ስለ ዕድሜ... || ልብ ያለው ልብ ይበል !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 230

  • @ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ወንድማችን ወላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትለቀው በርታ ወንድሜ እኛም በሰማንበት የምንተገብርበት አሏህ ያደርገን ያረብ👍👍👍👍

  • @seadas6394
    @seadas6394 4 роки тому +21

    ምንም ነገር ሳያታልልህ አስተማሪ ነገር የምታስተላልፍ አንተን አየሁ በኢኽላስህ ላይ አላህ እስቲቃማ ይስጥህ ያረብ ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @መርየምወርቁ
    @መርየምወርቁ 3 роки тому

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ጀዛከላህይር ወንድማችን
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም

  • @dfgghh9015
    @dfgghh9015 3 роки тому

    ዋአላይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ
    ኡስታዙና ጀዘከላህ ኸይረን
    በትክክል

  • @አበባያሲንየረሱልወዳጂ

    አሚን አሚን ያአላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን እናመሰግናለን ኡስታዝ በርታልን እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን የምትለቃቸው በጉጉት ነው የምጠብቅህ ወላሂ

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @fafiljiislamtube3866
    @fafiljiislamtube3866 4 роки тому +35

    ቅድሚያ ጀዛክላህ ኸይር ግን ለዚህ ቻናል ያለኝ ውዴታና ክብር እዴት ብዬ እደምገልፅ አላቅም ብቻ በጣም የምወደው ነው ቡዙ ቻናሎች ኢስላማዊይ ናቸው ብዬ ሰብስክራይቡ አድርጌ ግን አንድም የሚጠቅም ነገር አላገኝበትም ነበረ ይሄን ቻናል ሠብስክራይብ ታደረኩት ግን ገና ስምንት ቀን እራሱ ይሆነኝ አይመስለኝም ግን የቡዙ አመት እውቀት ያገኘሁ ነው የመሠለኝ ሀቂቀተን ወላሂ በዚሁ ቀጥልበት ውድ የአሄራ ወድሜ እርጋታህንም በዚሁ ቀጥልበት ትምህረትህንም ታሪኩንም በዚሁ ቀጥልበት በጣም እየተረዳሁት እያጣጣምኩት ያለሁት ትምህርቴ ነው ለኔ አላህ አተንም በተናገርክበት እኛንም በሠማንበት የምንጠቀም ያድርገን ሽኩረን

    • @seadas6394
      @seadas6394 4 роки тому +6

      አወ እህቴ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም በዚህ ኢኽላስ ላይ እስቲቃማ አላህ ይስጠው ለኛም ይስጠን

    • @ElafTube
      @ElafTube  4 роки тому +7

      አሚን ያረብ ፣ ጀዛኪላህ እህቴ

    • @umuabuzerumuabuzer8921
      @umuabuzerumuabuzer8921 4 роки тому +2

      አወ ወላሂ የልቤን ነው የተናገርሽው ፊፊየ አላህ ለሱም ኢክላሱን ይስጠው ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በኸይር ያስታውስህም ሩሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ከኔ አንድትም አንቀፀ ብትሆን አስተላልፉ ብለውናል ሁሌም ታሪክህን ምታወራውን ስሰማ እምባ ይተናነቀኛል ለኔም ለናንተም አላህ ሂዲያን ይስጠን ወላሂ ልቤ ደረቀብኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @horyathehoor9402
      @horyathehoor9402 4 роки тому +2

      ወላሂ እውነትሽን ነው እህት

    • @ኑራቱዩብ
      @ኑራቱዩብ 4 роки тому +2

      @@umuabuzerumuabuzer8921 ኢሻአላህ እህት አብሽሪ ዱአአርጊ ዚ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 роки тому

    ጀዛክላህ ኽይረን
    አላህ ያሳውቀን ለመልካም ስራ
    ያግራልን ያረብ

  • @najeebanajeeba5740
    @najeebanajeeba5740 4 роки тому

    ሱብህን አለህ ሰህ ኡስዝ ጂዘከለህ ከይር

  • @aeyshaket4710
    @aeyshaket4710 4 роки тому

    ጀዛካም አላህ ውስታዝ ያንተንዳዋ ስሰማ ውስጤን በሀሴት ትሞላለች አላህ ይጠብቅህ
    ውዶቼ በዱአቹሁ አስታውሱኝ

  • @obsiiutubajirutii4105
    @obsiiutubajirutii4105 4 роки тому +1

    Allaha jezakin yekfali allaha yetabikachu kayir lemtisaru hulum

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    አህለንንን ወንዲም ትክክል ነክ
    የተሰጠንንንን እድሜ እየተጠቅምንበት አይደለም
    አላህ ይዘን ልን 😭👈
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚንንን

    • @utube3907
      @utube3907 4 роки тому

      Selelahu aleyhi weselam

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html

    • @fatimahamid5059
      @fatimahamid5059 3 роки тому

      ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ወሬለምኔልማርለዲኔ
    @ወሬለምኔልማርለዲኔ 4 роки тому +1

    ወንድማችን ጀዛክ አለህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ አለህ ያድርገን።ላንተም በእውቀት ላይ እውቀት አለህ ይጨምርልህ

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @obsiiutubajirutii4105
    @obsiiutubajirutii4105 4 роки тому +1

    Jezaa kalh kayir shukran ene endet endamamesegih alawukim

  • @amitube461
    @amitube461 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዛከሏህ ኸይር አሚንንንንንንንን ያረብ አሏህ ሆይ አህላቃችን አና አሟሟታችን አሳምርልን ያረብ የሚጠቅመንንን እንጅ የሚጎዳነንን አርቅልን ያረብ

  • @hadyagishen9299
    @hadyagishen9299 4 роки тому +1

    ወድሜ ጀዛክላሁ ኸይረን አላህ ሁላችንንም ኸይር ሰሪወች ያርገን ያረበላለሚን ያረህመንረሂሚን

    • @xtrxtr655
      @xtrxtr655 4 роки тому

      Mashalla jzk keyer

  • @sharaalter8783
    @sharaalter8783 4 роки тому

    ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ

  • @وَلَاتَقْرَبُواٱلزِّنَىٰٓإِنَّ

    Mashallah ጠንክር ወንድሜ ደስ የሚል ትምህርት ነው የሚወደድ የማይሰለች እጥር ጥርት ያለ ትምህርት...አላህ ይጨምርልክ እኔ በጉጉት ነው የምጠብቀው እስከምትለቅ ..

  • @Aነኝየአሏህባሪያየረሱልወ

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله جزاكم الله خيرا جز ياخي
    ትክክክል አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ ኡስታዝ በርቱልን💐💐💐

  • @fatumasayde1484
    @fatumasayde1484 4 роки тому +2

    ያረብ ሰምተን የምንተገብራቸው አርገን😭🤲

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 4 роки тому +2

    አሚንንንአላህቀልባችንንወዳላህይምራን ጀዛኩምላኸይርን

  • @ሀሊማወሎዬዋ
    @ሀሊማወሎዬዋ 4 роки тому +2

    ጅዛኪላ ኸይር ኡሰታሰ አላህ ያሰታውሰህ ህይር ሰራህን አላህ ይቀበልህ

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @allahwekilallahwekil4585
    @allahwekilallahwekil4585 3 роки тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @nejuneju6086
    @nejuneju6086 4 роки тому

    ሰለላሁ ኣለይሂ ወሰለም

  • @khadijaaa4184
    @khadijaaa4184 4 роки тому

    ስህን አለህ የጠበቀና💯💯 🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷

  • @weryyweryyert6330
    @weryyweryyert6330 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካረሁ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ኸይር ስራ ከሚሰሩት ያድርገን ያረብ

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 4 роки тому

    ሺኩረን ኡሥታውየ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 роки тому

    ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ጀዘ ከአላህ ወንድማችን በርታ አላህ ያግዝ
    እኛነም በሰመነዉ የሚንጠቃም ያድሪጋን
    እህት ወንድሞች ዱዋ አድሪጉሊኝ
    እኔም የደሪግላቹወላዉ
    አላህ የቁራንን በር ይክፋትሊን መጨራሸችንንም አላህ. ያሰሚርልን. አሚን ያረብ

  • @fafilov7640
    @fafilov7640 4 роки тому +2

    ጀዛክ አላህ በጣም የሚወደውና ለመጀመሪያ ጊዜ ላይክና ሰርክራይብ ያደረኩት ፕሮግራም ቀጥልበት አላህ ይጨምርብህ

  • @ዘቢባጌታቸውአልሀበሽ

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ኡስታዝ ጀዟከሏህ ከይር በተሠጠን ፀጋ የምንጠቀም ያርገን ያረብ
    وعحسين كما احسن الله
    አሳምር ልክ አሏህ እንዳሶመረልህ ይሏል በቁረአን ሱባሀን አሏህ

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 3 роки тому

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህከይር

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 роки тому

    ጀዛክአላህከይረን ይህን ቻናል ሥወደው በሠማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 4 роки тому

    ማአሻ አላህ አሚንንንንንን ያረቢ ጀዛከላህ ኸይር

  • @fatiyabintjihad9280
    @fatiyabintjihad9280 4 роки тому

    S. A. W. Ya rabb kayir sira asaran wandime allha yicamrlk ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @كوكوبنتباباألحبشيه

    ጀዛከላሁ ኸይር ወድሜ አላህ ይጠብቅህ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 роки тому

    አሚን ያርብ አሚን
    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ

    አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልን ብቻ ቃላት የለኝም ወላሂ ብዙነገሬ ተሥተካክያለሁ መልሃምዱሊላህ አላህ ሠላምህን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @አላህሆይበእዝነትህአሰበን

    ጀዛከላህእኛምበሠማነውየምንጠቀምያድርገንያረብ

  • @ሃያትብንትከድር
    @ሃያትብንትከድር 4 роки тому

    ውአሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን ጀዛኩአላህ ኸይረን እኛምበሰማንበት የምንትገብርት አላህ ያደረግን ጀዛኩሙላህ ኸይረን

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @ዜድወለዮዋየደሴዋ
    @ዜድወለዮዋየደሴዋ 4 роки тому

    ጀዛ ኩሙሏህ ኸይረን ያረብ አላህ ይዘንልን ዱኒያ ፈተና ናት

  • @Hነኝስደተኛዋ-x2v
    @Hነኝስደተኛዋ-x2v 4 роки тому +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ ጀዛኩም አላህኸይር ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም በሠማነው የመንጠቀም ያድርገን አሚን ያረብ አሚን ያረብ

  • @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
    @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 роки тому +2

    አላህ ኸይርሥራህን ይውደድልህ ወድሜ ሠምተን ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

    • @fatomaaaaa5788
      @fatomaaaaa5788 4 роки тому

      ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ወንድም አላህ ይጠብቅ ህ ሠምተን የምንጠቀምበትን ያድርገን ያረብ

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @lubabah45as70
    @lubabah45as70 4 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @purpletube7357
    @purpletube7357 4 роки тому

    Wealykumuselam werahmetullahi weberekatuh mashallah jezakumullah keyrr

  • @fatimahamid5059
    @fatimahamid5059 3 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 4 роки тому +3

    አሚንንን አሚንንን🙏🙏🙏

  • @ሰላምለሁሉምአልም
    @ሰላምለሁሉምአልም 4 роки тому

    ሡበሀንአላኽጀዛክምላኸይር አይኘብዙናስባለን

  • @zebibadawud1004
    @zebibadawud1004 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ. አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈለው ወንድማችን አንተም በተናገርክበት እኛም ባዳመጥነው የምንጠቀም ያድርገን ያረበል ዐለሚን

  • @ዘይነብነኝስደተኛዎ

    ወዓሌኩማሰለም ወራሃማቱለሂይ ወባራካቱህ
    ጀዘክአላህ ኸይር
    ምን ቢዬ ኮማት ልስጥ ..... በጣም የምወደው ቻናል ቢኖር ኤላፈ ትዩብ አላህ ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ ወንድሜ

  • @ኢማንጉራጌዋ
    @ኢማንጉራጌዋ 4 роки тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙበት ያድርገን

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @አብዲየነኝየባቦው-ተ7ፈ

    ጀዛ ኸሏህ ኸይረን

  • @njaetmohammet6518
    @njaetmohammet6518 4 роки тому

    አሚን ያረብ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 роки тому

    ጀዛከሏህ ወንድም ጊዜያችንን በህይር ነገር የምናዉለዉ ያድርገን

  • @ተሚማነኝ.የከላላልጅያርብ

    👉☝️👍👍👍👍👍🕋Mashalahwendma

  • @gjffdsiuyffz2532
    @gjffdsiuyffz2532 4 роки тому +2

    ጀዛከላህኸይረን ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @allahwekilallahwekil4585
    @allahwekilallahwekil4585 3 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላሂ ኸይር ኣላህ ይጠብቅ

  • @munahassan
    @munahassan 4 роки тому

    Wa wr wb, Thank you so much Brother. Jezkallah heyire.

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸረን ጀዛ በርታ ወዲማቺን

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 4 роки тому

    ጀዛከላህ አላህ ወደኸይር ስራ ይምራን

  • @pranklemne8030
    @pranklemne8030 4 роки тому

    ወአለይኩሙ ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይራ አኹ

  • @SSs-wu2cg
    @SSs-wu2cg 4 роки тому +2

    ወአሊኩም ሰላም በጣም ነው አመሰግነለሁ እኔ በጣም ደብርት አለብኝ ሁነምግን ቶሎብየ አተ የለቀቅልንን ሰሰማ ይለቀኛል

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 роки тому

    Mashallhe jazakalahyer

  • @hussenhassen5403
    @hussenhassen5403 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ ደሰ የሚል ቻይናል በርቱ

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
    @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 роки тому

    ጀዛከ አሏህ ኸይር

  • @aeyshaket4710
    @aeyshaket4710 4 роки тому

    አሚንንን

  • @Danatube721
    @Danatube721 4 роки тому

    Jezakum Allah keyir

  • @rahmetjemal2292
    @rahmetjemal2292 4 роки тому +1

    Allah ychemrlhi eignm bsmanw tetame yadrgen

  • @seadaassen6130
    @seadaassen6130 4 роки тому

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @samirahassan1022
    @samirahassan1022 4 роки тому

    ማሻላ፤ኣላህ።አጨምርልክ🙌🙌💔💔💔💘💘👍

  • @alain8492
    @alain8492 4 роки тому

    ጀዛኩሙላህ ኸይረ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 4 роки тому

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @hayatshemsu4058
    @hayatshemsu4058 4 роки тому

    Jazakum Allah

  • @sso9034
    @sso9034 4 роки тому

    መሻአላህ ጀዛኪ አላህኸይረ

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 4 роки тому

    ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይሥጥልን እኛም ሠምተን የምንጠቀምበት አላህ ይድርገን የአላህ አንተ ጠብቀን ተክፉ ነገር ሁሉ!! አሚን
    (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

  • @ssmsgcfdfh244
    @ssmsgcfdfh244 3 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @seadaassen6130
    @seadaassen6130 4 роки тому

    አሚንን

  • @ebtisamkhalif7007
    @ebtisamkhalif7007 4 роки тому

    Masha.allah walahi i love ❤❤❤this channel this is the best channel jzklah kheyr

  • @aabc6865
    @aabc6865 4 роки тому

    ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወቀረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኽይር እናተም በተናገራቹህት እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @sdd7992
    @sdd7992 4 роки тому

    ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @مكيهالمكي-ح7ك
    @مكيهالمكي-ح7ك 4 роки тому

    ጀዛከአላህኸይር🌷🌷🌷👆👆🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏

  • @AdAd-pq3cp
    @AdAd-pq3cp 4 роки тому +1

    الحمد الله رب العا لمين

  • @ደጉየወሎሰው
    @ደጉየወሎሰው 4 роки тому

    ወንድሜ
    ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    ወንድሜ ምን የመሰለ ድምፅ አለህ መሰለህ
    ማሻአላህ በርታ
    እኛም በሰማነው እንስራበት
    እስከዛሬ አለመተዋወቄ

  • @hasbbunallah3683
    @hasbbunallah3683 4 роки тому

    ያአላህ በኒማክ ተብቃቅተን የምንናመሰግንክ አድርገን

  • @كونفىيكونكونفىيكون-ض3ض

    አህለንንን። ወለኩምሠላምወራህመቱሊላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ሥራ ሠርተዋ ካለፋ ባሪዎች አላህ ያድርገን ያረብ

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @mirimo9746
    @mirimo9746 4 роки тому

    Jezakum Allahu Khairen

  • @zamzammohammed1708
    @zamzammohammed1708 4 роки тому

    ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላኸይረን ወንድም

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 4 роки тому

    አሰላሙ አሌይኩም ወንድም ጃዛከአላሁ ኸይር

  • @umasam6820
    @umasam6820 4 роки тому

    Wa Wr Wb jezak Allahu khayr

  • @ኑረሏህአሊ
    @ኑረሏህአሊ 4 роки тому

    ጄዛከላህ ኸየር

  • @hayathayatkutaber1345
    @hayathayatkutaber1345 4 роки тому

    Jezakelakeyir wendim

  • @leylajemal4983
    @leylajemal4983 4 роки тому +1

    Waelekumselam Werhmetulahi Weberkatuhu

  • @rahamaoo537
    @rahamaoo537 4 роки тому +1

    اميين اللهم امين وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @halima1861
    @halima1861 4 роки тому

    ዋአለይኩምሰላም አሚንን ያረብ

  • @aminath2910
    @aminath2910 4 роки тому

    አሚንንንንኡስታዝጀዛክላህከይር

  • @ሀናንብንትአደም
    @ሀናንብንትአደም 4 роки тому

    ዲዝ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ ጀዛ ከላ ወንድሜ በርታ

  • @አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ

    ጀዛ ኩምአላህ ኸይር ወላሂ በጥሞናነው የምከታተለው አላህ ይሥጥልን

    • @umujemotube2364
      @umujemotube2364 4 роки тому

      ua-cam.com/video/WT2BI0ky4A4/v-deo.html
      ቅዱስ ቁርአን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተረጎሙት ታላቅ አሊም

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @kamilatube4355
    @kamilatube4355 4 роки тому

    ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 4 роки тому

    Wallakum sellam werahemet tullahiy

  • @ዜድስደተኘዋየእናቴናፋቂ

    መሸአላ። አላህይጨምርልህ

  • @SSs-wu2cg
    @SSs-wu2cg 4 роки тому +2

    እህቶች ወንዲሞች ዱአ አትርሱኝ ዲብርት አሰቃየኝ ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ
      @አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ 4 роки тому +1

      ምንነው አብሽሪልኝ አላህ ደሥታሽን ያብዛው ያረብ

    • @አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ
      @አምባሠልሀገሬክብሬነሽZ 4 роки тому +2

      አብሽሪ አላህ በደሥታ የተሞላበት ሂወት ይወፍቅሽ ያረብ

    • @SSs-wu2cg
      @SSs-wu2cg 4 роки тому

      @@አምባሠልሀገሬክብሬነሽZአሚን አሚን

    • @seadaassen6130
      @seadaassen6130 4 роки тому

      አብሺሪ አላህ ያሥደሥትሽ ውደ ሁሉም ለበጎ ነው አብሽሪ

    • @rhmetrhmet3188
      @rhmetrhmet3188 4 роки тому

      አብሺሪማማየእኔምደሰታርቆኛል😢😢😢😢😢