Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፍፄ እውነት የምትወደድ ነህእህቴ አይዞሽ ፀልይ የማይረሳ የለም የሱን ድምፅ ከመስማት ተቆጠቢ እልሻለው
የድንግል ልጅ ነኝ ሠይፉየ ስልክህን። ንገርኝማፍፁምክክክክክ ምናልክ
እረ የሰይፉን ቁጥር ተባበሩኝ
የድንግል ልጅ ነኝ ayzoesh
በሰደት ፍቅር በጣም አስችግሪ ነዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በፍቅር አትፍረዱ እሸ ፍቅር ሀያል ነዉ
እኔ ደግሞ ከስደት እግዚአብሔር። በስላም ይመልስኝ እንጅ የማለዳ ካኬብ ላይ መሳተፍ። ነው እቅዴ
አይዞሽ እህትወይ ጣጣ ስሁ ካርቲስጋር አያይዞታል እንገዳዉስ ፈጣሪ ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል
እኔምለው ይህ ፍቅር ማለት ዝብሎ እሩዝ መቀቀለ መስለሽ ክክክ ሲት አሳዳቤ ሁላ
ፍፄ የእግዚአብሔር ሰው አድናቂህ ነኝ የብድ ቀን አይመሽም አሉ ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ ።
ምክርክ በጣም ደስይላል ተባረክ እህቴ አይዞሽ
wowww fitsa tilik sew melish betam temecheg enam gwadegay banite fikir selamiwan atalechi Kuwait new yemitinirew esiwam
tnxx konjoo ሢጀመር በሚድያ የታየውን ሠው አፈቀርኩ ማለት ይከብዳል እናት ሥራሽን ጠብቀሽ ሥሪ የሚያዋጣሽን ሲቀጥል እኔ ውሸቴን ነው ቆንጆ
እየሩስ አይዞሽ እህቴ ማፍቀርና መፈቀር ያለ ነው እግዚያብሔር ይርዳሽ እግዜያብሔር ፍቅር ነው
እህቴ አለም ፍቅር ሀያል ነው። አይዞሽ ፍቅሩም ይተውሻል እግዚአብሔርን አክብሬ ፍቅር ደስ ይላል ጠክሮ ማር
ወይ ፍቅር ስንቱን ያሰማኛል እረ የኔ እህት አርፈሽ ስራሽን ስሪ
አቤት ሤፉ መመርመርይገርማል ታዳ እደማታገኘው ልቧ ካወቀ አርፋ አትቀመጥምለማንኛውም "የማለዳ ኮከቦችን" በጣም ያዝናናኛል አድናቂያችሁ ነኝ፡፡ ግን የዚህ ሠሞኑ ፕሮግራማቹ አልጣመኝም
እረ ሴቶች እባካችሁ በማታገኙት ነገር አትሰቃዩ ለስራ ነው የወጣነው
ፍፄ ማለዳ ኮከቦችን እስከምመጣ አንተ ተወዳደርልኝ አድናቂህ ነኝ
ውይ ዘድሮ እኔምለው አሁንስ ሴትነቴ አስጠላኝ በቃ ፋሽን ሆነ እዴ ዘለው አርቲስት ማፍቀር ዘለው ክሎረክስ መጠጣት በጣም የሚገርም ነው ለምን ስሜታችሁን አትቆጣጠሩም ውይ ሴት ልጅ የሚምርባት ስትሽኮረመም ነው ወዱም ያፈቅራታል እባካችሁ ባህላችንን ጠብቁ አርቲስቶች ተዳረሱ ሴፉ ነው የቀረው ሳምት ያተነው ጠብቅ fb ዩቶብ እድሜና ጤና ይስጥልንkkkkkkkkkkkkkkkkk ገና ብዙ እሰማለን እኛም እድሜ ጤና ይስጠን ተመልካች ይመቻችሁ ጋይዝ
ምድረ ቀልቃላ በሰው ለመፋረድ አትቸኩሉ አይዞሽ እህት ፋቅር የእግዛብሄር ስጦታ ነው አይዞሽ የምትሳደቡ ሰወች ግርም ይለኛል
ዋው ከመጣቹሁ ግን በጣም ደስ ይላል ፍፁም ሁለተኛ አድርጋት ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂ምንድን ነው ይሄ ፍቅር የሚባል ነገር
ያረቡ አልህ ይዳ ይስጣችሁ ይስጠን ያረቢ ከክፉ በገር ጠብቀን ያረብ አንዳንድ እህቶች ኮመታችሁ ምክር ችምር ነው ጀዛኩሙላህ ከይ ጀዛ
ማር ለዛውም ሳውዲ ሁነሽ በይ በይ ጠንከር ብለሽ ስሪ ድጅ እውጣለው ብትይ የሳውዲ ፓሊሶቹ። ኣንጠልጥሎ እስር ቤት እንዳይከቱሽ
እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው ሀሀሀሀሀ
እውነት ለመናገር ፍፄ መወደድ ያንስብካል እኔ ደግሞ ወንድሞቼን ስለምትመስል እጅግ በጣም ነው የምወድ ክ የማከብርክ ኑርልን
😄😄😄😄
አረ ሰይፋ እኔ የማዳም ፍቅር ጭንቅላቴ ላይ እየጨፈረ ነው እባክ አንድ በለኝ ሰይፍ
ፍፁም ደስ ይላል መወደድ ትልቅ መታደል ነው ግን ቀደመችኝ እንጂ እኔም 7up ልጠጣ ነበር kkkkkk
wuy ayzoshi marwa enem betam adinakih negn
Ayzosh yene konjo geta yirdash
በጣም ያሳዝናል አይዞሺ የኔ ቆንጆ
ሰይፋም ጠንቀቅ በል በየተራው ወደ አንተም መምጣታቸው አይቀርም ባለትዳር ነው ወይ ማለት ቀርቶአል ጉድ ነው ዘንድሮ የባሰ መቶአል ክክክክክክ
ከከከከአይቀርም
no aydaleme mare
Kkkkkkkk
እኔም ሳልመጥጣ አልቀረም kkkkkkkkkkk
aklil esayas
Lij festme tawdag naw sany more 😍😍😍😍
Hi sefuu pic naw marezi tateche erasen latefa ba wende maki
Seme eee nuroye begedadi seyefu lebede naw ba wendi maki fekeri ebakehni demesuni asamagn pelssi please seyefu
በጣም የሳዝናል እይዞሺ የኔ ቆንጆ
ክክክክክክክክ ኧረ እንዳው ግን እውነት እየተነጋገሩ ነው?እንዳው ሆዴን አቆሰላችሁት እንዳው ሰይፉ እባክህ ያበዱትንም ደህናዎቹንም የሚያጫውትህ እድለኛ ነህ ለሁሉም ሳቅ ገደላችሁኝ
እሰይ እህት ኤሌትሪክም አይዘኝ አልሽ
አጂብ አላህ ይጠብቀንሁሉንም ነገር ካላስተያየነው ምንም አንሆንም ጠንክረሽ ስሪ ነው ምክሬ በቲቢ ፍቅር አትበዱ
ከዱባይአረየተሰደዳችሁበትንአላማእወቁበልልኝሰይፍዬ
ቀኑም እየመሸ ሰውም ተበላሸ እማልሰማው የለም ዘንድሮ እማይመጣ ነገር የለም አረፈሽ ስራሽን አሰሪም አንች ዝፍጥ ሰራ ሰራ አርገሽ ሀገርሽ ብትገቢ አይሻልሽም ሰው ስደት ላይ ሁኖ ፍቅር የወጣሽበትን አለማ ትተሽ ሌላ ውስጥ መግባት አግባብ አይደለም በቃ አሁንም ከአርቲስት ና ከታዋቂ በቀር የሚፈቀር የለም ማለት ነው ይሂማ ወንዶች ሁሉም አርቲስት መሆን አለባቸው kkkkkkkkkkk እኔስ ማንን ላፍቅር
አልሀምዱሊላህ ክብር ምስጋና sumsung wey temcheshg abablesh edegfelishalehu
ሙስሊም ከመሆን ውጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ክክክክክ
አርብ አገር ሁኘ እንኻን ፍቅር ኤሌክትሪክም አይዘኝ ሞዛዛ ስራሽን ስሪ
Redte Alemnew ክክክክክክክክክክክ አር ፍቅርማ ይይዛል በርግጥ ግን እማበድ ባያደርስም አሳብም ስላለ ይኦክቴ
Redte Alemnew kkkkkkk
Redte Alemnew በትክክል ማር እባክሽ ስራሽን ስሪ ግን አጋጣሚ ሊሆን ይችላል ግን ካለሽበት ቦታ ጋር ሲነፃፀር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር እዳ ገባ እኛ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን እያልን እንፀልያለን
Redte Alemnew .yena.konjoo.afan.koret.
Redte Alemnew Lol Hahaha
wooooooow fistem abo yemachiw
ፍፁም ትልቅ ምክር ሰተሃታል ስራዎች በሙሉ አሪፍ ናቸዉ እናከብራለን
እግዚአብሄር ይርዳሽ። እህቴ
ክክክክ አይዞሽ እህቴ ውዊይ ፍቅሪ እግዚአብሔር ይሪዳሽ
በትክክል ወንድማችን ፍፄስለ ምክርህእናመሰግናለን እባካችሁ አላማችንን አንርሳ በተለይ እህቶቼ ሳዉዲ ሁነሽ እንዴት ነው ግን ፍቅር እምታስቡ ስንሄድ እንደርስበታለን እስኪ ስለ ፍቅር በምናስብበት ይልቅ እግዚአብሔር እንለምነው አላማችን አሳካልን እያልን እንፀልይ ባለን ሰዓት
aselamaleykum wr wb selam ahtachin lala mnm malet aychalm allah yrdas ፍፄ adnakih neg ኢንሻ አላህ saudi kemtachihu anteyayalen
እረ ይሂን ሳኡዲ የሚባል አገር አላህ ያለቀን አገራችን ለመግባት አላህ ይርዳን ፍላጎታችን ሞልቶ ውይ ፍፄ የሚወደድ ልጂ ነው ግን አንጂ በጂዳ ኑሮ እኳን ፍቅር ተጨምሮበት እራሳቸው አረቦቹ ያሳብዱ የለ እረ እህቴ ጠክሪ
አይዞሽ እህት
እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ
ayi yemedame chuhet liyasabdegni derson anchi degmo yibas bleshi fikrn chemershibet yene konjo egziabher yihunshi
ወይዘንድሮ, ጉድ ነው አይዛሸ ጠንከር በይ
ወይ ጉድ እረ እንደናቶቻችን ቢሆን ይሻላል እ/ር ልባና ይስጠን
ውይ ጉዲ በሥደት ላይ ፈቅረ ተጮምሮ አይቻልም እህት አላህ ላንች ያለው የትም አይቀረ አይዛሺ
ውይ ውርደት ቆይ ግን ቻይና ፍቅር ማምረት ጀመረች እንዴ አርፈሽ ስራሽን አትሰሪም አመዳም አሰዳቢ ፍጤ ተባረክ መልሰህላታል ይመችህ ይች አመዳም እረ ጉድ ዘንድሮ
ወይ የሠዉልጂ አበድን ማለት ነዉ ወይጣጣ ፍጡሜ መዉደድማ እኔም ንጡ ሠዉደድ እብደት የሌለበት መዉደድ እወድሀለዉ እ/ር ይጠብቅህ ሙቀትማ ለምደነዋል ይሄ ትርጉም የሌለዉ ፍቅር ነዉ የገረመኝ
ውይ ግዜ በጣም ያሳፍራል ወንድ ሲያፈቅር ነው ደስ የሚለው ሴት ሲያፈቅር ሲያስጠላ እህቴ የሄድሽበትን አላማ ከተስተካከለልሽ ፈልገሽ ሳይሆን ፈልጎሽ የሚመጣ ሞልቷል
ወይ ጉድ ምን ነካው ሴቱን ማድነቅ እና ማፈቀር መለየተየወ አይችሉዩም እግዛብሔር ይቅር ይበለን
ፍፁሜ ይመችህ አድናቂህ ነኝ
ይገርማል ፍቅር ማካራዉንአየሠነፉነገር ነቹ የለሽባት ሥራ ይሁን ቃልብየነሣሽ ነቹ
ወይ ጊዚ ፊጼ ስራክን በጣም ነው ማደቀው ግን የለፍቅ እንኳን ግርማ ሞገስ የለክም
አይዞሽ እሽ እህት
እንኳን የዉስጥሽን ተናገርሽ ግን ምን ችግር አለዉ ሁለተኛ ብታደርጋት ሌላን ብታገኝ ልቧ አይቀበለዉም በምንም ልትረዳት አትችልም የፈለገችዉ አንተን ራስህን ስሰጣት ነዉ ምትረዳት በዉነት አፍቃሪህ ብዙ ሊሆን ይችላል የሷን የመጨረሻ ካቅሟ በላይ ሆኖባት ስትነግርህ ልታዝንላት ይገባል እህታችን አላህ ያፅናናሽ የማኖር ብቃት ካለክ እስከ 4 ማግባት ትችላለክ
ወይ ዛንድሮ ያምሳማ ናጋር ሁሉም ማፈሪያ ሁሉ ናጋር ባናቶቻችን ግዜ ቃራ
የመዳም ጭቅጭቅ አዙሮናል እካን ፍቅር ትዝ ሊለን እህቶቸ ልቦና ይስጠን
አይዞሽ አንች ሁለት ሰባት ያስፈልግሻል እናቱ በስደት ላይ ፍቅር ውይ
yene konjo arefsh serashn seri meserat new yemiyawayaw lachi yalew yetm ayehedm
Ayzosh yene marrrrrr geta yirdash
waye gude yene konjo Ayzoshi Ayzoshi
ወይ ጉድ ይግርም እኮ ነው የሚለው ሰው አቅሙን አውቆ አያፈቅርም እንዴ? አይዞሽ እህቴ ቻል አርጊው ምን ይደረጋ አታምጣው ነው የሚባለው በሳውድይ ነፃነት ማጣት ፍቅር ተጭምሮበት አይቻልም ከቻልሽ እኛ ያለንበት ሀገር ነይ እዚህ ነፃነት አለ
hooooo gud eko nw zendiro ere Fetary libona ysten besintu wey mejajal
ወይይይይይይይ ጉድድድ መዳም የለችም ማለት ነው በሳቅ ልሞት ነው ክክክክክክክ ውይይይይይይ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
የእመቤቴ ማርያም ልጅ 21 ሠሦ
ውይዘንድሮ ይገርማል ሰይፉ እንተንም ማለታቸው እይቀርም ተጠንቀአቅ
ኧረ ጉድ ፈላ የማይሠማ የለም ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ
አትፈረድ ይፈረድብሀል ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ውይ ጉድ ነው
waw akulile temucsg
ሰይፉ እናም ሁሴን በራህሌን በጣም ነው የምወደው ግን ወደንተ አልደዉልም ወወወ
Gud new ere setoch
እባካችሁ እህቶቼ በሴትነታችሁ ኩሩ ለናንተ ያለውየትም አይህድአንድ። ሰው ፍልጎ ካልመጣ ተጠይቆ እውነትም ፍቅር ይዞትነው አይልም ግዜአዊ ስሜትይመስለዋልሰለዚህ ብትወዲትም አትናገሩ አፍ አውጥታችሁ ስለመደሀኒአለም ብላችሁ እራሳችሁን ክሩአድርጉት
Egeziabehare kachigar tihun ehita berchi
እህት መጸሀፍ ቅዱስን ጠዋት እና ማታ አንብቢ ልቦናሽን ይመልስልሻል ክርስቲያን ከሆንሽ
ውይ ወዶች ውዶችን ጠርቃምቃም አድራጋው ማቃጠል ነባር ጋነ ላጋነ አፍቃራችኝ ብሎ ይቃልድባታል ሰውዲ የሙስሊም አገር ነት አልሀምዱሊላህ አይማጠም እህት የምሟክርሽ ነጋር ቢኖር የሱን ስራ or ሚድየ አትካታታይ ሀብበቲ ገልቢ አላህ ፅነቱን ይስጥሽ
በእርግጥ ፍቅር ከባድ ነው እህቴ ቢሆንም እግዚአብሔር የተሻለ ይዞልሻል ስለዚህ ጸልይ እግዚአብሔር የተሻለ መንገድ እንዲመራሽ ለምኝ
እኔምለው የመዳምን ዋይፋይ ለጥሩነገር በትጠቀሙበት ምናለ እፍፍፍፍፍፍ አፍጥጣችሁ ትውሉና አፈቀርኩ ስትሉ ትገርማላችሁ አላማችሁ ይሄከሆነ አትውጡ ውጪ ሀገር ስታስጠሉ።
ይገርማልእኮ እሡንማሠብሺ ያለሺበትን ቦታ አቀሻል ሀማምሺን እጠቢ
እምምምም ፍጱምን አፍቅሬው አለሁ የኔ ካልሆነ እህቶቸ ያይጥ መርዝ ተባበሩኝ kkkkkkkkkkkkkkk
yana ehet yawihe atehugne esweko yarisw heywate alwe samishew yedale enda 'eni anchem yarisshen heywate nwey linche yilaw aleko yaswen dagemo atekatitay
ወይኔ ጉዴ ፍቅር በቃ እዲህ ቀላል ነው😜😜😜😜😜
ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ነው አየ ሠው እንደት እራሡን መግዛት ያቅተዋል ለያውም በሥደት አለም አገር ቤት ያሉትሥ ተመችታቸው ይሆናል ለማንኛውም እህቴ ፍፁም አንዳለው የውጣሽው ላላማ ሥለሆነ ሀሣብሽን ሠብሠብ አርገሽ ሥራሽን ሥሪ በተረፈ ባለሽ አጋጣሚ ለመፆም ለመፀለይ ሞክሪ እግዛብሄር ሁሉን ነግር ያሥተካክላ አሁን ደሞ የፆም ሥአት ወይም ወራት ነው ይቅርታ አበዛሁኒ መሥል
Wayeneee good men mata ere hlacen selat yasefelegale sotoc efffff gata hoy men ayenat geze now errrr yeker balan amen😽
ይገርማል
ወይ ሣኡድ እሿን ትንሽ ሠበብ ተጨምሮበት አገሩ እራሡ ያሣብድ የሌ እህቴ አይዞሽ ፍቅር ፀጋነዉ ደግሞ ፍፄን ካፈቀርሽ የምን እራሥ ማጥፋትነዉ አየሽ ፍቅር እኮ እራሥን ባፈቀሩት ሠዉ ዉሥጥ ማየትነዉ በደሥታዉ መደሠት በሡሥኬት ሥኬትሽን ማየትነዉ ደግሞ ማፍቀር መታደልነዉ ደግሞ ፍፄ የሚፈቀር ልጅነዉ አደበቱ መልካምነዉ ደግሞ በጏደኛዉ ሞት ሢያዝን መድረክላይ ሥያለቅሥ በጣምነዉ ያሣዘነኝ
ere meneshe new betam yedeberal feker rekese eko
ፍጤ ውድድድድ ነው ማርግህ የምትወደድ ልጅ ነክ በጣም በተሌ ሣቅህ
plz tadiyas adis kutrachew stugn enam behonew labd new
ere sis tey benatsh sgtu ybkanl
እኔ ፍፁምን በደንብ ያወኩት የማለዳ ኮከቦች ላይ ነው እና ሳየው ከለሩ እና አንዳንድ ነገሩ የምወደውን ልጅ ይመሥለኝ ነበር አሁንም ቢሆን አደንቀዋለው አለቀ ማፍቀር ምናምን እያሉ ሚድያ ላይ የሚወጡ ሴቶች እንዴት ደሜን እንደምታፈሉት!!!!!! አረ እፈሩ ማንነቱንና ምንነቱን ሳታውቁ በመልክ ብቻ አረ አይነፋም በጣም ይደብራል!!!!!
ፍፁም መልሱ ብዙም አይጥምም በርግጥ አሪፍ መልሥነው ልጅቷ ደሞ ማፍቀርና ማድነቅ ልዩነት አለው እሺ እህት አትጃጃይ አርፈሽ ሥራሽን ሥሪ
ኧረ ጉዲ ነው ፍቅር ዝም ብሎ ካለምንም ነገር ይይዛልልልል
በጣም ይገርማል እረ በናታችሁ አታሠድብን ሴቶች ምነው አወዳደቅሽን ብታስተካክይ ጥሩ ነው የወጣሽበትን አትርሺ
አድነን እህቶቼ ከአንዱተማሩ የወጣንበት አንርሣደም ሣውዲ አትሣደቡ ስንት ለአላማው የወጣአለ ሰይፍሻውድድድድ ነውማለትአድናቂ
እኔን የሚገርመኝ የሴቱ አይን አውጣነት ጭራሽ ማፈር ቀር አላህ ይድረስልን ከሙስሊም አገር ሁናቹህ አታሰድቡት አገሩንም ፈቅርን አረከሳቹሁት ዱቄታም ሁላ ማድነቅና ማፍቀር መለየት አቃታቹህ ፍፄ በስራህ እናደንቅህ አለን
እር ሰይፍዬ እኔም ላብድ ነው በፍቅር ከኩየት ድርስልኝ
ሆሆሆሆ ጉድ ነው ዘንድሮ አሁን ደሞ ወደ ሰኡድዲ መጣብን
ወይ ፍቅር እንዲህ ነው ይገርማል
ማበዴነው አር ያሳብድሽ ያበቴ አምላክ በፀተሰቡችሽን ባታሰድቤያችው ቅሊት ልተሰሪ አደለን የተሰደድሽው
ፍፄ እውነት የምትወደድ ነህ
እህቴ አይዞሽ ፀልይ የማይረሳ የለም የሱን ድምፅ ከመስማት ተቆጠቢ እልሻለው
የድንግል ልጅ ነኝ ሠይፉየ ስልክህን። ንገርኝማ
ፍፁም
ክክክክክ ምናልክ
እረ የሰይፉን ቁጥር ተባበሩኝ
የድንግል ልጅ ነኝ ayzoesh
በሰደት ፍቅር በጣም አስችግሪ ነዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በፍቅር አትፍረዱ እሸ ፍቅር ሀያል ነዉ
እኔ ደግሞ ከስደት እግዚአብሔር። በስላም ይመልስኝ እንጅ የማለዳ ካኬብ ላይ መሳተፍ። ነው እቅዴ
አይዞሽ እህት
ወይ ጣጣ ስሁ ካርቲስጋር አያይዞታል
እንገዳዉስ ፈጣሪ ይርዳሽ
ሌላ ምን ይባላል
እኔምለው ይህ ፍቅር ማለት ዝብሎ እሩዝ መቀቀለ መስለሽ ክክክ ሲት አሳዳቤ ሁላ
ፍፄ የእግዚአብሔር ሰው አድናቂህ ነኝ የብድ ቀን አይመሽም አሉ ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ ።
ምክርክ በጣም ደስይላል ተባረክ እህቴ አይዞሽ
wowww fitsa tilik sew melish betam temecheg enam gwadegay banite fikir selamiwan atalechi Kuwait new yemitinirew esiwam
tnxx konjoo ሢጀመር በሚድያ የታየውን ሠው አፈቀርኩ ማለት ይከብዳል እናት ሥራሽን ጠብቀሽ ሥሪ የሚያዋጣሽን ሲቀጥል እኔ ውሸቴን ነው ቆንጆ
እየሩስ
አይዞሽ እህቴ ማፍቀርና መፈቀር ያለ ነው እግዚያብሔር ይርዳሽ እግዜያብሔር ፍቅር ነው
እህቴ አለም ፍቅር ሀያል ነው። አይዞሽ ፍቅሩም ይተውሻል እግዚአብሔርን አክብሬ ፍቅር ደስ ይላል ጠክሮ ማር
ወይ ፍቅር ስንቱን ያሰማኛል እረ የኔ እህት አርፈሽ ስራሽን ስሪ
አቤት ሤፉ መመርመር
ይገርማል ታዳ እደማታገኘው ልቧ ካወቀ አርፋ አትቀመጥም
ለማንኛውም "የማለዳ ኮከቦችን" በጣም ያዝናናኛል አድናቂያችሁ ነኝ፡፡ ግን የዚህ ሠሞኑ ፕሮግራማቹ አልጣመኝም
እረ ሴቶች እባካችሁ በማታገኙት ነገር አትሰቃዩ ለስራ ነው የወጣነው
ፍፄ ማለዳ ኮከቦችን እስከምመጣ አንተ ተወዳደርልኝ አድናቂህ ነኝ
ውይ ዘድሮ እኔምለው አሁንስ ሴትነቴ አስጠላኝ በቃ ፋሽን ሆነ እዴ ዘለው አርቲስት ማፍቀር ዘለው ክሎረክስ መጠጣት በጣም የሚገርም ነው ለምን ስሜታችሁን አትቆጣጠሩም ውይ ሴት ልጅ የሚምርባት ስትሽኮረመም ነው ወዱም ያፈቅራታል እባካችሁ ባህላችንን ጠብቁ አርቲስቶች ተዳረሱ ሴፉ ነው የቀረው ሳምት ያተነው ጠብቅ fb ዩቶብ እድሜና ጤና ይስጥልንkkkkkkkkkkkkkkkkk ገና ብዙ እሰማለን እኛም እድሜ ጤና ይስጠን ተመልካች ይመቻችሁ ጋይዝ
ምድረ ቀልቃላ በሰው ለመፋረድ አትቸኩሉ አይዞሽ እህት ፋቅር የእግዛብሄር ስጦታ ነው አይዞሽ የምትሳደቡ ሰወች ግርም ይለኛል
ዋው ከመጣቹሁ ግን በጣም ደስ ይላል ፍፁም ሁለተኛ አድርጋት ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂ምንድን ነው ይሄ ፍቅር የሚባል ነገር
ያረቡ አልህ ይዳ ይስጣችሁ ይስጠን ያረቢ ከክፉ በገር ጠብቀን ያረብ አንዳንድ እህቶች ኮመታችሁ ምክር ችምር ነው ጀዛኩሙላህ ከይ ጀዛ
ማር ለዛውም ሳውዲ ሁነሽ በይ በይ ጠንከር ብለሽ ስሪ ድጅ እውጣለው ብትይ የሳውዲ ፓሊሶቹ። ኣንጠልጥሎ እስር ቤት እንዳይከቱሽ
እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው ሀሀሀሀሀ
እውነት ለመናገር ፍፄ መወደድ ያንስብካል እኔ ደግሞ ወንድሞቼን ስለምትመስል እጅግ በጣም ነው የምወድ ክ የማከብርክ ኑርልን
😄😄😄😄
አረ ሰይፋ እኔ የማዳም ፍቅር ጭንቅላቴ ላይ እየጨፈረ ነው እባክ አንድ በለኝ ሰይፍ
ፍፁም ደስ ይላል መወደድ ትልቅ መታደል ነው ግን ቀደመችኝ እንጂ እኔም 7up ልጠጣ ነበር kkkkkk
wuy ayzoshi marwa enem betam adinakih negn
Ayzosh yene konjo geta yirdash
በጣም ያሳዝናል አይዞሺ የኔ ቆንጆ
ሰይፋም ጠንቀቅ በል በየተራው ወደ አንተም መምጣታቸው አይቀርም ባለትዳር ነው ወይ ማለት ቀርቶአል ጉድ ነው ዘንድሮ የባሰ መቶአል ክክክክክክ
ከከከከአይቀርም
no aydaleme mare
Kkkkkkkk
እኔም ሳልመጥጣ አልቀረም kkkkkkkkkkk
aklil esayas
Lij festme tawdag naw sany more 😍😍😍😍
Hi sefuu pic naw marezi tateche erasen latefa ba wende maki
Seme eee nuroye begedadi seyefu lebede naw ba wendi maki fekeri ebakehni demesuni asamagn pelssi please seyefu
በጣም የሳዝናል እይዞሺ የኔ ቆንጆ
ክክክክክክክክ ኧረ እንዳው ግን እውነት እየተነጋገሩ ነው?
እንዳው ሆዴን አቆሰላችሁት እንዳው ሰይፉ እባክህ ያበዱትንም ደህናዎቹንም የሚያጫውትህ እድለኛ ነህ ለሁሉም ሳቅ ገደላችሁኝ
እሰይ እህት ኤሌትሪክም አይዘኝ አልሽ
አጂብ አላህ ይጠብቀን
ሁሉንም ነገር ካላስተያየነው ምንም አንሆንም ጠንክረሽ ስሪ ነው ምክሬ በቲቢ ፍቅር አትበዱ
ከዱባይአረየተሰደዳችሁበትንአላማእወቁበልልኝሰይፍዬ
ቀኑም እየመሸ ሰውም ተበላሸ እማልሰማው የለም ዘንድሮ እማይመጣ ነገር የለም አረፈሽ ስራሽን አሰሪም አንች ዝፍጥ ሰራ ሰራ አርገሽ ሀገርሽ ብትገቢ አይሻልሽም ሰው ስደት ላይ ሁኖ ፍቅር የወጣሽበትን አለማ ትተሽ ሌላ ውስጥ መግባት አግባብ አይደለም በቃ አሁንም ከአርቲስት ና ከታዋቂ በቀር የሚፈቀር የለም ማለት ነው ይሂማ ወንዶች ሁሉም አርቲስት መሆን አለባቸው kkkkkkkkkkk እኔስ ማንን ላፍቅር
አልሀምዱሊላህ ክብር ምስጋና sumsung wey temcheshg abablesh edegfelishalehu
ሙስሊም ከመሆን ውጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ክክክክክ
አርብ አገር ሁኘ እንኻን ፍቅር ኤሌክትሪክም አይዘኝ ሞዛዛ ስራሽን ስሪ
Redte Alemnew ክክክክክክክክክክክ አር ፍቅርማ ይይዛል በርግጥ ግን እማበድ ባያደርስም አሳብም ስላለ ይኦክቴ
Redte Alemnew kkkkkkk
Redte Alemnew በትክክል ማር እባክሽ ስራሽን ስሪ ግን አጋጣሚ ሊሆን ይችላል ግን ካለሽበት ቦታ ጋር ሲነፃፀር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር እዳ ገባ እኛ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን እያልን እንፀልያለን
Redte Alemnew .yena.konjoo.afan.koret.
Redte Alemnew Lol Hahaha
wooooooow fistem abo yemachiw
ፍፁም ትልቅ ምክር ሰተሃታል ስራዎች በሙሉ አሪፍ ናቸዉ እናከብራለን
እግዚአብሄር ይርዳሽ። እህቴ
ክክክክ አይዞሽ እህቴ ውዊይ ፍቅሪ እግዚአብሔር ይሪዳሽ
በትክክል ወንድማችን ፍፄ
ስለ ምክርህእናመሰግናለን እባካችሁ አላማችንን አንርሳ በተለይ እህቶቼ ሳዉዲ ሁነሽ እንዴት ነው ግን ፍቅር እምታስቡ ስንሄድ እንደርስበታለን እስኪ ስለ ፍቅር በምናስብበት ይልቅ እግዚአብሔር እንለምነው አላማችን አሳካልን እያልን እንፀልይ ባለን ሰዓት
aselamaleykum wr wb selam ahtachin lala mnm malet aychalm allah yrdas ፍፄ adnakih neg ኢንሻ አላህ saudi kemtachihu anteyayalen
እረ ይሂን ሳኡዲ የሚባል አገር አላህ ያለቀን አገራችን ለመግባት አላህ ይርዳን ፍላጎታችን ሞልቶ ውይ ፍፄ የሚወደድ ልጂ ነው ግን አንጂ በጂዳ ኑሮ እኳን ፍቅር ተጨምሮበት እራሳቸው አረቦቹ ያሳብዱ የለ እረ እህቴ ጠክሪ
አይዞሽ እህት
እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ
ayi yemedame chuhet liyasabdegni derson anchi degmo yibas bleshi fikrn chemershibet yene konjo egziabher yihunshi
ወይዘንድሮ, ጉድ ነው አይዛሸ ጠንከር በይ
ወይ ጉድ እረ እንደናቶቻችን ቢሆን ይሻላል እ/ር ልባና ይስጠን
ውይ ጉዲ በሥደት ላይ ፈቅረ ተጮምሮ አይቻልም እህት አላህ ላንች ያለው የትም አይቀረ አይዛሺ
ውይ ውርደት ቆይ ግን ቻይና ፍቅር ማምረት ጀመረች እንዴ አርፈሽ ስራሽን አትሰሪም አመዳም አሰዳቢ ፍጤ ተባረክ መልሰህላታል ይመችህ ይች አመዳም እረ ጉድ ዘንድሮ
ወይ የሠዉልጂ አበድን ማለት ነዉ ወይጣጣ ፍጡሜ መዉደድማ እኔም ንጡ ሠዉደድ እብደት የሌለበት መዉደድ እወድሀለዉ እ/ር ይጠብቅህ ሙቀትማ ለምደነዋል ይሄ ትርጉም የሌለዉ ፍቅር ነዉ የገረመኝ
ውይ ግዜ በጣም ያሳፍራል ወንድ ሲያፈቅር ነው ደስ የሚለው ሴት ሲያፈቅር ሲያስጠላ እህቴ የሄድሽበትን አላማ ከተስተካከለልሽ ፈልገሽ ሳይሆን ፈልጎሽ የሚመጣ ሞልቷል
ወይ ጉድ ምን ነካው ሴቱን ማድነቅ እና ማፈቀር መለየተየወ አይችሉዩም እግዛብሔር ይቅር ይበለን
ፍፁሜ ይመችህ አድናቂህ ነኝ
ይገርማል ፍቅር ማካራዉንአየ
ሠነፉነገር ነቹ የለሽባት ሥራ ይሁን ቃልብየነሣሽ
ነቹ
ወይ ጊዚ ፊጼ ስራክን በጣም ነው ማደቀው ግን የለፍቅ እንኳን ግርማ ሞገስ የለክም
አይዞሽ እሽ እህት
እንኳን የዉስጥሽን ተናገርሽ ግን ምን ችግር አለዉ ሁለተኛ ብታደርጋት ሌላን ብታገኝ ልቧ አይቀበለዉም በምንም ልትረዳት አትችልም የፈለገችዉ አንተን ራስህን ስሰጣት ነዉ ምትረዳት በዉነት አፍቃሪህ ብዙ ሊሆን ይችላል የሷን የመጨረሻ ካቅሟ በላይ ሆኖባት ስትነግርህ ልታዝንላት ይገባል እህታችን አላህ ያፅናናሽ የማኖር ብቃት ካለክ እስከ 4 ማግባት ትችላለክ
ወይ ዛንድሮ ያምሳማ ናጋር ሁሉም ማፈሪያ ሁሉ ናጋር ባናቶቻችን ግዜ ቃራ
የመዳም ጭቅጭቅ አዙሮናል እካን ፍቅር ትዝ ሊለን እህቶቸ ልቦና ይስጠን
አይዞሽ አንች ሁለት ሰባት ያስፈልግሻል እናቱ በስደት ላይ ፍቅር ውይ
yene konjo arefsh serashn seri meserat new yemiyawayaw lachi yalew yetm ayehedm
Ayzosh yene marrrrrr geta yirdash
waye gude yene konjo Ayzoshi Ayzoshi
ወይ ጉድ ይግርም እኮ ነው የሚለው ሰው አቅሙን አውቆ አያፈቅርም እንዴ? አይዞሽ እህቴ ቻል አርጊው ምን ይደረጋ አታምጣው ነው የሚባለው በሳውድይ ነፃነት ማጣት ፍቅር ተጭምሮበት አይቻልም ከቻልሽ እኛ ያለንበት ሀገር ነይ እዚህ ነፃነት አለ
hooooo gud eko nw zendiro ere Fetary libona ysten besintu wey mejajal
ወይይይይይይይ ጉድድድ መዳም የለችም ማለት ነው በሳቅ ልሞት ነው ክክክክክክክ ውይይይይይይ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
የእመቤቴ ማርያም ልጅ 21 ሠሦ
ውይዘንድሮ ይገርማል ሰይፉ እንተንም ማለታቸው እይቀርም ተጠንቀአቅ
ኧረ ጉድ ፈላ የማይሠማ የለም ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ
አትፈረድ ይፈረድብሀል ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ውይ ጉድ ነው
waw akulile temucsg
ሰይፉ እናም ሁሴን በራህሌን በጣም ነው የምወደው ግን ወደንተ አልደዉልም ወወወ
Gud new ere setoch
እባካችሁ እህቶቼ በሴትነታችሁ ኩሩ ለናንተ ያለው
የትም አይህድ
አንድ። ሰው ፍልጎ ካልመጣ ተጠይቆ እውነትም ፍቅር ይዞት
ነው አይልም ግዜአዊ ስሜት
ይመስለዋል
ሰለዚህ ብትወዲትም አትናገሩ አፍ አውጥታችሁ ስለመደሀኒአለም ብላችሁ እራሳችሁን ክሩ
አድርጉት