Seifu on EBS: አድርጌዋለሁ አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ Part 4| Abdu Kiar ,Tadele & Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • ድምፃዊ አብዱ ኪያር ፣ ታደለ ሮባ እና ብርሃኑ ተዘራ አድርጌዋለሁ አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ | Abdu Kiar , Tadele Roba & Birhanu Tezera funny Game on Seifu Show Part 3
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 444

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 4 роки тому +46

    አብዱዬ የኔ ምርጥ ያራዳ ልጅ ዘፈኖችህ ይምጡብኝ እኮ😍

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 4 роки тому +52

    ከምር ሶስቱንም በጣም ነው የምወዳቸው አብዱ እንዳለው 50ኛውንም ለማክበር ያብቃን😍

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 4 роки тому +134

    አብዱኪያር የገባው ማውራት የሚችል ያራዳ ልጅ

    • @rebka5068
      @rebka5068 4 роки тому

      የሀገሪ ልጆች ሰላየዋቹሁ በጣም ደሰ ብሎኛል አይለያቹ
      እደላችሁ ደሰ ሰትሉ ሰይፉ አናመሰግናለን የሐገሪን ብርቅይ
      ልጆች ሰላቀረብክልን አረጅም ጢና ይሰጥልን።

    • @radi453
      @radi453 3 роки тому

      @@rebka5068 ምጀየኘአአቸ

  • @galaxysg7147
    @galaxysg7147 4 роки тому +17

    አብድሻ አላህ ይመልስህ አተነም መስሎችህንምበተረፈ እድሜና ጤና

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    በጣም ደስስ ይላል ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ አብዱ ኪያር ምርጥ ሰው በተረፈ ሁላችንም ስወዳችሁ

  • @fekirhaylu3068
    @fekirhaylu3068 4 роки тому +11

    በህይወቴ የጎደኛነት ትርጉምን የሚያውቁ ሰዎች በጣም ያስደስቱኛል እግዚአብሔር አምላክ አይለያችው

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 роки тому +36

    የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ለዘላለም ትሳቅ ።

  • @Tube-vd9mz
    @Tube-vd9mz 4 роки тому +82

    ያረብ ለእስማኤል ሀሰን የወፈቅከውን ተውበት ለሁሉም አርቲስቶች ወፍቃቸው ያረብ ዱአ አድርጉላቸው ከጠመመው መንገድ በቀጥተኛው መንገድ እንዲጎዙ ያረብ አላህ ወጀላችንን ምሮ ኸይር ስራችንን ያብዛልን ያረብ በጀነትም ያገናኘን ሁላችንንም በዚህ ምድር እዲለኛ ሁነን ያላየናቸውን ነብዩ ሙሀመድን አላህ ያሳየን ያረብ

  • @orthodoxtube3880
    @orthodoxtube3880 4 роки тому +225

    የድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናችሁ ኑ ስለ ኦርቶዶክስ እምነታችን እንወቅ፡፡ like

  • @halep0aww967
    @halep0aww967 4 роки тому +17

    አብዱ አላህ እዴ እስማኢል ሀሰን ቀትተኛውን መንገድይምራህ ማነው እደኔ በኢስማኢል ሀሰን ተውበት ማድርግ ደስያለው

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ዋው የኔ ምርጦች ሞገሳቹሁ እና አለባበሳቸውንም በጣም ወድጄዋለሁ ከእናንተ የዘመኑ እራቁታም ትውልድ ብዙ መማር አለባቸው የዘመኑ ዘፋኞች የራሳቸውን ባሕል ጥለው የውጪውን ለሚከተሉ ትውልዶች ትልቅ ትምህርት ናቹሁ

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 4 роки тому +3

    ብርሃኑ ተዘራ ሀገር ወዳድ ሰው ነህ እናንተን ፍቅር ለሁላችንም ያድለን በአንድ አመት 10 ጓደኛ መያዝ ቀላል ነው ከ አንድ ጓደኛ ጋር ለ አስር (10) አመት አብሮ መዝለቅ ግን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያዝልቃቹ ይጠብቃቹ ሴፍሻም እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድላችሁ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 4 роки тому +12

    አባቲ አላህ በቃይበልህ 40 አመት ዘፈክ አሁን ደግሞ ወደአላህ ተመለስ አላህሆይ ባሮቺህን እዘንልን ያርብ አላህ እደይስማይል ቶባ አድርገህ እማይህ ያድርገኝ ያረብ

  • @hadeyam5924
    @hadeyam5924 4 роки тому +32

    ሀቢቢ አብዱ ክያር ስወድህ ግን አላህን ፍራ ወዳለህ ተመለስ የኔ ማኛ

    • @sadatube9234
      @sadatube9234 4 роки тому

      ኢንሻአላህ.አንድ.ቀን.ይመለሣል.ዱአ.ከድረጉወ

  • @yonman9437
    @yonman9437 4 роки тому +1

    አብዱን የጓጓሁለትን ያህል ቃለመጠይቅ ሳታደርገው አለቀ ኤቢዲሻ Love and Respect ABD My hero

  • @zedotube6461
    @zedotube6461 4 роки тому +7

    አብዱ ሙዚቃ በቃኝ የምትልበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርገው. ያአላህ ሁላችንም ወደ አንተ መልሰን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @rahmarehmet6016
    @rahmarehmet6016 4 роки тому +16

    "ታደለ ሮባ አሮጊት ዲያስፖራ መስሎ የለ እንዴ!!!"😂😆

  • @sadahassen1920
    @sadahassen1920 4 роки тому +28

    ደስ ይላል እብዱየ ግን አላህ ይመልስህ ይበቃል ካሁን ቡሀላ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    አበዴ ውስጤ ነህ የኔ ውድ ilove you የመርካቶ አራዳ❤❤❤❤

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 4 роки тому +82

    ኢሳም ሃበሻን ካፌልም ያወጣህ አላህየ አብዱኪያርን ሀሊማ አብድረህማን መሀመድ ሙፍታህንም የሀላል እንጅራ ወፍቃቼው ወፍቀን አሚንንንንን ላሉትም ያርህማንንንን

  • @milan8639
    @milan8639 4 роки тому +10

    Abdu is my all time favourite!💕😍

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 роки тому +45

    አላህ ከዚ ስራ ያውጣህ አብዱ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አብዱ ኪያር ዘፋኝ አራዳ ስወድህኮ!❤

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet3411 4 роки тому +35

    ያረብ እንደ ኢሻም አበሻ ለአብዱ ኪያር ሂድያ ይስጠው ውድ ሱመየወች ዱአ አደርጉልት

    • @ሰላምየማርያምልጅ-ጀ7ቀ
      @ሰላምየማርያምልጅ-ጀ7ቀ 4 роки тому +1

      ክክክክክክክክክ በለው

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 роки тому

      አብዱሂያርአተምአላህእደኢሣምይላቅህአላህቀጥተኛዉንመገድይምራህይርቢአብዱሂይርአተምእደኢሣምተዉ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 4 роки тому

      አሚን ኢንሻ አላህ

    • @Filseta
      @Filseta 4 роки тому

      ኢሣም ሀበሻ ነገ ይመለሣል

    • @እሙየየነቴነፍቂ
      @እሙየየነቴነፍቂ 4 роки тому

      @@ሰላምየማርያምልጅ-ጀ7ቀ ያስቃል

  • @zemzmzemzm6419
    @zemzmzemzm6419 4 роки тому

    አድናቂቂያችሁ ነኝ አብዱኪያር አላህ ሂ ድያ ይስጥህ ኢንሻ አላህ አንተም የአላህ ቀጠር ደርሶ ነዉ የምትልበትን ቀን እንጠብቃለን

  • @galleriela5059
    @galleriela5059 4 роки тому +1

    አዱዬ ከጠበኩት በላይ ግዙፍ ሠው ነው ሲያምርበት በተለየ ነው እምወድህ

  • @azariatemesegen4263
    @azariatemesegen4263 4 роки тому +1

    ውይ ብሬ አቤት የድምፅ ከለር እኮ ለየት ያለ ነው አድናቂህ ነኝ

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому

    ስወዳችሁ 3ታችሁም ረጅም ኧድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሰይፉ ላንተም የኛ ፈንድሻ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 роки тому +13

    አብዱ ምችት ነወ ምትለኝ ንግግርክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 роки тому

    አቦ 3 ታችሁም ስታምሩ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ፍቅር እስከ መቃብር ከናንተ ተማርኩኝ love You all💚💛💘😍😍😍

  • @rabu8621
    @rabu8621 4 роки тому +17

    አብዱዬ ብቻ ቢያወራ አቢቢ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому

    Abo yarada ljoch
    Tadele brhanu abdu ....
    Fair nachu zarem behgna twldoch
    Ymechachu ❤❤❤❤❤❤
    Gosay hna alemayew. Hnesunm zekruln ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissmela5181
    @adissmela5181 4 роки тому +7

    Abd ጥያቄዎችን በቀልድ ያስቀይሳል የአራዳ ልጅ

  • @meazameaza6701
    @meazameaza6701 4 роки тому

    ስታምሩ እረጆም እድሜ ተጤና ጋ ይሁንላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @wissamasmar6200
    @wissamasmar6200 4 роки тому +11

    አብድ የአራዳ ልጅ !!

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 4 роки тому +1

    አለባበሳችሁ ዋው መነፅራቸው የራሳቸው እስታይል ነው አብዱዬ ተባረክ የኔ ምር የጓደኛው ደስታ የሚያስደስተው ስው በዚህ ሰአት አይገኝም ታዴና ብሬም ፈጣሪ ፍቅራችሁን የበለጠ ያብዛላችሁ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 роки тому

    ሰይፍየ የኔ መላጣ ብዙ አየሁ ደምሴ ስትል ሰማሁ እና በዚሁ አጋጣሚ በጣም የምወደውና የማከብረው ምርጥ ድምፃዊ ነው ለኔ አንደኛየ ነው ባለበት ውድድድ❤

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 4 роки тому

    እረዥም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ያድላችሁ አይለያችሁ ሶስታችሁንም ሰይፍዬን ጨምሮ

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 4 роки тому +35

    መነጽራችሁንብታወልቁት ምናለ የፀሀይ መነጽር ቤት ውስጥ ይገርማል

    • @ማርታከሸገር
      @ማርታከሸገር 4 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @lidiyaasfaw
      @lidiyaasfaw 4 роки тому +1

      there are glasses that you can wear inside home. it looks dark from outside but it is very clear and it shows everything like bare eyes.

    • @eyobedkebede6256
      @eyobedkebede6256 4 роки тому

      እውነት

  • @hadiyahadiya2363
    @hadiyahadiya2363 4 роки тому

    አብዱየ የኔ ማር ሥወድህ እርሜና ጤና አላህ ይሥጥህ ሀቢቢ

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 4 роки тому +2

    abdu kiar all time musian and composer we love you much respcet abdu introduce ethiopian music to the world by his unique powerful voice he realey have million admire and fun ..

  • @Amber-cf8kg
    @Amber-cf8kg 4 роки тому

    ምርጦች እስታዬላችሁ ና ዘፈናችሁ በጣም ነው የሚመቸኝ ሮባ በጣም ዘናጭ ነህ ልብሶችህ ሁሉ ሀይ ክላስ ነው

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 4 роки тому +3

    አላህ ለሁላችሁም ረጅም እድሜ

  • @jesusislord6216
    @jesusislord6216 4 роки тому

    አቤት የአገሬ ልጆች እንዴት ደስ እንደምትሉ ታስቀናላችሁ።

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 роки тому

    አሜን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጣቸው መድኃኒአለም!!!!

  • @vippiv4944
    @vippiv4944 4 роки тому +19

    አብድ አላህ እንዴኢሳም አንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አላህ ይወፍቅህ

  • @ሀነንመዘሚልሱበሀንአለህ

    አብዱ ኪየር ወንድመች እንደ ኢስመእል አለህ ይመልስህ ታውባት ይለግስክ እንሸ አለህ የራብ

  • @ninaarab3116
    @ninaarab3116 4 роки тому

    Abd mirt sew ewketu sefi milasu achir aychekulm allah yitebkh yimecjih respect to you abd

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 роки тому

    ምርጦች አብዱዬም እኔብር እነሮባ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ❗🇲🇱🇲🇱👌👍🎂🎂🎂🍸🍸🍸🍾🍾🍾

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 4 роки тому

    አብዱል ኪያር በጣም አድናቂህ ነኝ ጌታ ይባርክህ

  • @teddynamrud213
    @teddynamrud213 4 роки тому

    A B D E ያራዳ ልጅ
    አቦ ሰላምህ ይብዛ
    ምርጥ ያአዲስ አበባ ልጅ
    ምንም አይንካ

  • @ss-gy3ox
    @ss-gy3ox 4 роки тому +8

    አብዱኪ አላህይመልስህ እዴኢሳም

    • @kiyayetube4267
      @kiyayetube4267 4 роки тому

      ኢንሻ አላህ አንድ ቀን አይቀርም የአላህ ቀጠሮ ይደርሳል

    • @ss-gy3ox
      @ss-gy3ox 4 роки тому +1

      እውነትነው

  • @tsadikfromethiopian5460
    @tsadikfromethiopian5460 4 роки тому +3

    Abdu kiar my best

  • @sahra4091
    @sahra4091 4 роки тому +1

    I like Roba.

  • @tebabbelaynhe6831
    @tebabbelaynhe6831 4 роки тому

    አንተንም እግዚአብሄር ያክብርህ አብዲዬ እናመሰግናለን በጣም አባቴ!!!

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 4 роки тому

    ዋው አብዱ ኪያር በጣም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሰላማችሁ ይብዛያ

  • @iftuanwar6890
    @iftuanwar6890 4 роки тому

    Tade የኔ ምርጥ መነፅሩ እየተንሸራተተች አስቸገረችህ ኣ

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 роки тому +2

    አብዱ የእንቁ ስወድህ ሺህ አመት ኑር

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 роки тому +14

    ዘፋኝ ባትሆኑ እናንተ የደረሳችሁበት ያድርሰኝ እል ነበር😜

  • @haadhabiyyaoromtiittilove7678
    @haadhabiyyaoromtiittilove7678 4 роки тому +1

    Fetari ayilachu betam tamiralachu widdd aregachuhalew

  • @ሀናሚዲያ
    @ሀናሚዲያ 4 роки тому +1

    ሁፍፍፍፍ አብዱዬ የኔ ምርጥ ትለያለህ

  • @ferewotheferewothe7406
    @ferewotheferewothe7406 4 роки тому

    አበዱ ኮር እኔ ግን በጣም ነው የምወደው 😘😘😘

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 роки тому

    ታምራላችሁ፡ፈጣሪ፡ረጅም፡እዴሜ፡ከጤና፡ይስጣችሁ፡እንዋደድድ፡ዉድ፡ያገሬ፡ልጆች

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 роки тому

    Amen amen amen regem edeme
    Yestahw betam new Yemewdahu
    Abedu kiar 😘😍👌🙏🙏

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 роки тому +3

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    አብድ ውስጤ ነው ቂርቆስዬን😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @jabarjabar745
    @jabarjabar745 4 роки тому

    እድሜና ጤና ተመኘሁላቺሁ ምርጦቺዬ

  • @ሪምኢስላም
    @ሪምኢስላም 4 роки тому +2

    አብድየ ዱኒያ ይብቃህ እባክህ ወደ ተዉበት ተመለስ

  • @foziyatube3930
    @foziyatube3930 4 роки тому +3

    አብዲየ የልቤ አንተኮ አዋቂም አራዳም ነህ ኢመችህ♥ ደግሞ ከዚህ ቡኃላ ሙዚቃ ይበቃኃል ብየ ልምከርህዴ kkkk
    የምትወዱት አድናቂዎቹ ላይክ ግጩኝ

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 4 роки тому

    የድሮዎቹ ምርጥ የአራዳ ልጆች አቡዱ ስወድህ

  • @mumeenasaeed9131
    @mumeenasaeed9131 4 роки тому +3

    አብዱየ ሂዳያ ይሰጥህ አላህ ይመልሰህ፡በሱ ምንገድ ያረብ

  • @jameelasaiyd3469
    @jameelasaiyd3469 4 роки тому

    አብዱየ ካለህበት ቦታ አላህ ያላቅህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ

  • @sadric6624
    @sadric6624 4 роки тому

    Respect both and Abdu Kiyar yarada lij

  • @hamlet6340
    @hamlet6340 4 роки тому +1

    ABD cool and classy man...love you

  • @ኢማንYouTube-i5n
    @ኢማንYouTube-i5n 4 роки тому

    ያርቢ አብዱ ኪያርንም እንደ ኢሳም ሀበሽ ይመለስልን ወደ አላህ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 роки тому

    እንዴት እንደምታስቀኑ ፍቅራችሁ ሰይፉ ጭምር 😍

  • @ዜድነኝቢንትመሀመድ
    @ዜድነኝቢንትመሀመድ 4 роки тому +10

    አላህ ተውበትን ይወፍቅህ ወድማችን ያረብ

  • @ሱመያኻሊድየአላህባሪያ

    አብዱዬ አንተንም እንደ ኢሳም ሀበሻ አላህ ይርዳክ ከሙዚቃው ወደ ዲንህ እንድትመለስ

  • @ተገላልጠሽ.ወጥተሽ.ተለከፍ

    ሰይፉና.አቡዱ.ኪያር.አንድ.ነው.ምትመስሉት.ኢትዮ.አገሬ.ሰላምሽ.ይብዛ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አብዱ አላህ ህዳያውን ይወፍቅህ ሞት አማክሮ አይመጣም

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 4 роки тому

    ዋው እደት እደምታምሩ አቤት ፍቅር ውበታችን እዴት እደምታምሩ

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 роки тому

    የኛ ምርጦች ሁላችሁንም አንወዳችሆለን የኛማኛወች ፍቅራችሁን ያብዛልን

  • @teddynamrud213
    @teddynamrud213 4 роки тому

    A B D E የምርጦች ምርጥ
    ፍቅር ብቻ ያራዳ ልጅ

  • @Mahifkr661
    @Mahifkr661 2 роки тому

    አቦ ደስ ሲሉ አይለያያቹሁ❤😘

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 4 роки тому

    Wowww betam tameralchu God bless more and more 🙏

  • @ritayakob4001
    @ritayakob4001 4 роки тому +1

    Berhanu was my husband ‘s friend from middle school till high school best friend my husband told me Berhanu was singing in the class others people ‘s song also the student were calling him qasu my husband is right now 54 years old I believe Berhanu too

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 4 роки тому

    Mensirun ebt wust bitawelkut min yilachihuwal?

  • @ፋፊየከላላልጂ
    @ፋፊየከላላልጂ 4 роки тому +14

    መነፀሩን ግን አልበዛም ሆ ባላገር ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ ይዘረጋል አሉ

    • @ረምላ-ጨ8ቘ
      @ረምላ-ጨ8ቘ 4 роки тому

      😂😂

    • @mareyamenatnatdegle8209
      @mareyamenatnatdegle8209 4 роки тому

      ክክክክክክክክ

    • @sisruhama6101
      @sisruhama6101 4 роки тому

      Kkkkkk

    • @somiaaaa3654
      @somiaaaa3654 4 роки тому

      እውነት እረ ነሳቅ ሞትሁ ሰይፍሻ ሙሰኛ ውሀ እማይሰጥበት ቀን አለ ለነሱ አበባ ተጎዘጎዘ አጀብ የሀገሬ ስኦው

    • @lidiyaasfaw
      @lidiyaasfaw 4 роки тому

      there are glasses you can wear inside a house. it looks dark but it shows clearly like bare eyes.

  • @betelhembuta5934
    @betelhembuta5934 4 роки тому

    አብዱ የኔ ምርጥ

  • @ወላዲቷእናቴማርያም

    ዘመን ከተባለ የናተ ዘመን ነው በሪቱልን

  • @user-dc2yc8yh7e
    @user-dc2yc8yh7e 4 роки тому

    ዋው ላፎቴኖች አለባበሳችሁ ሲያምር

  • @rosanahom5883
    @rosanahom5883 4 роки тому

    በእውነት ዘመን ንጹህ ጎደኛ ማግኘት መታድል ነው

  • @metenbekele2115
    @metenbekele2115 4 роки тому

    Sosatachum merite nachu
    Ewodachuhalewu Nuru be selam

  • @ሠሚፍቅርየተውሂድተማሪ

    እስማኢል ሀሠንን ያወጣ እና ወዴቀጥተኛው መገድ የመለሠ ጌታ አተንም ይድረስልህ አብዱኪያር በቃይበልህ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 роки тому +59

    ሰይፉ ግን ከአለም ሰገድና ከድለወርቅ ጋር ፀበኛ ነህ ለምን አታቀርብልንም መላጣ ደግሞ ከሆናችሁም እናስታርቃችኃለን 😏

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 4 роки тому

    እኛ ሥንፋቀር ነው የሚምርብንና ለሁላችንም ፍቅር ሠላም ያርግልን ሀገራችን ሥላም ትሁን ዘሮኞችን ከምድርገፅ ያጥፋልን እንደዳይኖሠር

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 роки тому +5

    ታደለ እሮባ ሙጋቤን ይመስላል ።

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 4 роки тому +1

    Abdu kiar amezing educated wise musician

  • @domozekbde7251
    @domozekbde7251 4 роки тому

    በጣም ነው የምወዳቹ የምወዳቹ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому

    አብዱ ኪያር ምርጥ የአራዳ ልጅይመቻቹሕ