የእማማ ቤት 21 | ዶ/ር አብይ እና ፊት አውራሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 644

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 6 років тому +273

    ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ከላይ የተላከ ጠበቃ አብይን እሚወድ ላይክ ያርግ

  • @monam540
    @monam540 6 років тому

    ሱሶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም የምታቀርቡት ነገር ሁሉ ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ እግዚሐብሔር ጥበቡን ይጨምርላቹ በቀልድ እያዋዛቹ ትልቅ ቁምነገር ነው የምታስተላልፉት

  • @hawauae3243
    @hawauae3243 6 років тому

    ለዶክተር አብይ እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ትወና ነዉ በጣም ትምርት አዘል ሁላችሁንም አደቃችሇለሁ እወዳችሆለሁ በርቱ

  • @hanamj985
    @hanamj985 6 років тому

    የሚገርም ሀገራዊ ድራማ እራሳችንን የምናይበት ምርጥ ነው በርቱልን

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 6 років тому +3

    ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደው በእግዚአብሔር ሁሉም ላይ አስሩት እንዴት እንዳሳቀኝ በአጠቃላይ የእማማ ቤቶች ስወዳችሁ ከልቤ ነው በርቱልኝ 💚💛❤😍

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ

    "የእማማ ቤቶች" ምችትትትት ይበላችሁሁሁ አብያችንንን የእናቶች ጾለት ከምንም ነገር እደሚጠብቅህ አልጠራጠርም

  • @ማርያምንየጠላየለውም-የ4ቘ

    እናመሰግናለን ፣የእማማ፣ቤት፣ውስጤ፣ናቹ

  • @አኪያፍቅረኡራኤል
    @አኪያፍቅረኡራኤል 6 років тому +2

    አቤት ስወዳቹ እውነት ደግሜ ደግሜ ብሰማው ባየው የማይደብረኝ ፕሮግራም ነው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @አቤኔዘርእግዚአብሔርረድቶ

    በርቱ በርቱ የእማማቤቱች ድረማ በጣም አስተማሪ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +135

    ገባ ገባ በሉ ኮሜንቶች
    #ማዙካን የሚወድ #ላይክ

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 6 років тому +65

    ሰላም ለእናተ ይሁን በስደት አለም ላላቹ እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ
    ሁሌም አዝናኝ ናቹሁ በርቱ ማሮቼ 💋💋💋❤❤😍😍😍

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ

    ዋው ደስ ሲል በጣም የምወደው ፈልም ነው የነማማ ቤት ነው ድራማ ማለት እኛነታችንን ይገልፃል ዶክተርአብይአህመድ እድሜና ጤናይስጥህአባቴ ሁሌም እወድሀለሁ

  • @seniarsenal2199
    @seniarsenal2199 6 років тому +87

    ወይኔ ትኩስ እንጀራ ሳይ ምን ትዝ አለኝ እናቴ እንጀራ ስትጋግር ትኩስ እንጀራ በበርበሬ አጠገቧ ቁጭ ብዬ እበላ ነበር......ኡፍ ይሄ ድራማ ቃላት ያጣውለት ነው😔😔😳

  • @oromoofirst789
    @oromoofirst789 6 років тому

    ዶ/ር አብይ አህመድ ከ177/176 ድምፅ በማግኘት ድጋሜ ተመርጦል
    ደስ ብሎናል እንኩዋን ደስ አላቹ 2011 መልካም የስራ የነፃነት የአንድነት ስራ የፍቅር ዘመን ይሁን

  • @ephriephraim3559
    @ephriephraim3559 6 років тому

    ሰላማችሁ ይብዛ!!!

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 6 років тому

    ዶ/ር አብያችን ሺ አመት ኑርልን ኢትዮጵያ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮለዘላለምትኑር
    @ኢትዮለዘላለምትኑር 6 років тому +1

    ዶ/ር አብይን የምትወዱ like ግጩኝ ስወዳችሁ የኔ ቅመሞች

  • @ekramekram960
    @ekramekram960 6 років тому

    እናመሰግናለን ማዙካ ♥♥

  • @ggggggg7775
    @ggggggg7775 6 років тому +36

    ይሄ ዲራማ አገሬ ስለማስታዉሰኝ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ትምህርት አዘል አዝናኝ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነዉ በእዉነት አሜን፫ እመብርሀን ለመሪያችን ትርዳልን

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 6 років тому +1

    አብዮ የእኔ መለአክ ሠላምክ ብዝት ይበል 1000ሺ አመት ንገስ ውድድድድድድድድ♥

  • @jtube3698
    @jtube3698 6 років тому +27

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ቤቢ ሻወር ማነው የነጭ ያደረገው ዘመናዊ ሆነ እንጂ በኛ በባህላችን ከድሮም ጀምሮ ልትወልድ ስል ገንፎ ጎረቤት ተስብስበው ይበላሉ።

    • @jesuslord7644
      @jesuslord7644 6 років тому

      ትክክል።

    • @muhammadhammad6320
      @muhammadhammad6320 6 років тому +3

      @@jesuslord7644 ትክክል በኛ በወሎ 9 ወር ሲሞላት ከባሏ ቤት ይደገሳል የዛን ጊዜ የሷ ቤተሰብ ታድመው ባሏ ቤት ገፎ ይበላል የሷ ዘመዶች የሱ ዘመዶች በደብ የሚተዋወቁበት ትልቁ ቀን ነው ከዛ በዱአ ይደረጋል ብሩክ ልጅ ትውለድ በደህና ትፈረጅ (ትውልድ)ተብሎ ፐሮግራሙ ሳልቅ እናቷ ቤት ስለምትወልድ የዛኑ ቀን ቤተሰቦቿ ይዘዋት ይዳሉ

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 років тому

      የት ሀገር ነው ያለው እኛ ጋር የለም ዊዲንግ ሻወር ግን አለ ጓደኞቿ ቤተሰቦቿ ሰርጉ 1ወር ሲቀረው ስጦታ ይገዛሉ

    • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
      @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 6 років тому

      እኮ ሊቾ አሁን ገንፎ የሚሠራ ስለሌለ ነው

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ 6 років тому

      እውነት ነው እኛም ጋር ገጠር አለ

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 років тому

    እንዴት ነው ደስስስስስስ የሚለዉ በፊት ሳያጠፈም አፈሱ ማስር ነበር አሁን ግን አጣረቶ ማስር ዋው ነው በጣም ጥሩ ስም ነው ከፈጣሪ የትስጠን ስጦታ አቶ አብያችን ባሃላችን ዉብታችን

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 6 років тому +2

    Wow enameseginalen betam astemari new

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 років тому

    ወይ የቶክቻው ልጀጅ ደግሞ ደስ ሲል በጣም የምወደው ድራማ በርቱ ማሮች 😍😍😍

  • @bliyawyuans4286
    @bliyawyuans4286 6 років тому +1

    ምርጥ አስተማር ድራማ የሰው ወርቅ አያደምቅ ።

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 років тому

    ምርጥ ድራማ 1ኛ ናቸው እንደሌላው ፎቅ ላይ መንጠልጠል የለም በርቱልን
    አብይ ሰላሙን ያብዛልን

  • @anulove465
    @anulove465 6 років тому

    ውይይይይይ ዶ/አብያችን ደስ ሲል አቦ ይመቻችሁ ምርጦቼ ወድድድድ ቤቢ ሻወር ክክክክ አረ በደንብ ንገሩልን

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 років тому

    አብይ የኔ ጌታ ኑርልን ሰላምህ ይብዛ

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 6 років тому

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    እማማ ቤት በጣም ነው እምወዳቹ
    ብዙ ነገራቹ ሰፈሪን የሚገልፅ ነገር ስላላቹ
    በየ ሳምንቱ የመታሳዩን ነገር ላይ ሁሉ ሰፈሪን ታሳዩኛላቹ
    ባጠቃላይ ደራማው የኢትዮጲያዊነትን አኗኗር የሚገልፅ ነው
    ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው እማደርጋቹ በርቱ

  • @ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
    @ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 6 років тому +1

    ምርጥ ሀገራዊ ድራማ በርቱ

  • @zerihungebre4731
    @zerihungebre4731 6 років тому

    በጣም ነው እምወዳችሁ ሁላችሁንም።

  • @terngot1726
    @terngot1726 6 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    አብያችን ሽ አምት ኑርልን♥♥♥
    የማማ ቤቶች እንወዳችሃለን♥

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 6 років тому +1

    እማምዬ እንኳን ደህና መጡ

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 років тому +62

    ስሞትላችሁ ላይክ አርጉኝ ዛሬ ፍቅር ይዞኝ ደስ ብሎኛል

    • @ነኝፍቅር
      @ነኝፍቅር 6 років тому

      ውይ ለኔም ይላክልኝ

    • @muller19961
      @muller19961 6 років тому

      እማየ እወድሻለሁ #ላይክ የፈለግሽውን ምን ለማግኘት ነው

    • @sass4755
      @sass4755 6 років тому

      በጣም ደስ ይላል እኔም ፍቅር ቢይዘኝ ደስ ይለኝ ነበር ለኛም ያድለን ውድ

    • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
      @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 років тому

      @@muller19961kkkkkk ላይክ መደረግ ደስ ሲለሚለኝ ነዉ

    • @tigistmesfin7506
      @tigistmesfin7506 6 років тому

      እማየ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ የሞቱት መች ተመለሱ ከሞሞትሽ በፊት ይህው የፍቅር ዘመን ያርግልሽ ከንች በላይ እሱ ያፍቅርሽ አሜን

  • @firahiwotterefe3608
    @firahiwotterefe3608 6 років тому +32

    አቦ ይመቻችሁ የኔ ምርጦች ማዙካዬ አሜን አሜን ብያለው😘😘😘

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 6 років тому

    ባሻዬ እንኳን ተፈቱ የእማማ ቤት ተዋንያኖች ሁላቹም ትመቹኛላቹ እረጅምእድሜ ተመኘሁላቹ

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 6 років тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ማሮች

  • @እረህማጌታሁንየወሎልጅየመ

    ደሥ ሥትሉ ኢትዮጵያዊ አለ

  • @ኡምሪሀናመሬምነኝ
    @ኡምሪሀናመሬምነኝ 6 років тому

    ክብር ለሚሰጥ ክብር እንስጥ እሳቸው በሚለው ይስተካክልልን ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ አብይ አህመድን

  • @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ
    @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ 6 років тому +44

    ፊት አውራሪ ከሌሉ ለካ ያስጠላል ሲቀጥል የእማማን ቤት ድራማ ሳይ በጣም የድሮ የሰፈሬን ትውስጣ ያቅበጠብጠኛል እኛም እንደዚ ነበር ተሰብስበን የጣሳ ጠላችን ምንኮመኩመው

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 6 років тому

    የእማማ ቤት ደራሲ አንደኛ ነህ ቪላ ቤት የለ ዘመናዊ መኪና የለ ትክክለኛ ኑሮችንን ያየኸው አንተ ብቻ ነህ በርታ ሁሉ ነገር ኢትዮጵያዊነትን ይሸታል

  • @ያነኝ
    @ያነኝ 6 років тому

    ዶ/ሪ አ/ዲን ጌታ ይጠብቀው
    እትዮጵያ ለዛለላም ትኑር አገራችን ሰላም ትሁን

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @sentaethiopiasenta4650
    @sentaethiopiasenta4650 6 років тому

    እናተን ሳይ አገሬ ትዝ ትለኛለች ቀጥሉበት በርቱ

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 років тому

    ዋውው እናመሰግናለን!

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 6 років тому

    የእማማቤትን በጣም የምወደው ድራማ ነው በጣምም ይስቃል ዛሬ ግን ትንሽ ቅር ብሎኛል ምክንያቱም የዲያስፓራ ልጆች በአብዛኛው ጭዋ ነው አንድ እንድ አይጠፉም ስለዚህ ሁሉንም ዲያስፓራ እንድ ላይ አትውቀጡት ብትረፈ በርቱልን።

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 років тому +15

    አሜን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ዶክተር አብይ ትጠብቅልን ከሪሞ ይመቸኛል ክክክክ ባፋ ኩሎ ዴታ ሜታ የአስኔ ስታየል ስወዳቹ

  • @messidia8350
    @messidia8350 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ

  • @hana-qj1qs
    @hana-qj1qs 6 років тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች!😍😍😍😍😘

  • @እማየእድሜሺእደተስፍየይረ

    ሚጣየን የሚወድ ላክ አርጉኝ የመጀመረያ ነው ላ ስል ጥቅሙንም አላቅም። በናታችሁ

  • @bliyawyuans4286
    @bliyawyuans4286 6 років тому +1

    ህንክዋን ደህና መጣችው የህኔ ምርጦች♥♥♥

  • @rimrim-vg7qp
    @rimrim-vg7qp 6 років тому

    ሀሀሀሀሀ ደስ የሚል ጨዋታ የሰፈር ጨዋታ ማለት

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 6 років тому +1

    በጣም ነዉ ውደደ የማደርጋቹ እመቤቴ ከናተጋር ትሁን

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 6 років тому

    እንኳን ስላም መጣችሁ ስወዳችሁ

  • @embetrak5362
    @embetrak5362 6 років тому

    ወይኔ ስወዳችሁ የኔ ማሮች😍😍😍

  • @yemaryamlej7166
    @yemaryamlej7166 6 років тому +1

    የእማማ ቤት እንኳን በደህና መጣቹህ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ጰ7ዘ

    ይሄን ድራማ ስወደው

  • @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ
    @ማኪነኝየአብይአፍቃሪ 6 років тому +22

    ፊት አውራሪ በሀሳብ ዶክተርዬን አዩት አብያችን ኑርልን የኔ ፍቅር

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 років тому

    የማማ ቤት እንኳን ደና መጣቹ

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 років тому +3

    Wolcome maroche😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ጠ/ ር ዶ/ ር አብይ ሠላምክ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 6 років тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የእነማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @አለነኪሮስ
    @አለነኪሮስ 6 років тому

    ድራማው ከምንም በላይ ያዝናናኛል ችግሩ ፕሮግራም የለውም

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ

    😃😃😃😃 ዋው ያምራል ምርጦች በርቱ

  • @ጣፍጭእብድ
    @ጣፍጭእብድ 6 років тому +1

    አብዬ የኔ።ፍቅር በጣም እኮነው የምወደው እመቤቴ ትጠብቀው

  • @addis-li3de
    @addis-li3de 6 років тому

    ማዝ ካዬ እንኮን አብሮ ደስ አለን

  • @muller19961
    @muller19961 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የእማማዪ ቤት #####< ሚጣ የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @እናቴማርያምበነገሬሁሉቅደ

    Yee Emamaa bet sii Fatsii Wawu Laa Dr Abey nawu yee sarut Amenn belanal💗💗💗💗

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 6 місяців тому

    ዴቭየ የኔ ላቭ❤

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 6 років тому

    You are the best!

  • @mekiyaabdullah8686
    @mekiyaabdullah8686 6 років тому +11

    Abyii yee fiqirii abbata
    💙💙💙💙✔

  • @elleniabayneh4979
    @elleniabayneh4979 6 років тому

    We love you dr abiy Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 років тому +5

    ማዝዬ ጠላ አምሮኛል እንኳን ደስ ያልሽ ማዝዬ ፊት አውራሪ መጡልሽ ሚጡ ስወድሽ

  • @ሳራሳራ-ኀ4ኈ
    @ሳራሳራ-ኀ4ኈ 6 років тому +1

    አሚን እማማ አብያችንን ይጠብቅልን

  • @maseeshuree5305
    @maseeshuree5305 6 років тому

    ufff wudddddd new yemadergachihu.❤❤❤

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ውይ የእማማ ቤት ስወዳችሁ አይ ቤቢ ሻውር እውነት እኔም ገላ ማጠብ ይመስለኝ ነበር ክክክክክክ ደግሞ የፌስቡክን ወሬ እንኳን አነሳችሁልን

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 6 років тому

    ዶከተር አብይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 років тому

    አብይ አብይ አብይ ኑርልን እንወድሀለን ምርጥ መሪያችን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ1ለ

    የእማማ ቤት የብዙዎች ጓዳ ነው እናመሰግናለን

  • @ፍቅርነውጎጃም
    @ፍቅርነውጎጃም 6 років тому +4

    ውይይ እግዚአብሄርይስጣችሁ እንዴት ደብሮይ ነበር

  • @htahta2186
    @htahta2186 6 років тому +11

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @rozakamal7502
    @rozakamal7502 6 років тому

    ትክክክል በጉራጌ ክልል አው አሁንም አለ አልቀረም። እማና ጉርጋዴ

  • @sydahanan1996
    @sydahanan1996 6 років тому

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ሻሩክ ውስጤ ነው

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 6 років тому

    Wow yegabwale dokter abiy yagzabher setotachen nawe enwdhalen 💚💚💛💛❤❤

  • @መኪያነኝከሳውድአረቢያ

    እድሜና ጤና ለጠቅላይ ሚንሥተራችን ኢ.ት.ዮ.ለዘላለም ትኑር

  • @semuteub5895
    @semuteub5895 6 років тому +1

    ያገሬ ሰዎች በርቱ

  • @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
    @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 6 років тому

    በጣም ደስ የሚል ነው አባይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘💞💞💞🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤❤❤አሜን

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 6 років тому

    አሜንን እማማ ፀሎትዎት አይለየው ለዶክተር አብይ

  • @msrata4741
    @msrata4741 6 років тому

    ደስስትሉኑሩልን

  • @sususuau6905
    @sususuau6905 6 років тому

    በጣም። ነው ደስ ምትሉት

  • @እኔያተአፍቃሪ
    @እኔያተአፍቃሪ 6 років тому +32

    ዋውውውው አብይየ አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር ውሰጤ ነህ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 років тому

    ሕፃኑ ልጅ ደስ ስትል እድግበል

  • @kingmichael1873
    @kingmichael1873 6 років тому

    Love it

  • @samiraoro4658
    @samiraoro4658 6 років тому

    Dr Abiyi keenyaa❤❤😍 umurii nu dheraadhuuu

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 6 років тому

    የእማማ ቤት እንዴት እንደምወዳችሁ... ኢትዮጵያዊ ተከታታይ ድራማ ስለሆነ ከልቤ ነው የምመለከተው በርቱ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 років тому +1

    I like this show.

  • @saghisaghi5091
    @saghisaghi5091 6 років тому

    የእማማ ቤተስቡች ስወዳቹ በርቱ