎች ከጥጋብ አልፈው ፈርሰው ይሰሩበታል አይይይ ይህች አለምምምም ትገርማለች በእውነቱ!

  • @tube-gv7et
    @tube-gv7et 3 роки тому +11

    እኔ ከወለድኩ 4 ወር ሆነኝ ግን ምንም ቦርጭ ሚባል የለብኝም ለዛውም ሁለት ነው የወለድኩት ዝም ብለሽ አትፈላሰፊ ወረኛ ቱሪ ናፋ

  • @semirahassen314
    @semirahassen314 3 роки тому +3

    ቦርጩ ግድ ነው አትበይ እኔ በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት ግን ምንም አይነት ቦርጭ የለኝም

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 роки тому +8

    ብር ሲመጣ ችግር ነው የማንፈልገው የለም አይ ሰው

  • @duranandnaol1534
    @duranandnaol1534 3 роки тому +2

    Ya marizel ewnatishe naw enem aweqenabar ye tefexro aymaslem your right

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 роки тому

    Thanks guys.

  • @elsteni90
    @elsteni90 11 місяців тому +1

    Abet nechi weshet sint now yetkfleshe

  • @kali2470
    @kali2470 2 роки тому +1

    Wow

  • @ጠአ
    @ጠአ 3 роки тому +20

    እስኪ በነካ እጅሽ ዋጋውን ጠይቂልን።

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 3 роки тому +2

      😂😂😂😂😂make google your best friend ena esu ynegrshal bcha mekeyer ye felegshwn part tsafe ena yngrshal

    • @blenblen9248
      @blenblen9248 3 роки тому

      😂😂😂

    • @ጠአ
      @ጠአ 3 роки тому

      @@sebleadanetube4330 I think you have tried one! Thanks for sharing your experience!

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 3 роки тому +2

      @@ጠአ 😂 I don’t need to try one dear to know about such things😂there is things called research you do some and you will know about it .

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 роки тому +4

    እኔም ብስራትን በጣም አጠራጥራኝ ነበር ፍፁም ተቀየረች በውጪ ዓለም ሰርጀሪ እንደሚሰሩት አይነት ሰዎች ነው የመሰለችው

  • @lilyfiseha3989
    @lilyfiseha3989 3 роки тому +5

    እኔ ወልጃለው ቦርጭ ግን የለኝም ወልጃለው ስል ማንም አያምንም አቋሜም እንዳለ ነው እና የወለደ ሁሉ ሰውነቱ ይበላሽል ማለት አይደለም

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 3 роки тому +3

    ታዲያ ምን ይደረግ መብታቸው ነው ገንዘቡ ካለሽ ማድረግ ነው ከሌለሽ ስለሰው ምንአስጨነቀሽ ደግሞ ብዙ ሰው ወልዶ ቦርጭ የሌለዉ አለ ምን ምክር ትምሆርት አስተላለፍሽ ከተራ ወሬ ይልቅ ለምን ስለሰው ህይወት ማወቅና ጊዜ ማባከን አስፈለገ።

  • @emawzenebe4152
    @emawzenebe4152 3 роки тому +10

    እኛ ምን አገባን ታዲያ በራሳቸው ሂወት እንደፈለጉ ይሁኑ ሆ

  • @gy8086
    @gy8086 Рік тому

    ግድ አይደለም የሰላም ታማኘነት የለዉም፡ ምን አልባት ሀናን ታሪቅ፡

  • @ጊዮናዊትአበበ
    @ጊዮናዊትአበበ 3 роки тому +7

    እድሜ ለኢትዮጵያውያን ገንዘብ እና ለዘራፊው አባቷ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd Рік тому

    ሃብትና ዝናው እነሱ ጋር ስለሆነ መብታቸዉ ነዉ አንቺና እኔም ብናገኝ በእርግጠኝነት እናደርጋለን አንቺ ዩቲዩብ ር ወሬ አታብዢ ወሬ🎉🎉🎉

  • @yeshigirma8615
    @yeshigirma8615 3 роки тому +7

    Let’s them enjoy 💯they have done surgery am working on it so I know each and everything hanane micro blading and shading she have done her eyebrows

  • @ቹቹአአ
    @ቹቹአአ 3 роки тому +9

    እንኩዋን

  • @adhkhjcdar634
    @adhkhjcdar634 2 роки тому

    Ena Ke 15 amete buhala endezaw enditmisil nw yetebeshiw?jezba

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 роки тому +2

    እዚህ መታቹ የምትጮህ ሰገጤዎች አትቀባጥሩ ወይ እውቀት ይኑራቹ ሌላው ቢቀር የሰላም እና የብስራትን አጠርጥሩም ምድረ ፋራ

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 10 місяців тому +1

    የምን ድብቅ ግጥም አርገን እናዉቃለን አምለሠት ሙጬ መሠረት መብራቴ ጠቅላላ አርቲሥቶቺ አርቴ ወቺ ናቸዉ

  • @gospelsingermeseretyimer7512
    @gospelsingermeseretyimer7512 3 роки тому +5

    ኧረ ድብቅ አይደለም አገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ታሪካቸው ነው

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 роки тому +7

    ውሸት ምን ያደርጋል? ስለ ሰውስ ምን አገባን? ዩቲዩብ እረ ሰርተን እንብላበት አንድ በሉን። እንዴት እዚህ ተራ ወሬ ውስጥ እንደገባሁ አላውቅም።

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 3 роки тому +1

    አሳማኝ መረጃ የለውም አሽሙር መስሏል

  • @kefelekasahaye4656
    @kefelekasahaye4656 10 місяців тому

    ትንሽ እንካ ሊሞግት ሚችል ነገር አላቀረብሺም የላይክ ጥማት ዘመነ ላይክ አለ ዘፋኙ

  • @ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ
    @ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ 3 роки тому +9

    እረ በፍጣሪ ትንሽ ፈጣሪንአፈሩምወይ በውሸት ሰው ስትኮንኑ

    • @betimoges9976
      @betimoges9976 3 роки тому

      እውነቷን ነው ባትልም የሚያውቅ ሰው ያውቀዋል ስለዚህ ሳርጀሪ የተሰራ ሰው ገና ሳየው ነው የማውቀው ደሞ መጀመርያ መወቅ ነው እሺ

  • @woyindawit6118
    @woyindawit6118 2 роки тому

    የማይሆን ነገርን በማሳየት ጊዜያችንን ከምታባክኑብን ለምን አስተማሪ ነገር አታጋሩንም በዛ ላይ በድብቅ የተሰሰሩ እያልሽ አንቺ በምን አወክሽና ነው? የ ሜካፕን አላወክሽም መሰለኝ....ብሰሩስ ምን አገባን?

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 11 місяців тому

    MAHDER ASSEFA, AMLESET MUCHIE,..... resiteshal, HANANNma, AI mesila arifawalech

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 11 місяців тому

    አምስት ብቻ ትቀልጃለሽ ለምን ማመን ይከብዳል??? ትገርሚያለሽ በጁንታው ገንዘብ እነዚህ እኮ ጁንታ!!! የጁንታው ቅምጥ የነበሩ በህዝባቸው ብር!!! ታታሪ ፍሪያት ባልዋ የጁንታ ልጅ ነው!!!

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 2 роки тому +1

    Good job.❤..they want to look great so why not...🌷💖🌷💖🌷💖🌷💖

  • @sukisakinadal761
    @sukisakinadal761 3 роки тому

    Ye mender wery adergshewu set welda borch yelelat set alch gin Ethiopia mechy new ers be ersachen menkebabrewu?

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Рік тому

    Be Artistnet habtam aykonem yawem ye Ethiopia artist

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Рік тому +1

    የበፊቷ መልከ በጣም አሰቀያሚ ነበረት ለእዚህ ነው

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 роки тому +2

    እውነት ነው

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 3 роки тому +4

    ግን እኮ ከዚህ ሳውዲ ላይ ርካሽ ነው መሰለኝ ሁሎችም ነው ዳሌና አፍንጫቸውን ከንፈራቸውን የሚሰሩ

  • @tsiniatgebremedhin8727
    @tsiniatgebremedhin8727 3 роки тому +1

    Oh my God!!!! Alubaltegna!!!!!

  • @mimi-xs6mg
    @mimi-xs6mg 3 роки тому

    Anchim btagni taseryalesh

  • @asiat4178
    @asiat4178 3 роки тому +4

    ሲጀመር ሴርጀሪ ኢትዮጲያ ዉስጥ የለም አተቀባጥሩ የለለ ነገር

    • @Danait-t1t
      @Danait-t1t 3 роки тому +1

      አለ ፀጉር የሚተክለው ሰውዬ ይሰራል

  • @SamryMohammed-ym4sz
    @SamryMohammed-ym4sz Рік тому

    ዋዉዉዉ

  • @temariamteshager5471
    @temariamteshager5471 11 місяців тому

    ኧረ ይህን አይተው ሴቶች ከማድረግ ወደ ኋላ አይሉም እባክሽ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ከፍተኛ መሆኑን ምከሪልን፡፡

  • @rutht9104
    @rutht9104 3 роки тому +11

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ። አንቺ ከሌለሽ እንግዲ አሰርቶ ነው ካልሽ በጣም ቅናተኛ ነሽ ማለት ነው። እርግጠኛ ያልሆንሽበትን ነገር አታውሪ። መቼም አንድ ቀን የሰው ስም እያጠፉ ብር የሚሰበስቡ ዩቱበሮች ተብሎ top five ውስጥ መቅረብሽ የማይቀር ነው።

  • @mebiratterefe888
    @mebiratterefe888 2 роки тому

    YasZinal. BaHil tebelashe

  • @mahletbirhanu8476
    @mahletbirhanu8476 2 роки тому

    Ena enante mn agebachu yefeleguten biyaseru begeza genzebachewena gelachewe

  • @ሊና
    @ሊና 3 роки тому +2

    ብር ያላቸው አርቲስቶች በብዛት በብዛት ያሰራሉ የተለመደ ነው ምን ይገርማል አይደለም አርቲስቶች ማንኛውም ስው የተለመደ ሁኖዎል በፊት ቱርክ ነበር ግን አሁን አዲስ አባ ተጀምሮዎል ቆየ ልጅም ቴዲ ይባላል ብቃት ያለው ልጅ ነው የታወቀ ነው አዲስ አለምም በቅርቡ አስርታለች ፍጣሪን ካልፍራሽ አይደለም ቆዳ እነ ውበት ጾታም ይቀየራል ወይ ድንያ

  • @yoyoxoxo7111
    @yoyoxoxo7111 3 роки тому

    anchi wishetammm!!!! sim atatfii

  • @fifiworku1756
    @fifiworku1756 3 роки тому +3

    የብስራት ገመቹ ሊሆን ይችላል ሌሎችግን ሜካፕ ነው ቦርጭ ደግሞ ይጠፋል

  • @hemiyjosh7380
    @hemiyjosh7380 3 роки тому +1

    Yeah that's true 5 100%

  • @firebekele
    @firebekele 3 роки тому +1

    አይ የአገሬ ሰዎች እነ ጄሎ ቢሰሩት አፈሰውበት ነው ።ችግሩ አይኑን አፍጥጦ የመጣ ጊዜ ከየት አምጥተው ሊታከሙት ነው ።የጄሎ ቂጥ እየተንሸራተተ በየጊዜው ነው የምትሰተካከለው ።የእኛዎቹ ኬት ሊያመጡት ነው ብሩን ።እንደዚህ አይነት ነገር ከጊዜ በሀላ ነገር ያመጣል ።

  • @hhm2902
    @hhm2902 3 роки тому +4

    እውነታን ነው ሰላም የወለደችው በኦብርሸን ነው እሱ ምንም ቢሰራ የተሰፋው በቶሎ አይሄድም አመንኩሽ

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 3 роки тому +6

    ውሸት ውሸት እኔ ሶስት ወልጄ ቦርጭ እሚባል የለኝም ውሸት ውሸት

  • @imanjafer2550
    @imanjafer2550 3 роки тому +1

    Ena anchin mne agebash asheqabache

  • @KdstErgete
    @KdstErgete Рік тому

    በምን እርግጠኛ ሆንሽ ያማከሩሽ ነውኮ የምትመስይው እህቴ

  • @tihunitzenabe1125
    @tihunitzenabe1125 3 роки тому

    Perogerame Teru nwe

  • @diboramuleta5167
    @diboramuleta5167 3 роки тому

    Ere ye Hanan tefxiro wa nawe zimi bilesh atwash be fexar fexarin firi

  • @alazaa1978
    @alazaa1978 2 роки тому

    mn tashkabchalesh biyaregu bayaregu mn chegeresh woregha

  • @heavenegzier6409
    @heavenegzier6409 3 роки тому

    Ahun Yhe Mindnew y maymsel

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 10 місяців тому

    Anchi min akatelesh birr Kaleab teseri

  • @yuliyantsegaye7644
    @yuliyantsegaye7644 3 роки тому +11

    Hanan ena Selam tesertewal ewnet new 😂

  • @Aksafos
    @Aksafos 2 роки тому

    Ergtegna hunachiw staweru atfrum wereyam hula

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 3 роки тому +1

    4 were kebedeyen lemastekakle tenesh hono new?aychalem Belen new ymenasebew

  • @MahletYemanebirhan
    @MahletYemanebirhan 10 місяців тому

  • @skincarefacial8985
    @skincarefacial8985 3 роки тому +2

    Mn agebash kenatam