Alemneh Wasse በዕሳት መጫወት !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 150

  • @melakumoges3393
    @melakumoges3393 4 місяці тому +2

    I just watched attentively on the superpowers and the risk of mutually assured destruction (MAD). You did a fantastic job exposing the harsh realities and complexities of this issue. Your analysis was both insightful and thought-provoking. Keep up the great work-your voice is making a difference!

  • @BerhaneMettsun
    @BerhaneMettsun 4 місяці тому +2

    ጋዜጠኛ አምነህ ዋሴ ፈጣሪ ትልቅ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ይህ የዳሰሳ ፕሮግራም በጣም ትልቅ የወነ ግንዛቤን የሚሰጥ ለኔ ምርጥ ምርጥ የወነ ፕሮግራም ነው

  • @Eth2222
    @Eth2222 4 місяці тому +7

    ልጅ እያለሁኝ የአሜሪካ ጦር ኢራቅን በወረረበት ጊዜ በኢትዮጵያ radio ምሳ ሰዓት በሚቀርበዉ የዉጪ ዜና ላይ አስገምጋሚ ድምፅህን በተመስጦ አዳምጥ ነበር ኣይ ጊዜ

    • @fikaduararsa2051
      @fikaduararsa2051 4 місяці тому

      ይህ ትዝታ የኔም ነው

    • @AbdulhamidShemsu
      @AbdulhamidShemsu 4 місяці тому +1

      በጣም ሚያሳዝነው ነገር የዛኔ ኢራቅ አለምን ልታጠፋ አንደሆነ እና america ደሞ አለምን ልታድን ያንን ጦርነት እንዳወጀች አርጎ ሲደሰኩር ነበር

    • @AbdulhamidShemsu
      @AbdulhamidShemsu 4 місяці тому

      በጣም ሚያሳዝነው ነገር የዛኔ ኢራቅ አለምን ልታጠፋ አንደሆነ እና america ደሞ አለምን ልታድን ያንን ጦርነት እንዳወጀች አርጎ ሲደሰኩር ነበር

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 4 місяці тому +2

    እውነት ነው አለማችን ሁሉም በየፊናው ጎራ ፈጥሮ ፍጥጫላይ ናት 3ተኛው የአለም ጦርነት አይቀሬ ነው ፡፡

  • @kidusofficial
    @kidusofficial 4 місяці тому +1

    Russia vs Ukraine(Neto) = የዓለም ህልውና አደጋ ላይ ነው...!!! I strongly agree alem...

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 4 місяці тому +2

    አንተ ተንትን በእዉነተ ጌታ ያግኝክ እንዲህ ተንትነክ አንበክ መፅሃፍቅዱሡን አዳኙን እዉነት ህይወት መንገድ እኔብቻነኝያለዉን ጌታ ያሣዉቀህ ደሥየሚል ዜናትንታኔ

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 4 місяці тому +3

    በርታ

  • @Shimudintesfaye
    @Shimudintesfaye 4 місяці тому

    Alemineh ayinachin erre zena beqen hulete bitadergew dess yilenal angafachin

  • @Shimudintesfaye
    @Shimudintesfaye 4 місяці тому

    Huletachunim zena eyetenetenachu sayachu maryen betam new dess mitlugn erejim edmena tena yistachu yegna kuratoch

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 4 місяці тому +1

    አለምነህ ዛሬ ፈራ ፑቲን ጥፋቱ የቱ ጋር ነዉ

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 4 місяці тому

    አለምዬ ራሺያ የኢትዮጲያን 17 እጥፋ ነው የምታክለው።

  • @kingdavid5792
    @kingdavid5792 4 місяці тому

    The war is over

  • @alem5097
    @alem5097 4 місяці тому +1

    ለምንድነው. ዩክሬን. ሊላ. አገር. ናት. የሚባለው. ዩክሬን. የሶቭየት. ህብረት. አካል. ነበረች. እንደኔ. የሶቭየት. ህብረት. መፍረስ. የሲአይ ኤ. እጅ. አለበት.

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 4 місяці тому

      ሩስያና ኡክሬይን በስምምነት የተለያዩ አገራት ናቸው። በድጋሚ እንዋሃድ ካሉ በስምምነት አንጂ በአንድ አገር ፍላጎት ብቻ አይሆንም

  • @545menel
    @545menel 4 місяці тому

    አለም ጥሩ ትንታኔ ናው

  • @antenehtaye799
    @antenehtaye799 4 місяці тому +2

    እኔ ብሆን ባንዳንድ የኒኩሊየር አረር አደባያቸው ነበር። ትዕግሥት እስከመቼ ። ሺህ አመት አይኖር።

  • @mekonnenassefa7158
    @mekonnenassefa7158 4 місяці тому

    አለም አቀፍ ሁኔታን በእውቀት እና በጥልቅ ትንታኔ በአማርኛ ማቅረብ የቻለ ብቸኛ ጋዜጠኛ --------አለምነህ

  • @amanbestieAmanbestie
    @amanbestieAmanbestie 4 місяці тому

    Nice

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 4 місяці тому

    እሩሲያ በየትኛውም መመዘኛ ልክ ልትሆን አይችልም እራሱዋ ባመጣችው ጦርነት ነው አሁላይ ኒኩለር ለመተኮስ ምትደረደረው በነሱ ምክንያት ሌላው አለምም መጎዳቱ ነው ሚያሳዝነው

  • @FNeway
    @FNeway 4 місяці тому

    Yelsin is the worst enemy of USSR.

  • @kumelachewaga8831
    @kumelachewaga8831 4 місяці тому

    ኤኔ በበኩሌ ፑቲን ትክክል ነወ ምክንያቱም ዩክሬን የኔቶ አባል ሆነች ማለት ራሽያ ታነቀች ማለት ነው ስትፈሳ እንኳን ኔቶን አስፈቅዳ ሊሆን ነዋ

  • @AmdelaHussen
    @AmdelaHussen 4 місяці тому

    Ant yuhuda

  • @birhanulutse501
    @birhanulutse501 4 місяці тому +1

    ማስታወቂያው አልበዛም? ማስታወቂያ ስበዛ ደሞ አሰልቺ ይሆናል ።

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 4 місяці тому

      ማን አስገደደህ😮😮😮

  • @AabaAhu
    @AabaAhu 4 місяці тому

    😂አለምነህ ሚነው ጠጅነው ዋ አራቄ ጠገቦ የገበው ሚነው ትንታኒውክ አንድ ኔቶ ሆክብን ኡኮ

  • @kakodamo1772
    @kakodamo1772 4 місяці тому

    Menewu zari Russian lay zemetekebat

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 4 місяці тому

    አለም በምን አቅማቸው ኔቶን ይናገሩ? ሩሲያ ኒውክለር ባይኖራት እኮ ታሪክ ነበረች አሁን። ግን አለም ዛሬ nervous ሆነሃል ምን እንደታየህ አልቅም?

  • @AbduWekil
    @AbduWekil 4 місяці тому

    Weshtam rimber be for you speak you have to think what you seay be for

  • @yalabe9432
    @yalabe9432 4 місяці тому

    አለምነው በዚህ ትንተና ከራሻ አንፃር ሊነሳው የሚገባውን ሳያነሳ የሰጠው ትንተና ውሃ አያነሳም ። ኔቶ ዋርሶ ሲፈርስ የገባውን ስምምነት ጥሷል ፣ በዩክሬን ውስጥ የሚኖሩ የራሻዎች የሚደርስባቸው ጥቃት እና ወደ ራሻ ለመጠቃለል ያላቸው ፍላጎት ፣ ኔቶ በራሻ ላይ የቃጣው የህልውና አደጋ ሁሉ መነሳት አለበት ።

  • @AbduMunir
    @AbduMunir 4 місяці тому

    አለምነዋሴ የጋዜጠኝነት መርህን ትጥሳለህ ጋዜጠኛ ገለልተኛ ነው በእስራኤል ጉዳይ አትደራደርም ዜግነትም ያለክ ይመስለኛል ራሺያ ደሞ ምእራባውያን እንደፈለጉ እንዳይሆኑ ስላደረገች ራሽያን መተቸት ጀምረሀል ኢትዮጵያ እንዳትበተን ከፍተኛ ሚና የነበራት ራሽያ እንደነበረች መርሳት ተገቢ አይመስለኝም

  • @BrukLama
    @BrukLama 4 місяці тому

    ዘገባህን ብትጠቀም ይሻል ነበር ከሁለታቹ ወሬ

  • @BekiWesagesena
    @BekiWesagesena 4 місяці тому

    አለምነህ አንሰብስክራይብ ላደርግህ ነው

  • @mamehussen5196
    @mamehussen5196 4 місяці тому

    አይሁድ ስለሆነ ነው።

  • @almazyigzaw-f1f
    @almazyigzaw-f1f 4 місяці тому +1

    አሽቃባጭ ተንታኝ ነህ፡፡

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 4 місяці тому +1

      በሽተኛ 😮😮😮

  • @berhanuwoldemariam7688
    @berhanuwoldemariam7688 4 місяці тому +3

    አለም ቀደም ሲል ግን የሩሲያን ትክክለኛነት ስትናገር ነበር ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው በዚህን ያህል የመጣኸው?

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 4 місяці тому +16

    አቶ ዓለምነህ : ሩሲያ የመኖር መብቷን በዩክሬን ምክንያት ልታጣ አይገባትም ምክንያትርም nato ዬክሬንን እንደ መሻገሪይ ድልድይ ተጠቅሞ ሊያጠፋት ይችላል ስትል እንዳልነበርክ ምነው ዛሬ ራሽያን መወንጅል ተያያዝከው? ጊዜያችንና ትዕግስታችንን ተፈታተንክሳ?

    • @Ethio-f4u
      @Ethio-f4u 4 місяці тому +2

      በሌላ አገራት ተልእኮ የሩስያን አንድ አገር ሆነ የመቀጠል ሁኔታ አደጋ ውስጥ መክተቷስ እንዴት ይታየሃል? በዩኩሬን ምክንያት ሩሲያ በኔቶ ብትክከበብስና ብትወረርስ?

    • @MuradMola-r2b
      @MuradMola-r2b 4 місяці тому +3

      አለም ማለት እስራየልን ስላደገፍ ነው ለምን ፍልስጤምን ደገፍ ብሎ ነው የህ ዝሆን የሆነ ስውየ እማይረባ

    • @EliasKedir-qu2yp
      @EliasKedir-qu2yp 4 місяці тому +2

      ይሁዳ እኮ ነዉ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 4 місяці тому +2

      ሰድብን ምን አመጣዉ አይ አበሻ😅

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 4 місяці тому

      የኡክሬይን ህልውናስ አይታይህም?

  • @LeulE-pm5yt
    @LeulE-pm5yt 4 місяці тому +9

    በጣም ጎበዝ ተንታኝ ነህ

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 4 місяці тому +2

    Nato ስህተት ብቻ ሳይሆን ብቸኛው የወንጀለኞች ሃገር ስብስብ ነው።

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 4 місяці тому +1

    ፖለትካው : ብቻ : ነው : ስትይወሩ : የሚያምርባችሁ : መንፈሳዊ : ትምህቱ : ግን : ስለምትስቱ : በብዙ : ከነወዛችሁ : የፖለቲካችሁ : ትንታኔያችሁን : በርቱበት

  • @AbebeWoldemariam-t8m
    @AbebeWoldemariam-t8m 4 місяці тому +3

    " ጭሱ ጨሶ ! ጨሶ ! የነደደ እንደሆን የአንዱ መጣያ ስፍራው ወዴት ይሆን " awaze ?

  • @saeedhashim6322
    @saeedhashim6322 4 місяці тому +4

    የመጀመርያ ኮማች ንኝ ኣለም ትንተና ኣታዘግየዉ

  • @songohan7170
    @songohan7170 4 місяці тому +2

    አለም አንተ እንደስው ይመለክተኛል የ መኖር የማስብ መብት እንዳለህ እራስህን ምትቋጥረው እነሱ ግን ስው እኛ ነን ሌላው እንደ ስው አይቋጠርም እዚ ላይ ነው ችግሩ ::
    የዚ ማሳያ በአለም ላይ ያለው ህዝብ ጧሩነቱን በፍጽም አይቀበልም አይፈልግም ::

  • @ፍቅርያሸንፋልHነኝ
    @ፍቅርያሸንፋልHነኝ 4 місяці тому +1

    አባት ሀገር ሩሲያ ለዘላለም ይኑር

  • @kingdavid5792
    @kingdavid5792 4 місяці тому +1

    It’s not about Sovet union or USA. It’s about NATO Like Cuba 🇨🇺 crisis

  • @kidusofficial
    @kidusofficial 4 місяці тому +1

    አለምዬ የሆነ ፕሮግራምህ ላይ ፥ ዩክሬይን የኔቶ አባል ምትሆን ከሆነ ፥ ለራሺያ የሕልውንዋ ጉዳይ ስለሆነ ፥ ራሽያ ምትወስደው ርምጃ ምክንያታዊ ነው ብለህ ነበር....አሁን ደሞ ፍጹም Negative ሁነህ መጣህ...ሃሳብህን ያስቀየረህ ኮንክሪት ምክንያት ይኖረህ ይሆን አለሜ?????
    ለማንኛውም we are one..being human is enough!! I seek peace, peace for the world.....!!

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 4 місяці тому

      አሁን የሩስያን ጥፋት የተረዳ ይመስለኛል

  • @MiftaNesro-b5k
    @MiftaNesro-b5k 3 дні тому

    Yenato.abalinatu.kartobene.byetinawem.sate.rusiya.endematorat.metemamana.testene.bela.tetarek

  • @werkedino251
    @werkedino251 4 місяці тому +1

    አረ ኢሳያስ : እና ከ30 ምናምን ኣመት በፊት የፈታሃት ባለ ትዳር ሚስትህን የኔ ነበርሽ እና ብለህ በሃይል 😂😂😂??

  • @ZemareLegeta-nj1kx
    @ZemareLegeta-nj1kx 4 місяці тому

    በጣም አስቀያሚ. የሆነ አቀራርፅ ነው
    ውይይት እስከሆነ ሁለታችሁም በአንድነት እየተያያችሁ በትነጋገሩ መልካም ነው::
    አለምነህ ሲናገር ካሜራው ጠያቂው ላይ ይሆናል : ጠያቂው ሲናገር ካሜራው አለምነህ ላይ ይሆናል
    በጣም አስቀያሚ ነው

  • @ibrahimkedir-uy6qz
    @ibrahimkedir-uy6qz 4 місяці тому

    🎉አትመቸኝም ምክንያቱም እኛ ኢትዮፕያዊያን ሚያዳላ ሰው አይመቸንም በዘር በሀይማኖት በአመለካከት ቢደግፈን እንኳን!!!
    ❤ምንፈልገው እውነት እውነቱን ብቻ!!!!!
    አንተ ደሞ የሁዳ አፍቃሪ ነህ ስለሀገርህ እንኳን ግድ የለህም ሰውን በሀይማኖት ለማባላት አትሞክር ምክንያቱም እኛ ኢትዮፕያዊያን ነን የቆሸሽ አስተሳሰብ እዛው ለየሁዳ እኛን አይመጥንም!!!!!!
    🎉ከነዚ ምርጥ ዩቱበሮች ተማር 🎉🎉
    1, Abel birhanu ❤
    2, feta daily new❤
    3, gmn ethiopia❤

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 4 місяці тому

    ዛሬ ያቀረባችሁት ነገር ተመችቶኛል ነገር ግን እሩሲያ እያደረገች ያለውን ነገር ትክክል ነው ብዬ አላስብም አንድ አግር የራሱን ውሳኔ መወሰን ይችላል እሱም መብቱ ነው ሌላኛው አገር ኒኩለር ስላለው ብቻ የሌላን አገር እኔ ነኝ ምወስነው ብሎ በጉልበት ማሳመን አይችልም ለዛም ነው ምህራባውያን በሚችሉት አቅም አንድ ሆነው ዩክሬንን እየረዱ ያሉት እራሺያ ኔቶን እንደዚህ ምትጠላበት ምክንያት ምንም አሳማኝ አደለም ችግር ስለሚፈልግ ነው በዚህ አይነት ኢትዮጵያ የኔቶ አባል ልትሆን ብሞክር ኤርትራ አይሆንም ብላ ኢትዮጵያን እንደመውረር ማለት ነው ይሄደሞ በፍፁም ተቀባይነት የለውም የአንድን አገር ዲሞክራሲ መብት ምጋፋት ነው

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 4 місяці тому

    እኔ የምለው አለምነህ ስለሚሰጠን መረጃ እየገባችሁ እሮሮ የምታሰሙት ነገር እሬሬ የምትሉት ነገር ያስቀኛል አንድ እውቀት ያለው መረጃ የሚሰጠን ካለምነህ ውጪ ማንም የለም ቱልቱላ ሁላ ዋጠው::

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 4 місяці тому

    @አለምነህ...በቮድካ የጦዙ ትቂት ፖለቲከኞች (ከአሜሪካን ሲአይኤ የማጥፋትእርዳታ ጋር)ሶቭየት ህብረትን በተኑና ሌላ ፖለቲከኛ(ፑቲን) ብቅ አለ !!!

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 4 місяці тому

    ለዚህ ሁሉ መፍትሄው :- ዩክሬይን ወደ አባት ሀገሯ መስኮብ መመለስ አለባት ::
    በ ሉስፈርቹ መመካቷንእርግፍ አድርጋ ትተው !!!

  • @lucasmateyos6100
    @lucasmateyos6100 4 місяці тому

    አለምነ ዋሴ ትንታኔክ ጌዜ ለመፍጀት ይመስላል። እስከዛሬ ድረስ ዲፋይን አድርገህ ስለ ፑቲን ስታወራ ነበር አሁን ሳዳም ሁሴን ከሞት ተነሳ እንዴ ፑቲንን ጣል ጣል ያረከው

  • @solomongelu553
    @solomongelu553 4 місяці тому

    አተ ለሶቤት ህብረት መፈርስ እዳልከው የሩሲያ ችግር ነው እበል የኔቶ ወደራሻ መስፋፋት አደለም ላሁኑ ጦርነት መነሻ እያልክ ነው😂😂

  • @FikaduTadesse-ub2wy
    @FikaduTadesse-ub2wy 4 місяці тому

    አቶ አለምነህ ምነው ሩስያ እስራኤልን ስለ ተቃወመች ነው አሁን የጠላሃት ወደድክም ጠላህም ሩስያ ታሸንፋለች ፡

  • @berhanuaeyle9686
    @berhanuaeyle9686 4 місяці тому

    ፑቲን በእሳት መጫወት ነው አለ ፈሳም በለው አይሞክረውም ባወራ ነው ሌላውም ቤት እሳት ይኖራል !!! ይሄ አባ ገነን !!!!!

  • @MohammedShemsedin
    @MohammedShemsedin 4 місяці тому

    ሠውህብት ስትፈርሰ ኔቶ ባልካን አከባብ ላለመስፉፉት የገቡበትን ቃል ባለማክበራቸዉ ነው ፉትን ወደ ጦርነት የገቡት

  • @teddysanagotube401
    @teddysanagotube401 4 місяці тому +1

    ሶስተኛው የአለም ጦርነት በስፋት የቀሰቀሳል አለም ወደ አፍሪካ ይሰደዳል ማለቴ ከምስራቅ አፍሪካ ውጫ

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 4 місяці тому +1

      አርፈህ መፀሃፍቀዱሥ አንብ አፍሪካ ማን ሥለሆነቸ ትተርፋለች

  • @habtamubedasa6488
    @habtamubedasa6488 4 місяці тому

    ዩክሬን እኮ እደማኛውም ሀገር የፈለገችውን መቀበል ያልፈለገችውን መተው መብቷ ነው።

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 місяці тому +2

    አረ ባክህ ማስታወቅያው ተወን????

    • @fetiyamohammed4083
      @fetiyamohammed4083 4 місяці тому

      ማስታወቂያ ተው ማለት ተገቢነት የለውም፤ምክንያቱም ከገቢ ምንጩ አንዱ ነውና፤አሊያ ደሞ ያንን ሊያካክስ የሚችል ክፍያ መክፈል ይገባል፤ብዙ ሚያሳስብህ ከሆነ ዜና እስኪ ጀምር ያለውን ብታሳልፍ እንድ ታይ አትገደድም።
      ከእውነት አለም

  • @mtikualemayehu5765
    @mtikualemayehu5765 4 місяці тому +2


    very amazing analysis dear Alemneh, thank you!!!

  • @fikaduararsa2051
    @fikaduararsa2051 4 місяці тому +1

    አለም እባክህን ስለኢራን ሀያልነት አንድ ኘሮግራም ስራልን

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 4 місяці тому

    ነጩ ሰው ይፋጅልን አፍሪካ ትንሽ ታርፋለች

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 4 місяці тому

    መጽሐፍ ቅዱስን ግለጡ ትንቢተ ሕዝቄል

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 4 місяці тому

    How you know what you talking with big mouth idea of Amharic language system looks like a joke to understand what you mean by talking?!.

  • @mtikualemayehu5765
    @mtikualemayehu5765 4 місяці тому

    N.B .Russia occupied 20percent or 1/5 th of Ukraine territory

  • @saved1580
    @saved1580 4 місяці тому

    ሩስያ በፑቲን ወሬና ማስፈራሪያ ቆማ ያለች

  • @yohannesmulugeta3744
    @yohannesmulugeta3744 4 місяці тому

    No alemneh don't do interview just as we always know read just read!!

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 4 місяці тому

    ራሻያን ምራባያን በደብ ማዳከም አለባቸው

  • @JohnTamir
    @JohnTamir 4 місяці тому

    አለምዬ. አንተ. የሳሰበኸ የዝኾኖቹ. ፀብ. ነው. አኔ. ደግሞ. በጣም. የሳስበኝ. ያተ. የወደፊት. ጤና. ነው. አንተ. መጀመርያ. አንተን. . አንፈልገኸለን ለይፍ. አሰታይል. ቀይር. የቀጭን. ማሰታወቅያ. ነበረክ ብመጀመርያ. ጋዜጠኛ .የተቀጠርክበትን. ፎቶ. አየው. አንተ. ሰትኖር. የራበንን ወሬ አጣፍጠኸ ሰለምታሰማን አመሰግናለኸ. .ሰለሰማኸኝ.

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 4 місяці тому

    ዓለም ዛሬ "....ደደብ!..." የሚለውን ቃል ባወጣህ ቁጥር ከነስሜትህ ከኔ አንደበት የወጣ ሁላ መሰለኝ። እውነትም "ደ....!ድ.....!በ.....!ዋ....!ል.....!!!"

  • @MiftaNesro-b5k
    @MiftaNesro-b5k 3 дні тому

    Yamerica.eje.yelebetem

  • @ashagrieanteneh286
    @ashagrieanteneh286 4 місяці тому

    ድል ለሩሲያ ሞት ለኔቶ ለአውሮፓ

  • @addisalemayehutaye1428
    @addisalemayehutaye1428 4 місяці тому +2

    You are amazing living legend! Thanks!

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  4 місяці тому

      Wow, thanks! Very very appreciated.

    • @gecherki1611
      @gecherki1611 4 місяці тому

      እመነኝ አሜሪካም ትፈቅዳለች። ዩክሬንም ትተኩሳለች።ፑቲንም ይሞታል። ድል ለዩክሬን

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 4 місяці тому

    ሶሽየት ህብረት ፈረሰች እንጂ ረሽያ ስላልፈረሰች፣ ኔቶን ወደ 31 አባላት ያሳደጉት ራሽያን ለማፍረስ እንጂ ሌላ አስጊ ጠላት ኖሮ አይደለም። ይህ የገባውና ያስጨነቀው ይመስለኛል። እንደዚህም ቢታይስ። ይህ ሁሉ ሲሆን እግዚአብሔር አለ ስለምል፣ እነሱ በኑክሌር ሲጠፋፉ፣ እኛ ደግሞ እንደ ድመትዋ "እኔም በገሌ" ማለት እንችል ይሆን?

  • @kingdavid5792
    @kingdavid5792 4 місяці тому

    You are wrong about Russia 🇷🇺 war

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 4 місяці тому

    Russia is 17 times more than Ethiopia

  • @gesimogesese7078
    @gesimogesese7078 4 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ተንታኝ

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 4 місяці тому

    Nuclear ያለምክንያት አልተሰራም መታጠናቸው አይቀርም።ደግነቱ ነጩ ሰው ነው የሚታጠነው።

  • @SamuelGodebo-s7i
    @SamuelGodebo-s7i 4 місяці тому

    ገብርኤል ሳይሆን ሚካኤል ነው፡፡ እግዚአብሔር ግን ያለው ፣ ያንን ክፋት ሁሉ እያየ ታግሦ ተልዕኮውን ፈፅሞ የመጣው ልጄ ነው አለው፡፡

  • @wulchafogebre5356
    @wulchafogebre5356 4 місяці тому

    ወራሪ ኢምፔሪአሊስት ሩስያ መጥፋት አለባት

    • @ajaaa5326
      @ajaaa5326 4 місяці тому

      Ye politica judgment new.

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 місяці тому

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 4 місяці тому +2

    አለምዬ እኔኮ አንተ ስትዘግብ ሰምቼ ሌላ ሲለፈልፍ ቢውል ጆሮዬ አይሰማውም አተኮ ትችላለህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያኑርልን❤

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 4 місяці тому

    አለምነሽ ብትፈልግም ባትፈልግም ሺ አመት መኖሪ ሲያንስህ ነው ክበሪልኝ

  • @kakodamo1772
    @kakodamo1772 4 місяці тому +1

    Gerami New zari

  • @yibeltalTariku-kd7ho
    @yibeltalTariku-kd7ho 4 місяці тому

    Alemnehe wase tewe enge belegenetachen sadame husene alemen be neculear leatefate new keberet betesera satene ena ferege weste bengebam andenem eyaleke asadeken ya sadame akem yelewem neber alefe ahune gen jegenawe putine aweropane mulu 2te amete ke 1rashia gare getero yizoachewale betame betamee betameee wendeme putinene akeberewalehu adenekewalehu mekerew mekerwe embe kale mekera yimekerew new en amerekan yibelachew shote youre mouth putine seashenefe alem selame endemetagegne 100%shure negne dele ena mashenefe le rusia ena le alemu mere le bldmine putine yihuneee
    Amene
    Amenee
    Ameneee
    Aleme yache neche toyota ache bage mekinahe eneza 5 or 6 lejochehe dehena nachew legese degagemehale ...kasanches enate guada asa betenes tasetawesewalehe bro selameh yibeza erjem edem ketena lagerachen selame temegnehu

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 4 місяці тому

    ቦሪስ የልሲን ከአይሁድ የዘር ሀረግ አለዉ በባዶ አይደለም ራሺያ የፈረሰችዉ አለም ካንተ ባላዉቅም

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 4 місяці тому

      የልሰን የአይሁድ ዘር የለውም

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 4 місяці тому

    Camera ሁለቱም በአንድ ላይ አንያቸው አንጂ

  • @CalnNega
    @CalnNega 4 місяці тому +8

    አለምነህ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ያብዛልህ።

  • @FNeway
    @FNeway 4 місяці тому

    Russia is 2 times the size of the US; 8 times the size of the European continent, 17 times the size of Ethiopia, 1/5th of the African continent.

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 4 місяці тому

    አለምነህ እናመሰግናለን

  • @jemalseid6778
    @jemalseid6778 4 місяці тому

    Thanks!

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 4 місяці тому

    Almnhya betam new mewdh nureln kefu ayenkh 😮😊🎉🎉🎉

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 4 місяці тому

    Russia is about 1.7 times bigger than Europe.
    Europe is approximately 10,180,000 sq km, while Russia is approximately 17,098,242 sq km, making Russia 68% larger than Europe. We have positioned the outline of Europe near the middle of Russia.

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 4 місяці тому

      የአውሮፓን ስፋት ተሳስተሃል

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa 4 місяці тому

      @@wulchafogebre5356 Google ላይ ያገኘሁት ነው፡ ስህተት ካለው እርማቱን መጻፍ ይቻላል።

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 4 місяці тому

    ማስታወቂያ ቀንስ

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 4 місяці тому

    Almya selam yebza

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no 4 місяці тому +5

    አሌ ጥሩ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰቦችህ ሁሌም እንወድሀለን

  • @birukkasratdesta9807
    @birukkasratdesta9807 4 місяці тому

    ድምፅ አልባ ትርክት

  • @sintayheuferede3975
    @sintayheuferede3975 4 місяці тому +1

    Thanks!

  • @KalebDisasa
    @KalebDisasa 4 місяці тому

    Teyakiw gn hasab ayascheresim

  • @MulugetaWslasie
    @MulugetaWslasie 4 місяці тому

    አለም የለበስካው ትሽር ለያ ያለው አርማ የት ሀገር በንደራ ነው

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 4 місяці тому

      ምን አገባህ😮