ለጆንታው የሠራሁት ቪዲዮ 1ሚሊዮን እይታ ልከርዱን ሠበራው ዮኒ በሳቅ ሞተ😂😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ለጆንታው የሠራሁት ቪዲዮ 1ሚሊዮን እይታ ልከርዱን ሠበራው ዮኒ በሳቅ ሞተ😂😂deo | PL ay | PX + PS Ctnf + | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Neger | EthioTimes | Addislnfo | AddisOut | AddisTimes | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | Zehabesha | adisalemHiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | TigrignaAmharic Music | Amharic Music | Ethiopian Comedy | Ethiopian Dramadrama | Betoch Comedy | AddisMinew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch, EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Music | Ethiopian Music | DireTube | MinLitazez | Ethiopian Comedy | Jossy In The House ShowKana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Ethiopian RadioGursha tube, Entwawekalen, Zemen drama, Dana drama, Welafenmovies1, Official Teddy Afro, ESAT TV, Ethiopia, Addis neger, Ethiopia, Senselet drama, Helen bedilu tube, new Amharic Drama, Voa Amharic, Tenaadam, Ethio times, Ethio noAmhZehabesha, Hiber Radio, Admas Radio, Yoni Magna, Dire Tube, Mogachoch ethiopia, ethiopian, addisneger, diretube, Dr.Abiy, Ahmed, Pm, Abiy, XNEXUOD £, Mela, Health Amharic, Ethiopian, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs youtube, seifu on ebs new, New Music , tigrigna music, ebs...

КОМЕНТАРІ • 723

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 3 роки тому +107

    አብዱ በእውነት የምሰራቸውን ቪደወች እክታታለሁ በርታ ወንደማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому +117

    ጨዋታህ ውስጤ ነው ትንሹ በርታ

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 3 роки тому +1

    እኔ ቲክቶክ የለኝም ግን አንዳንድ ተባራሪ ይመጡልኛል እናማ በጣም ያስቃል ክክክ እራስህን ጠብቅ ወንድም

  • @semirayimamhardy6838
    @semirayimamhardy6838 3 роки тому +7

    እኔ መቼም ያ ቢዲዮህ በዚህ በከፋ ሰአት የደስታየ ምንጭ መፅናኛየ ብየዋለሁ እናመሰግናለን 😘❤️🤣

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 3 роки тому +49

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ
    💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪ታሸንፍለች

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 3 роки тому +1

    Wowoww Abdu barta wandimee 💚💛❤💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍junta 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hawaibrahim9830
    @hawaibrahim9830 3 роки тому +14

    እራስህን ጠብቅ ወድሜ የሰዉጅብ አሉ የትግራ ቅማላም

  • @abdulyoutube119
    @abdulyoutube119 2 роки тому +1

    ትንሹ አብዱ ማሻ አላህ ነው ዩቱብ ለይ ብተጋኚዉ አሪፍ ነበር ምርጥ ሰው ደስ ይላል

  • @semirayimamhardy6838
    @semirayimamhardy6838 3 роки тому +6

    የአመቱ ሳይሆን የክፍለ ዝመኑ ምርጥ ቪድዮ ብየዋለሁ👏👏👏👏

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 3 роки тому +4

    ክክክክክ ማርያምን እኔ ደጋግሜ አየሁት በጣም ያስቃል🙏🇪🇹🕊🇪🇹🕊🙏🇪🇹🕊🇪🇹🙏
    በርታ ጎበዝ በናትህ ሽሮ በርበሬ እባክህ ስራ እውነት ጫው ሳይቀርህ😄😄😄💪💪💪

  • @seadaseid2781
    @seadaseid2781 3 роки тому +16

    ምርጥሠው አብዲዬ መተናል በዚህም💚💚

  • @hayatmohammed7887
    @hayatmohammed7887 3 роки тому +34

    እረ አብዱየ እደት እደሳኩኝ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጲያ አገራችንን ሠላም ያርግልን የጁታ ድራሹ ይጦፋ

  • @nejatmohemmad1345
    @nejatmohemmad1345 3 роки тому +9

    እውነት ለሙጀመሪያ ጊዜ ሳይህ ግን ይሄን ለመሣቅ ብቻ ሳይሆን ያየሁት ህውሀት የሰው መሳቂያ መሆኑ ስላስደሰተኝ ነው በርታ ወንድማችን

  • @الحمدلله-ن8ص4ح
    @الحمدلله-ن8ص4ح 3 роки тому +6

    የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ የምር በጣም ነው የሚያሥቁኝ ጫወታወችህ ሁሉ በርታልን ወድም

  • @samirahmohammed606
    @samirahmohammed606 3 роки тому +23

    ከምንም በላይ በርታ የወታደሮቹ ፈገግታ በጣም ነው ያሥደሠተኚ ሁሌም ሣቁልን የኛ ጀግኖች

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому +5

    ኑርልኝ ወንድሜ 🤣🤣🤣🤣🤣👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 3 роки тому +2

    የቆንጅ በጣም ደሰ ይላል ጀንታዉን ጉድ አደሪካው ክክክክክክክ

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 3 роки тому +23

    አብዱየ የኔ ጀግና በርታልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 роки тому +14

    አለህ ይጠብቅህ፧ ወንድሜዋ በረታ፧💛💚❤☝👍☝👍

  • @abduahamed3254
    @abduahamed3254 3 роки тому +8

    እውነት እውነት 😂😂😂ገራሚነህ ብሮ 👍👍👍

  • @hayatmohamed438
    @hayatmohamed438 3 роки тому +1

    እረ አንተ እራስህ ስታዎራ ታዝናናለህ ተንኮለኛ ነህ ለማንኛውም ተዝናንተናል በርታ

  • @Rahma-px2fs
    @Rahma-px2fs 3 роки тому +16

    መሆንም አለበት አብዱ ማኛ 😍😍😍😍😍😍

  • @nishidbasheetmanukkakkaf9884
    @nishidbasheetmanukkakkaf9884 3 роки тому +9

    አተልጅ አብዱየ በጣምነዉ የምትመችኝ በረታ

  • @kedijayusuf1310
    @kedijayusuf1310 3 роки тому +4

    በጣም ታዝናነኛሌህ!ኣመሰግናሌህ ዋንዲሜ!!

  • @haderamahamed5694
    @haderamahamed5694 3 роки тому +24

    ቀጥልበት አብዱየ አላህ ይጠብቅህ ጓደኛህ እሳ የት ሂዶ ነዉ ጩጨ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር

  • @አሚናት-ዘ3ዘ
    @አሚናት-ዘ3ዘ 3 роки тому +4

    ጎበዝነህ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ይለያል በርታ አብዱየ 🥰🥰

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 3 роки тому

    ውይ አንተ ነህዴ ውይ በጣም ነበር ያሳቀኝ ወላሂ ጎበዝ ቀጥልበት የተጋሩን ነገር

  • @samrinasamrina697
    @samrinasamrina697 3 роки тому +1

    Betam new yemiyasekew yemitiserachew negeroch beritalen abduye ❤❤❤❤❤❤😘🇪🇹👌👍

  • @ሰሪቲነኝየስልጤዋቀበጥ

    የኡናት በጣም አስቂኝ ቭድዮ ነበር በርታ ወንድማችን እኛም ከጎንህ ናን

  • @ዘማቹዘማቹ
    @ዘማቹዘማቹ 3 роки тому

    አነተ አብዲ tik tok አብዲህ አዘህ ሚትተከመዉ 😂😂😂😂በጣም አዳናቅህ ነኝ አብዲየ ቆንጆ💖💖💖💖💖

  • @salembinfaris1367
    @salembinfaris1367 3 роки тому +1

    Woolah 4Te Degagime New Ayehuti Lejuta Rasi Mitati Honehali

  • @አይኖየተዋህዶልጅ
    @አይኖየተዋህዶልጅ 3 роки тому +1

    ብቻል ሺ ጊዜ ባደረኩህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ይገባሀል ጩጨውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💘💘💘💘💘💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amnatemam7959
    @amnatemam7959 3 роки тому +25

    እኔም ስንት ግዜ ነዉ ደጋግሜ አየሁት 😹🤣🤣🤣 ጎበዝ ግን የት አገር ነህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
      @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 3 роки тому +7

      ያለበት ለምን አስፈለገ

    • @User-xt1hb
      @User-xt1hb 3 роки тому +2

      ለምን ተፈለገ ያለበት. ሀገሩ ነዉ

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 3 роки тому +1

      @@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ ምን ችግር አለው አድናቂዎቹ ነን

    • @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
      @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 3 роки тому +2

      adinakiwechu bthonum betelyi ahun beseraw bidiwe bzuwechu junta tekeyimewal leza new ledehnnet sibal hayati lanchi binegrsh bzu temelkach slale yinebebal

    • @asinasin6451
      @asinasin6451 3 роки тому +3

      አያሥፈልግም

  • @myLove-hc6sq
    @myLove-hc6sq 3 роки тому +13

    ክክክክክ አብዱዬ ፈታ ዘና ስወድህ ወድሜ ኑርልን አብዱ ሲመስለኝ ዝቧም ጁታ ነች እረበሸችህኮ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 роки тому +1

    አብዲየ የሳቄ ምንጭ 😍😍😍😂😂😂

  • @ቃልቃልነው-ደ7ቐ
    @ቃልቃልነው-ደ7ቐ 3 роки тому +21

    ፓስተር አብዱ የኔ ምርጥ ስወድህ

  • @سميرهمحمد-خ3ظ
    @سميرهمحمد-خ3ظ 3 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት አድናቂህ ነኝ በርታ 👍👍👍👍ግን አንድ ቀን በወሎ ደሴ እድጨፍርልኝ ❤️❤️❤️

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 3 роки тому

    ዛሬ ነው ያየሁህ ቱቱክ የለኝም ደግሞ እባክህ ጌች እንቅልፍ እያንቀላፋ የሰጠው መግለጫ የስጠው ክክክ

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው 👍🤣😂😂😂😘🥰

  • @selasukabumi682
    @selasukabumi682 3 роки тому +14

    አብድየ መቼም የመይሰለች🌹🌹🌹🌹

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    አብድየ ጉበዝ በረታ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @rebiyarebiya9953
    @rebiyarebiya9953 3 роки тому

    እኔ እከታተለሀለሁ በሁለቱም ስልኬ ፎሎ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ሁሌም ላይክ አደርግለሀለሁ በርታ አብድሻ

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 3 роки тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ❤❤❤🤲🤲🤲አብዱየ💔እራሥህንጠብቅ🇪🇹💪❤

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 роки тому +1

    በጣም ነው ፊታ ያደርከን! በጣም ነው ያሳከን እኮ! በሪታ።

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +7

    *kkkk አብዬ በቃ ትችላለህ የጁንታዉ እራስ ምታት 😅😃😃ሙሉዉን እዚ ልቀቀዉ እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም*

  • @hayathayat2287
    @hayathayat2287 3 роки тому +8

    😀😀😀😀😀 አብዱየ በጣም ነው የምወድህ እድግ በል

  • @ethiopialazalalamitinuri4634
    @ethiopialazalalamitinuri4634 3 роки тому

    Yena jaginawu abdu ina masaginaleni yene wudi wodime nurilini 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪👈

  • @tube1273
    @tube1273 3 роки тому

    በርታ ወላሂ ቲክቲክ የለኝም ግን ሳየዉ ኢፍቢላይ በጣም ነው የሳኩት

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha4081 3 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ አብዱየ የሳቄ ምንጭ ስወድህ እኮ ወንድምየው

  • @gaarmubatisa7129
    @gaarmubatisa7129 3 роки тому +2

    አብድዬ እኛ ወተዳሮች አንቴ የምትሰራቸዉ ስራዎች ሁሉ አድነቅ ነን በርታ

  • @ሀዩት
    @ሀዩት 3 роки тому +5

    ሰላም አብዲዬ ባርታኢ እኔ ሳላደቅ አላልፊም
    ጃግነናኪ ይመችህ ❤👍👍

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +3

    እኔ ራሱ ለቤትህ አድስ ነኝ
    #ክክክክክክ ግን ቪዶውን አይቼ በሳቅ ነው ፍርስ ያልኩት

  • @anu455
    @anu455 3 роки тому +10

    አብዲሻ የኛ ጀግና የጁንታው ፓናዶል አብሽር በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪😂😂😂😂

  • @gaarmubatisa7129
    @gaarmubatisa7129 3 роки тому

    አብድዬ ዉድ ወንድሜ እኛ ወተደሮች በጠም እንወዳሀለን በርታ ጠንከር በል

  • @safiyahnn4882
    @safiyahnn4882 3 роки тому

    ፣አብዲ። በጣም ደስይላለ። በርታ፣፣👍❤️💪

  • @blackethiopian7660
    @blackethiopian7660 3 роки тому

    በዚህ መጣሁልህ habsha man ከቲክቶክ

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 3 роки тому

    በጣም ያስቃል አቦ በረካ ሁን አላህ ይጠብቅህ

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 3 роки тому +3

    አይ የምሪ በጠም ነዉ ፈታ የረከኝ ይመችህ በሪታ 🤣🤣👍👍👍👈

  • @zed9732
    @zed9732 3 роки тому +10

    የምር ጎበዝ 💪💪💪

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 3 роки тому

    ክክክክ አብዱ በጣም ነው ያሳከኝ ሰርተኸዋል በርታልን

  • @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ

    በርታ ወድም አሪፍነው የምሰራው በዛላይ እደት እደምታስቀኘ😂👍

  • @fahajagsfhggkgz1289
    @fahajagsfhggkgz1289 Рік тому +1

    ለቤትህ አድሥ ነኝ በርታ😍😍

  • @bruktube7148
    @bruktube7148 3 роки тому

    አብዲ ፈታ ታደርገኛለህ በርታ በምትለቃቸው ቪዶዎችህ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 роки тому

    Kkkkkk አገርችንን ስላም ያድርግልን ከእነዚህ. ሌቦችም. አላህ. ይገላግለን

  • @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
    @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 роки тому +1

    ዋውውው በጣም ደስ ትላለህ አድናቂህ ነኝ ወንድም

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 роки тому +3

    ልጅ አብዱ❤❤

  • @tube-hl8vx
    @tube-hl8vx 3 роки тому

    ዋለይኩምሰላም ጎበዝልጂ ነህየምሰራቼው ቨደወ በጣምአሪፍነው

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 3 роки тому +22

    አብዱ ወንድሜ የሳቃችን ምጭ 😂👍

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤አብዱየ የኔ እብድ የጁታ እራስመዳኒት

  • @አልሃምዱሊላህ-ደ9ፈ
    @አልሃምዱሊላህ-ደ9ፈ 3 роки тому +5

    ልጅ አብዱ ለቤትህ አድስ ነኝ በረታ ወንድማችን

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +2

    አንተ አይጥ ሚድያዉን አነጋገርከዉ የምር ከኢሳት ሚድያ ላይ ነዉ ያየሁክ 23ሺ ሰዉ ላይቭ ላይ ባለበት ነዉ ያተን ቪዶ ያሳዩን በርታ በጣም ነዉ የምወድህ ትንሹ

    • @lijabdutube6258
      @lijabdutube6258  3 роки тому

      ምን ላይ ነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      @@lijabdutube6258 ESAT ላይ አብዱየ

  • @lsusu2517
    @lsusu2517 3 роки тому +4

    አብዱዬ በርታ❤️🇪🇹ወድሜ🇪🇹🇪🇹

  • @hadiaal1867
    @hadiaal1867 3 роки тому

    ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ በርታ ትንሹ ♥️♥️♥️ወላሂ እኔም ደጋግሜ ነው ያየሁት

  • @ኡሙሠልሀዲንልኑርላተብቻ

    ሀሀሀሀሀ እሰይ ዴግአረክልኝ ጁታው ን አላህ ያጥፋልን

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +17

    አብድዬ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ላይክአድርጉት በአላህ ቻናሉን እናሳድግለት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁😁😁😘😘😘

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 роки тому

    Selam lezebet adis neghe ewnet betam techelke zena aderken Abdu 😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @hadraendris8321
    @hadraendris8321 3 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 роки тому +1

    አረ በሣቅቅቅ
    አሏህ ይጠብቅህ 😂😂

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ2ሠ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብዲ እንደት ነህ ወንድም

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 3 роки тому

    ይቱዩብ አለክ እንዴ በርታልኝ ጩጨው እራስክን ጠብቅ

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 3 роки тому

    አንዱዬ ትችላለህ የምር አንደኛ 💚💛❤️💪

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 3 роки тому +3

    ወንደም እንደት እንዳሳከኝ 😁😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 3 роки тому

    ይገባሀል ወቅታዊ ነው በተገኘው ነገር ነው እነሱን መዋጋት በርታ 🇪🇹

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 роки тому +8

    በርታ ወድም👍👍

    • @halimahhalimah7100
      @halimahhalimah7100 3 роки тому

      ግን እህት ፉርፋይን ያች ነው ወይ ማፉ ሀረም ወይ

  • @mimimimo119
    @mimimimo119 3 роки тому

    Bertabet.yiwaredu👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Hነኝስደተኛዋ-h2s
    @Hነኝስደተኛዋ-h2s 3 роки тому +1

    👍👍👍✅ክክክክክ ተመቸኸኝ ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብ አደረኩህ
    አላህ ይጠብቅህ ከጁንታዎች

  • @Fዬነኝወሎየዋ
    @Fዬነኝወሎየዋ Рік тому +1

    ጨዋታህዉሥጥነው❤❤❤❤❤

  • @haymanot9489
    @haymanot9489 3 роки тому +10

    በርታልን ወንድሜ ጎበዝ ነህ የኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @fatmaali12
    @fatmaali12 3 роки тому +1

    አብዱ ደጋግሜነው ያየሁልህ በርታ

  • @የማርያምነኝ-ለ1የ
    @የማርያምነኝ-ለ1የ 3 роки тому

    "ኢትዮጵያን የጠላ እኔን የጠላ ነው" አፌ ቁርጥ ይበል ።sub.አረኩህ likeም

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 роки тому +1

    አብዲ ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ
    እኔማ ያንን ዘፈን ሰሰማ ሳቄ ይመጣል

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jm 3 роки тому +1

    አብድ ወድም በጣም ነዉ የምወድህ በርታ ሰቨ አርጌሀለሁ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    አብድዬ በርታ ጉበዝ

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 3 роки тому

    ውድድድድድድ የምር በጁንታዎች ላይ ሙድ ስለያዝክ ወድጀህ አለሁ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    😂😂😂👍ወላሂ ጎበዝ ነህበረታ
    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍✅✅

  • @seniyatube100
    @seniyatube100 3 роки тому

    ለቤቲህ አዲስ ናኝ በርታ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigsetsema7303
    @tigsetsema7303 3 роки тому

    ከአራቴ በለይ ነው ያየውት በርታ ነገር እራስህን ጠብቅ እወድሀለው

  • @ሰሚራአብዲረህማን
    @ሰሚራአብዲረህማን 3 роки тому

    ቤተሰብ ሁኛለሁ ስፈልግህ አገኝሁህ በርታ

  • @omhafsa7634
    @omhafsa7634 3 роки тому

    ጎቦዝ በርታ ፐስታር ኢኔ ሉሉኑም ጨርሻለዉ ለይኩኑም ጭምር

  • @ggfvbc3958
    @ggfvbc3958 3 роки тому +5

    አሏህ ይጠብቅህ ወንድም