#አስፈሪው_2017_ትንቢት_እግሯ_እረዣዥም_ሆድዋ_ሰፊ_ላም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • #EOTC:- በአጉል ትንቢት በሚል ትንግርት ታስረን መኖራችንን እናቁም . ባህታዊ ነን ብለው ከሚያጭበረብሩ ራሳችንን እንጠብቅ . ማህሌተ ፅጌ ወቅት እንደመሆኑ መጠን . ሁላችንም ይህንን ቪዲዮ ካየን በኋላ ወደ አጥቢያችን እየሄድን . ከበረከቷ ተካፋይ እንሁን . መልካም ጊዜ

КОМЕНТАРІ • 32

  • @sindu9361
    @sindu9361 20 годин тому +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 17 годин тому +3

    ቃለ ሂውት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 17 годин тому +2

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 День тому +4

    እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን!!

  • @SolomonVA
    @SolomonVA День тому +5

    እናመሰግናለን ግሩም ዝግጅት ነው፡ ባህታዊ ነኝ የሚሉት ገብረመስቀል ግን ትንሽ አሳቁኝ፡

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h День тому +3

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 8 годин тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዮርዲያኖስ እቅጭ እቅጯን ነው የሚያስተምረው

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 День тому +2

    Amen
    Amen
    Amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 День тому +2

    Amen amen amen ❤🙏❤🙏❤🙏decon egnam enwdehalen Egziabher yistelen

  • @AlmazArba
    @AlmazArba 12 годин тому

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ob3wn1ny7q
    @user-ob3wn1ny7q День тому +5

    ሰ ለ ሞን ሙ ሄ

  • @zewdiecheru7264
    @zewdiecheru7264 День тому +5

    አርቲስት ሰለሞን ሙሔ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 День тому +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 17 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህ ወድሜ

  • @YergalemHilmarem
    @YergalemHilmarem День тому +3

    ሰለሞን ሙሔ

    • @geeztube7Tube
      @geeztube7Tube  16 годин тому +1

      selam yirgalem endemn aleh . 1 yemeleskew ante neh . betelegram anagregn

  • @ashebirgulilat8444
    @ashebirgulilat8444 День тому +3

    እኔም ለመናገር ባልፈልግም ሁለት ወይም ሦስት አይነት ገጠመኞች አሉኝ፤ በተረፈ ሰካራሙ ተዋናይ በጣም የማደንቀው አርቲስት ሰለሞን ሙሄ ነው፡፡

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 20 годин тому +2

    ታድያ ካንተ ጋር ተጣብቃ ትከክ እድሜ ልኳን

  • @AbyneshTesfay
    @AbyneshTesfay 8 годин тому

    Solomon muheie

  • @bkafewerk4716
    @bkafewerk4716 10 годин тому

    selemon muhe

  • @kidanemihiretayalew2388
    @kidanemihiretayalew2388 16 годин тому

    ሰለሞን ሙሄ

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 45 хвилин тому

    Mindnew setoch lay zemecha yih netsanet megafat ayhonim bewegu maget tiru melbes inde idmewa bitaget lewndu sayhon yeraswan manenet yinageral

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 17 годин тому +2

    የሄ እኮ ትንቢት አይደለም ሕልም ኖው የሚባሎው ማንም ውሸታም ካልሆነ አሁን ትንቢት በመጽሐፍ ቕዱስ የተነገረ እየተፈጸመ ኖው መናፍቅ መንግስት ዕድል የሰጣቾው እንደፈለጉት ሕዝቡን ይቀልድበታል

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 7 годин тому

    አንቱ ገብረ መስቀል ቢያንስ ዝም በል እግዚያብሄር እንደርሶ አይደለም የርሶ ክብሮዎየተገፈፈው ሲያገቡ ነው ያወሩትን መከራ ለግሎ ያርገው አሁንስ ጌታ ጓደኛቸው አረጉት

  • @SarahTigist
    @SarahTigist 16 годин тому

    Salmon muhe

    • @BirukHabtamu-pm6si
      @BirukHabtamu-pm6si 13 годин тому

      አሁሉንም አባቶቻችንን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @MiseMaregn
    @MiseMaregn 7 годин тому

    ስለ ምን ሙሔ

  • @tamiratbogale6022
    @tamiratbogale6022 5 годин тому

    ኧረ እኔም ገጥሞኛል ወዳጄ እንዴት ነው ማጥፋት የሚቻለው?

  • @enataleme375
    @enataleme375 13 годин тому

    አርቲስት ሰለሞን ሙሔ ይባላል!

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 18 годин тому

    ተረት ተረት ሰለቸኝመድሀኒያለም ብርሃኑ ን ያብራላችሁ

  • @enataleme375
    @enataleme375 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @Tewo-G33
    @Tewo-G33 12 годин тому

    ሰለሞን ሙሔ