የሀበሻ ቀሚስ ገበያና ዋጋ በሽሮ ሜዳ ምን ይመስላል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024
  • Ethiopia: የሀበሻ ቀሚስ ገበያና ዋጋ በሽሮ ሜዳ ምን ይመስላል?
    #Ethiopia #NuroBezede #ሰብስክራይብ #ኑሮበዘዴ
    on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
    Video's uploaded at Nuro beZede are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
    Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
    Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro be Zede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

КОМЕНТАРІ • 436

  • @nurobezede9848
    @nurobezede9848  6 років тому +59

    ሰላም ጤና ይስጥልን የኑሮ በዘዴ ተከታታዮች እንደዚህ ያሉ ጠቃሚ ቪዲዮች እንድናቀርብላችሁ ፍላጎታችሁ ከሆነ በላይክና በኮመንት አሳውቁን እንዲሁም ማወቅ የምትፈልጓቸውን እቃዎች በኮመንት ግልፁልን? እናመሰግናለን!!

    • @metsijeme3144
      @metsijeme3144 6 років тому +1

      እናመሠግናለን በርቱ በአል በአል የሚሸቱ ነገሮችን ብታቀርቡ ደስ ይለኛል እነበግዬዬን እነዶሮዬዬ ከቻላቹ ይመቻቹ💚💛❤👍

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 6 років тому +2

      የቤት እቃም ብተቀርቡልን ደስ ይለል ቀጥሉበት

    • @nurobezede9848
      @nurobezede9848  6 років тому +3

      ተጨማሪ ቪዲዮች አሉ የቤት ዕቃዎችና ሶፋ . . . . ይጠብቁን

    • @امريانامريان-و7ع
      @امريانامريان-و7ع 6 років тому +2

      ሶፋና የቤት እቃ ይለቀቅልን እንዳትረሱን

    • @hewihew3217
      @hewihew3217 6 років тому +1

      እናመሰግናለን ዉዶች

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    ውድ ነው ሆ 10እሺ የአንድ ውር ድሞዝ እንድዛ አይሆንም ፍትህ ለአብሻ ቀሜስ። ሆ

  • @tube-pm7cb
    @tube-pm7cb 6 років тому +133

    ፍትህ ለሃበሻ ቀሚስ

    • @mekedsabreham7089
      @mekedsabreham7089 6 років тому +2

      Eko

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 6 років тому +2

      Enquan china meta😁 geta cher nes akmachenen ayene shemane negade sinfelasesuben chineye demo kech

    • @tube-pm7cb
      @tube-pm7cb 6 років тому

      @@kokobtemelso5204 awo gen bihon deziyanachin serqewu new chinawoch dubai lay amitowo deftewutal beshifon.

    • @maryamandres342
      @maryamandres342 6 років тому +2

      Massi Shferah ደሞ የሀበሻቀሚስ ምንሆና ጉድኮነዉ ዘድሮ ፍትህ ያልጠየቀዉ ምድነዉ

    • @haleluyahaleluya7652
      @haleluyahaleluya7652 6 років тому

      ክክክክክክክክ

  • @ዲናየዴቭውዴ
    @ዲናየዴቭውዴ 6 років тому +87

    እኔም ሀገሬ ገብቼ ጥበብ ልብስ መልበስ አምሮኛል የፈለገ ይወደዳ በቻይና ሱሪ ከመወጠር ይሻላል ሁሌ አይለበስም እንጂ እኔ ግን እራሴ ፈትዬ ነው የማሰራው እድሜ ለእናቴ ሙያ ላስተማረችኝ

    • @meazagebeyaw9525
      @meazagebeyaw9525 6 років тому

      ዲና የዴቭ ውዴ kolllk

    • @ዲናየዴቭውዴ
      @ዲናየዴቭውዴ 6 років тому

      @@meazagebeyaw9525 አልገባኝም

    • @helawisolomon6366
      @helawisolomon6366 6 років тому

      Tebeji. Geleb argeshew.

    • @ዲናየዴቭውዴ
      @ዲናየዴቭውዴ 6 років тому +2

      @@helawisolomon6366 መጀመሪያ የሴት ምግባር ይኑርሽ ልቅ አልፈርድብሽም አስተዳደግሽ ነው

    • @kukikuki1202
      @kukikuki1202 6 років тому

      ዲና የዴቭ ውዴ
      አገር ስትገቢ እንድትነግሪኝ አንቺ የፈተልሽውን ነው መልበስ ምፈልገው

  • @saramrs2935
    @saramrs2935 6 років тому +42

    10 ሺ ከየት ይመጣል ቻይና እግዛብሄርን ይስጠው የሱን እንለብሳለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому

    በጣም ደስ ይላል ብዙ ምርጫ አለ እጅግም ያማምራል
    @ኑሮ በዘዴ እናመሰግናለን መልካም በአል እናንተም መልካም ስራን በመስራት ትክክለኛ መረጃ ለህዝብ በማቅረብ ይበልጥ ስሩ መልካም የስራ ዘመን አሜን

  • @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
    @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 6 років тому +90

    እናቴ በፈተለችው ጥጥ እናተ 10 ሽ ስትሉ አታፍሩም ሆ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 6 років тому

      Eko😂😂😂😂😂😂

    • @tube3397
      @tube3397 6 років тому

      አር እናቴ በባለፈው ቭድኦ ከ10ሺ -40ሺ ሲሉ ስምቻለሁ

    • @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
      @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 6 років тому +1

      ኧረ እንደዛ ነው ከሆነ አይቀር እንደዛ ነው ታዳ ቀረባቸው 40 ሽ ለፅድቅ ነው ለኩነኔ ሀብታም የለበሰውን አስተያየት እየሰጠን እኛ ድሆቹ በሽንሽን ቀሚስ እንኖራለን ሆ

    • @gsgjxxgiydyxhx1068
      @gsgjxxgiydyxhx1068 6 років тому

      Are eeunet newu

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 6 років тому

      Eko wey enati

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 6 років тому +43

    እዉነት ቻይናወች አይፈረድባቸውም ቆይ አንድ ደሀ የሀገሩን ምርት መልበስ አይችልም ማለት ነው

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 років тому +11

    በጣም ጥሩ ነው ሰው እንደ አቅሙ ይገዛል ቢውደድም ግዜውና ስራው ነው ሰላምና ፍቅርን ላገራችን አድልልን ስቃይና መከራ የሰው ደም በከንቱ ማፍሰስ ይብቃ 2008 ላይ ስንት ጀግና ወገኖቻችን አልቀዋል በጣም ያማል ሳስበው ውስጤ ይረበሻል እርር
    ጭርጭር ይላል አይይይይይይ አምላካችን ሖይ በቃ በለን ሰላምህን አውርድልን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @mekdinafakiwa6825
    @mekdinafakiwa6825 6 років тому

    እኔስ ሰርቸ እለብሳለሁ እንጅ የ እናንተ የቤት ኪራይ ማሰቢያ አልሆንም እስከ ኪራዩ እንጅ የልብሱን ትርፍ ብቻ አታዩም ይገርማል እድሜ ለእጀ ፈጣሪ በሰጠኝ ፀጋ እሰራዋለሁ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 6 років тому

    ጥሩነው .በአቅም.መግዛት.ይቻል

  • @ቲጂየአማኑኤልልጅ
    @ቲጂየአማኑኤልልጅ 6 років тому +8

    እንኮን አደረሳችው.......እኔ ሀብሻ ልብስ ለብሼ የማቀው አንድ ግዜ ብቻ ነው ሀገሬ ገብቼ እስከምለብስ ድረስ በጣም ነው የናፈቀኝ።እስቲ ሁላችንም በሠላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን።የተስድድነው ለአላማ ነው።መልካም በሀል

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 років тому +1

      ትዕግሥት የአማኑኤል ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን መልካም አዲስ አመት

    • @ቲጂየአማኑኤልልጅ
      @ቲጂየአማኑኤልልጅ 6 років тому +1

      @@Cosette-sf8mh አሜንንንን የኔ ቆንጃ እንኮን አብሮ አደረስን የኔ ቆንጃ

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 6 років тому

      Enem agatmogl 17 belognl tenshi eko ayafrum

  • @የበርሀዉመናኝአባዬሀንስ

    በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ ሁሉም ያገሩን ልብስ መልበስ ይፈልጋል ግን ተወደደ 2500/10000 አይከብድም ድሀ ምን ሊለብስ ነዉ የቻይና ልብስ ይጥፋ እምትሉት ሁሉም በያቅሙ መኖር ነዉ የቻይና ልብስ 50 /100 ጊዜዉን ማሳለፍ ነዉ እናተም ስሩ እነሱም ይስሩ ይህ ሁሉ ፋሽን አሁን ነዉ ቅድሚያ የመጣዉ ልብስ ሌላ ነበር

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 6 років тому +10

    በቀጭኑ ፈትየ ለጥሩ ሸማኔ አሰርቸ ለጥሩ ሰፊ አሰፍቸ እራሴ እጠልፈዋለሁ የጥልፉ ሙያ በእጄ ነው አንድ ቀሙስ በምገዛበት 2 አሰራለሁ ጥልፍ የምትችሉ እህቶች እራሳቹ ስሩና ሙያችሁን ተጠቀሙበትትይ

    • @lovehbebo1769
      @lovehbebo1769 6 років тому +2

      እንዴት ልማር እህቴ

    • @hadiyaseraj615
      @hadiyaseraj615 6 років тому

      እሠይ የኔ ቆጆ ጀግና ከምርሽ ከሆነ

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 6 років тому +118

    እኔማ አበሻ ቀሚስ እንደተመኘው ሳለብስ እንዳልሞት ብቻ

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 років тому

    መቼ ነው እትዮጵያ ገብቼ ይህን ቀምሰ የምለበሰወ በጠም ናፈቀኝ 💖👍እናመሰግናለን ተባረኩ የሸክላ እቃዎችን እሰት አሳዩን የአረቦች እቃ አሰቀናኝ

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 років тому

    በጣም አናመሰግናለን

  • @እረያንየኔልዩ
    @እረያንየኔልዩ 6 років тому

    በጣም አናመሰግናል

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 5 років тому

    God bless Ethiopia! !!! I hope evey women in Ethiopia be able to afford the habesha kemise she likes. God prosper out Ethiopia for your glory.

  • @maretaaschalew4519
    @maretaaschalew4519 6 років тому

    ማርያምን እኔ ምን የመሰለ የሀበሻ ቀሚስ ከአንዴም 2 ጊዜ ወደ ሀገር ቤት ስሄድ የገዛሁት ርካሽ ነው በ 2010 አዲስ አመትን ለማክበር ሄጄ እናቴ ገዝታ የሰጠችኝ ስጦታ የሀበሻ ቀሚስ በጣም ያምራል 650 ብር ነው አንዱ ደግሞ 600 ብር ማርያምን ሸማ ተራ ሄዳችሁ ግዙ እንዳቅማችሁ ሞልቷል መርካቶ በአቅማችሁ ታገኛላችሁ እኔ ከመውደዴ የተነሳ ወደ አረብ ሀገር ስመለስ ይዤው ነው የመጣሁት

  • @አላህወኪል-ፈ7ለ
    @አላህወኪል-ፈ7ለ 5 років тому

    ኢንሻ አላህ የሆነውን ያክል ይሁን ለእማየ እገዛላታለሁ

  • @የንጉስልጅነኝያውምያማኑኤ

    ሽሮሜዳ ሰፈሬ እንኳን አደረሳቹ የ ኢትዮዺያ ልጆች መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ በስደት አለም እምትኖሩ ፈጣሪ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን አሜን

  • @elfinishtefera2942
    @elfinishtefera2942 6 років тому

    Nice.i.love.it.!so.happy.new.year.🌻

  • @haymanothabtamu997
    @haymanothabtamu997 6 років тому

    ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ልብሶች አሉ
    ግን ስልክ ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን መልካም ነው

  • @talajombaro7730
    @talajombaro7730 6 років тому

    አሪፍ ነው

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 6 років тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ

    እናመሰግናለን ዘንድሮ በሰው ሀገር ተቀምጨ የናፈቀችኝ ሀገሬን አስጎበኛችሁኝ እድሜ ይስጥልን አብይ አህመድ

  • @ወላዲተአምላክአንችጠብቂኝ

    በጣም ደስ ይላል

  • @CousinDances
    @CousinDances 6 років тому

    Wow,I want all of them 😍

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 років тому

    አሜን እግዚአብሔር ያአማት ስው ይባላን ደሲ ይላል ይመስጌን እግዚአብሔር

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 років тому +8

    የሀበሻ ቀምስ አንድ ሺ ብኖረኝ አልጠግብም
    ባየዉ ቁጥር ይዘሽ ሩጪ ይለኛል
    ግን ምን ዋጋ አለዉ ዋጋዉ ሰማይ ላይ ወጣ

    • @safeephone5189
      @safeephone5189 6 років тому

      Ehit alem defereshi gziw ene rasu 7000birr gzaw betlf fetari bewetaw ytekalngi eyalekungi

    • @sinkamelake7868
      @sinkamelake7868 6 років тому

      😂😂😄😃😄

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 років тому +5

    Yene ayinetu dehaa ayilebesim melkam beal yihunelachu wud ye hager lijoch🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mimimimo5914
    @mimimimo5914 5 років тому

    Ere wede new begata sim ere be meles zemen nuro arif neber balebses manew be Ethiopia 🇪🇹 nuro bezi waga manew yamigeza

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому

    እናመስግናል ኑሮ በዘደ♥

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 5 років тому

    Ye makurbiya kamise wagaw sente naw?

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 6 років тому

    የሀበሻ ልብስ ውስጤ ነው ስወድ👗👗👗
    ሀገሬ ስገባ አንድ እገዛለሁ እድሜና ጤና ይስጠኘ + ብር ይስጠኘጂ😁

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    እናመስግናለን

  • @mitiku1282
    @mitiku1282 6 років тому

    ዉድ ነዉ

  • @mimikastro3522
    @mimikastro3522 6 років тому

    ያምራል ግን ምን ዋጋ አለ ዋገዉ በጣም ዉድ ነው

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ቨ7ዸ

    ኧሯ የባሰ አታምጣ ጉድ ነው እኔስ እድሜ ለሀረብ ሀገር ዶላር 5 አበሻ ቀሚሥ አስለብሶኛል 😂😂 ሀገሬ ሆኜ ግን አይኔ እያየ ይሄ ሁሉ ብር አላወጣም እረ ከዚው ሸምቼ እገባለሁ😃

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 6 років тому

    እውነቱን ስለተናገሪችሁ ትመሰገናላችሁ ግን አትደበቁ አውነቱን ለደንበኞች አሳውቁ የሀገራችንን ልብስ በጣም እንወደዌለን ቢሆን ስራ ላይ ብለብሰው ደስ ይለኝ ነበር በጣም ስለምሳሳለት በጥንቃቄ ነው የምይዘው

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 6 років тому

    ማሮች በጣም ደስስስስ ይላሉ ጥበቦቹ ግን ሆድባሰኝ በአል ድምቅ ብላሳያት ሀገሬ በተሰቤ የምወዳቸው ሁሉም ትዝ አለኝ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 5 років тому

    ስልክ ኡስቀምጡ

  • @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ
    @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ 6 років тому +15

    አሥርሺ ብር በሥም እንጂ በአካል። አላየሁም በነገራችን ላይእኔ ለመግዛት አቅም የለኝም

  • @mazseidmazseid4613
    @mazseidmazseid4613 6 років тому

    አሪፍ ነው በጣም ልብሶቹ ግን ዋጋው ተወደደ እኔም በአዲስ አመት አገር እገባለሁ እገዛለሁ ወገኖቼ በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 6 років тому

    😍edmiy lechayna enjiy 10.000 sheya ayniy eyayow algezam defaroch

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 років тому

    Wawww betam yamtalu mn yahl biweded salebsew alqerm fetari le agere yabqagn

  • @meazaayele4792
    @meazaayele4792 6 років тому

    ቻይና ደግ አድርግች የራሳችንን የበሃል ልብሳችንን በዘመናዊ መልክ እያቀርበች ግበያውን ታርክስው

  • @ፍቅርመታገስዋጋአለው
    @ፍቅርመታገስዋጋአለው 6 років тому +8

    ለአዲስ አመት እንኩዋን አልሆነም ለጥምቀት ከች እንላለን እ / ር ከፈቀደ መልካም በአል

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 років тому

    ግን ተወደደ በጣም መካም አዲስ አመት ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @eyeyeyy5369
    @eyeyeyy5369 6 років тому +44

    ወይ ጉድ ምን መጣ ቀሚስ 8000ሺ ወረቅ መሰላችሁ እዴ

    • @KadeejaKadeeja-wu6ko
      @KadeejaKadeeja-wu6ko 6 років тому +1

      Eyey Eyy ወርቅማ ጥሩ ነው 1000 ሽ ብር ይገኛል

    • @رزانالمطوع-ي9ع
      @رزانالمطوع-ي9ع 6 років тому

      wy gud asr shi brr

    • @ame7696
      @ame7696 6 років тому

      ያው እኩል ነው ሽቻይንዬ በሁለት ሺትሸጣለች አሉ

    • @eyeyeyy5369
      @eyeyeyy5369 6 років тому

      Kadeeja050 Kadeeja050 እዉነት ወርቅ መልሰሽ ብሽጭዉ አያከስርሽም 2ኛ ብሸግርሽ ትሸጭዋለሽ ይህ ግን ቆሻሻ ቢይዝ እኮን ማስለቀቂያ መከራ ነዉ እኔ እዳዉ ለቀሚስ አለወጣም 500ብር በላይ

    • @kedistsades5297
      @kedistsades5297 6 років тому

      Teru nuwo Bezu ayenut museratu,nuger gen yehugeru lebes ketebalu huzbu,afford lê yadegewo ye Michel be hone teru ye honal.

  • @halimetkalid8975
    @halimetkalid8975 6 років тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ብለናል

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 5 років тому

    ወይ አበሻ ቀሚስ ምነው ይህን ያህል ዋጋ 10ሽ ሆ በዳይመድ ነው የተሰራው እደ ምነው ሸዋ ፍትህ ላበሻ ቀሚስ

  • @Love-rc1rg
    @Love-rc1rg 5 років тому +1

    እደዉየፈለገይሁንእጂ የአበሻቀሚሥ እገዛለሁ

  • @selamwerk2485
    @selamwerk2485 6 років тому

    ትክክልነህ፡ወንድሜ፡በቻይና፡ዕቃ፡የባህል፡ቀሚሳችንን፡እያበላሹብነው፡መላ፡ይፈጠርለት

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    እዴ ወይ መስቀል የለው መስቃል የለለው ልብስ አይነፋኝም መስቀል ሁኖ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሲኖረው ደስ ይላን ሆ ብሩኑኮ ቆለላቹህት ለማንኛውም ያምራን

  • @etheth4022
    @etheth4022 6 років тому +14

    እድሜ ለቻይና የድሀ ዘመዶች አሉልን እንሙት እንዴ የናተን 10.000 እና 8000 እየሰማን ለምን እንሳቀቅ

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 6 років тому

    ይገርማል ለወጣቱ ተውት አር ተው ለደካማ ቤተስቦቻችን አስቡእነሱ መልበስ ይፈልጋሉ ከየት አጥተውይልበሱ

  • @aselefchhaila8828
    @aselefchhaila8828 6 років тому

    ere wudi new fiti yasifeligewall dea Ayilebisim malet new yagerachin ekonomi Asibu eji

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 6 років тому

    ደሀይቱ ልኑርበት አታሳቁጭ አስር ሽይ ስምት ሽል እያላችሁ. ምን አይነት ጉድ ነው 👊👊👊. እኔ ዱሮ የማቀው አስር ሽብር ቤት መስሪያ ነበር. አሁን አንድ ቀሚስ. አስር ሽብር ሆ. ኧረ ጌታችን ምህረትህን.

  • @luluali3758
    @luluali3758 5 років тому

    ያአላህ አያቲ አላህ ይራሀማት ጥልፍ በምጠልፍበት ግዚ አቢቲ ላሰጠልፍልሸ ሲለኝ ቀብጪ አሁን አማረኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 років тому

    ዊዊ.ውድ.ነው.በጣም

  • @kukikuki1202
    @kukikuki1202 6 років тому

    የአገር ልብስ ስወድ እኮ
    እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ

  • @liyahgebrel2044
    @liyahgebrel2044 6 років тому

    ይልመድባቹ እንደዚ የኑሮን ሁኔታ ስታሳዩን ራሳችንን ለማዘጋጀት ይረዳናል፡ እናመሰግናለን።

  • @አባይናሽየማርያምልጅኔኝ

    አረ በጣም ዉድ ነው 🙊🙊🙊

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 6 років тому

    የራያ ቀሚስ እፈልጋለው ዱባይ ካመጣቹ የምፈልገው ነጭ ቢጫ ያሸበረቀ ድኮር ያለበት ሳይሆን ደብዘዝ ያለ ሰማያዊ አይነት ( ግራይ ከለር ያለው መስቀል የሌለበት

  • @etsehiwoteabau5281
    @etsehiwoteabau5281 6 років тому

    በጣም ናፍቆኛል ጥበብ መልበስ ውይ

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ

    እውነት ለመናገር ብሬን የጨረሰው አበሻ ቀሚስ ነው አገር ውጭ ሁኘ 5አበሻ ቀሚስ እና 1የመቁረቢያ አለኝ ግን በጣም ውድ ነው በስመአብ

  • @ndjd9458
    @ndjd9458 6 років тому +1

    ውድነው። አድ ድሀ አድ ሀበሻቀሚስ ከየት አጥቶነው ስምት ሽ የሚሺ የሚገዛው። እረከስ አርጉት ሁሉም እዲለብስ ለድሀው አስቡ እደ ሀገራቺን ኑሮ እስታት ነው አይይይይ ሀበሻ ቅድሚ ለሀገራቺን ህዝብ እረከስ ቢል ለህዝቡ ለድሀው ውጭ የሚኖረ ይገዛል እዛ የሚኖረው ከየት አምቶ ይገዛል

  • @lamritube7136
    @lamritube7136 6 років тому

    ወይይይይ ሲያምር ያበሻ ቀሚስ ስወድ 100 ቢኖረኝ አልሰለችም ሁሌ እደተመኘሁ መቼ ይሆን የምለብሰው ግን 10000 ግን ትንሽ የበዛ አልመሰላችሁም

  • @welansatesfaye4988
    @welansatesfaye4988 6 років тому

    ለአዲስ አበባ ስው በዚህ ዋጋ አይገዛቸውም ይተዋወቃሉ እኔ ሀገር ቤት ስሄድ እናቴ ናት እምትገዛልኝ። አሁን ያየሁህ ስድስት ሺህ ብር ያለችው እናቴ በ1200 ነው የገዛችልኝ እና የአዲስ አበባ ስው አይግገዛም ይተዋወቃሉ።

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    በጣም ያምራል

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 років тому

    ውይያሐበሻቀሚስ.
    በጣምነውየምወደው♥♥♥♥♥

  • @sandyqatar4115
    @sandyqatar4115 3 роки тому

    እንዴት ነውማስመጣ የምችል ድበይ ነኝ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 6 років тому

    ምነው ሸዋ አምሮኝ አምሮኝ ይቀራር እጅ 10 ሽ ብር ለ1 ልብስ 4 ሻንጣ ልብስ የቻይናን ሰብስቤ እድሜዬ እስካለ ቀየርየር እያደረኩ እለብሳለሁ ፍትህ ለደሃዎች

  • @ያአላህዘረኝነትከሚባለውጥ

    ኡ ኡ ኡ እኛም ከስደት ስንመለስ ሰላማዊ ሰልፍ መስቀል አደባባይ መውጣታችን እንደማይቀር ነው ካሁኑ አስቡበት።ክክክክክክ ኑሩ በዘዴ ካሜራዋን ለዛች ቀን እንዳትነፍጉን ካሁኑ አስቡበት ክክክ አርቲስቶች ይልበሱ። 10.000 አይደለም 50.000 ሺም ቢባል አይደቅም። ጊዜ ለአርቲስቶች ነው።ድሀው ያገሬ ህዝብ ግባ ወደ ጓዳ ሀብታሙ ባለ ገንዘብ ወደ አደባባይ ውጣና ታየን የተባለ ይመስላል አይ ጊዜ የባሰውን አያምጣብን።

  • @salmaahmedou2045
    @salmaahmedou2045 6 років тому

    ትገርማላችሁ ለምድነው እምታስወድዱት ባገራችን ልብስ ስታናድድ ሁሉም ሰው አድሞ አለመግዛት ነበር ድሀ እደድህነቱ እዳይለብስ

  • @መቅደስወለተመድህንነኝ

    እኔስ መቼ ነው ከስደት ተመልሼ ሀበሻ ቀሚስ የምለብሰው እንደናፈቀኝ አለሁ

  • @rehafemran1702
    @rehafemran1702 6 років тому

    ከከከከ እኔ ቪድዮዎችን ማየው የኮማቾችን ቀልድ ስፈልግ ብቻ ነው የሀበሻ ቀሚስ አለኝ 10/5/2016 ቡታጅራ ላይ የገዛውት 900 ከነ ሻርቡ

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 6 років тому

    Wow Yamrale bewdedem yemyamer new Enkuane adersachu

  • @እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ

    ወይኔ 10 ሽ ምነው የአገሬን ምርት ደሀ ላይለብስ ነው በአየናችን እያይን የሰውን አገር እንለብሳለን በራሳችሁ ምርት ኩሩ አትበሉን ዋጋችሁ መች ያኮራናል አይ እምዬ ሀገሬ ኑሩልኝ ብቻ

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 6 років тому

    ህፃን ሁኝ ያበሻ ልብስ ሳይ አባቴን ይሄንማ ሳለብስ አልሞትም እል ነበር ይሄው አለበስኩም እስካሁን

  • @ዶክተርአብይውስጤነው-ሠ1ጸ

    1 kamese 10 she betame wude new sawu endgazachu kafelegachu wagawune tamatatygne adergu beynse wudena konjo mibalewune 5000 she bake new

  • @sdfdsfsddsfsd6084
    @sdfdsfsddsfsd6084 6 років тому

    Betam betam
    Weddddd
    New

  • @ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ

    ካባ የት ነው ሚገኘው የ ሰርግ ካባ

  • @softad7315
    @softad7315 4 роки тому

    ስልካችሁን ብትጽፉ ደውለን ልናነጋግራችሁና ልንገበያይ እንችላለን።ስልክ ጻፉ።

  • @ኤፍራታየኤርሚ
    @ኤፍራታየኤርሚ 6 років тому

    ሽሮ ሜዳ ውስጤ ነው ሽሮሜዳ መቶ ሳይገዛ የሚሄድ ዩለም።

  • @ትጂስደተኛዋየቴዲአድናቄ

    በለው ምነው እንዲህ ተወደደ ፈትህ ፈትህ ሳለብስ እንዳረጅ

  • @abasa1556
    @abasa1556 6 років тому

    ዶ/ር. አብይ. ፍትህ. ለሀበሻ. ቀሚስ. ፈትለሽ. ልበሽ. ነው እምትለኝ. እሽ. እግዳውስ. ፍትህ. ለጤፍ

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret3561 5 років тому

    ዋጋው ግን ከባድ ነው ጥልፉና ዲዛይኑ ግን 1ኛ ነው ደሀው እያማረው ያልፍል እንጂ
    ለዛ ነው ቻይና ኮፓ አርጋ የጥልፉን ዋጋ እየጣለችባቹ ነው ስለዚህ ዋጋውን አስቡበት

  • @engochatube568
    @engochatube568 6 років тому

    ሰው ወደሚቀንሰው ነው በዚ ኑሮ ላይ አገር ቤት እሚሰራ ያውም 10 ሺ በጣም ውድ ነው ለሌለው ገቢ

  • @tlemlem
    @tlemlem 6 років тому

    They are very expensive...? Why we have so many an employee in the country..! And the material is from China I don’t understand what makes it expensive...? Any ways they are beautiful dresses...!!😍👍🏽👍🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 6 років тому

    መስቀል ያለበትም ስትሰሩ የሌለበትም ስሩ ሁሉም በየፍላጎቱ እንዲገዛ

  • @mimiaddisu2248
    @mimiaddisu2248 6 років тому

    የዛሬን አያድረገውና ሀበሻ ቀሚስ አብዛኛውን ስው ለመልበስ ማንም ግድ የለውም ነበረ። እሁን ለሀበሻ ቀሚስ ዘመን መጣላት።
    እንደ አልተናቅሽ
    አሁን ሺ እየጠየቅሽ
    ስውን እስደነገጥሽ
    ብይ ግጥም ገጠምኩልሽ
    ውይ ሀበሻ ቀሚስ።

  • @ኤሚ-ሐ5ዀ
    @ኤሚ-ሐ5ዀ 6 років тому

    ለመሆኑ ኢትዮ መኖሪያ ሀገርነው ወይስ መሞቻ ጉድ እዴት ልብስ አስርሽ ብር ይሸጣል አረ ግፍነው በደህናውሀገር ባራት በሶስትሽ ያገትየጣት የጆሮ ሙሉ ወርቅ ይገዛል እኛሀገር ተወርቅበላይ አድቀሚስ ባስርሽ ኡኡ ታልማዝ የሚሰራይመስል ጥለትን ኡኡኡ ፍትህ ለኢትዩገበያ

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    እኔም በስምንት ሺ አስመጥቻለዉ በጣም ያምራል ግን ዋጋዉ ኡፍፍፍ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ምን አማረሽ'"ብባል የሃገሬ አልባሳት አበሻ ቀሚስ መልበስ ነው ፏ ብዬ #ቤተክርስትያኔንና ገዳማቴን መሳለም እብክሽ #ድንግል እማማዬ ስደት"በቃሽ በይኝ

  • @nardosmamuye5926
    @nardosmamuye5926 6 років тому

    Ekul Linagba New #Nardi!!😍

  • @milateshomeyalemekenyatewe9406
    @milateshomeyalemekenyatewe9406 6 років тому +1

    ኧረ ጂስ ሱሪ ይግደለኝ ምን በወጣኝ10ሺ ቀሚስ 1ሺ ሱሪ አማርጬ አልገዛም እዴ

  • @እረዋንአህመድየወሎልጅያዉ

    ዉድነዉ ዋይ