Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
    በጨዋታው ...
    #ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
    #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
    #ምንትላለች
    #ምንይላል
    #ምንይላሉ
    @seifuonebs
    @ebstvWorldwide
    @seifuonebs
    @ethiopia
    @EBCworld
    @fanabroadcastingcorporate
    @onelovebroadcast
    @amhara
    @asfawmeshesha
    @everyone
    @followers
    @Subscribe
    @NBCETHIOPIA

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ephremkassa2871
    @ephremkassa2871 Рік тому +62

    Sime you don't know how much I love your show I'm Eritrean thx God I speak Amharic big respect for you always you teach people with a manner thank you

  • @zegeyewerkalemayehu2060
    @zegeyewerkalemayehu2060 Рік тому +10

    በነገራችን ላይ እጅግ የማደንቅህ ለኔ ምችት ያልከኝ ሰው ነህ ። የባለጌ መድሃኒት ብዬሃለው። በርታ

  • @Sofiyedav
    @Sofiyedav Рік тому +82

    አንጀቴ ራሰ በተለይ በግብረሰዶማዊዋ.... ክፉ መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርጋት ልቦና ይስጥልን ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Рік тому +2

      ዉይ እንዴት ያስጠላሉ ትውልድን ሊያጠፉ ግን አይችሉም ስራቸው ይፍረስ ሃሳባቸው ከንቱ ይሁን ኡኡኡኡኡኡ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 Рік тому +3

    ሰሜ ደስ ምትለኝ ነገር ቢኖር ግብረሰዶማዊያንን በምንም መንገድ ቢመጡ አይሸውዱህም ይሄ መረዳትህ ደስ ይለኛል በርታልኝ! ስለዚች ባለጌ መናገር አልፈልግም በደንብ ልክ ልኳን ነግረህልኛልና! Big respect seme

  • @cheguveraab
    @cheguveraab Рік тому +85

    ኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ቋንቋ ድፍረት ነው ። እውነት ብለሃል ሰሜ ባሪያው ፣ በርታልን ።

    • @TitiBek-iz2dn
      @TitiBek-iz2dn Рік тому +2

      Betam 😂

    • @musamohamed212
      @musamohamed212 7 місяців тому

      ጋዜጠኛዋ እእ ምትለው ነገረ ማፅናቹን ግንበኛ በሲምንቶ ይድፍንባቹ አቦ ሰሚ በረታ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Рік тому +15

    ባረች ሚዛናዊ ነገረ ስለምታቀረብ እናመስግናለን እየተዝናናንም ነው በረታ😂😂🎉🎉🎉

  • @zehara53o
    @zehara53o Рік тому +10

    ይመችህ ባርች ወላሂ በጣም ነው የማደንቅህ ምርጥ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ

  • @desutek
    @desutek Рік тому +1

    መውለድ ስለማትችል ነው ይሄን ሁሉ የዘባረቀችው ። ከዚች መውለድ የሚፈልግም አይኖርም ። እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል ነገር ነች። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ከየት እንደመጣች የማታውቅ ።

  • @user-Rahmet-18
    @user-Rahmet-18 Рік тому +5

    ላንተ ደፍሮ እንኳን መልስ ሲሰጥህ ያየሁት የለም becouse u always right. i really really rispect u my bro. Keep it Up!!👏👏👏👏👏

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 Рік тому +12

    ሰመረ ባሪያው በጣም ምርጥ ሰው መባለግ ሰው መዘርጠጥ የራስን ባህል ማንቋሸሽ ፋሽን ያደረገ ትውልድ ነውር የጠፋበት ዘመን ገንዘብ አምላኪነት የነገሰበት ጊዜ ነው እንደአንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅልህ

  • @at1338
    @at1338 Рік тому +7

    ሰምዬ ድምፃችን እኮ ነህ ተባረክ። የማንም እብድ መፈንጫ ስላላደረከን እናመሰግናለን

  • @sinehiwotminlargih2313
    @sinehiwotminlargih2313 Рік тому +11

    ደመላሻችን ነህ ሰሜ እረ በሽቀን ሞትን እኮ በማንም ቅርጭጭታም ሆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ሰሜ🙏

  • @ABISELECTRO
    @ABISELECTRO Рік тому +15

    እንደ አገራዊ መግለጫ ነዉ ያንተን ንግግር በጉጉት የምጠብቀዉ ....... ፈጣሪ አንዳንድ ሰዉ አያሳጣትም አገራችንን .......እናመሰግናለን............።

  • @wendmgezahumetaferia4413
    @wendmgezahumetaferia4413 Рік тому +2

    ሰሜ አንተ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 Рік тому +3

    እሰሰሰይይይይይ ደግ አረኩ የኔ ቆንጆ አላለም ይሄ ሰገጤ ደግሞ ኧረ በስንቱ እንገረምምም ሰሜ 😂😂😂😂 አንዱ የሱን ምክር ሰምቶ ጠጥቶ እየነዳ ትራፊክ ፖሊስ አስቁሞት ለምን ጠጥተህ ትነዳለህ ሲለው እሰሰሰሰይይይይ ደግግግግግ አረኩ ብሎት አረፈው 😂😂😂😂

  • @lulsegedabencare6974
    @lulsegedabencare6974 Рік тому +1

    ሰመረ የሚለው ቃል አሰመረም ይመስለኛል ። በአንድ ማህበረ ሰብ ውስጥ መስመር የተበጀላቸው የማናልፋቸው ነገሮች አሉ ። በሰመረ መለኪያ ሁሌ እስማማለሁ ። ሰመረ አሰመረ አሳመረ ... ተባረክ።

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 Рік тому +20

    ያየናቸው ሰዎች በሙሉ እንኳን ለኢትዮጵያ ለምድራችን እራሱ ሹክም ናቸው ኧረ እግዚአብሔር ምህረቱን አምጣልን::

  • @tsehaydemisse6045
    @tsehaydemisse6045 Рік тому +1

    አንተ ምርጥ ሰው በጣም አደንቅሀለሁ ይቺ የሌለ ነገር የምታወራ አይናውጣ ልክ ልኳን ንገርልን ሰውን እንኳ ባትፈራ አምላክን አለመፍራትሽ ዳሩ አምላክን ብታውቂማ እንዲህ አትቀደጅም

  • @RejuErduna
    @RejuErduna Рік тому +4

    ሰሜ ከልብ አመሰግናለሁ አብሬህ ብሰራ ምን አይነት የአእምሮ እርካታ እንደሚሰማኝ ይታየኛል በርታልን ወንድማችን

  • @genetzewdie9423
    @genetzewdie9423 7 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድሜ ቃል የለኝም በእውነት እንደዚህ አይነት ሰው አለ?

  • @RoyMccoy121
    @RoyMccoy121 Рік тому +12

    ሰመረ በጣም እናመሰግናለን። ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ 🙏🏽

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie Рік тому

    ሰሜ ተባረክ የአብዛኛውን ሰው ሀሳብ ነው የምትናገረው ወጥ የሚረግጡ ሰዎችን ልክ ታስገባለህ

  • @MengachewYitbarek-u6o
    @MengachewYitbarek-u6o Рік тому +25

    your reactions are very educative at the same time funny.

  • @andud9200
    @andud9200 Рік тому +1

    ስለ ልጅ መዉለድ አለመዉለድ ያወራቸዉ ልጅ ሰመረ በደንብ ነዉ የገለፅካት እንደዚህ አላዋቂ ሴት አሳፋሪ የኢትዮጵያዊያንን ስነ ልቦ የማያዉቁ ሰሜ ጎሽ በደንብ ነዉ ያጠጣሀት አንጀቴ ነዉ የራሰዉ

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Рік тому +27

    ሰምየ እጅግ ነው የማከብርህ መልካም በአል እመኝልሃለሁ ❤❤❤

  • @redaitayele5673
    @redaitayele5673 4 місяці тому

    አንተ ባትናገራቸው ማን የልቤን ይናገርልኝ ነበር በርታ ከጎነህ ነኝ ለሀገራችን እንደተ ያለ ተው ባይ ያስፈልጋታል

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s Рік тому +12

    ይችን ሀገር ያለ እንዳንተ አይነት መልካም ሰወች ስላልተዋት እግዚአብሔር ይመስገን ሰመረ ላንተ ትልቅ እጅግ እጅግ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ክፉ አይንካህ አንተ የሁላችን አንደበት ነህ። 🙏 🙏🏻🙏🙏🙏🙏

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Рік тому +2

    ሰሜ; ከዚህ ሁሉ የ youtube ህዝብ አንድ አንተን ብቻ እናግኝ?....ተባረክ አቦ!....እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ!

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 Рік тому +5

    ሰመረ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የዝህ ትውልድ ነገር እኔም እንዳንተ ግራ ግብት ብሎኛል አንተ እንኩዋን በሚድያ ተናግረህ ትንሽ እርፍት ታገኛለህ እኔ በውስጤ ተቃጥዬ ሞትኩ እፍፍፍፍፍፍ

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 7 місяців тому

    አይ ባርቾ 😅 እድሜህ ርዝም ይበልልን🤲 የጋጠወጦች መድሃኒት ሺ አመት ያኑርህ😍

  • @GirmaMideksa
    @GirmaMideksa Рік тому +4

    እሱ እኮ ሁሉንም እምነት ማገልገሉ ብቻ ሳይሆን እሱ መኮንን ነው፡፡(He is an officer) በሙያ ውስጥ professional ethics የሚባል አለ ከእሱ ውስጥ ትልቁን ጥፋት ፈፅሟል ሌላውቀርቶ መጥሪያ እንኳን የየትኛውንም እምነት መዝሙር ወይም መንዙማ ማድረግ አይቻለም ፖሊስ የሁሉም እምነት አገልጋይ ነው፡፡ ምክንያቱም ተፅዕኖ አለው

  • @akberetteklay579
    @akberetteklay579 Рік тому

    አንጀቴን ነው ያራስከው ሰመረ ለደነዚ አይነት ሰዎች መድሀኒት ነህ ተባረክ

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Рік тому +68

    ሰመረን የምወድበት ሺ ምክያቶች አሉኝ የውስጤን የሚናገር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

    • @be8cab
      @be8cab Рік тому

      የኔንም አሁንማ ምንም ስሰማ ሰመረ ምን ይል ይሆን ይላለው። big respect

  • @mihiretgebremariam6657
    @mihiretgebremariam6657 Рік тому +1

    ዉይ ሰሜ በጣም አንገብጋቢ ጉዳዬችን ነዉ እኮ ምታነሳዉ አቦ ይመችህ እንዳንተ ይብዙልን እላለሁ

  • @yidersalyimer2831
    @yidersalyimer2831 Рік тому +17

    ይሄን የከሰረ ትውልድ ምንም ብትለው አይገባውም አንተን ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅና አስተዋይ ነህ !

    • @Jane-vy3hr
      @Jane-vy3hr 10 місяців тому

      በጠቅላላ ባይሆንም!በትክክል የከሰረ ብቻ አይደለም የሚያደርገውን የሚናገረውን የሚበጀውን የማያውቅ እራስ ወዳድ ነውሩን ክብር ያደረገ ህይወትን በሆዱ ብቻ የሚያስብ ማፈሪያዎች እጅግ ብዙ ናቸው!እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ማስተዋልን ይስጣቸው እንጂ እጅግ በጣም የሚገርም በኢትዮጵያ ኖሮ የማያውቅ አሳፋሪ ትውልድ ነው!

  • @Bini_alem
    @Bini_alem 10 місяців тому +1

    Your level is below see level '' got me 😊 . እናመሰግናለን ሰሜ

  • @BrhanaMelaku
    @BrhanaMelaku Рік тому +4

    ተባረክ ስሜ አንጀት አርስ 👏👏👏👏

  • @m.179b
    @m.179b Рік тому

    ጌታ ከፖሊስ ልብሰ ም ከአለም ኮተት ሁሉ ይበልጣል ሰመረ ማወቅህ ነው እንስፔክተር ተባረክ ። ሰመረ ለቀሀል ጌታ ከአለም ሁሉህግ በላይ ነው።

    • @realeagent
      @realeagent Рік тому

      አንድ ሙስሊም ወይም ኦርቶዶክስ ቢሆን ምን ትሉ ነበር ቆሻሾች የአምልኮ ቦታ ኮ አለው

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Рік тому +9

    ወይኔ ሰሜ 😂😂😂😂😂ምነው እንዳንተ አይነት ወንድም በኖረኝ እኔ ኢትዮጵያ ካለ ሕዝብጋ መግባባት አልቻልኩም May be it’s been a while since I left home

  • @meazabeyene5109
    @meazabeyene5109 7 місяців тому

    Awch…. Cut it out … tell her😂😂😂😂😂 omg medulla oblungata funnnyyyy

  • @anwaraminm417
    @anwaraminm417 Рік тому +3

    Seme did you just say "your level is below sea level"😂😂😂
    Man in all seriousness you speaking my mind eko, thanks, GOD bless you

    • @tsion4649
      @tsion4649 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂 he’s funny and smart!

  • @AsresDeresseAsresDeresse
    @AsresDeresseAsresDeresse 28 днів тому

    ሰሜ የጎረመሱ ጨቅላወችን የምታክምበት ነገር 👏

  • @BalageruaAbay-h3y
    @BalageruaAbay-h3y Рік тому +40

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሜዋ❤ባላገሯ ነኝ ስላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @samirtadess-ul1td
    @samirtadess-ul1td Рік тому +1

    አፈር ብይ ችጋራም ነሽ ልጅ መውለድ ካልፈለግሽ እዛው እራስሽን ቻይ እኛ ግን በደንብ እንወልዳለን የፈጠረን አምላክ ይስጠን🙏❤ አትስሟት በዚህች ምድር ላይ እንደ ልጅ ውድ ስጦታ የለም በጣም አሳፍሪ ናቹህ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Рік тому +16

    ሰሜ ጀግና ነህ አነኳን አብሮ አደረሰን

  • @mohammedoumer3734
    @mohammedoumer3734 9 місяців тому

    ሰሜ ይመች የፖሊሱ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 Рік тому +7

    እግዚያብሄር የፈጠረው ማህፀን ላይ ልጅ የሚቀመጠው እኮ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው መባረክ ነው። ያልተፈቀደለት እንዳቺ ትውልድ ለማበላሸት ይሰራል። እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @yemariyamlij4988
    @yemariyamlij4988 Рік тому +1

    enkan aderesh wedmachn Egzihaber ybarkh ❤❤

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Рік тому +20

    አንጀት አርስ ነህ እኮ ሰሜ🙏🙏🙏

  • @AbdusmedMohammed
    @AbdusmedMohammed Рік тому

    ሰሜ አላህ ይጠብቅህ።ግሳንግስ የሆኑ ሰኦችም አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @Duzew
    @Duzew Рік тому +8

    እግዚአብሄር ረዥዥም እድሜ ያኑርህ ሰመረ። ይህችን ስለትዳርና ልጅ መውለድ የቀባዥረች እብድ በጊዜው በተገቢው መልክ ነግረሃታል። ለነገሩ እናትና አባቷንም ክብር አሳጥታ.....
    ልፕሰባኪው ትራፊክና ደጋፊውም ጥሩ ተችተሃል።
    ሌሎቹ እንዳልካቸው "ውር ውር የሚሉ ተባዮች" ናቸው

  • @mihiretawdie1639
    @mihiretawdie1639 Рік тому

    ሰሜ በጣም ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠኸው ሉሉም ማስተዋልን ይስጣቸው 🙏

  • @Zedgez30
    @Zedgez30 Рік тому +11

    " ... ያንቺ level is below sea level ... " part,
    Thank you !

  • @Sagi-u1h
    @Sagi-u1h Рік тому

    ሰመረ ምናለ ሁሉም እዳተ ግልፁን ቢናገሩ በርታልን አተ እናከብርካለን።

  • @dawitgetahun5104
    @dawitgetahun5104 Рік тому +7

    ሰሜ ወንድሜ አንኳን አብሮ አደረሰን ...ሌላው ደሞ ፖሊሱ እራሳቸው የሰሩት ነገር ስህተት ነው ብለው ይቅርታ ጠይቀዋል

  • @AshebirDamtie-dx9tk
    @AshebirDamtie-dx9tk Рік тому

    ሚዲያ ላይ እየወጡ የሰው ስም እያጠፉ የራሳቸውን እንጀራ ማብሰል የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው አሁን ከምንም በላይ ያስቸገሩ እግዚአብር ልቦና ይስጣቸው
    ሰሜ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር የብዛልን
    በጣም በሳል ሰው ነህ

  • @saraalemeseged8067
    @saraalemeseged8067 Рік тому +4

    ለሁላችንም ጌታ አምላክ ልቦና ይስጥልኝ

  • @EnanaSaw
    @EnanaSaw Рік тому

    እኮ ይህ ብሸቅ የፖሊሲ ገረድ ነው 😅አተ ግን ክበርልን እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው ❤❤❤

  • @mikiyasmekonnen1859
    @mikiyasmekonnen1859 Рік тому +5

    Thank you 😍Seme you are allways lit

  • @mededawol4181
    @mededawol4181 Рік тому

    ሰመረ፡- ተባረክ፣እዉነቱን ለመናገር አንዳንድ ሰዎች ከነሱ በላይ ያለ አይመስላቸዉም። የህዝብን ንብረት ይዘዉ ሰበካ፣ያዉም ፖሊስ.......???

  • @Kirukonjo
    @Kirukonjo Рік тому +12

    Thank you Seme merte sew! I completely agree with you for calling her selfish and disgusting. it’s a person choice to have kids or not, but you can’t advise others not to have kids in general. She should not be allowed to work in healthcare, I can’t imagine how she would treat mothers who go to her work place to give birth. I don’t trust her at all with any care she gives to any babies. She will do harm to those precious babies, like she said if she’s a midwife.

  • @yara8212
    @yara8212 Рік тому +2

    Semere bariaw you are the best all the time. Thank you sir❤❤❤

  • @EjWj-kh4dm
    @EjWj-kh4dm Рік тому +3

    ተው ግን ሰሜ ለኛ ለተመልካቾችህ እዘንልን በሳቅ አለቅን😂😂😂😂😂😂

  • @bedruousman7529
    @bedruousman7529 Рік тому

    በጭራሽ ኮሜንት መስጠት አልወድም አንዳንዴ ግን መገደድ እንደሚኖር ተረዳሁ ምንም ልል አይደለም ሰሜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቅ

  • @birtukant8765
    @birtukant8765 Рік тому +30

    He violated
    1.using govt property for other purpose
    2.using govt time for other purpose
    3. preaching religion as an officer with police uniform
    4 . using the mic while driving....

    • @VolvoD1379
      @VolvoD1379 Рік тому

      5 He is driving with one hand

    • @Ashenafi_Ethio
      @Ashenafi_Ethio 11 місяців тому

      He is also stupid .if can’t understand such basic stuff he doesn’t deserve to serve the public,that requires following teaching and executing road safety .

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Рік тому +1

    አረ ምን ጉድ ነው የመጣብን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው (ከይት ነው የመጡብን )!!!!!!እራስሽን ቻይ

  • @Makey23-c1k
    @Makey23-c1k Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤ ለእኛም ማስተዋልን ያድለን በእውነቱ😢

  • @bisratsisay-mt5yz
    @bisratsisay-mt5yz Рік тому +1

    ይበቃናል ከዚ በላይ መጠለል😂😂😂😂😂😂😂

  • @paulton1234
    @paulton1234 Рік тому +4

    ተኝተን የዘነባችሁብን የገረመኝ አባባል😅😅

  • @Phobe21
    @Phobe21 Рік тому +1

    😂😂 your mom was like this anten erguze eyalche😂😂😂😂

  • @solomonwolde1578
    @solomonwolde1578 Рік тому +35

    ሰሜ አንተኮ የልቤን ነው የምታወራው 🙏🙏🙏

  • @millaarsenal6291
    @millaarsenal6291 Рік тому

    Medula oblangata...😂😂😂😂
    Yimechih Seme...
    andken yemisemak tiwulid yimeta yihonal.... berta!

  • @DidiAthyup
    @DidiAthyup Рік тому +4

    እውነት ጥሎብኝ ከልቤ ነው ምወድክ ❤❤

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Рік тому

    ሰሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አርቆ አስተዋይ የሁልጊዜም ጀግናዬ ነህ አከብርሃለሁ ኑርልን አሜን!!!

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 Рік тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሜ መልካም በአል ይሁንልህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🙏

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Рік тому +2

    ምስኪይ አይቻት አላቅም አለ ማናት የወረ አበባ አለ 😂😂😂😂ልጅ አልወልድም ያለችው ለዝብያን ነች መሰለኝ ጉድ እኮ

  • @Expressshow-Martha
    @Expressshow-Martha Рік тому +5

    በአዲሱ አመት ዛሬ ነዉ በጣም የሳክቁት 🤣🤣🤣 የሚያናድደው እንዳለ ሆኖ...ሰሜ በጣም ጎበዝ ነህ 👏

  • @uaeuae6416
    @uaeuae6416 Рік тому +1

    ሰመረ እንደው አንጀት አርስ የሆንክ ሰው አሁንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ጨምሮ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Рік тому +4

    Habesha Mother for her boy:- Boy wake-up and go to school.
    Boy:- WHAT...? ESSAY DEG ADEREKU...😅😅😅😅

  • @RahmaA-nb8kz
    @RahmaA-nb8kz 3 місяці тому

    በይታ ጀግና ልክልክ አቸውን ንገራቸው😂😂

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 Рік тому +26

    20:11ፈጣሪ ጌታዬ ሆይ እባክህን 5 ልጆችን ባርከህ ስጠኝ ..,ቢሆን መንታ መንታ 2x then አንድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому

      አላህ ለኸይርሸ ከሆነ ይሰጥሸ አላሁማ አሚን😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @miniliknigus3540
    @miniliknigus3540 Рік тому +1

    Your level is below a sea level.... 😂 😂 😂 ሰምዩ ma bruh abo ድልት ይበልህ... ።

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s Рік тому +3

    መልካም ገና ይሁንልህ ውይ እጃችን ላይ ባለው ነገር 26:24 የሚሠራው እጅ እጅ የሚል ድራማ ፕራኘክ ውይ እንደኔ የሚያበሳጨው የለም

  • @brightfortomorrow19
    @brightfortomorrow19 Рік тому

    😂😂😂yebekete tiwuld eko newu yalen enji minm wega yelele😢😅

  • @hussahmed5323
    @hussahmed5323 Рік тому +4

    ሰመረ ልቤን ቀዝቀዝ የምታረገው ነው ወላሂ
    ጠብቄ ነው የምሰማህ ደሞ ከጅዳ በርታ ብሮ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Рік тому +2

    እና ታጅቦ የሚሄደው ሊቀበለው ነው😂😂

  • @leulgelaye7875
    @leulgelaye7875 Рік тому +4

    Something is really wrong with these guys. Thank you Seme for pointing out their idiocy.

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 Рік тому

    በእውነት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከጎንህ ነኝ

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 Рік тому +2

    ዋርያ"ወንድም ሰመረ( ባርያው)አቦ በርታ ከየት ነው የሚመጡት የግብረገብ ትምህርቶች መቋረጥ ይመስለኛል

  • @LiduYam
    @LiduYam Рік тому +1

    እሰይ የሚለው ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ😅😅😅

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Рік тому +8

    ይች ጉቶ አፍ ማህፀኔ ግዴታ ልጂ መሸከም የለበትም ነው ምናምን የምትለው ዶክተር ነርስ አላውቅም ግነደ ሆስፒታል ውስጥ ነው የምትሰራ ከስራ መባረር ያለባት ይመስለኛል ምክንያቱም ትውልድ ለማምከን የመጣች ተንከሲስ ግሎሶዶምን የምታስፋፋ ጊንጥ ስለሆነች አንድ መላ መባል አለባት ባይ ነኝ

  • @ZamzmQwerzamzam
    @ZamzmQwerzamzam Рік тому

    ክክክክክክክክ አይ ሰመር ስንት ችግር እያለብኝ ባንተ ወሬ ሆደ በሳቅ ቆሰለኮ

  • @sehdjfjfjfnfjfjfutu
    @sehdjfjfjfnfjfjfutu Рік тому +6

    ይሄ ነገር በየመሥሪያቤቱም አለ ባለጉዳይ አስቀምጠው መዝሙር የሚያዳምጡ

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይባልሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ

  • @feruzmohammed8232
    @feruzmohammed8232 Рік тому +9

    ኧረ ምን እየተፈጠረ ነው እንዴ እንዴት ትወልጃለሽ በዚህ አስተሳሰብ ብታውቂ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ስንቱ እንደሚያለቅስ አላየሽም መሰለኝ??? እርግጠኛ የሆንኩት መውለድ አትችይም በቃ ምን ታረጊዋለሽ.....

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 Рік тому

      ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይላል ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ።

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 9 місяців тому

    ሰሜ the great ያጋጫል ከመሬት🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Рік тому +4

    Dear Semere, we have seen so many 'tech ignorant' people lately. This shows their low self-esteem and a lot more. Keep up the good work. Thanks.🎉🎉🎉

  • @meazamekonnen9487
    @meazamekonnen9487 Рік тому

    ሰሜ ❤❤❤
    ታከም ሲፈጠር ሶፍት ዌሩ የተዛባ የሚመስል ...ኡፍፍፍ እንደው ተባረክ ተባረክ መልካም በአል ይሁንልህ ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Рік тому +4

    ሠላም ወዳጀ ለጥሩ የሰውነት ተግባር