Seifu on EBS: አስቴር በዳኔ ስኬት ናቲ ጥያቄና መልስ ውድድር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 251

  • @tenalehulum
    @tenalehulum 6 років тому +1

    እውቀትና ባህልን የማስተላለፍ ሃላፊነት የአሁኑ ትውልድ ወላጆችና አስተማሪዎች ነው ። አስቱካ እንወድሻለን በርቺ ።

  • @tigbihonegn9112
    @tigbihonegn9112 4 роки тому +3

    ልጁ ላየ የስድብ ናዳ አዉረዳችሁብት ! መንጋ ደከከናም የተትጠየቀውን ጥያቄም አልመመልስ መሰድብን ምን አመጣው? ይመችህ አቦ! የናቲን ዘፍን ዳንስ ብታሰጨርስው ጥሩ ነበር!

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 років тому +10

    ቅቅቅቅቅቅ ብርቱካን እና ዳንኤልን የማያቅ መሞት ነው በእውነት

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 6 років тому +55

    ብርቱካን ሚደቅሳን የማያቅ ትውልድ መጣልን ጉድ እኮ ነው ተው ስለሃገራችሁ እወቁ አጉል አራዳ ነን ብላችሁ አትቦትረፉ እኔ ብርቱካንን የ5ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኘ ነው የማቃት 97 አካባቢ በዛ እድሜዬ ስለሃገሬ ፖለቲከኞች ስለአለፈው የአፄዋች ስርአት ስለ ደርግ በደንብ ጠንቅቄ አቅ ነበር አሁን የመጡት ደግሞ አራዳ ነን ብለው የሰው ሲለቃቅሙ የራሳቸውን ጣሉት ቱ አሳፋሪ ዘመን

    • @hiwigi1844
      @hiwigi1844 6 років тому

      enqwan

    • @Bemnet947
      @Bemnet947 6 років тому

      Hiwi Gi ምን ማለት ይሆን የኛ አራዳ

    • @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ
      @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ 6 років тому

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት እኔም አላውቃትም ምን ይገርማል የፖለቲካ ነገር አይመቸኝም

    • @Bemnet947
      @Bemnet947 6 років тому +1

      ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ ይገርማል እንጅ የከተማ ልጅ ሆኖ 97ን ያዬ ማንም ብርቱካን ሚደቅሳን አይረሳትም ሊረሳትም አይገባም የሃገራችን ፈርጥ ነች እኔም ፖለቲካ ተመችቶኝ ሳይሆን ስለሃገሬ ማንኛውንም ነገር እንዳውቅ ካለኝ ፍላጎት እና በጊዜውም የነበረው ሁኔታ ካለፖለቲካ ሌላ ዜና ስላልነበር ሳልወድም በግድም ቢሆን እናይና እንሰማ ስለነበር ነው ግን ማወቅ ማንንም ስለማይጎዳ ብናውቅ ጥሩ ነው

    • @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ
      @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ 6 років тому +1

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት የሚገርመው 1997 በማላውቀው ሁኔታ በአጋዚያን ተመትቻለው ያኔ የ6ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ስሟንም በተደጋጋሚ እሰማው ነበር ገነት ዘውዴ ሌሎችንም ግን ባያቸው አላውቃቸውም እሱን ተይና ፊልም አያለው ግን የአርቲስቶችን ስም ልብ ብዬ አላውቅም አርቲስት መሆኑን አውቃለው ይሄ አርቲስት ስሙ ማነው ብባል የማላውቃቸው ግን የምወዳቸው ብዙ አሉ

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 6 років тому +8

    ምኑ ደነዝ ነው በማርያም ቢረሳ ቢረዛ የወንጌል አረበኛ ዲያቆን ዳንየል ክብረት ይረሳል በእውነት አፈርኩ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 6 років тому +1

      ስድቡን ምን አመጣው ካላወቀ አላወቀም ነው 😡

    • @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ
      @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ 6 років тому +1

      መሢ መሢ እናንተ አታፍሩም እንዴ ሰውን ለምን አላወቀም ብላቹ ስትከሱ

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 6 років тому

      +ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ አንተም የሱ ቢጤ ወጠጤ ነህ ስለዚህ ከአንተ ጋር መነጋገር አያስፈልግም

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 6 років тому

      mesi mar from Gonder Amehra አትፍረድ ይፈርድባሃል አይደል ሚባል መፍረድ አይቻል እንግዲህ እህት

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ክክክ የሆንክ ነገር ዘፋኝ ይላል እንዴ
    ድያቆን ዳኒኤል ክብረት ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @ነኢማሀሠን
    @ነኢማሀሠን 3 роки тому +1

    መነፀሩ ጋርድነውደ

  • @TG19948
    @TG19948 6 років тому +24

    ዘፋኝ እንኳ ድሮም ከእውቀት ፀዳ ማለታችሁ የታወቀ ነው በርታ ፀዴው እንዳታነብ ምንም ፋራ።

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 6 років тому

      Man lebt nur einmal. እትጥብ ፋራ ነገር ነው ቡሽቲ

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 6 років тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @moonmoonlove8108
      @moonmoonlove8108 6 років тому

      Man lebt nur einmal. 😂

    • @hahamhamde941
      @hahamhamde941 6 років тому

      Man lebt nur einmal.

    • @pinashalom9644
      @pinashalom9644 5 років тому

      Besak gedelikegn

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому +2

    ወጣት ሆኖ ዲያቆን ዳንኤል ንብረት ማያቅ እናመሰግናለን ውዶች

  • @tibebtube2702
    @tibebtube2702 6 років тому +1

    haters are haters until they become fans
    he is one step in front of you guys so what you do is just comment your hatred so you can say what ever you want
    skat nati keep it up bruh

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 роки тому +1

    ጉልት~ ኮልት

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 років тому +1

    ልጁ ሲያስጠላ። እሱ እራሱ ምንም ቢሰራ መቸም ማንም አያቀውም። መንደር ለመንደር ደግሞ እናቱ ጎበዝ ግን ማነው ምንድነው ብሎ ለማወቅም አይጣጣር። ለመሆኑ ምንድነው ስራህ የህ ነው የምትኖረው? አስቱ ቆንጆ

  • @jamilaku3394
    @jamilaku3394 6 років тому +6

    ዳቆን ዳንኤልን ካላወክ ምን መቆም አስፈለገ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    ምንድነዉ አራዳነኝ ቢለህ ዎንድሜ አውላዶሮ መሰልክ

  • @yohannestedla8064
    @yohannestedla8064 6 років тому

    Hello sefisha enen mache nw yemitakrbegni???

  • @kuribachew01
    @kuribachew01 6 років тому +1

    manibeb manin gedele liju awaki bihon Ye Birtukan sim " photo sir testsifuwal eko

  • @hehesamssdsam259
    @hehesamssdsam259 6 років тому

    ሰዬፍዬ በናትክ አንድ ሙዚቀኛን አቅርብልኝ ነፃነት መልካሙ ይባላል በጣም ተመችቶኛል

  • @vvpp6204
    @vvpp6204 6 років тому +12

    ምን አይነት ነው ልጁ ጉፍፊ

  • @getemar7075
    @getemar7075 6 років тому

    Be Nati zefen Stdensu temechachugne...zefenun rasu ybelt endwedew aregachugne seyfu tchlalek betam yaznanagnal programh..hula bitaym programh ayselechm tchlalehhhhhh yewnet

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      ለመግባባት በጣም እንዲያመቸን በፊደሎቻችን አስተያየቶ ቢፃፍ መልካም ነበር ።

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому

    መንፅሩ ቢወልቅስ እቤት ወይም ዝግጅት ቡታ
    ነው ስው እማያየው በርዶና ፀሀይ ይታያቸዋል

  • @liliayana174
    @liliayana174 6 років тому +9

    ወይኔ ሰይፍ ግን ምንም እንግዳ አቅርብ ምንም ለዛው ፕሮግራምህ በጣም ነው የሚያዝናናው,እረደውም በሃኪም ደረጃ መታዘዝ አለበት ድብርት ለሚይዛቸው ያንተን ፕሮግራም እንዲመለከቱት

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ

    ዳንኤል ክብረትን አለማወቅህ ማርያምን ይገርማል

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 років тому +12

    ኡኡኡኡለ በዚህ ዘመን ዳኒኤል ክብረትን የማያዉቅ ዘፈኝ ነኝ ስል አያፍርም እግዝዮ
    ከእዉቀት ነፃ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 6 років тому +2

      አታካብዱ ሰው ሲሳሳት አውቀዋለሁ ብሏል

  • @genetgenet4330
    @genetgenet4330 6 років тому

    betame gobez sirahim sensiratehem betam des yilal berta!!..yeblet tiru sira entebqalel..

  • @MMm-fd4vu
    @MMm-fd4vu 6 років тому +3

    አር የልጁ መነፅር ምን ይመስላል

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 6 років тому +7

    seifu on ebs የአመቱምርጥእንግዶች አስቴር በዳኒእና ስካትናቲ!!!!!!!!

  • @makelast6297
    @makelast6297 2 роки тому

    በረከት ስምኦን ቂጥሽን አፍሽን እምስሽ ስለ በዳሽ አበዳድ እንዴት እንደ ሚጫወቱብሽ ለብር ብለሽ እስቲ ማብራሪያ ስጭኝ ? ክንፈ የሜቴኩ ሲበዳሽ የነበረው አፍሽ ላይ ሲረጭ ስለ ነበረው ሙሉ እናውቃለን ።

  • @nardosnardi6181
    @nardosnardi6181 6 років тому +4

    የረቡኒ አማንን ጋብዝልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому +1

    እጅግ ደስ ይላል ግን ለምን ትቆራርጡታላችሁ?
    የተደሰትኩበት ፕሮግራም

  • @SUBCR-vo5jq
    @SUBCR-vo5jq 6 років тому

    Is this Aster Bedane that i saw on CJ TV? wechew guddd

    • @wanawtena7444
      @wanawtena7444 5 років тому

      ya betam gud enjii am confiuse too

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 років тому +1

    ደስ የሚል ልጅ እደግ ተመንደግ 💖💖💖

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 років тому

    ልጁ ምን ይመስላል ባካቹ?

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 років тому +4

    የሆነ እርጥብ አራዳ የማን ነው ካካካካካካ

    • @habimar7961
      @habimar7961 6 років тому +1

      LOMI NአT 😂😂😂😂😂😂 ገልፀሺዋል

    • @alicell2740
      @alicell2740 6 років тому

      ሥታ ጠላ

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 5 років тому +1

    ሰይፉ እኔም ኳስ ጨዋታ አይጥመርጥ ነው የሚመስለኝ ጨዋታው እራሱ አይገባኝም

  • @selambelay6529
    @selambelay6529 6 років тому +1

    አየ ሰይፍሻ ይመችህ

  • @barakaaldi4857
    @barakaaldi4857 5 років тому +1

    ብርቱካን ሚደክሳ

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት
    @ባይናክገዲምተጋዳላት 6 років тому +3

    ኣስቲር እኒ ኢርትራዊ ነኚ ብጣም እውደሽ ብሳር ኣክብርሽ ኣለው ከ እንትን በላይ መነው ስሙ እሂ ኣዲሱ

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 5 років тому

    Denz , dengay ,, nefez neh scat ....ke ewket nesa

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +13

    ልጁ ተመችቶኛል😍

    • @aborigineone2377
      @aborigineone2377 4 роки тому

      The greatest of all time black Americans, watch video-- ( When DANCERS Go BEASTMODE | Dance Battle Compilation)

  • @fasikatsegaye197
    @fasikatsegaye197 6 років тому +1

    ዳቁን ደንኤል ክብረት አይመሥ አኔም በደንብ አቀዋለሁ

  • @vertyv7999
    @vertyv7999 4 роки тому

    የቤተሰብ ጨዎታ

  • @amme3992
    @amme3992 6 років тому +3

    Hahahaha ሰፉየ ኑርልን

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 роки тому

    አስቱ ስወድሽ እኮ ንፁ ኢትዮጵያ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሊዲያየሰማዕቱልጅ
    @ሊዲያየሰማዕቱልጅ 5 років тому +1

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እማያውቅም ሰው አለና ዋይ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 5 років тому +1

    ንፁህ ጨዋ ነው ብርቱካንን የማያውቅ

  • @Sነኝወሎየዋኢሥላምነውሂወ

    ዶማ የእውቀት ሚጭ ሥትይ አይቀፍሺም

  • @mdrago4167
    @mdrago4167 6 років тому

    wey Arada Mehon.Hageren Yaseresal Ende😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aborigineone2377
      @aborigineone2377 4 роки тому

      The greatest of all time black Americans, watch video-- ( When DANCERS Go BEASTMODE | Dance Battle Compilation)

  • @asiethiohagos
    @asiethiohagos 4 роки тому

    ለድምፅ ቀረፃ ተማሩበት ለተለማማጅ ua-cam.com/video/VWkpF_7VA_0/v-deo.html

  • @alewerku513
    @alewerku513 5 років тому +2

    ስንት ኢንቺ ነው መንፅሩ

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 3 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helenhelen5108
    @helenhelen5108 6 років тому

    Enda ene comment lemanebabe yegeba kale like yareg hahaha 😃😜

  • @biniyambcc
    @biniyambcc 6 років тому

    ሰይፉ ፋንታሁን ሾው ላይ በልዩ ሁኔታ ዘንጦ፣ጠጉሩን - ሹርባ የሚያስንቅ ቁጥርጥር ተሠርቶ የቀረበ " ስካት ናቲ" የተባለ ሙዚቀኛ በጥያቄና መልስ ውድድር የብርቱካን ሚዴቅሳን ፎቶ ማን ናት? ተብሎ ሲጠየቅ አስቦ አስቦ " አላውቃትም አለ"
    የገረመኝ ብርቱካንን አለማወቁ አይደለም። ፎቶው ስር በትልቁ ስሟ ተጽፎ ሳለ አንብቦ አለመመለሱ ወይም ነጥብ መጣሉ ነው።
    ከዚያም ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አገጩን ይዞ የሚታይበት ፎቶ ቀርቦ " ይህስ ማነው?" ተብሎ ተጠየቀ።ፎቶውን ትኩር ብሎ ካየ በኋላ ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው: - " እኔ ሙዚቃ ላይ እንጂ የፊልም አክተሮችን ብዙም አላውቃቸውም።"
    ገራሚው ነገር ብርቱካንና ዳንኤልን ያላወቀው ይኸው ልጅ በዚያው መድረክ ስለነ ቱፓክና ሥራቸው ፈታ ብሎ ማብራራቱ ነው።
    ይህን ዝግጅት ያዩ ወላጆቹ "ሀገርህን እወቅ የቱሪዝም ክበብ" በማስመዝገብ ቢቀጡት ጥሩ ነው።

  • @yonasyonas2476
    @yonasyonas2476 6 років тому

    በህይወቴ ማደንቃት አስቴር በዳናን ነው እውነተ ልበ ደንዳና ናት የወያኔ በፊት ለፊት የምትናገር ውይይታችን በጠረጴዛ ይሆን ለወደፊቱ የከፋ ነገር እንዳይመጣ ብላ በግልፅ ምትናገር ደፋርና ጀግና ናት ይሄው ወያኔ የደረሰበትን ኪሳራ አሁን ሲደርስበት አወቁት ድሮ አስቴር እንዳለችው ተወያይተው ንሮው ቢሆን ንሮ አገሪቱ ከዚህ ውድቀት ትድን ነበር

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 років тому +2

    Betam ygermal atse tedros yalutn alemawequ ewnet yasaznal eraskn msel wedme

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      እራስን መምሰል በፊደሎቻችን ከመፃፍ ይጀምራል ። ሽሩቤ ደግሞ ሃገር በቀል የፀጉር አሰራር ነው ።

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 6 років тому +1

    አስቱዬ እወድሻለሁ😍😍😍😍😍

  • @እስከሚያልፍያለፋልእስከሚ

    ምን ይመስላል ወድልጅ ወድ ሲመስል ነውጅ ምን አይነት ዘመን ነው የሄን ወንድ ብላ እምታገባው ነው የሚገርምኝ ቆይ አራዳ መሆን ነው ወይስ ምንድነው አይ አሳዳጊ የበደሉት ውነት ወንድ አይመስል ኤጭ ሲያስጠላ

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 6 років тому

    Atesadebu alemawek hatiyat adelem.

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 роки тому

    ህዋት እንደ ፈረንጅ ዶሮ ፈልፍሎ ያሳደገው ትውልድ ምንም አያቅም።

  • @ማምፍቅር
    @ማምፍቅር 6 років тому +2

    ልጁ ምንድነው አዉቀው ነው እንዲ እንድሆን ያደረጉት

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 років тому

      ምን ሆነ ውይ ኮመንቶች አበዛችሁት ፋሽን ስለማትለብሱ ሰው ሲለብስ ያቁነጠንጣችዃል መብቱ ነው አውቀው ሳያውቁ ምን ችግር አለው ደግሞ ሙሉ ልብስ ነው የለበሰው ምኑነው ያስጠላው??

  • @tiruworkdagnamyelew8490
    @tiruworkdagnamyelew8490 6 років тому +1

    በጣም። ሙልልልልቅቅቅቅቅቅ። አልሽ አስቄር

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 5 років тому

    ውይ ጉድ ብርቱካንነ ደንኤል ክብርት የማያቅ ሰውም አለ ለክ

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 6 років тому +1

    የሆነ ግዜ ላይ ፎንተሊና የሚል ፕሮግራም ነበራት አርብ አርብ የሚተላለፍ የምወደው ፕሮግራም ነበር

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 6 років тому

      0939957001 0939957001 በነበር ቀረ እኔም ቋሚ ተሳታፊ ነበርኩ

  • @ethiolove7390
    @ethiolove7390 6 років тому +1

    I'm in love with him gosh

  • @ዙዙቱዩብ
    @ዙዙቱዩብ 6 років тому

    Ere skat fonka yazege

  • @dagidcross
    @dagidcross 6 років тому

    kelal asmesay nech jale... yemeche achbe ayedelech ende... demo kezefene erekialhu bela tasnekawalech

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      ቋንቋችንን በፊደሎቻችን አለ መፃፍ የፈረንጅ ቋንቋን ለማስመሰል የሚደረግ ጥረት ይመስላል ።

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 6 років тому

    አስትየ በጣም እወደሻአለሁ የኔ ቆንጆ አትጥፊ

  • @desalewayalsew808
    @desalewayalsew808 2 роки тому

    አያነብም፡እንዴ ልጁ ስሟ እኮ አለከታች

  • @sahralove2899
    @sahralove2899 6 років тому

    I bet the kid know all american hip hop stories though, embracing.

  • @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ

    አትፊረዱበት ልጁ እፃን ነው

  • @solomonnegatu4777
    @solomonnegatu4777 6 років тому

    yeferng ashangulit ethiopia wust min tiseraleh leqaqami!

  • @ruthwo9603
    @ruthwo9603 6 років тому

    kezefen tefatichlu belo nati yimchegnl gitmochu belo tinkik argo aweko keza demo "waw awekut " ere benatesh mud ateyaze aster bedane

  • @sualehyasin4727
    @sualehyasin4727 6 років тому +3

    بسم الله الرحمن الرحيم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم

  • @እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ

    አማን የደዘው ምርጥ

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 4 роки тому +1

    አስቴረዬ ስወድሽ

  • @hulemaregngeta7725
    @hulemaregngeta7725 6 років тому +7

    አንተ ዱንዙዝ እንደ ውጭ ሀገር መልበስ መዝፈን ትችላለህ የውጭ ሀገር ዘፋኞች እኮ ስለሀገራቸው ፖለቲካ ያውቃሉ አሪፍ መሆንክ ነው ብርቱኳን፣ ዳንኤልን አታውቅም እንደአንተ ዝርክርክ ባያውቃቸው አይገርምም ያስቃል

    • @tigbihonegn9112
      @tigbihonegn9112 4 роки тому

      Men hager alena! Ye hagerun Tarik meyawoqe! Qoshasha

  • @ዶርአብይውስጤነው
    @ዶርአብይውስጤነው 6 років тому

    በዳኔ ምን ማለት ነው

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 6 років тому +1

    ይህ ትውልድ አላማረበትም!

  • @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
    @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 6 років тому +1

    አየ ይህ ልጅ ወትዶበት ሥትንቱን ስድብ ተሰደበ

  • @selamkemale6874
    @selamkemale6874 4 роки тому

    Westam new brtqn eneqan emyweke ylmwestam new

  • @makemake6845
    @makemake6845 6 років тому +3

    Seye fesha wedddddddd

  • @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ

    የልጁ መነፅር የመኪና መስታወት ይመስላል

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 років тому +2

    አሪፍነው

  • @FiveSix-eo6yg
    @FiveSix-eo6yg 3 місяці тому

    ፋኖ ፋኖ ኧረ ፋኖ ፋኖ

  • @asfawtibebu6402
    @asfawtibebu6402 6 років тому +6

    ወንዱ ምንአይነት መጋዣ ነው?
    ዳኛ ብሩካንን አላውቅም ይላልን'ዴ!

    • @liliayana174
      @liliayana174 6 років тому +4

      Asfaw Tibebu ምንችግር አለውና ባያውቅ እሷ ስትታሰር እሱ ገና 10 አመቱ ነበር በ10 ምን ያውቃል ,ዛሬ የ 20 ልጅ ነው

    • @SaraSara-wr3zl
      @SaraSara-wr3zl 6 років тому +1

      Asfaw Tibebu ena yemawk gedeta albet duz

    • @hiwigi1844
      @hiwigi1844 6 років тому +1

      ASFAWE MAN NAT BEGID MAWEK ALEBET ENDE

  • @ማሪኝእመቤቴማሪያም
    @ማሪኝእመቤቴማሪያም 6 років тому +2

    እስቴር ፔጤ ናት ሲባል አልነበር መድሃንያለም ድረስልኝ አለች እኮ እዴት ነው ነገሩ

    • @bettyhussen3648
      @bettyhussen3648 6 років тому

      ማሪኝ እመቤቴ ማሪያም medhanialme malet mn malet new?

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 6 років тому

      ማሪኝ እመቤቴ ማሪያም medanialem Jesus new mare

    • @martamkz323
      @martamkz323 6 років тому

      Medhaniyalem malet kerestos new gen ayedelechem because she is dancing!

    • @EdusenGhiwot
      @EdusenGhiwot 6 років тому +4

      ማሪኝ እመቤቴ ማሪያም። አንቺ እራስሽ መድሀኒያለም ማለት ምን ማለት እንደሆነ አታውቂም? ልንገርሻ መድሀኒያለም ማለት በቅድስት ድንግል ማርያም ማህጸን ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ተጸንሶ ወደ ምድር መጥቶ ተወልዶ በመስቀል ላይ ስለ ሰው ልጆች ሀጥያት የተሰቀለው የአለም መድሀኒት ወይም እየሱስ ክርስቶስ ማለት ነው በደንብ እወቂው።

    • @martamkz323
      @martamkz323 6 років тому +1

      Yes ur right that is what I said sele ena bemesekel yetesekelew kerestos eyasus new ye alem medehanit malet new medehanialem malet

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 років тому

    😃😃😃😃

  • @emawayeshmamo7096
    @emawayeshmamo7096 6 років тому

    Yemetetekem emayetekem enegeda Gon legon takomaleh nede seifu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      የሚጠቅመን በፊደሎቻችን አስተያየቶቻችንን መፃፍ ሲሆን ፡ የማይጠቅም የሰይፉን እንግዳ አይተን አናውቅም ።

  • @solomonnegatu4777
    @solomonnegatu4777 6 років тому

    yihe lij midiya lay bemeqrebu liyafer yigebawal

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      መሀበራዊ ገፅ ላይ ቋንቋችንን በፊደሎቻችን አለ መፃፍ አያኮራም እንላለን ።

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 років тому +4

    ውይ እኔን አራዳ ሆኖ ሞቶዋል የሆነ የድሃ የምሰለ ቃቻቻ ደሞ ሲደብር የምንም ወዝም ለዛም ፍዝካል የሌለው ውይ

  • @jemujami4600
    @jemujami4600 6 років тому

    Lju wuste. Mudu ymchegnal

  • @ethiopiaeritrealove9945
    @ethiopiaeritrealove9945 6 років тому +1

    ብርቱካንን እማያቅ እሱ አይሉ ትውልድ አስተማሪ

    • @hiwigi1844
      @hiwigi1844 6 років тому

      manat birtukan anatam

    • @ethiopiaeritrealove9945
      @ethiopiaeritrealove9945 6 років тому

      Hiwi Gi ብርቱካን ሚደቅሳ በጣም ታዋቂ ፖለቲከኛ ናት በተለይ 1997 ላይ ከቅንጅት ጋ በመሆን ትልቅ ስራ የሰራች ጀግና በእስርም የተሰቃየች

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 4 роки тому

    አሁን ይሄ ትውልድ ነው ምርጫ ሚመርጠው አይይይ

  • @alexoalexo8702
    @alexoalexo8702 6 років тому

    gobez lij sra sra sra gn antem sra

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      ጉብዝና እና ታታሪነት በፊደሎቻችን ቋንቋችንን በመፃፍ ይገለፃል ።

  • @اللهاكبر-ع1ظ8ط
    @اللهاكبر-ع1ظ8ط 6 років тому +1

    ምረጥ ሴት

  • @tees1045
    @tees1045 6 років тому

    Yasazenal

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 5 років тому +1

    ካለባበሱ ጀምሮ ሁለነገሩ የሚደብር ኤጭ

  • @mastifeker5686
    @mastifeker5686 6 років тому +1

    በዘመኑ ይደሰትበት ፋሽን ነው ፋ በል

    • @ashletjohn5518
      @ashletjohn5518 6 років тому

      Masti Feker hahahaha this is not fashion actually it's imitation of western culture

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 років тому

    Liju min ………

  • @swswhshsjs4865
    @swswhshsjs4865 6 років тому +1

    እኔምአስጠልቶኛል

  • @gobenagobena1104
    @gobenagobena1104 6 років тому

    Snop dog straily mehonunew

  • @zimitazeleke429
    @zimitazeleke429 6 років тому

    እንዴት ጀግና ይረሳል