Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታን አመሰግናለዉ ወንድሜ የምር ሞክሬዉ ሰራልኝ መጀመሪያ ማስታወቂያዉ የመጣ ያሳብደኝ ነበር ወንድሜ በርታልኝ 🙏🙏🙏 ደግሞ እሄንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላቹ ❤❤❤❤ ደግሞ ያበረታታቹን እለፉ 🤭🤭
የኔግንአሰራም😢
እሜን ❤
የምርይሰራል @@ሳቅበሳቅሱ6ሱ
አኔም
አይሠራልኝም እንቢአለኝ
አረ ጨጓረየን ልጦኝ ነበር ተባረክ ገላገልከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
እደት እደሰራልሽ ንገሪኝ😢😢
እሱ እንደ አወራ እሞ ግብና ሞክር@@zeritutube
እሱ እዳለሽ አድርጊ የኔም ሰርቶልኛል@@zeritutube
ወላሂ በጣም ነበር የኢሞ ማስተዋቃያ ያስለቀሰኝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ብዙወች ይሰራል እያሉ እየለቀቁ በሞሞከር ስራ አስፈትተዉኝ ነበር ያተብቻ ነዉ የሰራልኝ❤❤❤❤
ወድሜ በጣም አመሠግናለሁ እድሜ ይርዘም❤❤❤❤❤
good, you are righit thank you❤
Enama slkan laseberghe neber edwu kal atahu egzabar ysth❤❤❤❤
አሰላምአለይኩም እኳን ሰላም መጣህ ቀጥልበት ካተ ብዙነገር እጠብቃለን
ዋአሊኩምሠላም ሁስወይ ጎበዝ ብርታ እኔወላሂ አስቸግሮኝነበር ግልግል እህህህ❤❤❤❤❤
ሽኩረን አላህ ይስጥህ ሰብ አርጌሀለሁ❤
ወድሜ አመሰግናለሁበጣም ያስቸግረኝ ነበር ባለከው መሰረት ሞክሬው ተስተካክሎልኛል 🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እደት ጠፋልሽ እኔ እቢ አለኝ😢😢 ላሳብደኝነወ
በረካሁን አቦ ደሜን እያፈላው ነበር ገላገልከኝ ሰብ አረኩህ በርታ
ማርያምን አልቅሻለሁ ሁላ እቢብሎኝ መጨረሻ ለይ አጠፈውት ኢሞውን ተስፋ ቆርጨ። በስማእም። እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልሕ የሰራሕው ይባረክ የወለድከው ይደግልሕ በእውነት ሰላም ይብዛልሕ። ውየ ውይ ጭራሽ ተስፋ አስቆርጦኝ ድሌት ብየው ነበረ ❤❤❤❤❤
Amin
እኔ በገዛ ሥልኬ መግቢያ አጥቸ አቃጥሎ ሊደፋኚ ነበር አመሰግናለው ብሮ ተባረክልኚ ከሥየ ልሞት ነበርኮ❤❤❤❤❤
ወሏሂ ሰብስክረይብ አደረኩህ በጣም አነዶኝ ነበር ይህ ማስተወቅየ ሹክረን🌹
ሽኩሪን ወንድም ሊያሣብደኚ ነበር🎉🎉🎉❤❤❤
Wow thank you my bro 🙏🏻 ❤️ 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍good job 👏 Ene. imo idazi ya chagiranyal nebere gin zare Aqomkut.
ሰርቶልኛል ሊያስነቅለኝ ደርሶነበር ደግ ተሎ ደርሰህልኛል ኡፊ 100,00000 ላይክ አርጌሀለሁ👍👍👍
አለሃምዱሊላህ ተገላገልኩት አቃጥሎኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ በርታልን 🎉🎉🎉
ኡፍፍፍፍ አልሃምዱሊላህ ተገላገልኩ ወላሂ ወንድሜ በረካ ሁን እውነቱን ነው ተጠቀሙ በርታ አበረታቱት
እረተቃጠልኩመላበሉኛ
የኔ ተስተካክሏል በጣምነው እማመሰግኘው ጀዛከሏኸይር👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌
አመሰግናለው ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበል
ተባረክ ወንድሜ ሞክሬውተሳካልኝ❤❤❤
ወላሂ ከልብ እና መሰግ ናለን አላህ ይጨም ርልህ እዉቀትህን ብራዘር እየ ❤❤❤❤👍👍👌
ጀዛከላህይረን ❤❤❤❤በርታ ወድማችን
እደፈረጂከንአላህይፈርጂህከልብእናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ነገር ግን የሸሩስ እ ንገረን እረ ተቸገርን
ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ እህ የአላህ አዛ ነበር ያረገኝ ግልግል አልኩ ሠብሥክራይብ አደረኩህ አድሥ ነኝ ለቤትህ
አረዳ ወላሂ የተመቻቸ ኑሮ ይሰጥህ እደት እዳቃጠለኝ ነበረ እየመ ጣበጣም ነው ነበረ ያናደደኝ ጀዛ ከሏህ
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ወድም የምር በጣም አስችግሮኝ ነበር ገላገልከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ ሞከርኩት ተስተካከለ በጣም አስቸግሮኝ ነበር💕💕💕
Yess 👍👍አማሳግናለው ባጣም 💖💖
ማሻ አላህ በርታ ወድማችን😍😍😍😍😍✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ክበርልኝ ላብድ ወላሂ በዛውም ሰብስክራይቦን ተጭኔለሁ በደስታ😅😅
ለጨጓራ በሽታ ሰጥቶኝ ነበር ገላገልከኝ በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎናል አምሰግናለሁ ዎንድሜ ❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
👉👍🙏 ያስደስትህ አቦ ስት ደከሜ ነበር
ወላዲዲሜ በጣምእናመሰግንአለን አላህእዲሜእናጤና ይስጢህ💝💝💝💝💝💝💝💝👌👌👌👌
የምርይሰራል አመሠግናለዉ የኔአባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተቃጥዬ ልሞትነበር አሁን ኡፍዬ አልኩኝ በረካሆን 🎉🎉🎉🎉
ውይ ግልግል ስልኬን በኩርኩም እየመታሁ ሌላ በሽታ አምጥቼበት ነበረ አረ ተባረክ ወንድሜ
አር የኔም አቋረጠ አመሠግነለሁ በርታ ወድሜ
ኣላህ ይባርክህ❤❤❤❤❤ተቸግሬ ነበር በመስታወቅያ ባረከላህ ፊክ ወንድማችን
ዋአለይኩምመሠላም ወድማችን ሽኩረን እኔማ ልተወው ደርሼ ነበር ጭራሽ አላሥወራ ብሎኝ ነበር
ሁሴንየ ያገር ልጅ እድሜ ጤና ይሰጥህ ሁሌም ኑርልኝ ውጤቱ ተሳክቶልኛል በጣም ተቸግሬ ነበር ወድም 👍💚💛❤
አሚን
አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ እኔም ተቸግሬ ነበር ዛሬ ግን አረፍኩኝ
ወላሂ ጮጓራየን ልጦትነበር ወድሜ አሏህእውቀትን ጭምሮጨማምሮይስጥህ❤
ማሻአላህ ዛሬ ገና ውነት ተናጋሪ አገኝሁ ጀዛክ አላህ ኸይ ደስብሎኛል
ተባሪክ ማሪያምን ቀውሽ ነበሪ እኔስ ሊስነቅለኝ ጌታ ❤❤❤
አሰለሙ አለይኩም ውንድሜ ክብርልኝ❤❤❤
ውው ውድሜ አምስግናልሁ ውላሂ በጣም አጭግርርኝ ና ብሮ የስርል 👍👍🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን. አላህ ካሀሳብይገላግልህ
ሰለሞን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ በእውነት መልካም ትምህርት ነው የዘይት መተው ኢሞሌ በጣም ነው ማስታወቂያ ሚያስቸግረኝ እውነት ለመናገር አመሰግናለሁ ስላካፈልከኝ እንዳየሁት ነው ቶሎ ያየሁት
ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰርቶልኛል
እዉነት በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ እድት አሰልችቶኝ እደነበረ ገላገልከኝ💖💖💖🙏🙏🙏🙏
በጠም ደስ ብሎኛል በራካላሁ ፊኩም ወድሜ ኢሞ ለይ መስታወቅያ እየማጠ አስቻግሮኝ ነበረ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ በጣምያናድዳልየኢሞ. ማታወቂ እስኪእሞክረዋለሁ በረታ ስብስክራይብአድርኩህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ወድማችን ክበርልን ወላሒ ሦሥቀን አስለቅሶኝ ነበር ገላገልከኝ ወድሜ እድሜህ ይርዘም የኔ ወድም😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህወድምእናመሠግናለንበጣም 👍👍👍👍
ጀዛከሏህ ኸይር ለቤትህ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤
ሀቢቢ ጀዛከላኽይር ወላሂ ዘጋልኝ እጠሺነበር የሚርገኝ በርታ ወንድም
ጅዛከሏህ ኽይር ወድሜ ሸርም አድርጊያለሁ
ጀዛከሏሕ ወድም ጨላሕ ከክፍ ነገር ይገልግልሕ ወላሒ ገለገልከኝ ❤❤
ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱ ወሏህ ወበረከቱ ሠርቷል ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ 👏👏👏
የኔ ወድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
ፈጣሪ ይጠብቅር በላህበት ወድሜ❤❤❤❤❤ ከምንም በላይ እናመሰግናለን
ኡፍ አላህ ከክፉ ነገር ይገላግልህ ቅጥል ነበር ያልኩት ብዙ ቢዶ አይቼ ሞክሬ እንቢ ብሎኝ ነበር ሠብሥክራይብ አድርጌሀለሁ❤
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤
እውነት በጣም. ተቸግርንነበር እህአቦ በርካሁን
ወየዉ አተልጅ ፈጣሪ ይባረክህገላገልከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ሹክርን ወጀዛካላህ ወንድም ደሜ ፈልቶ ሊያልቅ ነበር ሲያናድድ መስታወቂያዉ ሞክሬዉ ሠራልኝ አላህ ይጨምርልህ በርታ ወጀዛካላሁ ኸይርን ጀዛ ለጎደኞቸም ሸር አርጋለሁኝ አላህ ይጠብቅህ ሸር አርጌላቸዋለሁኝ ሹክርን
በደንብ ነው የሚሰራው በርታ ቀኝልበት
ማሻአላህ ውድማችን. ጀዛካላህ ህይረንጀዛ አሳርፍከኝ ድሜንእያፈላውተቸግሬነበር ወላሂ
ወላሂ ይሰራል ክበርልኝ ወድሜ በጣም አሰቸግሮኝ ነበር🎉🎉🎉
Betam ameseginalew ❤❤❤endet akatilogn enda neberew❤❤❤thanks 🎉🎉
ሞከርኩት አድግዜ መጥቶነበር ግኖ አስተያዬት አለው ማሽአሏህ
ወንድም ወላሂ በጣም ተቸግሬ ነበር በጣም ነው የማመሠግነው በረታ እሽ
በጣም አማሳግናለው ዎንድሜ ሳርቶልኛልታባራክ 🙏❤️
ዋው በጣም ተቸግረው የነበረ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ማሻአሏህ ወድማችን ጀዛኩሙላህ ኸይር 👍👍👍👍
አመሰግናለሁ❤❤❤ወንድምአለሜ ወይይቴኪውአጭቀትአወጣከኝትግስቴንጨርሶትነበር
ማሻአላህ ሽኩረን የኔወንድም
ወላሂ አሁን ነው ያየሁክ ሞከርኩኝ ሰራ በጣም ነው ማመሰግነው
ሰብስክራይብ አርጌሀለው አስታያት ቼክ ካረኩት በኋላ እናገራለው
ሹክራን ያአኺ ወለሂ ለጨገረዬ ደረስከልኝ
ይመቺህ አቦ ገለገልከኝ❤❤❤❤
እረ ይመችህ ወድሜ በጣም ያስረረኝ ነገር ነበር👌👍👍
የምር ካልብ አምሳግናልሁ my bro ባርቺልን 🙏🙏🙏🙏🙏100%
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ላብድ ነበር እየረበሸኝ ወድማችን በጣብ ነው የማመሰግንህ
My biro ❤tachagire nabara gini ahuni tagalagaliku amsaginalwo ❤🥰🥰
እጅግ በጣም እወዳህአለሁ በጣም በኤሞ ተቸግሪ ነበር እድሜ ላአንተ ተፈላስፈህ ባመጣህዉ ችግሪ ተቀርፎዋል ባድበርት ተሰቃይቸ ነበር ኑርልን❤
ua-cam.com/video/w3QbV6_gJT0/v-deo.htmlsi=GvI9HDs6cJbai1bC
👍👍👍👍👍👍
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አልሀምዱሊ ሰራልኝ🎉
በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤❤ሽኩረን ምርጥ ።።።
ኣላህ ይባርክህ እኔስ ብታይ ጭንቅላቴ የምበጠብጠኝ ጀዛክላህ ኸይረን እጅግ በጣም👌👌👌👌👌
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህወንድሜ እናመሠግናለንን
በጣም እናመሰግናለን ተቃጥዬ ልሞት ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ዉንድሜ በጠም አማሰግነለሁ አቀጥሎኝ ነበረ❤❤❤🎉🎉
ምክርን ወንድሜ አላህይስጥህ❤❤❤
ወይ በዝሁ ምክንያ ኢሞ ዉስጥ መግባት አስጠልቶኝ ነበር ወድሜ በጣም አመሠግናለሁ❣️❣️❣️❣️
አሰለም ወለይኩም እኔእብአልኒ ያኒኢም mioየኔኢሞ እንዳዚነውኢምቢአልን በአላህ ንግራን🎉🎉🎉❤❤
በእውነት ውንድም በትክክል ሠራቶል ተባርክ ❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወረህሠቱላህ ወበረካቱ ወንድሜ በርታ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
አልሀምዱ ሊላህ ወድሜ በጣምነው የሰራልኝ አላህ ችግረህን የገልግልህ በጣምነበር ያቸገረኝ
የኔወድምአላህይጨምርልህወላሂእናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
ጌታን አመሰግናለዉ ወንድሜ የምር ሞክሬዉ ሰራልኝ መጀመሪያ ማስታወቂያዉ የመጣ ያሳብደኝ ነበር ወንድሜ በርታልኝ 🙏🙏🙏 ደግሞ እሄንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላቹ ❤❤❤❤ ደግሞ ያበረታታቹን እለፉ 🤭🤭
የኔግንአሰራም😢
እሜን ❤
የምርይሰራል @@ሳቅበሳቅሱ6ሱ
አኔም
አይሠራልኝም እንቢአለኝ
አረ ጨጓረየን ልጦኝ ነበር ተባረክ ገላገልከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
እደት እደሰራልሽ ንገሪኝ😢😢
እሱ እንደ አወራ እሞ ግብና ሞክር@@zeritutube
እሱ እዳለሽ አድርጊ የኔም ሰርቶልኛል@@zeritutube
ወላሂ በጣም ነበር የኢሞ ማስተዋቃያ ያስለቀሰኝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ብዙወች ይሰራል እያሉ እየለቀቁ በሞሞከር ስራ አስፈትተዉኝ ነበር ያተብቻ ነዉ የሰራልኝ❤❤❤❤
ወድሜ በጣም አመሠግናለሁ እድሜ ይርዘም❤❤❤❤❤
good, you are righit thank you❤
Enama slkan laseberghe neber edwu kal atahu egzabar ysth❤❤❤❤
አሰላምአለይኩም እኳን ሰላም መጣህ ቀጥልበት ካተ ብዙነገር እጠብቃለን
ዋአሊኩምሠላም ሁስወይ ጎበዝ ብርታ እኔወላሂ አስቸግሮኝነበር ግልግል እህህህ❤❤❤❤❤
ሽኩረን አላህ ይስጥህ ሰብ አርጌሀለሁ❤
ወድሜ አመሰግናለሁበጣም ያስቸግረኝ ነበር ባለከው መሰረት ሞክሬው ተስተካክሎልኛል 🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እደት ጠፋልሽ እኔ እቢ አለኝ😢😢 ላሳብደኝነወ
በረካሁን አቦ ደሜን እያፈላው ነበር ገላገልከኝ ሰብ አረኩህ በርታ
ማርያምን አልቅሻለሁ ሁላ እቢብሎኝ መጨረሻ ለይ አጠፈውት ኢሞውን ተስፋ ቆርጨ። በስማእም። እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልሕ የሰራሕው ይባረክ የወለድከው ይደግልሕ በእውነት ሰላም ይብዛልሕ። ውየ ውይ ጭራሽ ተስፋ አስቆርጦኝ ድሌት ብየው ነበረ ❤❤❤❤❤
Amin
እኔ በገዛ ሥልኬ መግቢያ አጥቸ አቃጥሎ ሊደፋኚ ነበር አመሰግናለው ብሮ ተባረክልኚ ከሥየ ልሞት ነበርኮ❤❤❤❤❤
ወሏሂ ሰብስክረይብ አደረኩህ በጣም አነዶኝ ነበር ይህ ማስተወቅየ ሹክረን🌹
ሽኩሪን ወንድም ሊያሣብደኚ ነበር🎉🎉🎉❤❤❤
Wow thank you my bro 🙏🏻 ❤️ 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍good job 👏
Ene. imo idazi ya chagiranyal nebere gin zare Aqomkut.
ሰርቶልኛል ሊያስነቅለኝ ደርሶነበር ደግ ተሎ ደርሰህልኛል ኡፊ 100,00000 ላይክ አርጌሀለሁ👍👍👍
አለሃምዱሊላህ ተገላገልኩት አቃጥሎኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ በርታልን 🎉🎉🎉
ኡፍፍፍፍ አልሃምዱሊላህ ተገላገልኩ ወላሂ ወንድሜ በረካ ሁን እውነቱን ነው ተጠቀሙ በርታ አበረታቱት
እረተቃጠልኩመላበሉኛ
የኔ ተስተካክሏል በጣምነው እማመሰግኘው ጀዛከሏኸይር👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌
አመሰግናለው ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበል
ተባረክ ወንድሜ ሞክሬው
ተሳካልኝ❤❤❤
ወላሂ ከልብ እና መሰግ ናለን አላህ ይጨም ርልህ እዉቀትህን ብራዘር እየ ❤❤❤❤👍👍👌
ጀዛከላህይረን ❤❤❤❤በርታ ወድማችን
እደፈረጂከንአላህይፈርጂህከልብእናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ነገር ግን የሸሩስ እ ንገረን እረ ተቸገርን
ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ እህ የአላህ አዛ ነበር ያረገኝ ግልግል አልኩ ሠብሥክራይብ አደረኩህ አድሥ ነኝ ለቤትህ
አረዳ ወላሂ የተመቻቸ ኑሮ ይሰጥህ እደት እዳቃጠለኝ ነበረ እየመ ጣበጣም ነው ነበረ ያናደደኝ ጀዛ ከሏህ
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ወድም የምር በጣም አስችግሮኝ ነበር ገላገልከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ ሞከርኩት ተስተካከለ በጣም አስቸግሮኝ ነበር💕💕💕
Yess 👍👍አማሳግናለው ባጣም 💖💖
ማሻ አላህ በርታ ወድማችን😍😍😍😍😍✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ክበርልኝ ላብድ ወላሂ በዛውም ሰብስክራይቦን ተጭኔለሁ በደስታ😅😅
ለጨጓራ በሽታ ሰጥቶኝ ነበር ገላገልከኝ በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎናል አምሰግናለሁ ዎንድሜ ❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
👉👍🙏 ያስደስትህ አቦ ስት ደከሜ ነበር
ወላዲዲሜ በጣምእናመሰግንአለን አላህእዲሜእናጤና ይስጢህ💝💝💝💝💝💝💝💝👌👌👌👌
የምርይሰራል አመሠግናለዉ የኔአባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተቃጥዬ ልሞትነበር አሁን ኡፍዬ አልኩኝ በረካሆን 🎉🎉🎉🎉
ውይ ግልግል ስልኬን በኩርኩም እየመታሁ ሌላ በሽታ አምጥቼበት ነበረ አረ ተባረክ ወንድሜ
አር የኔም አቋረጠ አመሠግነለሁ በርታ ወድሜ
ኣላህ ይባርክህ❤❤❤❤❤ተቸግሬ ነበር በመስታወቅያ ባረከላህ ፊክ ወንድማችን
ዋአለይኩምመሠላም ወድማችን ሽኩረን እኔማ ልተወው ደርሼ ነበር ጭራሽ አላሥወራ ብሎኝ ነበር
ሁሴንየ ያገር ልጅ እድሜ ጤና ይሰጥህ ሁሌም ኑርልኝ ውጤቱ ተሳክቶልኛል በጣም ተቸግሬ ነበር ወድም 👍💚💛❤
አሚን
አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ እኔም ተቸግሬ ነበር ዛሬ ግን አረፍኩኝ
ወላሂ ጮጓራየን ልጦትነበር ወድሜ አሏህእውቀትን ጭምሮጨማምሮይስጥህ❤
ማሻአላህ ዛሬ ገና ውነት ተናጋሪ አገኝሁ ጀዛክ አላህ ኸይ ደስብሎኛል
ተባሪክ ማሪያምን ቀውሽ ነበሪ እኔስ ሊስነቅለኝ ጌታ ❤❤❤
አሰለሙ አለይኩም ውንድሜ ክብርልኝ❤❤❤
ውው ውድሜ አምስግናልሁ ውላሂ በጣም አጭግርርኝ ና ብሮ የስርል 👍👍🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን. አላህ ካሀሳብይገላግልህ
ሰለሞን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ በእውነት መልካም ትምህርት ነው የዘይት መተው ኢሞሌ በጣም ነው ማስታወቂያ ሚያስቸግረኝ እውነት ለመናገር አመሰግናለሁ ስላካፈልከኝ እንዳየሁት ነው ቶሎ ያየሁት
ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰርቶልኛል
እዉነት በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ እድት አሰልችቶኝ እደነበረ ገላገልከኝ💖💖💖🙏🙏🙏🙏
በጠም ደስ ብሎኛል በራካላሁ ፊኩም ወድሜ ኢሞ ለይ መስታወቅያ እየማጠ አስቻግሮኝ ነበረ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ በጣምያናድዳልየኢሞ. ማታወቂ እስኪእሞክረዋለሁ በረታ ስብስክራይብአድርኩህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ወድማችን ክበርልን ወላሒ ሦሥቀን አስለቅሶኝ ነበር ገላገልከኝ ወድሜ እድሜህ ይርዘም የኔ ወድም😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህወድምእናመሠግናለንበጣም 👍👍👍👍
ጀዛከሏህ ኸይር ለቤትህ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤
ሀቢቢ ጀዛከላኽይር ወላሂ ዘጋልኝ እጠሺነበር የሚርገኝ በርታ ወንድም
ጅዛከሏህ ኽይር ወድሜ ሸርም አድርጊያለሁ
ጀዛከሏሕ ወድም ጨላሕ ከክፍ ነገር ይገልግልሕ ወላሒ ገለገልከኝ ❤❤
ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱ ወሏህ ወበረከቱ
ሠርቷል ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ 👏👏👏
የኔ ወድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
ፈጣሪ ይጠብቅር በላህበት ወድሜ❤❤❤❤❤ ከምንም በላይ እናመሰግናለን
ኡፍ አላህ ከክፉ ነገር ይገላግልህ ቅጥል ነበር ያልኩት ብዙ ቢዶ አይቼ ሞክሬ እንቢ ብሎኝ ነበር ሠብሥክራይብ አድርጌሀለሁ❤
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤
እውነት በጣም. ተቸግርንነበር እህአቦ በርካሁን
ወየዉ አተልጅ ፈጣሪ ይባረክህገላገልከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ሹክርን ወጀዛካላህ ወንድም ደሜ ፈልቶ ሊያልቅ ነበር ሲያናድድ መስታወቂያዉ ሞክሬዉ ሠራልኝ አላህ ይጨምርልህ በርታ ወጀዛካላሁ ኸይርን ጀዛ ለጎደኞቸም ሸር አርጋለሁኝ አላህ ይጠብቅህ ሸር አርጌላቸዋለሁኝ ሹክርን
በደንብ ነው የሚሰራው በርታ ቀኝልበት
ማሻአላህ ውድማችን. ጀዛካላህ ህይረንጀዛ አሳርፍከኝ ድሜንእያፈላውተቸግሬነበር ወላሂ
ወላሂ ይሰራል ክበርልኝ ወድሜ በጣም አሰቸግሮኝ ነበር🎉🎉🎉
Betam ameseginalew ❤❤❤endet akatilogn enda neberew❤❤❤thanks 🎉🎉
ሞከርኩት አድግዜ መጥቶነበር ግኖ አስተያዬት አለው ማሽአሏህ
ወንድም ወላሂ በጣም ተቸግሬ ነበር በጣም ነው የማመሠግነው በረታ እሽ
በጣም አማሳግናለው ዎንድሜ ሳርቶልኛልታባራክ 🙏❤️
ዋው በጣም ተቸግረው የነበረ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ማሻአሏህ ወድማችን ጀዛኩሙላህ ኸይር 👍👍👍👍
አመሰግናለሁ❤❤❤ወንድምአለሜ ወይይቴኪው
አጭቀትአወጣከኝ
ትግስቴንጨርሶትነበር
ማሻአላህ ሽኩረን የኔወንድም
ወላሂ አሁን ነው ያየሁክ ሞከርኩኝ ሰራ በጣም ነው ማመሰግነው
ሰብስክራይብ አርጌሀለው አስታያት ቼክ ካረኩት በኋላ እናገራለው
ሹክራን ያአኺ ወለሂ ለጨገረዬ ደረስከልኝ
ይመቺህ አቦ ገለገልከኝ❤❤❤❤
እረ ይመችህ ወድሜ በጣም ያስረረኝ ነገር ነበር👌👍👍
የምር ካልብ አምሳግናልሁ my bro ባርቺልን 🙏🙏🙏🙏🙏100%
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ላብድ ነበር እየረበሸኝ ወድማችን በጣብ ነው የማመሰግንህ
My biro ❤tachagire nabara gini ahuni tagalagaliku amsaginalwo ❤🥰🥰
እጅግ በጣም እወዳህአለሁ በጣም በኤሞ ተቸግሪ ነበር እድሜ ላአንተ ተፈላስፈህ ባመጣህዉ ችግሪ ተቀርፎዋል ባድበርት ተሰቃይቸ ነበር ኑርልን❤
ua-cam.com/video/w3QbV6_gJT0/v-deo.htmlsi=GvI9HDs6cJbai1bC
👍👍👍👍👍👍
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አልሀምዱሊ ሰራልኝ🎉
በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤❤ሽኩረን ምርጥ ።።።
ኣላህ ይባርክህ እኔስ ብታይ ጭንቅላቴ የምበጠብጠኝ ጀዛክላህ ኸይረን እጅግ በጣም👌👌👌👌👌
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ወንድሜ እናመሠግናለንን