ከአውሮፕላን አንወርድም በማለት ግርግር የፈጠሩት ግለሰቦች ጉዳይ ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል? Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 645

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +131

    የጥጋብ ጥግ መጨረሻው ከአዝናኝነት በአንዴ ወደ አሸባሪነት በሰላም አውለኝ ብሎ መውጣትና መረጋጋትን የመሰለ የለም በጣም ተንጣጡ በተለይ ያ ቦዘኔ ጆን ተብዬው በጣም ብዙ ሲለፈልፍ ነበር😂😂😂

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому +4

      😂😂😂😂😂

    • @EkramAssefa-g2l
      @EkramAssefa-g2l 2 місяці тому +11

      እመዋ ከደዝህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 2 місяці тому +3

      አዛዘኑኝ ኤነም አላዊቅምነበረ ግን ተማርኩት

    • @ዜድየኪዳንልጅ
      @ዜድየኪዳንልጅ 2 місяці тому +2

      እኮ 😂😂😂😂😂😂

    • @yerusalembeirut3648
      @yerusalembeirut3648 2 місяці тому +5

      ይህ ዱርየ አገራችን አዋረደ
      ዋጋዉን ያገኛል

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd 2 місяці тому +63

    ጠያቂ አጥተው እንደፈለጉ እየፈነጩ ነበር ጥጋብም ልክ አለው በአገር ቀልድ የለም

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm 2 місяці тому

      የትኛው አገር በየአካባቢው ሰው የሚገደልበት መንግስት እንደፈለገ የሚዘርፍበት ዜጎች በየቀኑ ቶርች የሚደረጉበት በሽዎች የሚገደሉበት አገር በሚሊየኖች የሚፈናቀሉበት አገር በቢሊዮኖች ንብረት የሚወድምበት አገር ሰዎች የሚታገቱበት አገር ነው አንች አገር አገር የምትይው አህያ

    • @Sara-ue2wd
      @Sara-ue2wd 2 місяці тому +3

      ይቅርታ አህያ ማለት ስድብ አይደለም አንተ ልትሆን ትችላለህ ፖለቲካን እና አገርን መለየት ስለማትችል ማለቴ ነው ቆሻሻ ቃል አትፃፍ አንተነትህን ያጋልጥብሀል እሺ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 місяці тому +1

      ​@@DagiAnanu-ox6rm, እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

    • @GENETABEBE-h8l
      @GENETABEBE-h8l 2 місяці тому

      @@DagiAnanu-ox6rm አረ ባክህ

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 місяці тому

      ​@@Sara-ue2wdጎሽ ቆማጣ ቆማጣ ካላሉት እንጀራ ልፈትፍት ይላል።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 місяці тому +33

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
    አየር መንገዳችን ኩራታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @yemariam628
      @yemariam628 2 місяці тому +2

      🤲አሜንንንንንን

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 2 місяці тому +2

      ለዘለአለም ትፍረስ

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@zenagirma8230 dinkem kurat

  • @GjHalima
    @GjHalima 2 місяці тому +59

    እናመሰግናለን ኢቢሲዎች በርቱ

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@GjHalima ashkabach

  • @negashterefe7891
    @negashterefe7891 2 місяці тому +31

    አንድ ለናቱ ያለን መተማመኛችንን እንደዚህ ማድረግ በጣም አሳዛኝ ነዉ ምክንያቱም ከጎረቤት ሀገር እንኳን ወደብ ለማግኘት አንድ ያቀረብነው ይሔንን አየር መንገድ የተወሰነ ድርሻ ነዉ ስለዚህ ይሄን መተማመኛችንን ለማክሸፍ የተሰራ ሴራ ነዉ የሚመስለኝ ስለዚህ የማያዳግም እርምጃ ነው መወሠድ ያለበት ምክንያቱም ሌላውም ተነስቶ አንደዚህ አይነት ጥፋት ማጥፋት እንዳያስብ ጥሩ ቅጣት መቀጣት አለባቸው ።

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 2 місяці тому +26

    ህገ ወጥ ስለበዛ ለለሎች አስተማር እርምጃ መወሰድ አለባቸው ።

  • @addisu3604
    @addisu3604 2 місяці тому +36

    Good job ❤"ይከስከስ'' ... ያሉትን ነገር ባሰብኩ ጊዜ ግርም ይለኛል . የከንቱ ትውልድ ማሳያ ናቸው ። ምድረ ጋጠወጥ::

    • @maregk4154
      @maregk4154 2 місяці тому

      Ashikabach

    • @rasabilo6164
      @rasabilo6164 2 місяці тому

      @@maregk4154 banda

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 місяці тому

      ​@@maregk4154. እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 місяці тому

      @@maregk4154 .. እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому

      ትክክል ጋጠወጦች ስድ አደጎች ዱርዬዎች ሀሺሻሞች ወያኔዎች ናቸዉ

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 2 місяці тому +75

    የማያዳግም ትምህርት መዉሰድ አለባቸዉ እነዚህ የሃገር ቅርፍቶች ደደቦች ሃገርንና ሕዝብን በዉስጡ ቁጭ ብለዉ የሚወጉ እንደነዝህ ያሉት ናቸዉ✊✊✊✊✊

    • @solomonhaile4502
      @solomonhaile4502 2 місяці тому

      እነዚህ ስትል ትግራይን እንደሆነ ገብቶናል😀😀

    • @DeginetTadesse-vt7yj
      @DeginetTadesse-vt7yj 2 місяці тому

      @@solomonhaile4502 አንተ አልክ😂😂😂

    • @BamlakMisganaw
      @BamlakMisganaw 2 місяці тому

      😅​@@DeginetTadesse-vt7yj

    • @BizunehUrgecha
      @BizunehUrgecha 2 місяці тому

      ​@@solomonhaile4502 so what if......

    • @addis8247
      @addis8247 2 місяці тому

      @@solomonhaile4502 ነገሮችን ለምን ወደ ጎጥ ጎሬ ትወስዳለህ?? ስድስቱ የተያዙ ግለሰቦችን እንጂ የማንንም ብሔር አልጠቀሰም፡፡ ነገሮችን በአዉዱ (ይዘት) እና በምክንያት መረዳት አለብህ እንጂ በስሜት ህሳብ ማሰብ ኪሳራ ነዉ፡፡

  • @አንድሀገር
    @አንድሀገር 2 місяці тому +46

    እነ ዮኒ ማኛ እና ሌሎችም ተጠያቂ ናቸው live ላይ ሲሳደብ ነበር ዬኒ

    • @sumeyahabeshawit562
      @sumeyahabeshawit562 2 місяці тому +2

      ኣዎ እነዚ እነዚህ ከተጠየቁ ዮኒም ይጠየቅ😊

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 2 місяці тому +1

      Agreed! They need to communicate with US aviation.

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 2 місяці тому +2

      @@sumeyahabeshawit562 There's nothing funny about it! This is a serious matter!

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 місяці тому

      የሰም ጥጋብ ይበርዳል።

    • @ethio_top10
      @ethio_top10 2 місяці тому

      ዮኒ ማኛ አሁንም ይጠየቅልን በአየር መንገዱ ላይ እየዛቱ ነው

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 2 місяці тому +24

    የትም ሀገር እይደረግም unruly passenger international Airline low አለው እና ትልቅ ስህተት፣ ይህ ውድቀት ነው። ትውልዱ ምን አየነት መንገድ ላይ እንዳለ ነው የሚያሳየው። ትውልዱ በከባዱ ተበለሻታል

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 місяці тому +52

    መንግሰት ህግ ማጥበቅ አለበት ለደፍሪ ለገዳይ ለአሸባሪዎች ።።።የሀገር ሸክም የሞላበት ዘመን

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 місяці тому +2

      ህግ ማጥበቅ ሳይሆን ህጉን በትክክል መተግበር ነው፣

  • @fitsum802
    @fitsum802 2 місяці тому +3

    ስለኢትዮጵያ ኤርላየንስ ብዙ ማለት ይቻላል በተለያዩ አጋጣሚዎች ወደተለያዩ ሀገራት የመጓዝ አጋጣሚዋች አሉኝ ሁሌም በብዙ ሃገራት አየር መንገድ ውስጥ ቆሞ ከብዙ የተለያዩ እውሮፕላኖች መሃል 💚💛❤✈️ውስጤ የማላውቀው ስሜት ይሰማኛል አይኖቼ እንባ ይሞላል፣ በልቤ ደስታ.... ሁሌም ኢትዬጵያ ብዙ ቦታ ላይ በተለያዩ ነገሮች ትድመቅ እና ትታይ ልጆቿ እሷን ለመስክበር ብቻ የሚተጉ ይሁኑ ምኞቴ ነው።

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 2 місяці тому +7

    እንደነዝህ ዓይነቶችን ቆንጠጥ ማድረግ ነው ሳይቃጠል በቅጠል፣አየር መንገዳችን የሀገራችን ዋልታና ማገራችን ነው ኩራታችን ነው አትንኩብን።❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 місяці тому +32

    በትክክል ሁላችንም የ ኢትዮድያ አየር መንገድ ባለቤቶች ነን

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@mogesgebreyes8766 hida balebet kehonk kale ticket satkefl alemn zur borko gim

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene 2 місяці тому +38

    በአብዛኛው የቲክቶክ ተጠቃሚ ፊደል ገደሉ ይበዛሉ ከትምህርት ነፃ ናቸው በመጀመሪያ ወደትምህርትቤት ሂዱ ተማሩ

    • @solomonhaile4502
      @solomonhaile4502 2 місяці тому

      UA-cam ይጨምራል 😀

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@HailuMekonene yihene silkhn tiktok new yemolaw genda ras

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 місяці тому +21

    ቀልድ አያስፈልግም ጠበቅ ያለ ቅጣት ያስፍልጋል ስእራት አልበኘት በአገራችን አያስፈልግም ህግ ይከበር

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ 2 місяці тому +40

    ተከታዮች ኑ አስጥሎቸው

    • @genettadesse641
      @genettadesse641 2 місяці тому +1

      በተለይ ዮኒን ጥሩልኝ ሲል ነበር ይምጣለት 🫢😂

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@ጣቢታ ezi gatwet Hager lay sew kale wenjelu eyetasere enkuan teketay Mann ayafnachew ke fetari besteker

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 2 місяці тому +18

    ❤❤እናመሰግናለን

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 2 місяці тому +8

    Exactly. 👍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 місяці тому +50

    ጠንከር ያለ ፍርድ እንዲሰጥ። እንጠይቃለን። እነዚህ ከተዘሩ ያልታረሙ ባለጌዎች የሀገር ኢቦላዎች

    • @EidMitiku
      @EidMitiku 2 місяці тому +11

      ሀገር ውስጥ ለሚካሄደው ዝርፊያ ግድያ
      ፍትህን ጠይቅ እስቲ????

    • @eptes1819
      @eptes1819 2 місяці тому +4

      Sent gud yalbet ager west kuch beleke were tawerake sew eytgdele aydel ende mech hig askberu

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix 2 місяці тому

      ​@@EidMitikuende ante aynetu werebela be lekesehu ternet nw esh hager afrash

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 місяці тому +4

      እንደውም እንደው ነሽ እንኳን ተልባ ሸቶሽ ነው ነገሩ በርግጥ አጥፍተዋል ነገር ግን ባዴ አሸባሪ😂😂😂 አሸባሪ በአሁኑ ስአት መንግሰት ነው ለኔ።​@@eptes1819

    • @andinettessema7731
      @andinettessema7731 2 місяці тому

      እንድዚህ ሲጀምሩ ቢቅጡ ኖሮ የጠቅሰካቸው ውንጀሎች ዛሬ ባለተሰፋፉ ነበር @@eptes1819

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 2 місяці тому +5

    ጥሩ ጅምር ነው ፍትህ ይከበር

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@Havase22Havase22-dd8oz sew eyetarede eyemote fith mnamn tilaleh ye bila chaf

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 2 місяці тому +2

    ተጋነነ!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ምኑ ነዉ የተጋነነዉ እሰቲ ቱክቱክ ፊትህን እያሳየህ ቱክቱክ በል አታረገዉም ለምን እንደሚያሰጠይቅ ታቀዋለህ
      እንኳን አንተ ማኛም ወጥቶ አሁን አይደግፋቸዉም ድምፁን ያጠፋል ሁሉም ሰዉ ሰሙን አናነሳም ብለዉ ሰላሙን ሰጥተዉታል እሱም ብልጥ ከሆነ ትንፍሸ አይልም የአየር መንገዱ ማኛን በሌለበት መክሰሰና ልጆቹ የተፈረደባቸዉን ፍርድ መፍረደ ነዉ እሱ ላይ

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 2 місяці тому +32

    ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት የፌደራል ፓሊስ አባላት እነዚህ ከአልሸባብ ተለይተው አይታዩም

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому +3

      እኮ ትክክል

    • @AddisababaEthiopia2024
      @AddisababaEthiopia2024 2 місяці тому +2

      @Mekdes, Enatish tibeda

    • @Justmj730
      @Justmj730 2 місяці тому +3

      የኔ እህ ይቅርታ አርጊልኝ እና የየትኛውም እምነት ተከታታይ ልቶኝ ትችያለሽ ።አትፍረዱ ይፈረድባቹሀል ።እነሱ የሰሩት ስራ በእርግጥ አሳፋሪ ነው ነገር ግን ህጉን ለሚያቁት ሰዎች መተው እነጂ በደፈናው መናገር የለብሽም

    • @AddisababaEthiopia2024
      @AddisababaEthiopia2024 2 місяці тому +1

      @@Justmj730 Lik neh. Entwan libda.

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 місяці тому

      እኔን የገረመኝ ያ ዱርዬ ዬኒ ማኛ እንደዛ መደብፋቱ ማን የሄነ መስለው? ያንተም ጥጋብ ይበርዳል።

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 2 місяці тому +16

    ዋጋቸውን ከልሰጣቹት ሌላ ስለምዳፈር ዋጋውን እንድሰጥ እናሳስባለን

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@chemedatarikuu5360 antenna blo asasabi masebyah yilkek ena borko

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 2 місяці тому +28

    ለምንድነዉ ተጠርጥረዉ የሚባለዉ አድርገዉ የተያዙ አይደሉ ሁሌ ይገርመኛል🥺ለማንኛዉም የማያዳግም እርምጃ ይወሰድ።

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 2 місяці тому +7

      ፍርድ ቤት ቀርበው ፍርድ ቤቱብቻ ነው ወንጀለኞች ብሎመበየን የሚችለው እስከዛ ተጠርጣሪዎች ናቸው

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +5

      የህግ አካሄድ ነው ፍርድ ቤት እስኪፈረድባቸው አይባልም ለዛ ነው

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w 2 місяці тому +5

    I swear I'm proud of Ethiopian Airlines

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ 2 місяці тому +36

    እሰይ ወንጀለኖች ናቸው እግ ይከበር መቀጣት አለባቸው፡፡፡

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      Benesu bota ante bithons meketat alebh?

    • @maregk4154
      @maregk4154 2 місяці тому

      Achebchabi silehonachu new enji wenjelegna eyalachu bedebo atiferidum neber. Lijochu atifitewal gin ashebari yemibal sim mesetet yalebet le Abiy Ahimed new. Atashikabitu Ethiopia Airlines kuratachin alalem 😂😂😂 dinkem kurat. Ethiopia airlines koshasha new linitseyefew yigebal. 🤮🤮🤮🤮

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 місяці тому

      @@maregk4154 እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 місяці тому

      @@maregk4154 . እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@maregk4154 tikikilrgna anegager💪💪

  • @messia8257
    @messia8257 2 місяці тому +8

    ልጆች ነገ ይፈታሉ በይቅርታም ይለቀቃሉ. መቼስ ሀገሪን ማዋረድ ከጄመራችሁ ሰነባብታችዋል በዚህ አጋጣሚ አንድ ኢትዮጵያዊ ትኬት ገዝቶ ወንበር በስሙ ተሰጦት ነጭ ሲመጣ ለነጭ ቦታ የምታስለቅቁት ነገር ይሄ ነገር ግን ኢትዮጵያን እና ጥቁሮችን በመድሎ መጨቆን እንደሆነ አውቃችዋልን 😢

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 2 місяці тому

      Nechoch eko mebt ena getetachewun yawukalu. Yihe ye weyane tewild konjo alga betanetfilet alfeligim selen kalmeta engi yemi gira yegebaw tiwild new.

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 2 місяці тому +2

      አይ ኢትዮጵያ ስንቱን ያንተ ብጤ ደንቆሮ አፈራች!!

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 2 місяці тому

    አጉል እውቅና መጨረሻው ጥፍት ነው! በርቱ አስተማሪ እርምጃ ያስፈልጋል።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 місяці тому +2

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @GjHalima
    @GjHalima 2 місяці тому +21

    በትክክል ✅✅✅✅🙏

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 2 місяці тому +21

    ወንድሜ ስነምግባር የጎደለው ትውልድ ቢሆንም ጠንከር ያለ ህግ ፍቱን መድሃኒት ነው

  • @pac4894
    @pac4894 2 місяці тому +22

    እነዚህን ውርጋጥ ተልኮማ አላቸው ስለዚህ ምርመራ ተደርጎባቸው ሊፈርድባቸው ይገባል

  • @roge5438
    @roge5438 2 місяці тому +41

    ምንም አይነት ይቅርታ አያስፈልግም ባጠፉት ጥፋት ልክ መጠየቅ አለባቸው ለዚህ ሁሉ መንስኤው ደሞ መጠን ያልተበጀለት ልቅ የሆነ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ነው!!!

  • @TamSemle
    @TamSemle 2 місяці тому +2

    በትክክል ይገባቸዋል ደፋሪ ዎች በዝተዋል ፍትህ ለሄቨን

  • @rezeneamnuel9264
    @rezeneamnuel9264 2 місяці тому +27

    ጠንከር ያለ ፍርድ ነው የምጠብቀው መማሪያ ይሆናል

    • @MagarsaEsha
      @MagarsaEsha 2 місяці тому +5

      ምቀኛ እነዚ ታዳጊ ታስረው ምን ታገኛለሽ የሰው ልጅ ቅጣት ይቅርታ ነው እዲ መታሰር አይደለም

    • @user-vw883
      @user-vw883 2 місяці тому

      ​@@MagarsaEshaUnati naw kifu nati😢❤❤❤❤

  • @TegenutsegayeMagersa-sc2pk
    @TegenutsegayeMagersa-sc2pk 2 місяці тому +1

    ድብቅ ኣጀንዳ ኣትበሉ በላይቭ እያየን ነበር ዜጎች ወንድሞቻችን ናቸዉ ቢሳሳቱ ይቅር እንባባል እሰኪ እባካቹሁን በይቀርታ ይታለፉ

  • @asnakegudeta6800
    @asnakegudeta6800 2 місяці тому +15

    Great jop❤

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 місяці тому +29

    እነዚህ ሰገጤወች እንደት ነው ጥጋብ የተሰማቸው የአባታቸው ፈረስ መሰላቸው ሲፈልጉ ንዳ አትንዳ የሚሉት ደግሞኮ ይከስከስ ሲሉ ማፈሪያ የላቸውም ቱ

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@كونفيكون-م1ل mn abah agebah yante awroplan new keflew new mihedut abrehachew mitosdachew atmeslem ante enkuan mekele ke beth be 5 birr taxi matched ekekam deha sew honeh tinageraleha

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 2 місяці тому

      @@NATI-o1q ሁለተኛው ሰገጤ አሳዳጊ የበደላችሁ እፈር እኔ በብር ልጠቀም በሪያል፣ በድናር ፣በዶላር ፣ያለሁበትን ሀገር ሳታቅ እኳን ትዘላብዳለህ ሁለየ የአመፀኞች ና ጭር ሲል የማይወዱ ጠበቃወች መሆን ያስደስታችሁል ገደል ግቡ በሀገራችን ኩራት ድርድር የለም

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@كونفيكون-م1ل enes Ethiopia eyakeku meseleh

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 місяці тому +3

    የእውነት ይሔኛው ትውልድ ምን አይነት የሞራል ውድቀት ነው የደረሰበት❓❗እረ እግዚአብሔር ይታደገን❗

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 місяці тому

    መታገስ መልካም ነው

  • @Jamila-jg1on
    @Jamila-jg1on 2 місяці тому

    Exactly ❤

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 місяці тому +8

    እነዚህ TikToker በደንብ መቀጣት አለባቸው ይሄው ነው 😡😡😡

  • @Alhamdulillah-pc7ru
    @Alhamdulillah-pc7ru 2 місяці тому +11

    የጆን ትልቁ ጥፋት ላይቭ ላይ በእንግሊዘኛ ማውራቱ ነው ምንም እንኳ አለማወቅ ከተጠያቂነት ባያዲንም ይቅርታ ቢደረግለትና ብዙም ባንጨክንባቸው ባይ ነኝ እናት በየቀኑ የሚወጣውን ዜና እየሰማች ጭንቀቷን አሰብኩት ኮሜታተሮች ደግሞ ረጋ እንበል ልጁ ወቶ ሲያነበው ስነልቦናውን መጉዳት ነው ያው ከሰው ስህተት ከብረት ዝግት አይጠፋም በሚለው

    • @Asfawkifle-zy3mr
      @Asfawkifle-zy3mr 2 місяці тому +2

      የሀገርን ጥቅም ከአንድ ጋጣ ወጥ አዝማሪ ጋር ለማነፃፀር ሞከርክሳ

    • @fikreslassagemeda4646
      @fikreslassagemeda4646 2 місяці тому

      HE MADE A MISTAKE ABOUT A WRONG TIME HE IS NOT OVER OUR COUNTRY YOU CAN KEES HIS AS IN TO THE JAIL NO BUDDY DISRESPECT ETHIOPIA NO MORE FACT

  • @abduseid5512
    @abduseid5512 2 місяці тому

    እውነትም የኢትዮጵያ ኩራት ነው

  • @solomondemte2081
    @solomondemte2081 2 місяці тому +3

    We are all happy for this people learning from this no one is above the low

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +22

    ጥጋብም በልክ ሲሆን ነዉ የሀገራን. ስም ለማጥፋት ስበብ መፈለግ ያዙኝ ልቀቁኝ ግደለኝ እስኪ ዪርዱህ እና ታብታብ ዩዉኔ መጋኛን አምነህ ተበላህ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 місяці тому +25

    ለሌላው መማርያ እንዲሆን ተገቢው ቅጣት ተገቢ ነው ለነዚህ ወበዴውች?🤔🤨🙄

  • @FigaayFigaay
    @FigaayFigaay 2 місяці тому +4

    እነዚህ ልጆች በሽብር ወንጀል ከተከሰሱ በጣም ነው ምስቀው

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ለምን አትገለፍጥም ምኛ ምን የገበናል አንተ ትሰቃለች የሸብርተኞቹ እናቶቸ ያነባሉለምን ጥቁር ለብሰዉ ድንጋይ ተሸክመዉ አይለምኑም አመሰት ዓመት እናቃልላቸዋለን ሃያዋን ጠጥተዉ ይወጣሉ

  • @wagey6343
    @wagey6343 2 місяці тому

    ጥሩ.ቅጣት.መስጠትአለበት.ለጋአጠዎጦችመማሪይዎናል. ይዎናል.በአገር.አይቀለድም

  • @jemalmsi
    @jemalmsi 2 місяці тому

    ህግ ይከበር በደብ መቀጣት አለባቸዉ ለሊላዉም ትምህረት ይሆናል።

  • @yamsrahyelma4076
    @yamsrahyelma4076 2 місяці тому +18

    የኤርፓርት እግ እና ደንብ በትምህርት ቤት ውስጥ መሰጠት አለበት

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 2 місяці тому +30

    ምድረ ጨበሬ የሰፈር ውርጋጥ በደንብ ይቀጡ አንድ 15 አመት አበስብሱል

    • @AddisababaEthiopia2024
      @AddisababaEthiopia2024 2 місяці тому +1

      Enatin libda

    • @EKRAM-r9v
      @EKRAM-r9v 2 місяці тому +2

      ለምን ሠው ሣያቅ አያጠፍም ሣታቂ አጥፍተሺ አታቂም እነዚህ ውሪ ናቸው በዚህ ልክ ወጀለኛ ለማረግ መታገል

    • @momo9071
      @momo9071 2 місяці тому

      የህይወት ጉዳይ ነው ቲክቶክ ደሚቀልደውም መሰለው ​@@EKRAM-r9v

    • @EidMitiku
      @EidMitiku 2 місяці тому +1

      መጨረሻህን እግዚአብሔር መልካም ያርግልህ
      ቅን ሁን

    • @EKRAM-r9v
      @EKRAM-r9v 2 місяці тому +4

      @@momo9071 የኔ ውዲ ግንኮ ባለማወቅ ነው ልጆች ናቸው ተበሣጭተው ነው ይሄ ሁሉ ጭካኔ አይገባቸውም

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 2 місяці тому +4

    ህጉ ለሚደፈሩት ለሚሞቱም እንደ አየር መንገድ ቢሰራ ጥሩ ነበር።

    • @Kidus000
      @Kidus000 2 місяці тому

      የኔም ጥያቄ እሱ ነው

  • @atadesse
    @atadesse 2 місяці тому +15

    Great job! EBS❤❤❤

    • @NATI-o1q
      @NATI-o1q 2 місяці тому

      @@atadesse mejemria chanalun ewek ebc new stawk afhn atkfet kiftaf

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 місяці тому +3

    የትግራይን የህወሓትን የትግሬን ትዕቢት, እብሪት, ጥጋብ ያጠፋ ያወረደ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @DanielGidey-dw8mn
      @DanielGidey-dw8mn 2 місяці тому

      ኣንተ ቅዘናም ሽንታም የግለሰብ ስህተት ለትግራይን ህዝብ መሳደብህ ያለህን ጥላቻና ውስጥህ በንፍጥ የተሞላ ከቻልክ በኣጃክስ እጠበው👎👎 ትናንት የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት የጦር መሳርያ ሲያዘዋውርና ሲያመላልስ የነበረ አለም አቀፍ ወንጀለኛ ተቋም ነው አካኪ ዘራፍ ማለት ከንቱ ህዝብ ብጥላቻና አስመሳይነት ውስጡ የተሞላ ህዝብ የመፍረድ ሞራል የለውም❌

  • @tesfayegethunጃያስተሠርያል
    @tesfayegethunጃያስተሠርያል 2 місяці тому +4

    ሌቦች ቦሌ የማይዘረፍ አለ ወይ ስንቱ እያለቀሰ

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 2 місяці тому

    ጥሩ ነው

  • @user-19-88
    @user-19-88 2 місяці тому +4

    Good job

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 2 місяці тому

    በደንብ ማስተማር ነው።መለሳለስ አያስፈልግም።መብትና ግዴታ መን እንደ ሆነ ማወቅ አለባቸው።💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 2 місяці тому +4

    እነዚህ ውርጋጦች "የራሳቸው" አየር መንገድ አይደለም!!!የአፍሪካ ኩራታችን÷የሆነውን
    የኢትዮጵያ አየር መንገድን በዚህ መልኩ ሲዳፈሩ÷በወቅቱ የነበሩት የደህንነት አባላት ትዕግስት ገርሞኛል!!! በወቅቱ (ቪዲዮውን ባየሁበት ጊዜ) እጅግ ቢያበሳጨኝም ÷ አሁን ዞር ብዬ ሳየው That was professionalism at its best!!!እነዚህን ያልሰለጠኑ በቀቀኖች በህግ ከፍተኛ ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል:: ተልዕኮ ያላቸው ይመስላሉ!!!
    አሁንስ በጠም በዛ::አሁንስ በዐይናችን ነው የመጡብን!!! ልንታገሳቸው አይገባም!!!

  • @mohammedhaji8412
    @mohammedhaji8412 2 місяці тому +11

    ❤great job.

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 2 місяці тому +1

    ቀሲስ ሳይጠቀስ ስለምን ኮሪደር ነው የሚያወራው?!!! አይ

  • @EmuNejat
    @EmuNejat 2 місяці тому

    እኛ ካሁን ካሁን ሀገራችን እደ አሜሪካን ትሆናለች እያልን አይናይኖን እናያለን እነሱ ይቀልዳሉ

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 2 місяці тому +9

    They disrespected our Air lines. They should have to get their punishment !!!

  • @amenat2362
    @amenat2362 2 місяці тому

    ሱበሀን አሏህ እኔ እጃ የኢቲዮጵያ ህዝብወደትእየሒደነዉ አላወቅም
    በቂጣችዉነዉማሰብየጀመሩትማፈሪያወች
    እደትነዉ ከህዝብጋር ፣ከመግስትጋር ፣ ከጎረቤት ጋርመኖር እሚቻለዉእደትነዉ የእኔጥያቂ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому

    በአየር መንገዳችን በህዳሴ ግድባችን በመከላከያችን በመሪያችን ቀልድ የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቃልነኝ-በ4ጘ
    @ቃልነኝ-በ4ጘ 2 місяці тому

    Justice for Jon Daniel 🙏

  • @genetbeyene83
    @genetbeyene83 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 2 місяці тому +2

    እኔኮ የሚገርመኝ የምን ማሰማመር ነው በሚገባ ሊፈረድባቸው ይገባል ይሀ ተከታይ አለኝ እያሉ እንደፈለጋቸው ለሚሆኑ ማስተማርያ ማድረግ ነው አሁን አሁን የምንሳፈጥበትን ጉዳይ ለይተን ማወቅ ተስኖናል

  • @FetiyaSherif-o6x
    @FetiyaSherif-o6x 2 місяці тому +2

    ወንድ ልጅ ነኝ ግደለኝ ያለውን እማ አደራ ሽንቱን አሸኑልን እነኚህ የሀገር ጠንቆች ከእውቀት ነፃ ሁላ ደንቆሮ ይከስከስ🙈አንወርድም🙆‍♀️ቂሊንጦ ወረዳችዃታ 😂😂😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ወንድ ነኝ ያለዉ እንደ ሸንታም ሲያለቅሰ EBC በየፍርድ ቀጠሮዉ ተገኝተዉ ማሰተላለፍ አለባቸዉ ተባዬቹ እንዳይፈለፈሉ ቅንደኛዉን አናቱን ማለት ነዉ

  • @yohannesdesalegn7947
    @yohannesdesalegn7947 2 місяці тому +1

    ማንም ምንም ቢሆን ከህግ በታች ነው

  • @Bilal-c1o2j
    @Bilal-c1o2j 2 місяці тому +1

    እስቲ አስተማሪ ቅጣት ይሰጣቸው የማንም መሀይም መጫወቻ ሁነናል

  • @DagiLachebo
    @DagiLachebo 2 місяці тому

    not only ethiopia all fan african proud of our ethiopian airline plz if its posible this boy he should get what he deserive

  • @gediongonfa6992
    @gediongonfa6992 2 місяці тому

    የሀገራችን ህልውናና የኢትዮጲያን ህዝብ የሚያዋርዱ እንደዝህ ዓይነት ስነ_ምግባር የጎደሉ ሰዎች ላይ እርምጃ እንድወሰድባቸው ሁሌም የኢትዮጲያ መንግስትን እንዴ ኢትዮጲያዊነታችን በአከብሮት እንጠይቃለን ::

  • @Thebibleroadwithjesus
    @Thebibleroadwithjesus 2 місяці тому +3

    GOD Help Them all. 🥺✝️

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 2 місяці тому +11

    ይህ ጉዳይ የእምነት ቤት ብቻ ሳይሆን ከቤተሰብ ይጀምራል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

    • @yaredweldeyes1297
      @yaredweldeyes1297 2 місяці тому

      )33 eeeeee and 😢e the first time 33 years ago I was in the n. C.7),(🎉6 to. D d d d d. D dvd. B

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 місяці тому +1

    እነኚሕ የቲክቶክ ብር ያሳበጣቸው የዘር ጥላቻ ያሰከራቸው የማያዳግም ቅጣት ይገባቸዋል

  • @halimahalima3974
    @halimahalima3974 2 місяці тому

    ጥሩ ትምርት ነዉ ግን እስቲ ገዳዮችን እና ደፋሪም ቅጡልን የኢትዮጵያ አየር መገድ ኩራታችነዉ

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 місяці тому

    ቲኪቶኬሮች በጣም ጠግበዋል አተንፍሷቸዉ😊😊😊

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 2 місяці тому +3

    የመደም ቅመም ታስፈታህ እንደሆን እናያለንን እንደዚህ አይነት ብልግና 😢

  • @SiragOsman
    @SiragOsman 2 місяці тому

    ባንዳነታቸውን በገሀድ ያሳዩንን አስተማሪ እርምጃ ያስፈልጋል ሌላ ባንዳ እንዳይፈጠር

  • @esraelmesfin5593
    @esraelmesfin5593 2 місяці тому +1

    በባስ የለመዱት አመል

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 2 місяці тому +1

    በግፍ ለሚገደሉት እና ለሚደፈሩትማ ፍትህ የለም 😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      በግፍ ለገደሉት ፍቱነ መዳኒት እጅ መሰጠትና ትጥቅ መፍታት ነዉ
      ደፋሪ, መሸናዉን መቁረጥ ነዉ የዛነ ግዜ ልክ ይገባል
      አሲድ ለሚደፋ አሲድ ይደፋበታል የቀኑ ቀን ይቆመ ነበር

  • @ermiaswodere2582
    @ermiaswodere2582 2 місяці тому

    አጉል ጥጋብ እማያመጣው ነገር የለም ዝነኛ መሆን ወንጀል በመስራት አይደለም መቀጣት አለባቸው

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 місяці тому

    Well Done ✅️ keep going Ethiopia

  • @fitsum802
    @fitsum802 2 місяці тому

    ከእውቀት በላይ እውቅና ሲበዛ ነው እንዲህ ያለ መታበይ የሚመጣው

  • @mubarikmohammedabdi
    @mubarikmohammedabdi 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 2 місяці тому +1

    የማያዳግም ሌላውንም የሚያስተምር ውሳኔ ሊወሰኝባቸው ይገባል ።

  • @ዩታብ
    @ዩታብ 2 місяці тому +3

    ምን አለ በፊሊተር ብታንሳችው ሌላ ስው ነው የሚመሱሉት 😂😂😂😂

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 місяці тому +2

    ቤታቸው መሰላቸው እንዴ አንወርድም የሚሉት፣ ምን ያረጋል ፈርጣማ ሴኩሪቲ ቢኖር ማጅራታቸውን አንጠልጥሎ ይወረውራቸው ነበር። ልጅ ነው ይቅርታ ይደረግለት የምትሉ ከሱ የባሳችሁ ባለጌዎች ናችሁ። ከአጥፊ ጋር መተባበራችሁ ነው። ከጓደኛው ጋር መሰላችሁ እንዴ የተጨማለቀው? ከአየር መንግድ ጋር ነው እሹሩሩ የለም፣ አገሪቱ ባለጌ መሸከም ሰልችቷታል። መማርና ማስተማርያ መሆን አለባቸው።

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 2 місяці тому +1

    በደንብ ተጣሪቶ የማይደጋም እርምጃ ይወሰድ ለሌሎቹ ትህምርት ይሆናል ዮንም ጭምር ክብራችን ተደፍሮል 😮😮

  • @MulalemShimelash-px9rv
    @MulalemShimelash-px9rv 2 місяці тому +6

    Teweldu enkuwan le hager le betesebem denta yelewum geta yerdan

  • @umargadaa3903
    @umargadaa3903 2 місяці тому +1

    Consequences. In the United States, passengers who disrupt the duties of a flight crew member can face fines up to $25,000 and sometimes lengthy prison sentences. In addition, the airline can choose to ban the problem passenger from any future flights.

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 2 місяці тому +1

    በጣም እድለኞች ናቸው ::ሌላ ሀገር ቢሆን በቀጥታ እርምጃ ነው የሚወሰደው::ለምኖና ተለማምጦ ሁሉ አልሆን ያለው ፓሊስ ሳይቀር መጠየቅ አለበት ::ማየት ያለብን እኮ አውሮፕላኑ በረራ ከጀመረ በኃላስ ቢሆን ይሄ አተካራ የተፈጠረው? እንዴ ? ንዳው ይከስከስ አንወርድም ምን ታመጣለህ? አንቲ ሀይጃከሮች አልነበሩም እንዴ?? ይሄንማ ቃሉን ባወጣው ቅስፈት ነበር ጢባጢቤ ተጫውተህበት ሲነቃ መቀሌ ደርሰሀል ማንን እየጠበክ ነው ንካው:: መባል የነበረበት:: የአብይ መንግስት እኮ ሀገሩን በስንት አቅጣጫ አስደፈረው እኮ:: አየ አመራር አለማወቅ ?

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 місяці тому +10

    ደህንነቱ አትቅረፀኝ ቀርፀህ ትለቀውና እንተ ትወጠዋለህ ሲለው እወጠዋለው ብለዋል 😡ሃይላንድ አንጠልጥሉበት ይሄ ባንዳ 😡😡😡

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 місяці тому +3

    እነዚህ ጥጋበኞች በደንብ ካልተቀጡ የኤርፖርቱ ደህንነቶች ስራቸውን በትክክል መስራት አይችሉም የማንም TikToker view ለማግኘት ሲል ውስጥ ገብቶ እየተነኮሱ ላይቭ ይሰራሉ መቀጣት አለባቸው 😡😡😡😡😡

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 2 місяці тому

      Yenem sigat yihe new! Lik neh!

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 місяці тому +1

    አስተማሪ የሆነ ቅጣት ሊበየንባቸው ይገባል። "ሕጉን አያውቁም" እሚባል ማድበሰበሻ አይሠራም።ሕግን አያውቁም ተብለው እሚታሰቡ ትንንሽ ልጆች አይደሉምና።በሌላ ሀገር ቢሆን፣እጃቸውን በካቴና የኋሊት ታሰረው ነበር ከአውሮፕላኑ እሚወርዱትና ወደ እስር ቤት እሚወረወሩት።

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 2 місяці тому +1

      Alemawek ketetteyakinet ayadinim aydel yemilew higu rasu ....lelelaw memariya endion mekettat alebachew!

  • @alexanderhaileyesus3455
    @alexanderhaileyesus3455 2 місяці тому

    ምንም ማወላዳት የለም እስከ 15 ዓመት መታሰር አለባቸው በሽብር ወንጀል ብቻ ሳይሆን በሀገር ክህደት ጭምር መከሰስ አለባቸው

  • @SunnyKhan-t1g
    @SunnyKhan-t1g 2 місяці тому

    ሰዉ ሆኖ ማያጣፋ ዬለም ጥፋት አጥፍታወል ጊን ቅጣት ታቃጥታዉ ቢላቃቁ በይናኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏