#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 157

  • @feedelband205
    @feedelband205 5 місяців тому +15

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ21 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው እነዛ 17 የደንቢዶሎ ዬንቨርስቲ ሴቶች ተማሪውችን ደብዛቸውን አጥፍተው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 5 місяців тому +8

    ካድሪና ጆሮ ጠቢ እና ደንነት አለ ሰላም አለ ይላል በሆዶ የተኛ እንዳለ መዘንጋት የለበትም

  • @dawitg25
    @dawitg25 5 місяців тому +4

    ሰላም አለ ብለው ማብራርያ የሚሰጡ ሰዎች የአዕምሯቸው ጤንነት ያጠራጥረኛል። ሲጀመር ሰላምን እንደ ርዕስ አድርጎ መወያየት በራሱ ሰላም አለመኖሩን አመልካች ነው። ስለ ሰለም ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ደረጃ ተወርቶም ሆነ መነጋገርያ ሆኖ አያውቅም። ይህ ሰላም ላለመኖሩ ማረጋገጫ ነው።

  • @bikilaoljira5548
    @bikilaoljira5548 5 місяців тому +4

    It would have been better if you expressed your condolences to Bate Urgassa before starting the program.

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 5 місяців тому +5

    በሰላም ጉዳይ ተወያዮቹ ብዙ የሚራራቅ ሓሳብ ባይኖራቸውም የኣቀራረብ እና ለሚያቀርቡት ሓሳብ ሓላፊነት መውሰድና ኣለመውሰድ ጉዳይ ነው ። የገረመኝ ነገር ወጣቶቹ ሊኖራቸው የሚጠበቀው የመኖር ጉጉት በኣብዛኞቹ የእድሜ ባለፀጎች ማየቴ ነው ። ከኣንዳንዶቹ በቀር ወጣቶቹ ኃቁን ማውጣታቸው ሊመሰገኑ ይገባል ።

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 5 місяців тому +1

    ለምን ይዋሻል ?
    እንጀራን ዳቦ ነው የምትሉ ኢትዩጵያኖች የተሳሳተ አስተያየት ያላችሁ ናችሁ!
    እርጉዝ ; እናት ; ህፃናት ; አዛውንት ሲገደሉ ሲፈናቀሉ በማያውቁት ነገር ሲታሰሩ በእርሀብ ሲሰቃዩ መቀመጫ መቆሚያ ቦታ ሲያጡ ኢትዮጵያም ሆነች ህዝቦቻ ሰላም አይደለንም! ብዙሀን ህዝብ ከባድ ህመም ነው ያለብን::

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 5 місяців тому +1

    በቅድሚያ... " አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል " ሀገራችንና ህዝብ ባለት ሁኔታ አይን ያለውና ትንሽ እንኳን ቢሆን ሀገራዊ ስሜት ያለው ነው ብዬ አልገምትም :: ካልሆነ የንፁህ ኢትዮጵያዊያንና የባለስልጣን አጎብጓቢዎች " የሀገር ሰላም አስተያየት " ብሎ ማቅረቡ ይመረጣል !!
    1- ሰላም የለም
    2- ሰላማችንን እንድናጣ አድራጊው የሐገራችን መንግስት ነው
    3- ከዚህ ችግር ለመውጣት አነጋጋሪም ችግር ተቀባይ የህዝቡን መብት አስጠባቂ መሆን የሚገባው ክፍል ከጠ/ሚ ዐብይ ስንጀምር ዘረኝነት; ውሸት; አታላይነት; ሌብነት ጭቆና ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት ተግባሮች የሚመጡት ከነዚህ የበላይ ክፍሎች ነው
    4- ነፃ አውጪ ? ወደድንም ጠላን የአንድነት ህዝብ ትግል ነው ::

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 5 місяців тому +2

    ይህ ሰዉ "መጀመሪያ ሰላም ምን ማለት ነዉከሚለዉ እንጀምር " የሚለዉ ግለሰብ በጣም እራስ ወዳድነቱን ለመግለፅ ፈልጎ ካልሆነ በስተቀር ካለምንም መራቀቅ እና ቃሉን ወዳልተፈለገ ለመሰነጣጠቅ ካልሆነ በስተቀር በአገራችን ላይ እንደአሁን ጊዜ ሰላማችን እጅጉን ደፍርሶ አይተን አናዉቅም። የተረኛነትነት፤የማንአለብኝ እና እብሪት የተሞላበት ኃላቀር አስተዳደር ላይነን። ተስፋ የሚያስቆርጥ ዘመን ላይ ደርሰናል።
    ያሳዝናል በእዉነቱ ከተነጋገርን።

  • @abnetbaharu7625
    @abnetbaharu7625 5 місяців тому +1

    ብዙ አይነት መድረክ አዘጋጅታቹ ስትወያዩ እንሰማለን ግን ምንም መፍትሔ ስታመጡ አናይም ሰላም ጎረቤቶችክ ተርበው ቤተሰቦችክ ስለጠገቡ ሰላም አለ ካልክ አማኑኤል መግባት አለብክ

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 4 місяці тому +1

    እኔ ስለ ሰላም ውይይት ከመደረጉ በፊት ሰው ምንድነው የሚለው በትክክልና በእውነት መለየት አለበት ። ሰው ማንነቱን በትክክል የሚገልፅ ወይም ያወቁት በጣም ጥቂት ሰው ብቻ ናቸው ።ስለዚህ በቀጣይ አጀንዳህ ብታደርገው?
    ሰው ምንድነው?

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 5 місяців тому +1

    ስው በስላም ወጥቶ በስላም ካልተመለስ
    ስላሙ የቱ ጋ ነው?
    ይሄው 5አመት አለፈን በስላም ሳንውል ሳናድር
    ምንም ጥያቄ አያስፈልግም
    ጠያቂውም ተልኮ እንጁ ስላም እንደሌለ ያውቃል
    ጠያቂው በጣም ማፈር አለብህ
    ለመሆኑ ከየት ነው የመጣው ? አድር ባይነትን ትታችሁ ስለ እውንት ቁሙ ::
    ብልግና ለሕዝብምስላምአይስጥም ስላምም አይፈልግም::
    በያለበት ስው እየታረደ እየተጣለ ምኑ ነው ስላም?
    እግዚሐብሔር ብቻ ስላምን ያምጣልን::
    ዘረኝነት ጥንብ ነው;
    መግደል መሽነፍ ነው::

  • @hailuadugna4564
    @hailuadugna4564 5 місяців тому +1

    ሰላም ሰለ አለ ነው ቁጭ ብለን እየተወያየን ያለው ነገር ግን አራጋቢዎች እቢተኞች ሰለ በዙ ነው ድሮ ሽፍተ ነበር ነበሩ ግን አይነገርም አይታይም ነበር ቴክኖሎጅ አልነበረም

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 4 місяці тому +1

    ችግሩ የሚገባው የደረሰበት ብቻመሆኑነው
    ሰላም የትጋነው ወደጦርየሚላከው አገር የሚስከብርወጣት ባገርውጥ ታለቀ እደት

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 місяців тому +1

    የእምነት አባቶችን ጉዳይ ከተነሳ በዚህም
    የመንግሥት እጅ በየቦታዉ እየገባ ሲያምስ ይታያል ።ለምሳሌ ኦርቶዶክስን ከዘር በማገናኘት ለመሸርሸር እየተሮጠ ነው።

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 5 місяців тому

    ሰላም፣ከተኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ከተሰደደ፣ቆየ፣፣አንዳንድ፣ጭፍን፣አስተሳሰብ፣ያላቸው፣ወይም፣አድር፣ባዮች፣ብቻ፣ዋሽተው፣የሚኖሩባት፣ሐገር፣ናት፣፣እራሱ፣መጠየቁስ፣ውርደት፣ነው፣፣🩸🪬👹ነገሰበት፣፣

  • @engiduweldyes4207
    @engiduweldyes4207 Місяць тому

    ሠላምን ለማረጋገጥ መንግስት ብዙ ሀላፌነት አለበት,መንግስት ልክ ብዙ ልጆች እደምታሳድግ እናት በጣም ቻይ እና ትእግስተኛ መሆን አለበት ሁለቱ ልጆች ቢደባደቡ ሀላፌነቱ የናትና አባት ይሆናል ሰለዚህ ሀላፌነቱ የመንግስት ነዉ የጎልበተኛዉን ልጅ ጥያቄ መመለስ አስፈላጊ ነት የመንግት ድርሻመሆን አለበት

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 5 місяців тому +2

    ሰላም አልባ ህዝብ እና ሀገር እውነት ለመናገር ሰላም አለ የሚሉት ሰወች እራሳቸው ሰላም አደሉም ይመርመሩ።

  • @engiduweldyes4207
    @engiduweldyes4207 Місяць тому

    ምን ሠላም አለ የለም የለም አንዱ ግጭት ሲቆም ሌ ላ ግጭት እፈጠርን ምን ሰለም አለ አሁንማ አገራችን መ ምጣትም ሲኦል አንደመግት እንቆጠረዋለን እርስ በእርስ ስንናቆርችንን ያዩ የዉጭ ጠላቶችማ እደንደሚቀላቸዉ የታወቀ ነዉ ስለዚህ ለሰላም ትልቅ ድርሻና ሐላፌነት ያለበት በሀገሪቷዉስጥያለዉ ስራተ መንግስት ነዉ::

  • @michaelmulugeta5842
    @michaelmulugeta5842 5 місяців тому +1

    ይገርማል መንግስት ተብዬው ሕዝቡን በፈረቃ እየገደለ ያለ እንድ ሰው በስተቀር እንዳቸውም ደፍረው አላወገዙም::

  • @EwunetuBamlak
    @EwunetuBamlak 4 місяці тому

    አይ አገልግል!!! እውነትም ዝባዝኪያም፡፡ እንዴት ዋናዎቹን ቀውስ ጠማቂ ደናቁርት ካድሬ ስብስበህ፤ ስላም አለ? ወይስ የልም እያልክ በህዝብ ላያ ታላግጣለህ፡፡ ለመሆኑ አቶ ሰሎሞን ብልጽግና ስንት ብር ቢከፍልህ ነው ይህን የኮሚዲያን መድረክ ድንቅ በሆነ መልኩ ያዘጋጀህው?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 4 місяці тому +1

    አብዛኛዎች እድሜያቸው የጨረሱ የተተኪው ትውልድ እደሜ የመያበላሺ የሰላም ፀር ናቸው

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 5 місяців тому

    ስላም በሌለበት አገር ስላም ነው የሚሉት
    1 ፈርተው ምክንያቱምውሻው ስብስቦ እንዳያስራቸው:
    2 ደም ጠጥቶ የማይጠግበው ሉሱፌር እንዳያርዳቸው::
    3ቤታቸውንእላያቸው ላይ እንዳያፈርስባቸው በመፍራት እንጂ
    እውነተኛነት የለውም::
    ወገኖቼአትፍሩ እውነቱን ተናገሩ::
    ይህን ዘረኛ,ጠባብ ድራሹ እስከሚጠፋ ኢትዮጵያ ስላም አታገኝም::
    ይህን የደንቆሮ ስብስብ በአንድነት ተነስቶ ድራሽን ማጥፋት ብቻ ነው መፍትሄው::
    ውጤት የሚያመጣው ገዳያችንን እሹሩሩ ከማለት ይልቅ አውርዶ መጣል ነው::
    ሀያሉ እግዚአብሔር ይረዳናል
    ድል በማንነቱ ለሚታደነው ሕዝብ:
    ሞት ለብልግና::

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 4 місяці тому

    በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጲያ በብልፅግና ዓይን ሰላም ነው፤ ሰላም ማለት ለብልፅግና ሰዎች ኪሳቸው ከሞላ ሰላም ነው፤ በመንግስት መኪና ከተንሸራሸሩ ሰላም ነው፤ መንግስት ቤት ከሠጣቸው ሰላም ነው፡፡ በቃ ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋል፡፡ በሠላም እጦት የኢትዮጲያ ህዝብ በአእምሮው እንኳን ተረጋግቶ መኖር አልችለም፡፡ ስለዚህ የኢትዮጲያ ህዝብ ሠላሙን ካጣ 33ዓመት አልፎታል፡፡

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 місяці тому

    ይቅርታ ሳያችሁ ፊታችሁ ሁሉ ኢትዮጵያዊ አይመስልም። ወይ አገሬ ለካ በእናንተ ነው የምትመራው???????
    ወይ ሰው?ዘራፊ የሆናችሁ ለዚህ ነው?

  • @AmanuelAdissu-r3d
    @AmanuelAdissu-r3d 4 місяці тому

    ሰላም አንፃራዊ ሊሆን ይችላል:: ግን ከዛሬ ይልቅ አምና ታቻምና ሰላም ነበር: ከየትኛውም ክልል ወደ መሃል አገር መንቀሳቀስ ይቻል ነበር:: አሁን ግን ከባድ ነው:: በእርግጥ ቀጣዩም ይብሳል... ይህ ደግሞ የህዝባችን ፍላጎት የመሪዎች ሽባነትና ትዕቢትና ጉራ ተዳምሮ ነገሩን ያከብደዋል::

  • @mariealemayehu
    @mariealemayehu Місяць тому

    😊ኮረኔል ማርቆስ በእዉነቱ አዝናለሁ መኖርያ አጥተን እየተሰደድን ሰላም አንፃራዊ ምናምን ማለት አይረባም ጠላ ሻጭ የሚታገትበት አገር ላይ ቁጭ ብለን ሰላም አለ ማለት ያሳዝናል የሰላም ሀሳቡም የለም ተበጥብጠናል

  • @atallomuche9726
    @atallomuche9726 5 місяців тому

    በመጀመሪያ ለእናንተ ሰላም ሁኑ አንድ ነገር ልናገር ሰላም አለወይ የሚለውን ጥያቄ በመቅረቡ ጥሩ ነው ግን ውይይቱ አካባቢን ቀበሌን ዘርን ቄዬን ጎረቤትን ወክዬ ተናገርሁ ለማለት ሳይሆን የጋራ ሀገር አለን የጋራ ሀገር ስላለን የጋራ ህዝብ አለን በእነዚህ ሁለት ነገሮች ነው መወያዬት(ሀገር ህዝብ) ይህ ነው የጋራ ሀብታችን አንድ ሰው ሀሳብ ሲሰጥ በትግራይ ወስጥ ያለውን ብቻ ለመተንተን ሞክሯል ይህ ራስ ወዳድነት ነው የትግራይ ሰላም ማጣት ለሲዳምው ለጋሞው የጋራ መሆን አለበት ለሌሎችው ችግር መሆን ሲችል ነው መሆን ያለበትእኔ ተነስቼ ለአማራ አንዱ ተነስት ስለቤኒ ሻንጉል ተነስተን የምንወያይ ከሆነ የጋራ ችግር የለነም የጋራ ሀገርም የለነም ማለት ነው ወደጋራ ሀሳብ ተነጋገሩ

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 5 місяців тому

    ዶማነገርነክ ሰላም ረሀብ ያሉበት ቦታዎችሁሉ መጠቀስ አለባአቸው በሀይማኖት አባቶ የተነሳውትክክልነው ጦርሰባኪዎችናአቸው በአንዲት ጠባብ ብሄርውስጥ ተሸሸገው ጦርይሰብካሉ ዞርብለው ደሞ ይቅር ተባባሉ ይላሉ ይቅርታን እራሳአቸው አያውቁትም በዚህ5አመት ሂሉም የሀይማኖትአባቶች የፈተና ጊዜነበር ብዬ አምናለው ሁሉም ግን ተፈትነው ወድቀዋለል ተፍትነው 000000ሆነዋል

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 5 місяців тому

    ፓሊስ ይሆን የመጨረሻው ተናጋሪ?? አዎ ሙሉ ሰላም ከሆነ አንተ ስራ አታገኝም የታወቀ ነው!! ግን እቤታችን አባቴና እናቴ ቤት ዘግተው ሲደባደቡ እኔም እህቴ ስላልተደበደብን አቤት ቤታችን ውስጥ ያለው ሰላም አስገራሚ ሰላም ነው ማለት ያስደፍረኛል? ሰላም አንጻራዊ ነው ብሎ ማለት ፕሮተኮል ይመስለኛል እንጂ ለምሳሌ እንተ እሺ ከሀዋሳ መጥተህ ሊሆን ይችላል የዩንኒቨርስቲ ነጥብ ያገኘ/ች ልጅህ ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ትልከዋለህ ወይ በዚህ ግዜ?? በዚህ ሻይናቡና የተገኙ የመንግስት አስቃባጮች ለይቶ ማውጣት ይቻላል!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 4 місяці тому

    ከመድረኩ የሚሰጠው አሰተያየት የችግሮች መበራከት መነሻው የራሳቸው ሰብእና ወጤት ነው። ህብረሰባችን በሚከተላቸው ሃይማኖት ሰርአት ሀሜት፣ ምቀኝነት፣ ሰግብግብነት፣ ሰርቆት፣ ጉቦ መቀበል ሃጥያት መሆኑ ታውቆ አብዛኞቹ ሰዎች ሲተገብሩት ይታያሉ። ሰለዚህ ሀገራችን ሰላም በማጣቷ ድህነት፣ ዘረፋ፣ ዋልጌነት እና ጦርነት ሊበራከት ችሏል።

  • @mariealemayehu
    @mariealemayehu Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጂ ሰለሞን ወይም ሻይ ቡና ምንም ሰላም የለም አማራ ክልል በተለይ ወጥተህ መግባት የለም በተለይ ደግሞ ጎንደር አገር እየለቀ ቅን በየቦታው እየተበተን ነዉ እኔ አራሴ አሜሪካ ገብቻለሁ

  • @hadismeresa
    @hadismeresa 4 місяці тому

    እኔ ምለው እናንተም እንደ እኛ ሰላም የለም ሰትሉ በጣም ይገርማል። ማለቴ 85 ፐርሰንት የኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም መደፍረስ ሁኖ አያውቅም ። በሁሉ ክልል ያላቹህ ተምረናል የምትሉ መጀመርያ እውቀትና ጥበብን ለይታችሁ ማትችሉ ማንም ሳይወክላችህ ማንነት አስመላሽ ኮምቴ እያላችሁ በህዝቦች መካከል ያልሆነ ትርክት በማምጣት ጤብና ጦርነት እንዲነሳ መንስኤ። ስለዚ መጀመርያ በጥበብ እደጉ በጥበብም ስሩ።

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 5 місяців тому +2

    Oromos are destroying Ethiopia

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 4 місяці тому

    ለሰላም የሚናገሩ እታሰሩ እየተደበደቡ ወደ እስር ቤት እየተወወረወሩ ሰላም አለ ለማለት ለምን ደፈራችሁ, ህዝብ -_በአውሮፕላን ,በድሮውን እየተገደለ, _በመንግሥት ላይ ደግሞ እምነት የለም,
    መንግሥት ነፍሰ ገዳይ,
    _መንግሥት መምራት አልቻለም,
    ሰላም የለም.

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 5 місяців тому

    አረ እባካችሁ ሌላው ቢቀር ልጆቻችን ይሰሙናል በበለጠ እንደ ሀይማኖታችሁ የምታምኑትን ፈጣሪ ቀመፍራት እውነት አውሩ።ሁለተኛው ይሔ ለትውልድ ተቀርጾ ለትምልድ አርካይቭ ሆኖ እንደሚቀመጥ ዘክሩ።ሶስተኛው እራሳችሁን ለፍርፈሬ አታጎብድዱ።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 місяців тому

    አንተ ስለሰው ስለማታስብ ሠላም አለኝ ማለት ትችላለህ ።በኢትዮጵያ በአስር ሚሊዮኖች በግጭት ውስጥ አሉ።በርካታ ሚሊዮኖች ተፈናቅለዋል ፣በርካታ ሚሊዮኖች በረሐብ እየተሰቃዩ ነው ።

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 5 місяців тому

    ምን አይነት አጀንዳ ነው አሁን ኢትዮጵያ ሰላም ነው ሰላም አይደለም ማለት እዚህ ውስጥ የተሰበስባችሁ ሰዎች ግን ጤናማ ናችሁ ወይስ የአይምሮ ችግር አለ ነው ዛሬ ነው ከጉድጉዋድ የወጣችሁት በእርግጠኝነት ታማቹሀል እግዜር ይማራችሁ

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 місяці тому

    የአማርኛ ስንጠቃው ቀርቶ ሰሳም ቃሉአለ ይኖራልም:: ተግባሩ ወይም ፍሬው የለም:: የሰው ልጅ በየቀኑ እየረገፈ ቤታቸው እየፈርሰ ዜጎጅ ህጋዉና ትፈጥሯዊ መብታቸውን ለማስከበር ጉልበትን እየተጠቀሙ ባሉበት ስአት ሰላም አለማለት አይቻለም!!!

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 5 місяців тому +6

    በኔ አካበቢ ሰላም ከሆነ " ሰላም ኣንፃራዊ ነው " ሲባል በጣም ያማል ! በፈረቃ ሰላም ከሆነ በፈረቃ ጦርነት ነው ማለት ነወ ። ትላንት ትግራይ ጦርነት በነበረ ግዜ ኣማራ " በኣንፃራዊ " ሰላም ነበር ፤ አሁን ደግሞ እውነታው የተገላቢጦሽ ሆናል ። ሌላውም ጋ እንዲሁ.../ ታድያ እንዲህ መሆን ነበረበት !? " በአንፃራዊ ሰላም አለ " ስትሉ ብልፅግናን እያባባላችሁት ብቻ እንዳይሆን !?

  • @AgeriaYemeat
    @AgeriaYemeat 5 місяців тому

    ሰላም አለ ብሎ ጠያቂዉና አቅራቢዉ አትዬዽያ ዉሰጥ ነዉ እሚኖረዉ ይህን ብሎ ማቅረቡ ደደብ ነዉ ዘና ብለዉ ሲያወሩ በመንግሰት ደረጃ ታዘዉ ዜጎች እየታረዱ ይህን ብሎ ማቅረቡ ቅንጦት ነዉ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 місяців тому

    የሚገርመው አሁን በዚህ ውይይት ላይ ሠላም አለ እያሉ የሚከራከሩት ብልፅግና በእግሩ ቆሞ
    እየሄደ ነው እያሉ ነው ።በኢትዮጵያ ባሁኑ ጊዜ ወጥቶ መግባት የማይቻልበት ወቅት ነው።ህግም ሥርዓትም የለም።

  • @atalelzewdie8472
    @atalelzewdie8472 5 місяців тому

    ኧረ መድሐኒዓለም! ሰው ከእውነታው እንዴት ነው የተፋታው?በዚ እድሜያቸው እንዴት ነው ያላነቃቸው?ለመፈላሰፍ እንዲህ መጋጋጥ?ሁልህም ከወጀቡ አታመልጥም።ከርስ ብቻ!

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 5 місяців тому

    ሰላም ማለት ለነሱ እስከዘረፉ፣አስከበሉ፣አስከገደሉ ድረስ ለነሱ ሰላም ነዉ።ምን አይነቶቹ ደደቦች ናቸው ።ጦርነት አለ ማለት ሰላም የለም ማለት አይደለም ይላል እንዴ ።ደደብ የሰው መሞት ለሱ ምኑም አይደለም ።

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 3 місяці тому

    ያለተ ማረ ያቆልንን አገር ዛሬ በተማሩ ደዴቦች ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው በሰላም ወቶ በሰላም መመለስ ውድ ሆኖብናል የካድሬ ባንዳ አትሰብስብም አቦ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 5 місяців тому +1

    ሰላም አለ የምትሉ እስኪ በእምስቱም አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ለመውጣት ወይም ለመግባት ሞክሩ

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 місяці тому

    አገር?የማን አገር?ሰው በዘሩ እየተገደለ?
    አቦ!!እነከባበር?ወይኔ!ወይኔ!ሰው ሲጠፈሰ አገር ጃርት ያበቅላል አሉ፣
    አቦ ዛሬ በግ ስነት ዋለ?

  • @HaishHagosT
    @HaishHagosT 4 місяці тому

    ሰላም አይደለንም ም/ቱ ሻዕብያ ህዝባችን እየሰወረን እየገለን በሌቦች ኣመካይነት ከቤት ወጥህ ለመግባት የማችችልበት ኣገር እርሰበርሳችን እየተገዳደለን ስለሆነን

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 5 місяців тому

    ሰሎሞን ሹምየም ሆነ ሌሎች እዚህ ያሉ ሁሉም የአብይ አህመድ አገልጋዬች ናቸው። ሁሉም እዚህ ያለ ተናገር ተብሎ የሚናገር ነው። ንግግራቸው በሙሉ የሽንገላ ነው።

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 місяці тому

    ከናትህ ማህፀን ብገባብም አታመልጥም።
    የአማራው ተወከሰይ ብልፅግና ሰላም ሚኖረው 1/ገዳዮች መጄመሪያ ለፍርድ
    ሲቀርቡ 2/አብይ ለፍርድ ሲቀርብ

  • @YohannesGizaw
    @YohannesGizaw 5 місяців тому

    እንደዚ አሰመሳዮች አደርባዬች ከነአዘጋጅ በቦንብ ቢያጋይ አብይን አመሰግነው ነበር አርሶ ደከሞ እሚበላውን ገበሬ ከምፈናቅል

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 місяці тому

    አቶ ሰሎሞን የአቶ አብይ አህመድ ተቃራኒ ግለሰቦች አቋም ለማጥና እንዲመቸው የተላህ ሰውነህ። ገባኝ ምን መሰለህ?
    ከስብሰባው ፊታችሁን ሣይ አማራ ከመካከላችሁ የለም።

  • @farsab1743
    @farsab1743 5 місяців тому +1

    ሶሎሞን እንኳን በሰላም ተመለስክ። I wish if I would be part of ሻይ ቡና talk show. I always follow your program from remote. IT is nice to conduct such program in the context of the country i live in. But from Ethiopia political context, this kind of program used to expose people whom the authority think are threat to their power. Even Some people are saying that Mr. Batte Urgessa is killed because he was exposed by your show and been seen as a threat. How do we know that you are free from working behind the screen? ሰለም መኖሩንና አላመኖሩን የምናረጋግጥበት መንገድ አንዱ ሰዎች ወይም ዜጎች ባላቸውና በሌላቸው ነገር ያለስጋት ወጥተው መግባት ሲችሉ ነዉ። ሁለተኛ የሀገር የፖለቲካ ባህል የተረጋጋና ከማህበራዊ ኑሮ ጋር የማይጋጭ ሆኖ ሲታይ ሰለም መኖሩን መናገር ስንችል ነዉ። ታዲያ ሁሉም ሰዉ በዚህ ሃሳብ ከተስማማ እነዚህ ነገሮችን ግንዛቤ ዉስጥ አስገብተው መልስ መስጠት ብቻ ነዉ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 місяців тому

      አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው😅

  • @hailem9116
    @hailem9116 5 місяців тому

    አይ አይ ግዛቸው የተፈናቀለው የተባረረው አጋስስ አጎብዳጅ ፉኖ አዲስአበባ የማይመጣ መስሎሽ ነው??

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 5 місяців тому +1

    🛑THE OROMMUMA ARE NOT INTERESTED FOR STRONG Ethiopia ‼️

  • @tady325
    @tady325 5 місяців тому

    በየቦታው ጦርነት ከፍተህ ሰላም አንጻራዊ ነው ምናምን ብትል። ነገ አንተን መጥቶ ያጠፍሃል።

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam 5 місяців тому

    ፖዘቲፍ ሰላም ነጋቲፍ ሰላም የሚባል ቋንቋ የለም ማወናበጃ ካልሆነ በስተቀር

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 5 місяців тому

    ሰሌ ለጨጓራና ለልብ ህመም እንዳትዳረግ ይህን ፕሮግራም ቢቀርብህ ይሻልሃል ‼

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 4 місяці тому

    የዘር ፖለቲካ እያለ ምን ሰላም አለ ትግራይ ክልል ጦርነት ሲቆም አማራ ክልል ጦርነት በአብይ ዘመን ሁሌ ጦርነት ሁሌ ሞት ሁሌ መፈናቀል ስደት ጉስቁልና

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 5 місяців тому

    Selam new malet min malet new ? majority ye hageriru kilil betely 3telalik kelelochina ke gemash belay yageritun kutir yemeyezu kileloch selam saynor endet bantsarawi selam new yibalal le Hager segatina le eyandandu hiwot metefat telkun dersha yemiwosedew mengest new alek ::

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 5 місяців тому

    ፋኖነህ አንተ ሰለትግራይ መሰማት አትፈልግም ታሰታውቃለክ

  • @pesefor8707
    @pesefor8707 4 місяці тому

    Keyi bekey kofiyam chimir yaderekew sewiye selam neshiwochu kemiyametut turifat tekafay meselikegn!!!! Biyans sewe beselam weto indigeba mengist mesirat yelebetim weyi? Ke keyi libis wede tikur siyasigebhu berih sinkuwakiwa yigebahal!!!!!kene meselochihi!!!!! Abeka!!!!

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 4 місяці тому

    There is no peace in
    Ethiopia and to Etiopians our peoples Suffering and dieing Because of living cost hunger
    And war individuals in government postion you don't care about our peoples you have no
    Problem you have
    What ever you need .

  • @FantuGmichael
    @FantuGmichael 5 місяців тому

    It is defined as a state of law or civil government, a state of justice or goodness, a balance or equilibrium of Powers. Such meanings of peace function at different levels. Peace may be opposed to or an opposite of antagonistic conflict, violence, or war.

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 місяців тому +4

    በእርግጠኝነት የሠላም ዕጦቱ የመጣው ከመንግስት አቅም ማነስ የተነሳ ነው ።ባለቀይ ባርኔጣ የሰጠው አተያይ ሁልጊዜ በየመደረኩ መንግሥት እንዳይነካብህ ስትከላከል ትታያለህ።ይልቅ የምትወደው መንግሥት አገሪቱን ይዞ አንጦሮጦስ ከመውረዱ በፊት እውነቱን ንገረው።

    • @አቡአህናፊኑሩ
      @አቡአህናፊኑሩ 4 місяці тому

      ሰላም ሰላለ ነው እንዲህ ተሰብሰባችህ ያላችህ የሰላም የነሱት ፅንፈኞች ናቸው የሰወሰት ቢሔርተኝነት ነው ሰላም የነሳው

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 5 місяців тому

    መንግስት እራሱ በጉልበት እገዛለሁ እያለ ሰላም የነሳው

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 5 місяців тому

    The fundamental problem in our country is unprecedentedly excessive freedom which has been turned into the freedom of self-destruction. Under all the previous government freedom either nonexistent or highly limited. While under this administration, all regions got maximum freedom to self administration which unfortunately is not being appreciated.
    This government has been elected with electoral system that was proved fairer and freer than all the previous but we are not willing to allow it to serve the five year term. No time passes for war if we had to fight but time passes on peace and national wellbeing which will be lost forever once we get things wrong. But war can happen any time as we could fight after the next election if we have to fight but we are clearly unwilling to wait as we gave war a priority over everything else. Which is not healthy at all.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 5 місяців тому

    The fundenta problem in our country is unprecedentedly excessive freedom which has been turned into the freedom of self-destruction. Under all the previous government freedom either nonexistent or highly limited. While under this administration, all regions got maximum freedom to self administration which unfortunately is not being appreciated.
    This government has been elected with electoral system that was proved fairer and freer than all the previous but we are not willing to allow it to serve the five year term. No time passes for war if we had to fight but time passes on peace and national wellbeing which will be lost forever once we get things wrong. But war can happen any time as we could fight after the next election if we have to fight but we are clearly unwilling to wait as we gave war a priority over everything else. Which is not healthy at all.

  • @modinali3987
    @modinali3987 4 місяці тому

    Abzagnaw tesatafi ena azegaju fano new hagerin yemiyamisu stil keken and jemiro teregna eyalk meged yekededkew ante erasih aydelehim?

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 5 місяців тому

    The urge and desire of mutual rejection and the determination to undermine each other with the power guns than taking as long as it takes to dialogue on the contentious issues is the other fundamental problem. We have chosen to focus on each other instead of focusing on issues that make us fight. This is the hallmark of primitive and uncivilised society. That doesn't make us proud at all.

  • @hailem9116
    @hailem9116 5 місяців тому

    ቆሻሻ አስቀያሚ ሀሳብ ነው ያነሳው የራያ ራዮማ ተከፋይ ጫታም

  • @solomonhaile6488
    @solomonhaile6488 5 місяців тому

    However, the panelist tried to be phylosophers. Please address the quesgion based on your perso al opinion.
    Thank you

  • @solomonhaile6488
    @solomonhaile6488 5 місяців тому

    The question is vsry clear . Is ther peace in Ethiopia? Are the people safe to move around from place to pla e? I general is there peace and securirty in Etbiopia? The pannalist

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 5 місяців тому

    ባረመንየም መንግስትም ጥላቻም በተሞላበትም ድራማዉ ታርጊትዉም ህዝብንም አማራም አድርጎም ባስቸካይም አዋጅም አሳዉጆም ሰላም አሳቶም ያማራም ህዝብንም በጦርንም እየታፈነም የዉሀም ጃዳም ከብልትዉንም እያንጠለጠለም መሪንም በየተቀየረበትም በሚሪም ዘርም ቢሄርንም ስምዉንም እየቀያየረም ኣማራም ህዝብንም ማራድም መሰወርም ገድሎም መጣልም የዉሸትም ስም እራስውንም በቢሄርም እየተመራም ስምዉ መከላካያም ንይም እያለም ከክልልም አማራም ህዝብንም ካንብዉንም እየመሰረተም ህዝብዉ በዘርንም በባሄርንም እየከፋፈለም ይህዝብንም አማራም ማወክም ድራማዉ ታርጊትም እያደረገም መከላከያም ሉሆነንም አይችልም ክፋትዉንም ጥግም የያዘም ጥላቻም ባማራም ህዝብንም ላይም ሚያስፈፅመዉ በሊሎችም ቢሄርንም እያስታጠቀም አማራም እየረበሸም አይቀጥልም ብለንም ከክልልዉ ማስወጣትም መከላከያዉ ያማራም ህዝብንም ልጅዎችንም ፋኖም ፋንን ተነስ አማራም ለመብትህንም በክንድህንም ነዉ ማስከበርም ምትችለዉ ነፃናትህም በልመናም አይሰጥህም በዉሸትም ስም እያስቀባም ባማራም ላይም መከላከያም ጦርዉንም ሊጨፈጭፍንም አስቸካይም አዋጅንም አሳዉጀዉ ፉከራም ያማራም ትጥቅም ያማራም ሱርየዉም ለማስወረድም ዘመቻም ወዳማራም ክልልንም ፓርላሚንትዉንም ፈርሙ ብልዎም የላካቸዉ የመከላከያም መንግስትም ፈደራልም አራማጅም ባጀትም ግብርንም አስገባሪም እየፌከረም ድሮንዉም ሞርታርዉንም ካንክዉንም እያተመመንም ባየርም እያሳፈረም ከክልልንም አማራም በየወረዳዉንም የመከላካያም ካንብንም ሰርቶም ምንገድንም እየዘጋም እያፈነም ታጣቂዉንም ልጆቻቸውንም። በንቀትም እያፈነም ገደለም ሰወረም ይህንም አደገኛም ጦርንም መከላካያም ነይም ባይዉ ክልልንም አማራም ህዝብንም ሰላምዉንም አሳቶም ጥፋትም አድርሶንም ማይታለፍንም ስለሆነንም ገዳይዉ መከላከያም ጥፋትም ለማዳንም ትግልም ገብተናልም ያማራም ክልልንም እራሳችንም ክልላችንም ሚያንሰዉ ጦርንም የያዘዉ ትጥቅም ከክልልዉም ህዝብንም ፍቃድም ዉጭንም ነዉ በንቀትም በሀይልም ሚታፈንም ሚገደልም ህዝብንም አማራም ከእንግዲህንም አይሰራም በክንዳችንም በትግላችንም ማንበርከክንም የያዘዉ ትጥቅም ከክልላችንም ሁንዎም መንቀሳቀስም ከልክለናልም ህዝባችንም ቢተሰቦቻችንም እየገደለም በድሮንም አይቀጥልም ባስቸካም እጅዉ ለህዝብንም አማራም ይስጥ መሳርያዉንም የህዝብንም መሳርያም ነዉ ያስረክብ ትጥቅዉንም ብለናልን ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖችንም ነንም ንቀትም ነተሜላበትም ባማራም ክልልንም ላይም ዘመቻም ማድረግዉንም በቂንም ጥላቻዉንም ማስተንፈስንም ግድየታችንም ነዉ ስልጣንዉ ለህዝብንም ካላስረከበም በሀይላችንም ልንረከበዉንም ግድንም ነዉ አስፈላጊንም ነዉ በክንድህም ሰላምህንም ማስከበርም የፋኖንም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነዉ ይቀጥላልም ሀገራችንም በሰለም በህግንም መብትዉም እንዲከበርም ፋኖም ይሰራልም ኢትዮጵያምህዝብንም መብትዉም በእኩልነትም ሚሰጠዉንም ህግንም በህግም ሀገሪትዉንም እንድትመራም ይሰራልም ፋኖም አማራም ታጋይም የበላይነትም የጦርንም ስልጣንም አመራርንም በዲሞክራሲ ሀገርም እንድትመራም የበላይነትም ስልጣንም ይዝዎም ይሰትምራል ፋኖም ከፖለቲካዉንም ከድልጣንም ገለልተኛም ጦርንም ሁንዎም የሀገርም መደበኛም ጦርንም ሁንዎም ተቓቑሞንም ባንዲራዉም ሀገርዉ ዳርንም ደንበርዉንም ይጠብቃልም ፋኖም ጦራችንም።

  • @hailuadugna4564
    @hailuadugna4564 5 місяців тому

    አሀዳዊውን ናፈቂዎች ያመጡት ነው ችግሩ ምንጭ

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 5 місяців тому

    በተለይ. በአሁኑ ወቅት ትንሸ እናውቃለን የሚሉ 120 ሚሊዬን. ነን እያሉ. ሁሌ ያወራሉ እውነታው እንደዛ. አይደለም በመጀመሪያ እንደ. ድሮ ወሊድ ከቆመ 5ዓመት አልፎታል ዜጎች በብዛት በሚሊዬን. ሞተዋል እየሞቱም ነው እንዴት. ነው አሁንም አለን እያሉ ራስህን ማሞኘት. ነው ይሰተካከል

  • @NegshKedr
    @NegshKedr 5 місяців тому

    ሰላም ስላለ ነውዴ ከናተ መሀል ተወስዶ በንቴ እንኳን ለሰው ልጅ ለእንስሳ የማይገባ አገዳደል የተገደለው የ3ቱ በሬዎች ታሪክ ትዝ አለኝ የነጭ ቀይ ጥቁር በሬዎች መንገድ እየሄዱ መሸባቸውና በሉ ጅብ እንዳይበላን ቂጣችን ገጥመን እንደር አሉና ...እና በንቴን የ1ደቂቃ ህሊና ፀሎት አሳዘናቹ ሸኚና ተሸኚ ሆኖ ይቀጥላል ቀሪ የለም

  • @gabrielhaile2594
    @gabrielhaile2594 3 місяці тому

    ባጭሩ ባገሬችን በፍጹም ሰላም የለም ሰላም አለ የምንል ውሸት
    አለ በግልጽ ሰላም የለም።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 5 місяців тому

    ምንድን ናቸው ሰላም ማለት ምን ማለት ነው በመጀመሪያ ቅጥረኛ ተሰባስቦ ሰላም የለም ብሎ ስለ ሰላም ይለፈልፋል ከሚስቱ ጋር እንኮን እቤት ውስጥ የምትለውን አይነት ሰላም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ውጭም ቢሆን ያሉት ፖለቲከኛ ነን ባይ ሰዋች ከግል ጥቅማቸው ጋር ብቻ እንጂ የሃገር ስሜቱ የውሸት ነው

  • @helina5990
    @helina5990 5 місяців тому

    አንፃራዊ ሰላም ይልሀል የጠገበው አሳማ ! ሰላም የሚኖረው ድንጋይ በመደርደር አይደለም ! ሰላም ያለችው ሰው ሌላውን በእግዚአብሐር አምሳል የተሰራውን ሰው ማክበር ሲችል ብቻ ነው ! ልብ አርጉ #ሰው ነው ያልኩዋችሁ

  • @DagnachewMengistu-x2s
    @DagnachewMengistu-x2s 4 місяці тому

    why u talk about spiritual father they r disturbed by government

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 5 місяців тому +2

    There is no peace for poors

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 5 місяців тому

    ገበየሁ አሁን እነዚህ ተሰብሳቢዎች ከመድረግህ ሲወጡ እደማይታፈኑ ምንመታመማኛ አለህ? የቡድን የዘረኚነት አገዛዝ ነው ያለው ! ወቶ መግባት የለለበት ምንሰላም አለ!

  • @MELAKUALEMU-w9w
    @MELAKUALEMU-w9w 5 місяців тому

    ጦርነት ስላለ ሰላም የለም ማለት አይቻልም ይሉልሃል ደሞዝተኞች ጥቅመኞች እነሱ ሆዳቸው ከሞላ ሌላው የተቸገረ እማይመስላቸው ሰው መሰል ግማሽ ሰዎች

  • @alemugezachew8685
    @alemugezachew8685 4 місяці тому

    ከአማራ ክልል የመጣው ባለሰልጣ ክፉ ሰው ነው መጠየቅ አለበት

  • @atallomuche9726
    @atallomuche9726 5 місяців тому

    ስማ ፊስቡክ ቲክቶክ ምክኒያት ሆነው ሊቀርቡ ይችሉም ምክኒያቱም ሁሉም ሰላምያሳጡን አካላት ተከፋይ ናቸው ድጋፍ እንዲሰጧቸው የተገዙ ሀይል ናቸው

  • @ALEXMERDASA
    @ALEXMERDASA 5 місяців тому

    ለሰላም እነ ምን ድርሻ አለኝ ? በተለይ 5 ዓመት ሙሉ ሰላም የለም ያለው እሱ ለሰላም ምን ድርሻ አበረከተ ? ስለ ሰላም ሰንዘምር ከራሳቺን ብንጀምር። ከዝያም ወደ መንግስት ብሆን።

  • @Nick-jy7ks
    @Nick-jy7ks 5 місяців тому

    ወንጌል ለሰላም። መንግሥት ለህዝቡ መስጠት ስላለበት ሰላም መሰለኝ የምትወያዩት። ባለፈው ክረምት ከአመታት በሗላ ሀገር በገባው ግዜ ያየሁት ሁኔታ ከበፊቶቹ ጉብኝቶቼ ለየት ያለ ነበር። በግል ባደረጉት ጥናት አንፃራዊ ሰላም የለም። ይህ ለዕለት ጉርሱ የሚዳክር ማህበረሰብ በሰላም መንቀሳቀስ ካልቻለ ስቃዩ የከፋ ነዉ። በአቋራጭ ጥቅም ለማግኘት የሚደረግ ጥረት የኑሮ ዉድነቱ እና ሰላም እጦቱ ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል እየተፈታተነዉ እንደሆነ በግልፅ ያሳያል።

  • @Lemecha-p3b
    @Lemecha-p3b 5 місяців тому

    አብይ እብዱ ከመጣ ሠላም የለም ገዳይ መንግሥት

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam 5 місяців тому

    መሽኮርመም አያዋጣም ፋኖ የአማራን ሕዝብ ደም በሕግም በክንድም እውን ያደርጋል፣ " የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ የአውሬ መውለጃ ይሆናል እንጂ"

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 5 місяців тому

    ሰለሞን ያልሆነ የዉይይት አርእስት አምጥተህ ተሰብሳቢዉ ሁሉ ተንተባተበ።አርእስቱ መሆን ያለበት ሰላምን እንዴት እናምጣ በሚል መልካም ነበር። እባካችሁ መጀመሪያ እናተ ህዝቡን ሰላም ስጡት ።እባካችሁ መጀመሪያ እናተ ልቦና ግዙ።

  • @dawitg25
    @dawitg25 5 місяців тому +5

    ሰላም አለ የምትሉ ሰዎች እረ በፈጠራችሁ ስለ እራሳችሁና ስለ ቤተሰቦቻችሁ ስትሉ የአዕምሮአችሁን ጤንነት በህክምና ብታረጋግጡ መልካም ነው።

  • @denekemamo9501
    @denekemamo9501 4 місяці тому

    ገበዝ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ያሰፈልገናል
    የእርስ በእርስ ግጭት ውጊያ እያደር እያደገ እያደገ
    ሲሔድ ቀስ በቀስ ሀገር ወገን በደህነት በችግር ስር ወድቀን ከማንወጣበት አዝቅት ውስጥ ገብን
    ለባእድ መፈንጫ ሳንሆን ሀገራችንን ወገናችንን
    እናድን ሊቢያ ሶሪያ ምስክራችን ናቸው ወገኔ

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 місяці тому

    Look at that policeman. When did Ethiopians get this low
    Wow

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 5 місяців тому

    እናንተ ምትሉት አይነት ሰላም መቼ እንደነበር ንገሩን እናንተ የምትሉት አይነት ሰላም አደግን የምንለው ሃገርም የለም የጅሎች ስብስብ

  • @Nebawahila
    @Nebawahila 5 місяців тому

    zebel bakeke beten asegedelke neche shemize telebsalke

  • @GetachewGech-cf6zv
    @GetachewGech-cf6zv 5 місяців тому

    ሠላም የለም ሠላም እንዳይኖረን ያደረገው ማነው?እዚያው አንተ ጋ ስለ ሠላም የሚያወሩት ናቸው

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt 5 місяців тому

    ስለሀገር ነው ወይስ ስለግለሠቦች ሠላም ነው የምታወሩት አንዳንዶቹ እኔ ሠላም ነኝና ችግር የለም እያሉ ነው።

  • @hailuadugna4564
    @hailuadugna4564 5 місяців тому

    አሁን አገራችን ሰላሟ እየመጣ ነው ሰላም የሌለበት ቦታ ካለ ማህበረሰብ የሰላም ጠንቆችን ተው ብሎ መታገል አለበት ከአብይ ብቻ መጠበቅ ሞኝነት ነው ሁሉም ሀላፊነት ይወጣ

    • @kibreabesey9582
      @kibreabesey9582 5 місяців тому

      ❤❤ለምሳሌ? ይብራራልን!! ዲሽታ ጊና የሚያስፈልገን ጦርነት አይደለም ባለ ግዜ እያስታወስክ!!❤❤

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 4 місяці тому

      ,ስላም አለመኖሩን እሚገባህ ከቤተሰቦችህ አዱ ሲይገደልብህ ያግዜ የህዝብን ህመም ይገባሀል ይህ ህዝብ ካልታአደ ካልተፈነቀለ ካልተዘረፈ እዳ ይኖር ስለተደረገ ያለው አማራጭ ነፍጡ ብቻ ነው ህልውነየን እማስከብረው ብሎ ነው የተነሳው በመንግስት እየተደጎመ የደሀ መሬት እየተሸነሸነ ይሰጣችሁዋን ለነተ በቃ ሰላም ነው ማለት ነው ለትንሽ ጊዜ ታገሱ እውነተኛውን ሰላም ታዩታላችሁ

    • @kibreabesey9582
      @kibreabesey9582 4 місяці тому

      @@user-mj6cn1xt2p ትንሽ ታገሱ ስትል ምን ለማለት ነው??

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 5 місяців тому

    ቀይ የለበሰው እፍረት ነው እሱን ማካተ ቱ

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 3 місяці тому

    Install Amharic key board