🛑በጣም የሚያም ልብ የሚሰብር ነገርኢነአሊላሂ ወኢነአሊላሂ እራጁኡን😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 5 місяців тому +4

    😢😢😢😢አይዞሽ አላህ ያጥናሽ ማማየ

  • @saada-sf4ny
    @saada-sf4ny 5 місяців тому +1

    አይ ሀዋየ ሙቶ የታየዉ ምናለ ተስፊ ይቆረጣል የኔ አጎት ልጅ ይሄዉ 4 አመቱ ጅቡቲ መድረሡን ብቻ እናቃለን ድምፁን አልሠማንም

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 5 місяців тому +3

    ኢናኢላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኦን ይህ ነገር ለቤተሰብ በጣም ከባድ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 5 місяців тому +3

    የኔ ናት እኔም አጉቴ ይሂውአመትሁነው. ምንእንድማድርገ አላቅም እኔምብ ድርኑሮብኝ. መላውጥፋኝ በቃ ጭንቀት ገድለኝ እህህህህ😢😢😢😢😢😢

  • @ሶፍያዩቱብ-ቘ9ቨ
    @ሶፍያዩቱብ-ቘ9ቨ 5 місяців тому +3

    ❤ሀዋዬ የኒየዋህ😢😢😢

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም

    ነፍስ ይማር

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr 5 місяців тому +1

    አላህ ለጀንት የበላት

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 5 місяців тому

    ከባድ ነው ወድሜ ብዙ የሞቱ አይቻለሁ ብሎል አላህ ይርሀማቸው እደው መቸ ነው ስደት እሚያቆመው

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 5 місяців тому +3

    ወንድሜ ሰው ቀና ብሎ አያይ አማራ ስለሆነ ብቻ አጣሁት አላህ የጀነት ያርጋቸው😢😢😢😢

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 5 місяців тому +3

    እኔም እህቴ 2 ወር 20 ቀን ተከራታ የቀረችው አላህ ይርሀምልን ከባድ ነው

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 5 місяців тому

      ወይኔ ከባድነው

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 5 місяців тому

      😢😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 5 місяців тому +1

    አላህ ይራህማት እኛም ወደዛው ነን

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 5 місяців тому +2

    አይዞሽእህቴ

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 5 місяців тому +1

    አይዞች

  • @alembuli5055
    @alembuli5055 5 місяців тому +1

    😥😥😥😥😥

  • @fatumayoutobe9725
    @fatumayoutobe9725 5 місяців тому +1

    😭😭😭😭

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 5 місяців тому +1

    ምን ነዉ የኔ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 5 місяців тому +1

    Azoshii wishaa😢😢😢

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 5 місяців тому

    አላህ የረሀማት ይሦብርሽ ያረብ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 місяців тому +1

    ኢናልለህ ወኢነ ኢለይህ ረጁኡን አይዞሺ አለህ ጄነተል ፍርዶስ የድርጋት

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 5 місяців тому +2

    ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይረሀማት ለቤተሰቦቻ መጽነነትን ይሰጣችሁ ያረብ

  • @kerimabintbabaaselfya7386
    @kerimabintbabaaselfya7386 5 місяців тому +1

    انا لله وانا اليه راجعون

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 5 місяців тому

    😭😭😭😭🤲☝️👍👍👍

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 5 місяців тому

    😢😢😢😢 እኔ ስፈራ ስፈራ ይነጋል ብየ ስጠብቅ በሀገሩ ላይ ወንድሜ ተገደለብኝ አልተቀበረምም ጅብ በላብኝ በሰው ሀገርስ ሰው ሀገር ነው ይባላል እኔ ምን ልበል

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 5 місяців тому

      አላህይረህመው

  • @ፋጡማየወሎየዋ
    @ፋጡማየወሎየዋ 5 місяців тому +1

    ምንሁናነው

  • @sofiyajamal9999
    @sofiyajamal9999 5 місяців тому

    🤲😭
    😭😭😭😭😭😭

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 5 місяців тому

    ፕሮፍይላችንን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 5 місяців тому

    ሀዋ ኮመንቴን እዳየሽው መልሽልኝ ወንዲሜ በየመን መቶ አሁን የመንነው 1ወርሆነነው ወደዝህ ለማንሣትም ደከመኝ አንዱን አንሥቸ አሁን እረጋጋለሁ ሥል ሌለኛው ይተካል አሁን እራሡ አንዱ እዝህ ሥራፈቶ ተቀምጦል አንዱ እስርቤትነው ሌለኛው የመን ነኝ ብርላክ ይላል እና ወደሀገር እዲመለሥ ለማረግ ፈልጌነበር በደላሎች ቁጥር እዲያዙ ማዲረግ ይቻላል ወይ ??? ብዙቁጥርአላቸው እደት አዲርጌ ማሢያዞ ይቻላል ያለውን ብመልሽልኝ??? ሣይጎዳ ቶሎ እዲመለሥ ደላሎች ቤተሠቦቻቸው አጠቃላይ ይታወቃሉ

    • @HAWATUBEE
      @HAWATUBEE  5 місяців тому

      እነሱን ማስያዝ ከባድነው እደዝሁ በስረአትአናግሪያቸው እህት እደዛ እዳትሞክሪ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 5 місяців тому

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢራጁኡም የኔም ወድም ርመዳን 7 እደበር ላይ እያለ መተብኝ ታናሸ የምሳሳሰለት በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢

    • @HAWATUBEE
      @HAWATUBEE  5 місяців тому

      አይይይይስደት አይኑይጥፍ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 5 місяців тому

    ኡኡኡኡኡ፡አብይ፡ሽመልስ፡አዳነች፡ህዝቡን፡ጨርቁን፡አስጣሉት፡ፍትህ፡ለዜጋው፡ምን፡አይነት፡ጅብ፡መንግስት፡ነው፡ፍትህ፡ለምስኪኑ፡ህዝብ፡ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ፡አቶ፡አብይ፡ተው፡ህዝቡን፡አታንገላታው፡በሱ፡ምክንያት፡ነው፡ህዝብ፡የሚሞተው፡የሚፈናቀለው፡በሀገሩ፡እንዲሰራ፡አቶ፡አብይ፡አልፈቀደለትም፡ፍትህ፡ፍትህ

  • @rahma-7332
    @rahma-7332 5 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @Aminahusen8396
    @Aminahusen8396 5 місяців тому

    😢😢😢

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AniyyeeAniyyee
    @AniyyeeAniyyee 5 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 5 місяців тому

    😢😢😢😢