ስትበሳጩ ክፉ እንዳትናገሩ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 327

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 4 місяці тому +32

    ❤❤❤የእርሶ ደምስር ውስጥ የሚገባ የወንጌል ስብከት እንዴት እንደቀየረኝ የማውቀው እኔ ነኝ። ሁሌ የምቸገረው በንዴት ራሴን ባለመቆጣጠር ነው። ሰዎች እንድናደድ ባጠመዱልኝ ወጥመድ ሁሉ የምገባ ደካማ ነበርኩኝ። የእርሶን ስብከት እየሰማሁ ራሴን መቆጣጠር ችያለሁ። የልቤን ጨለማ አሸንፊያለው።በብዙ ጌታ እግዚያብሔር ይባርኮት ቀሲስ 🙏🙏

    • @penael821
      @penael821 4 місяці тому +2

      Amen! ❤❤❤❤❤ yene ehet

    • @sary9228
      @sary9228 3 місяці тому +1

      Esey hey eht❤❤❤❤

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 3 місяці тому +2

      Betame

    • @ayenalamadenaw8974
      @ayenalamadenaw8974 3 місяці тому +1

      Betam amesgenlhu egziabher yakebrilgn abetchn Kal hiwoten yasemalegn

    • @ayenalamadenaw8974
      @ayenalamadenaw8974 3 місяці тому +1

      Yerso temart tebzu neger awetetognl egziabher yetmesgen yihun temertuh hiwoten yasetkakll bezu neger temarku temesgen amelke keber legziabher yihun 👏🙏⛪🙇❤️❤️❤️♥️kabde gezten alfku temesgen amelke ⛪🙏🙇🙇❤️❤️♥️👏🤲🤲🙏🙏Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen ❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 4 місяці тому +11

    ብዙ ነገሮቼን ያስተካከሉልኝ መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @tsion1202
    @tsion1202 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ዛሬስ ምን ሊናገረኝ ይሆን እያልኩ ነው ተምህርቶችን የምከፍተው። ስለ ቃሉ የአምላካችን እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።

  • @የወርዲየወርዲR
    @የወርዲየወርዲR 3 місяці тому +1

    የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u 4 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰሜልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በየልቦናችን ያሳድርልን ፈጣሪ አምላክ አለማመናችንን ያጥፋልን ፍፁም እምነትና ያድለን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በተከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራን አባታችን መምህራችን

  • @sebletemesgen4464
    @sebletemesgen4464 3 місяці тому +5

    ጠዋት ወደ ሥራ ሥገባ የርሶን ትምህርት ነው ምከፍተው እናም እራሤ ላይ ሥሠራ እውላለሁ.ህይወቴ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ፈጥሮልኛል እና እርሦን የሠጠን አምላክ ክብሩ ይሥፋ

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j 3 місяці тому +2

    💜አሜን አሜን አሜን 💜 ያለ እግዚአብሔር እርዳታ እንጀራ የበላ ደስም ያለው የለም እግዚአብሔር ስለ ምትረዳኝ ና ሁሌግዜም አብረህኝ ስላለክ በሂወት አለው ጌታ ሆይ ምስጋና ላንተ ይገባል ❤️❤️ቃለ ሂወት ያሠማልን 💜💜

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 4 місяці тому +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ሊደመጥ የሚገባው ትምህርት እና ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏 ቃለሕይወት ያማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 3 місяці тому

    እግዚአብኤር ይመስገን ያስተማረን የመከርን 🙌🙌 መምህራችን ቃለህይት ያሰማልን በየለቱ እራሳችንን እንድንመረምር የተቃና ልብ እንዲኖረን: በብዙ እየሰሩብን ነውና ፀጋውን ያብዛሎት ❤ የዚህ ዘመን ትጉአን አገልጋዮች እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበርይመስገን እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን አሜን ቀሲስ የድንግል ማርያም ልጅ መድአኒአለም በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ዘሮት ይባረክ ይፍቱኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 3 місяці тому

    አሜን! እግዚአብኤር ይመስገን ያስተማረን የመከርን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን! እኛም በሰማነው ቃል የምንኖር: 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን!

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን

  • @xtrausa8972
    @xtrausa8972 3 місяці тому

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    መምህራችንቃለሂወትንያስማልኝ

  • @smret5569
    @smret5569 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከኔጋር ነዉ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @አብርሽ
    @አብርሽ 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @beirutmazoriya6580
    @beirutmazoriya6580 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 4 місяці тому +1

    Amen amen amen bewente Kale heywetene yasemalene abatachene yeftune yebarkune 🤲🏽❤ bewente ementachnene yechmerlene.ene gene egthabher talkie new.ambaye metgeyaye ,tesfaye, yemenorye mesetere besue tebka alkue hulunme alfuale .kebere le eyesuse kersetose yhune🎉🎉🎉

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 4 місяці тому

    የህይወት ቃል ያሠማልን በእውነት የልብ ቁስል ይፈውሳል❤❤❤❤❤ አማኑኤል❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 3 місяці тому

    አሜን!!! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @alemameha300
    @alemameha300 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 3 місяці тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራቸችን❤

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 3 місяці тому +1

    ውስጤን እዳዳምጥ እረድቶኛል ትምህርትክ ቀሲስ ዘወትር ተከታታይክ ነኝ እረጅም እድሜ ይስጥክ ከመላው ቤተስብክ ሕግዚሃብሄር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Ajkal-fk3or
    @Ajkal-fk3or 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሁል ጊዜ መልካም ምክሮችንና የእግዚአብሔርን ቃል ስለሚያካፍሉን እግዚአብሔር እርስዎንና ቤተዎን ይባርክልን

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 3 місяці тому +1

    አሜን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን! እኛንም በሰማነው ቃል የምንኖር ፍሬ የምናፈራ ያድርገን! አሜን!

  • @DanelDanelDanelDanel
    @DanelDanelDanelDanel Місяць тому

    አሜን፫ ቀሲስ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት⛪❤🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 3 місяці тому

    አሜን የመከረኝ አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l 4 місяці тому

    ከእግዚአብሔር ጋር እኔ በቀሲስ ትምህርት እዴት እደተቀየርኩ ሳስበው እግዚብሄርን እጅግ አመሰግናለሁ እጅግ ይቅር አልባልም ሀጤተኛ ነኝ ብየ የማስብ አደለም ፀልየ እሰማለሁ ስሙን እንኳ ለመጥራት ይከብደኝ ነበር
    ዛሬ ለይ ለካስ እኔ ለአምላኬ ውድ ልጁ ነኝ ታድየ❤
    ተባረክልን መምህር❤

    • @bettyTekle-ps8ci
      @bettyTekle-ps8ci 4 місяці тому +1

      መንፈስ ቅዱስ ልቤን በፀና እምነት ይሙሉልኝ አሜን

  • @90God86
    @90God86 4 місяці тому +1

    አሜን እግዝሐቤር ይመስገን

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 3 місяці тому

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን 🤲🤲🙏 ቃለ ህይወትን ያሸማልን 🙏🙏🙏

  • @DebrewerkAklilu-q8v
    @DebrewerkAklilu-q8v 4 місяці тому +5

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር

  • @sarkimamo
    @sarkimamo 3 місяці тому

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልኝ

  • @hanamulugeta7849
    @hanamulugeta7849 Місяць тому

    አሜን እግዚአብሔርዬ አባቴ ሞኝ ሆኜ ብዙ ተከናውኖልኝ ነበር ብልጥ ለመሆን ስሞክር ተሰባበርኩ መልሼ ስደገፍህ አብዝተህ ባረከኝ። አሜን

  • @almazhadgu1848
    @almazhadgu1848 3 місяці тому

    እግዛብሔር ይስጥልኝ፡ቃሉ፡ሂወት፡ያሰማልን።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 місяці тому

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤
    እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @aynalemashe6794
    @aynalemashe6794 3 місяці тому +2

    ቄሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዘመኖት ሁሉ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 4 місяці тому

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን ስራዬን እየሰራሁ ትምህርቶትን እከታቴላለዉ

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 3 місяці тому

    ❤Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen ⛪🤲🙏👏

  • @Ema-b4k
    @Ema-b4k 3 місяці тому

    አሜን አባታችን ቃለህዪት ያሰማልን

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አወ እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ በቸርነቱ አብሮ ኝ ስላለ ብዙ ገዶሎችን ተሻግሪአለሁ ተመስገን ጌታሆይ ተመስገን

  • @warkehalmarim4842
    @warkehalmarim4842 3 місяці тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 Fetar tsagawun yabezalen bartalen Mamehrachen kalot yasemalen ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @heymiTubeሀይሚይቱብ
    @heymiTubeሀይሚይቱብ 4 місяці тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-rz6fb7mq9z
    @user-rz6fb7mq9z 3 місяці тому

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ በእግዚአብሔር እምነት ነው የኖርኩት ግን እምነቴ እንዲጠነክር የረዳኝ የእርሶ ትምህርቶች ናቸው ከእግዚአብሔር በታች ተባረኩ

  • @user-yb3bi2du3t
    @user-yb3bi2du3t 3 місяці тому

    አሜንአሜን፣አሜን።ቃል፣ህይውት፣ስያሰማልን።

  • @Melatgebeheyu
    @Melatgebeheyu 3 місяці тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️🙏🙏

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህርችን🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @utty3720
    @utty3720 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ቄስስ አሸናፊ

  • @richrich2307
    @richrich2307 3 місяці тому

    Amen my brother. Your teaching is life changing. Stay blessed!

  • @skwt8566
    @skwt8566 3 місяці тому

    ቃልህይውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር። ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 3 місяці тому

    እንኳንም ሰማሆት አባቴ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አድሜ ጤና ይስጥል።

  • @AlmazeMarmar
    @AlmazeMarmar 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mesi557
    @mesi557 4 місяці тому +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲✝️

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @AlexAlex-cs6hk
    @AlexAlex-cs6hk 3 місяці тому +1

    Amen Amen

  • @ruthlegese1984
    @ruthlegese1984 4 місяці тому

    አሜን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @marshum4126
    @marshum4126 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mihretdemissie
    @mihretdemissie 3 місяці тому

    ጣፋጭ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን❤❤❤

  • @user-qq5cq9gx7z
    @user-qq5cq9gx7z 2 місяці тому

    አሜን!!!!!!

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @tsge4346
    @tsge4346 3 місяці тому

    አሜን ቃለህይወት የሰማልን

  • @fenetasrat1254
    @fenetasrat1254 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን❤❤

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 4 місяці тому

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen 🙏 Egezaber yestelen 🙏 🙏 🙏

  • @edeneashagre483
    @edeneashagre483 4 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም መጥፎ ዜና ሠምቼ ስብር ብዬ ነበር ለኔ እግዚያብሔር ያስተላለፈው መልክት ነው የመሰለኝ ቀሲስ ትምርትዎት ኣጥንት ድረስ ያለመልማል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞገስ ይስጥልን።

  • @EpremY6
    @EpremY6 4 місяці тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @Geneteአረጋሽ
    @Geneteአረጋሽ Місяць тому

    አሚንቃልህይወትያሰማልን🙏

  • @edenleulseghed5365
    @edenleulseghed5365 4 місяці тому

    Amen! Kale hiwot Yasemalen🙏🙏🙏hiwoten yemiyalemelem temeheret selemetseten Egziabher ❤❤❤yakeberelen🙏🙏🙏

  • @hannamariam5868
    @hannamariam5868 3 місяці тому

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ሁልግዜ በእርሶ ያደረዉ አምላክ በትምህርቶ የልቤን ሀሣብ እና ጥያቄ ይመልስልኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hc8mj7dt2q
    @user-hc8mj7dt2q 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ameletesfaye1164
    @ameletesfaye1164 Місяць тому

    ሁልግዜ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏

  • @asnatasama7925
    @asnatasama7925 4 місяці тому

    Amen amen amen

  • @belay5969
    @belay5969 3 місяці тому

    Ameen kal hiwot yasemalen kesisachin ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i 4 місяці тому

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 4 місяці тому +1

    ተመስገን መምህር በአንተ ትምህርት ከሲበራት ድኛለው 🙏🙏🙏

  • @jemilayasin7200
    @jemilayasin7200 3 місяці тому

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @henoktezera8903
    @henoktezera8903 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 4 місяці тому +1

    Amen egezabeher yemesegen memehir Amen kale hiwoten yasmalen ❤

    • @sentayewadmasu4121
      @sentayewadmasu4121 4 місяці тому

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 3 місяці тому

    እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤

  • @weynitesfay5878
    @weynitesfay5878 3 місяці тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @anso523
    @anso523 3 місяці тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz 4 місяці тому +2

    አሜን! እናመሰግናለን መምህር መልካም ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @KaliAlbi
    @KaliAlbi 4 місяці тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይዎእት ያሰማልን ማምራቺን ❤️❤️❤️❤️

  • @bin8217
    @bin8217 3 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AschalewhackermanVEVOBefikadu
    @AschalewhackermanVEVOBefikadu 4 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @HiwotBekele-nn5nv
    @HiwotBekele-nn5nv 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene Місяць тому

    አሜን !!

  • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ
    @ዲቦራየተዋህዶተማሪ 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @liduludu4383
    @liduludu4383 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የምወድዎት

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 3 місяці тому

    May God bless you, Kesis, for sharing us this wisdom to recognize God's grace in front of everyone today and all the time.
    Thank you so much!!!

  • @ethiopiabekele9369
    @ethiopiabekele9369 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረሶን የሰጠን አባት ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Місяць тому

    አሜንቃለህወትያሰማልን