አዋጭ ቢዝነሶች የሚሰራባቸው የተለያዩ ማሽኖችን ከቻይና እናስመጣለን!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 тра 2024
  • አዲስ እይታ
    -አዲስ እይታ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለቢዝነስ ጀማሪዎች ከፍ ያሉ እድሎችን ለመፍጠር በቻይና ሀገር ከሚገኙ የማሽን አምራች ድርጅቶች ጋር የተለያዩ ማምረቻ ማሽኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ስምምነት ተፈራርሟል
    -በሀገራችን ቢሰራባቸው አዋጭ የሆኑ 20 ቢዝነሶችን ሊጀመርባቸው የሚያስችሉ ዘመናዊ ማምረቻ ማሽኖችን ከቻይና የማሽን አምራች ተቋማት በቀጥታ ለማስመጣት የተፈራረመው አዲስ እይታ በተግባራዊ ቢዝነስ ተሰማርተው እራሳቸውንም ሆነ ሀገርን የሚጠቅሙ ባለ ፀጎችን ለማፍራት እየተጋ ይገኛል።
    -በኢትዮጵያ ቢዝነስ ቢጀመርባቸው ውጤታማ የሚያደርጉ ማምረቻ ማሽኖችን በገበያ ጥናት በመለየት ስምምነቱን የፈፀመው አዲስ እይታ
    -በአነስተኛ፣
    -በመካከለኛና በከፍተኛ ካፒታል ቢዝነስ ለሚጀምሩ እንሆ የምስራች ብሏል
    -በስምምነቱ የተካተቱት ማሽኖችም፦
    1.ሚስማር ማምረቻ ማሽን
    2.የተለያዩ ገመዶች ማምረቻ ማሽን
    3.ጀሪካን ማምረቻ ማሽን
    4.የአኩሪአተር ወተት ማምረቻ ማሽን
    5.የወረቀት ውጤቶች ማምረቻ ማሽን
    6.ሩፍታይልስ ቆርቆሮ ማምረቻ ማሽን
    7.የጥሬ ቡና መፈልፈያ ማሽን
    8.የፕላስቲክ ቲዩብ pvc pipe ማምረቻ ማሽን
    9.ምንጣፍ መስሪያ ማሽን
    10.የፕላስተር ማምረቻ ማሽን
    11.የዘይት ማምረቻ ማሽን
    12.የእንሰሳት መኖ ማምረቻ ማሽን
    13.የእንቁላል ትሪ ማምረቻ ማሽን
    14.አልሙኒየም ቴክ አዌይ መስሪያ ማሽን
    15.የማሸጊያ packaging ማሽን
    16.ሳሙና ማምረቻ ማሽን
    17.የሶፍት ማምረቻ ማሽን
    18.የወረቀት use& through ኩባያዎች ማምረቻ ማሽን
    19.የማዳበሪያ fertilizer ማምረቻ ማሽን
    20.የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ማምረቻ ማሽን
    -በነዚህ ማሽኖች ዛሬውኑ ቢዝነስ ይጀምሩ
    -አዲስ እይታ ማምረቻ ማሽኖቹን በተመጣጣኝ ወጋ ከማቅረብም ባሻገር የባንክ ብድር በማመቻት አምራች ትውልድን ያበረታታል
    📍አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227
    📞 0978212121 / 0901842121
    እንዲሁም...
    በ Website:
    በ Facebook:
    በ Telegram:
    በ Tiktok:
    በሁሉም አማራጮች ያገኙናል!
    አዲስ እይታ
    ወደ ስኬት አብረውን ይጓዙ!

КОМЕНТАРІ •