Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ቤተሰብ መንሱር ችግር አለበት
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ባልከዉ ነገር ሁሉ እስማማለሁ አርሰናል ቢናድደንም መቸም ተስፋ አንቆርጥም ምንግዜም አርሰናል ❤❤❤❤
መንሱር ትልቅ ችግር አለበት አወቅሽ ሲሏት መፀሐፍ አጠበች አሉ
በትክክል ዋንጫው ገናነው አቦ በኳሱ ዘና ለማለትም እንደሆነ ማሰብ አለብን
Alazarብቻ ነው በእውቀት ሚያወራው !
እኛ ከዳኞች ከ ጉዳት ጋር ሁነን ጥሩ ነው ያለንው
ኣርሰናል ይመለሳል ❤❤❤
ሰላም የአርሰናል ዞን ቤተሰቦች 🇲🇱👏ፀሐዬ እንኳን ሰላም መጣህ ክበርልን👏👍እኛ አርሰናሎች መቼም በክለባችን አንሸበርም ተስፋም አንቆርጥም ሰሞኑን የነበረን አቋም የሚደንቅ ነበር ያገኘናቸውን የጎል እድል አለመጠቀማችን 3ነጥብ ይዘን መውጣት አልቻልንም ይህን ችግር ከብሬክ መልስ ሱፐር አርቴታ በሚገባ እንደሚያስተካክል አምናለው 👍👏ምንግዜም አርሰናል💪🔴⚪🔴⚪🔴⚪
ትክክል 👍👍👍
ፀሐዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም,ፀህዬ,እኛ,አርሰናሎች,መቼም,ተስፋ,አንቆርጥም,ግን,አሰልጣኛችን,ከስህተ,ቱ,መማር,አለበት::አንድ,ጨራሽ,አጥቂ,,እና,,ፍጣሪ,,አማካይ,,የኦዲጋርድ,ምትክ,,የሳካ,ቤንች,ጥር,ላይ,መገዛት,,አለበት::
yane dedabe lamen tsmwaleh
በፍጹም አልወጣንም!!! ገና ሁሉም ይፈተናል ጉዳት ብቻ ሣይሆን ቀይ ካርዱም ዳኛውም በድሎናል ገና ሁሉም ይፈተናል የዛ ሰው ይበለን
ጸሃዬ እኔ ብዙ ያልተመቹኝ ነገሮች አሉ፣፩ ከዋንጫው አልወጣንም፥የሚለው እንዴት ነው መሉበሙሉ የተሳሳተ ነው ሊባል የሚቻለው? በ፱ ነጥብ እየተመራን እና ውጤት ለማምጣት እየተቸገርን እድል?
አርቴታ እኮ አርሰናልን ከመሬት ያነሳና የዋንጫ ተሻሚ፣ እንደሰማይ የራቀንን ሻምፒዮንስ ሊግ እንዲገባ ያደረገ ብቃት ያለው አሰልጣኝ ነው። ያጋጠሙትን ችግሮች ከግምት ማስገባት ኳስ አዋቂነት ነው።
Abo benatachu smile arse metfo atawuru
Ene yemimeslegn hulachinm yerasachin akuam alen yefelege ngr bemeta arsenal kemedegef wedehala yemil yelm gin clubun wede Marinet mamtat yearteta seranw. Arsenal gn identity wun lekewal hulachenm yhen mamen alebn wedeza endinemeles entseley.
መንሱር አሽቃባጭ ነው አትስማው
እኔ የአርሰናል ደጋፌ ነኝ፤ ነገር ግን መንሱር በምክንያት ትንተና የሚሰጥ ብቃት ያለው የስፖርት ጋዜጠኛ መሆኑን መገንዘብ አለብን። እሱን በደንብ ከተረዳነው ወቅታዊውን የቡድናችንን አቋም ገልጶታል። እውነታውን ነው ያስቀመጠው፤ ስለነገው ወይም ስለዋንጫ መዳረሻ በድፍረት አልተናገረም።