3ኛ የነፍስ ማዕድ፦ የተጠመቀውና በጌታ ያመነው ጋኔን ነው ? ወይስ ሰው ? (መጥቆራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 299

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @munaqatar683
    @munaqatar683 2 роки тому

    ልክ እንጀራ ነው እኮ የምታጎርሰን መምህር እድሜ ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ይቀጥል መምህር ደስ የሚለ ትምህርት ነው

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 роки тому +2

    የአቡነ ፄዋለፅድቅ አምላክ ሆይ ልጅ ስጠኝ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 роки тому +3

    ቅዱስ አባቴ ቃልኪዳን ለኛ ለልጆቹ ይሁንልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 2 роки тому +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ💚🌾💐
    በእውነት እኛም ግብራችን ከሰይጣን ብሰናልና የማይሳነው አምላክ ሰው ያድርገን 💔😥

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 роки тому +7

    መምህር የዛሬ አራት አመት ከፃድቃኔ ማርያም መንፈሳዊ ጉዞ እየተመለስን ትራንስፖርት ውስጥ ተጋባዥ መምህር የአባታችንን ታሪክ እያሰተማረን ነበር የመጣነው እና ዳግም የአባታችንን ገድል ለመስማት በመቻሌ እደለኛ ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህራችን እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ የአባታችንን ፄዋ ለፅድቅ በረከት ይደርብን አማልጅነቱ አይለየን አሜን ይሁን ይደረግልን ።

  • @saraT22
    @saraT22 Рік тому +1

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ከሁላችን ጋር ይኑር

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    ስለ እውነት ገና ዛሬ ሰማሁ እንደዚህ አይነት ፍጥረት መኖሩን በእውነት እጂግ በጣም ነው ያስገረመኝ በእውነት ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ላባቶቻችን ፀጋውን አብዝቶ ይህን ያደረገ አምላክን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 2 роки тому

      Enes 1 riaaa Abatachin kesis henok woldemariammm siastemiruu be you tube aycheee lesewww hula new minegrew zare demo 2ga new misemaw

  • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
    @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ 2 роки тому +3

    የአባታችን ፀዋለፅድቅ በረከታቸው ይደርብን መምህር ተስፋዬ ከነመላው ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።በጣምየሚገርም ትምህርት ተምረናል መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +22

    በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 🙏🏿
    ኤፍታህ በላት ውድ ሀገሬን 😢🤲🏿እንደቸርነትህ 🤲🏿ሰላም ለዕናት ሀገራችን
    እንፀልይ ስለ ሀገራችን ውድ የመምህር ተማሪዎች 🤲🏿🤲🏿እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን 🥰

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 роки тому

      አንች ፈጣን በሁሉም ቦታ ቀድመሽኝ ነው እምትገኝው ስልኩ ከጅሽ አይለይም ማለት ነው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому +2

      @@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ የኔ ቆንጆ 🥰እንዴት ዋልሽልኝ 🙏🏿አዎ ስልኬ ከእጄ አይለይም ሰወቼ እጅግ ሲበዛ ጥሩ ናቸው 🥰እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ለመፀለይ ግን እቸገራለሁ 🙏🏿ምክንያቱም ቦታ ነው

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 роки тому +4

      @@bosenagashu1673 በጣም ጥሩ ነው የእውነት ለመፀለይ እኳ እኔም እንዳች ነኝ ሁለት ወሬ ፆለት በግሌ አድርሸ አላውቅም በጣም አስቸጋሪ አረቦች ናቸው ያው ግን ስራ እየሰራሁ እፀልያለሁ መዝሙረ ዳዊት በቃሌ የማውቀውን ፆለት ሁሉ ስራ እየሰራው ፆለት ሰአት ሲደርስ እፀልያለሁ ከዛ ደግሞ መልከአ ሚካኤል እየ መልክአ ረፋኤል አንቀፀብርሐን ውዳሴ ማርያም ድርሳናትን በዩቱብ ቤተ ስላሴ በሚለው እየገባሁ አደምጣለሁ እሱን እግር እግር እየተከተልኩ አብሬው እፀልያለሁ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому +1

      @@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ እኔስ የራሴም ችግር አለብኝ አንዳንዴ ጉዜ ሲኖረኝ እሰለቻለሁ እንጅ ሌሊትም መፀለይ እችል ነበር ግን ልክ ስጀምር ያስነባኛል ያዛጋኛል ያንጠራራኛል በጣም 😢ተቸገርኩ ያው እያቋረጥኩም ቢሆንም የዘወትር ፀሎት ውዳሴ ማርያም በየቀኑ እፀልያለሁ 🙏🏿አንቀፀ ብርሃን ና ሰኔ ጎለጎልታ አንዱን አንድ ቀን አንዱን አንድ ቀን እያደረኩ 🙏🏿🙏🏿ግን ተቸገርኩ እየሰለቸሁ 😭😭😭😭😭ሲቀጥል ክፍሌ ውስጥ ሁሉም ይገባሉ ልብስ ማጠቢያ ማስጫ እዛው ስለሆነ ግድ ሰዓቱን ጠብቄ ነው ምፀልየው ማለቴ ስለሚመላለሱ አልችልም 😢

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 роки тому

      @@bosenagashu1673 በጣም ጎበዝ አይዞሽ በርች ይህ እራሱ አንድ ምልክት ነው እሚያዛጋሽ እሚያንጠራራሽ እራሱ መን መንፈሱ ነው መምህራችን እዳስተማረን ገና ስጀምሪ ፆለት አስረሽ ገስፀሽ ደምሪ እሽ ፆለት ከማድረግሽ በፊት አባታችን ሆይ እያልሽ ሰግደሽ ስትጨርሽ ወደፆለት ግቢ እሽ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾💚💛❤🤲

  • @ወለተሰንበት-ጸ1መ
    @ወለተሰንበት-ጸ1መ 2 роки тому +1

    የኔ ጌታ ሽአመት ኑርልን በጣም ደስ የሚልትምህርት ነው እዳታቋርጠው መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ የፃድቁ በረከት ይደርብንአሜት፫

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የማናውቀውን እንድናውቅ የምታደርገው ጥረትና ተጋድሎ መልካም ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ። አንተ የምታቀርበው ገጠመኝ በራሱ የዘመናችን ስክሳር ነው። እግዚአብሔር የምንለውጥበት ህይወት የምንዘራበት የእግዚአብሔርን መንግስት የምንወርስበት ያድርገን።

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ

    አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ጌታቻን መድኃኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለ ፅዋለ ፅድቅ ብሎ አገራችንን ሰላሟን ይመልስላት የፅዋለ ፅድቅ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    ዕያነበብክ ከስር ብታብራራዉ ይሻላል!
    የሰማነውን በዕዝነ ልቡናችን ይፃፍብን!

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ብዙም ስለግድላቸው የማላውቀውን ሁሉ እንዳውቃቸውና ፍቅሬና እምነቴ እንዲጠነክር እያደረከኝ ነው።

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያኑርልን ይህን ድንቅ የሆነ የቅዱሳን ገድላት ስላሰማህን እናመሰግናለን አቀራረብህ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት ቃል በቃል እያብራራህልን ✅ ስላዳመጥሁ እድለኛ ነኝ የቅዱሳን አባቶቼ ቃልኪዳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብኝ አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alextekleyohanes1258
    @alextekleyohanes1258 4 місяці тому +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ! ስተህ አታስተን ። አንተና መሰሎችህ ናችሁ ቤተክርስቲያንን ስሟን የምታስጠፉት ።

  • @ወለተሳሙኤል
    @ወለተሳሙኤል 2 роки тому +1

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን የአባቶቻችን አምላከ እግዚአብሔር የተመሰነ ይሁን 🤲🏻🌾🤲🏻🌾🤲🏻🌾 ቃል በቃል አብራራል የበለጠ ይገባናል። በረከትክ ይደርብን💚💛❤️መ ምራችን

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 2 роки тому +1

    በእውነት ድንቅ ነው 😭 የአባታችን የአባ ጼዋ ለፅድቅ ረድኤታቸው አይለየን 🙏🏽 መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ይህ አዲስ የጀመርከው ትምህርት በፍቅር የሚደመጥ ነው::

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ።

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ያባቶቻችን በርከታቸው ይደርብን 💚💛❤💒🌿🙏💒🌿🙏🌿💒☝🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +37

    እንደ ሀገር ጠቅላላ ታመናልና እንፀልይ 😭🙏🏿

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 роки тому +1

    አሜን ይሁን ይደረግልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት አባት ሆይ እባክህ ሰው አድርገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ከነ ቤተሰብህ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    በእውነት መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን
    የአባታችን አባና ጼዋ ለፅደቅ ረደትችው በረክትችን ይደረበን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 роки тому

    አቤቱ የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት ምነኛ የበዛ ነው አሁንም ምህረት ቸርነቱ አይለየን ለመምህር ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳን አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን ጸሎት በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 2 роки тому

    ልዕል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @ስምረትሰአሊለነቅድስት

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ዝማረ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን የአባታችን ፀዋለ ጽድቅ ቃልኪዳናቸው በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡ የአገልግሎት ዘመንህ ቅዱስ እግዝአብሔር ይባርክልን፡ ጥሩ ነው ያለው መምህራችን በትንሽ በትንሽ ስታስተምረን እመብርሃን ፀጋውን በላይ በላይ ትጨምርልህ አሜን።

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 роки тому

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ያባታችን ፀጋዉ ይደርብን ተመስጌን ጌታዬ

  • @bettytub9976
    @bettytub9976 2 роки тому

    መምህር ይሔንን ገድል በሚገባ እንድረዳ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @belaynesh1211
    @belaynesh1211 2 роки тому

    መምህርችን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋው ያበዛለህ 🙏🙏❤️❤️

  • @ተመስጌንአምላኬ-ተ1ኈ
    @ተመስጌንአምላኬ-ተ1ኈ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የአባቶቻችን በረከት እረዴት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ የኝ አስተማራ

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የአባታችን የፄዋለ ጻድቅ በረከታቸው ይደርብን ውድ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ውድመምህራችን ገድሉ እንዲገባን አድርገህ የምታብራራልን በዚህ ቢቀጥል መልካም ነው ባይ ነኝ መምህር በጣም እንወድአልለ እናከብርአለን ሺህ ዓመት ኑርልን የመላእክት ጥበቃ አይለይህ ክፉ አይንካህ ከነቤተሰቦችህ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰግን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ሰምተን የሚቀያርበት
    ከአባቱችን በረከት የሚንገኛበት ያድርገለን

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +4

    እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብር ጸጋውን ያብዛልህ ና ጤና ይሰጥህ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 2 роки тому

    አሜን ! ወንድማችን ትምህርቱ ለኔ ተስማምቶኛል ለየት ያለ ነው። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመሰገን ምህራችን ተሰፋዪ አበራ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 роки тому +1

    የነፍስ ማዕድ ክፍል ሦሥት በረከታቸውንበኔ በቆሻሻዋ ወለተ ሰላሴ ላይ ይደርብኝ #እግዚአብሔር ሆይ በመካከላችን ትገኝልን ዘድ ፍቃድህን ይሁን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    መምህሬ እንደዚህ ጥሩ ነው ከስሩ እያስረዳህን ስታነብ ይሻላል ❤️

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረና ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ

  • @michaelmogesmichaelmogs4330
    @michaelmogesmichaelmogs4330 2 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣክ እንቁ መምህራችን

  • @Mነኝየተዋህዶልጅ
    @Mነኝየተዋህዶልጅ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ
    ስንክሳር እዳነብ አደረከኝ አመሰግናለሁ የነፍስ መምህሬ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት የጼዋ ፅድቅ በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tringomoges5568
    @tringomoges5568 2 роки тому

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኲሉ ስምረትከ አሜን
    ፀጋውን ያብዛልኽ መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ባተላይ አድሮ ቃሉን እድሰማ እድንማማር ለፈቀደልን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን

  • @sasahuhabite1450
    @sasahuhabite1450 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። የአባታችን በረከት ይደርብን ።

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 роки тому

    ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን ፅዋ ለፅድቅ በረከታቸው ይደርብን አሜን። እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ክፉን ደግ ጨካኙን ማራራት ይችላል ማፅደቅም መኮነንም የእግዚአብሔር ስራ ነው ስራው እፁብ ድንቅ ነው

  • @tigistababu8141
    @tigistababu8141 2 роки тому +6

    እንዴት ነህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው የምታቀርበው እውቀትን አግኝተንበታል አስተያየቴ አንብበህ ጨርሰህ ሳይሆን ማብራሪያ ልክ እንዳሁኑ ቢሆን ለመረዳት ይቀላል እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክህ መምህርዬ ፀጋው ጭምርርርርርር ኣርጎ ይስጥህ የኣባታችን ጼዋ ለፅድቅ በረከታቸው በኛ ላይ ይደርብን

  • @yodettareku4150
    @yodettareku4150 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mesigasnuw1256
    @mesigasnuw1256 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰግን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤😢😢😢

  • @f7390
    @f7390 2 роки тому

    የቅዱሱ በረከትና ፀጋ ይደርብን ለሃገራችንንም ሰላም ያማልድልን

  • @sarayemar4802
    @sarayemar4802 2 роки тому

    አሜንየጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም የተመስገነ ይህን ያባቶቻችን ብርክት ረዴት ይደርብን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    እግዚአብሔር ይስጠልን መምህራችን ከአባታችን እረዴት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @rahwateshme4709
    @rahwateshme4709 2 роки тому

    ባንት ቡዙ ትቅይራልዉ መምህር ይነፈሴ ማዳኛዋ ነክ አግዚኣብሄር አደሜና ጤና ጨምሮ ይሰጥክ👏👏👏

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    እኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ላይክ ሸርር በማድረግ እንደምር ላይይ ላይክ አድርጉ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    የአባታችን የፄዋ ለፅድቅ በረከት ይደርብን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞💞

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💚💛❤🕊

  • @NardosNardos-c8l
    @NardosNardos-c8l Рік тому

    ቃልህይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን(3)❤❤❤

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 2 роки тому

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 роки тому +1

    ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 2 роки тому

    በእዉነት መምህራችን ቃል ሕይወት ያሠማልን በረከቶዎ ይደረበን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለፅድቅ አብቃን ልቦናችንን አብራልን😭😭😭😭

  • @emuugirma9913
    @emuugirma9913 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስብኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብልህ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому

    በረከታቾ ይድረሰን መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣልን🙏🙏🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 роки тому

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @biruktessema6043
    @biruktessema6043 2 роки тому

    ሰላም መምህር ተስፋዬ ፣ በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላምህ ይብዛልን አሜን።
    ይህን የነፍስ ማዕድ እንዲሁ ብትቀጥለው በጣም ቀላልና ለእኛም የሚፈለገውን ውጤት እናገኝበታለን ማለትም ስንክሳሩን እያነበብክልን እዛው አንቀፅ በአንቀፅ እየተነተንክ ብታስተምረን ይበልጥ ውጤታማ ያደርገናል ያለበለዚያ እጅግ ውስብስብ እና ጥያቄ የሚያበዛ ይሆናል
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የ ፃድቁ ፄዋፅድቅ በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @embetembet848
    @embetembet848 2 роки тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በርከታችሁ ይዳርብን አሜን ፫

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 роки тому

    እውነትም የነፍስ ማዕድ ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች ድንቅ ታአምር

  • @alemzewdeadmasu9871
    @alemzewdeadmasu9871 2 роки тому

    መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሔር እድሜ ዘመንክን ይባርክልክ

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    ቃለይይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን በእወነት በራክታችውይደርበንአሜን

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 роки тому

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክ እማምላክ ትባርከዉ

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ዝማሬ መላከትን ያሰማልን አሜን🌻

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    ቃለ ህይወት የሠማልን መምህረችን ፀጋው ያበዛለህ !!

  • @wewee6122
    @wewee6122 3 місяці тому

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 Рік тому

    በረከት ረድኤት ኣማላድነት የ ኣባታችን መጥቁራ ይደርብን ለኛም ወደ ሂወታቻን ይመልሰን ፈጣሪ

  • @ትእግስትነኝየቅዱስሚካኤል

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያባታችን የቅዱስ ጼዋ ለፅድቅ በረከቱ ይደርብን መምህር በዚሁ ቀጥል አሪፍ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 2 роки тому

    አሜን ያባታችን በረከታቻው ይደርብን በእውነት

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 2 роки тому

    አሜን የፂዋላ ፅድቅ በረከት ይደርብን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤ zemaramaleykit neyasemamalen

  • @ሠናይትማርያምእናቴ

    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ቃለሕይወትን ያሠማልን መምህር

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 2 роки тому

    በረከቱ ይደርብን መምህራችንም ጸጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የኛ ልዬ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @berry8249
    @berry8249 Рік тому

    አቤቱ የፀዋና ጺድቅ አምለክ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @ቲቲTube-p5p
    @ቲቲTube-p5p 2 роки тому

    እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር ተስፋዬ ብእውነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ የፃድቁ በረከት ይደርበን አሜን፫🙏