ታላቁ ሚስጥር - የክፍለ ዘመናችን ድንቅ መፅሐፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @Beemenet
    @Beemenet 3 місяці тому +5

    ምስጥሩ ደስ ይላል እኛ እምነት ስለጎደለን ነው የምንፈልገውን ወደራሳችን ማምጣት ያቃተን እና ለውጥ ያለው በልፋት እንደሆነ ስለተቀበልን ነው ግን በዚህ ሚስጥር ላይ አንዳንድ ቅሬታ ተስምቶኛል 1 እናንተ የራሳቹን ህይወት ፍጠሩ የሚለው
    ሃሳብ ከእግዚአብሔር ጋር ያጋጨናል ምክንያቱም ዘፍጥርት ላይ እባቡ ከሄዋን ጋር ያደርገውን ንግግር አስተውሉ እባቡ ለሄዋን የተናገርው ቃል ይሄን ፍሬ ስትበሉ እንደ እግዚአብሔር ትሆናላቹ አይናቹ ይበራል ስለዚ እንደ እግዚአብሔር መሆን ስለፈለገች ፍሬውን በላች ለአዳምም አበላቹ እግዚአብሔር ተቆጣ ከገነት ተባርሩ ይሄ ሁሉ ስቃይ ለኛም የተርፈው ሄዋን እንደ ፈጣሪ ለመሆን በማስቧ ነው ስለዚህ እኛ ፈጣሪ ነን የሚለው ሃሳብ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላናል ጠይቁ ይስጣቿል የሚለው ያስማማኛል በእምነት መጠየቅ ማንኳኳት ነው እግዚአብሔር ስስጣን እኛ እንደፈጠርን ሊስማን አይገባም ሁሉም ተፈጥሮ የተዘጋጀ ነው አምነን እግዚአብሔርን እንጠይቅ

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @ZaydAtsbha
    @ZaydAtsbha 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለይ🎉🎉🎉🎉

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @ObsaDubii
    @ObsaDubii Місяць тому +1

    Thank you somach

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @jonathancarlos498
    @jonathancarlos498 3 місяці тому

    ተስፋ, አንተ የምታነበውን መፅሀፍ በሙሉ አንብቤአቸዋለሁ ግን አንተ ስታነበው እንደ አዲስ ነው የምሰማው።
    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 2 місяці тому

    Batme enamesgenalen ❤🎉🎉🎉

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @ObsaDubii
    @ObsaDubii 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @habtomkahsay4014
    @habtomkahsay4014 16 днів тому

    በአጭሩ ተግታችሁ ፀልዬ ማለት ነው!❤🎉

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @heraniBekele-q6d
    @heraniBekele-q6d 2 місяці тому

    ተስፉሽ ታንጉትንም ልቀቅልን❤

  • @kidustametem3484
    @kidustametem3484 2 місяці тому

    ❤😂❤❤

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏

  • @TemesgenAmlaki-t7g
    @TemesgenAmlaki-t7g 3 місяці тому

    ክስ ተንኪው

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 дні тому

      ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏