how to withdraw from faucetpay account to other wallets

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 2 роки тому +1

    አሪፍ አስተምሮትና አገላለጽ ነው። ከአንተ ብዙ እንማራለን በርታ ወንድማችን👍

  • @learnskills22
    @learnskills22 2 роки тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ለሚሰራ ሰው ጠቃሚ እና ወሳኝ ነው፣ ምናልባት አጠቃቀም እና እወነተኛነቱን እና ታማኝነቱን ብናውቅ እንሳተፍ ይሆናል። ብቻ ጥሩ ቆይታ ነው።

  • @ማያሀበሻዊትMAYATUBE
    @ማያሀበሻዊትMAYATUBE 2 роки тому

    Selam selam byalehu well come Wawwwwww byalehu Arif Ena Astemari kum neger yalew video new thank you very much🙏 ketay degmo Kezih belay Entebkalen,

  • @maryam28
    @maryam28 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ውድ የሀገሬ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 роки тому

    ዋው ጥሩ መረጃ ነው ወድማችን ያቀረብክልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰገሰናለን

  • @madiiyoutube
    @madiiyoutube 2 роки тому

    ሰለም ሰለም ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ በለሺበት ሰለምሽ በዝዝት ይበል በረቺ ምረጥ ትህመረት ንው እናመሰግናለን ቀጥይበት በረቺ

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለተዋወኩሽ ደስ ብሎኛል ካንች ብዙ ነገር እማራለሁ በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው ሁሌም እንደዚህ ጥሩ ነገር ሺር እንድታደርጌልን ባለ ሙሉ ተፈኛነኝ ሳላደቅሽ አላልፍም በርችልኝ ውዳ እህታችን በቀጣይም እንጠብቅሻለን

  • @tegenegemechu6446
    @tegenegemechu6446 2 роки тому

    Good job kidus👍👍👍👍

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 2 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺ

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA 2 роки тому

    እኮን ደህና መጣህ ወዴሜ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ሀሪፊ መልእክት ነዉ በቀጣይ እስከምንገናኝ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 2 роки тому

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እድት ነችዉ ሰላማችዉ ይብዛ ወድሜ ሀሪፍ ትምርት የሰጠህን ወላሂ መሻላህ ብያለዉ ብሬ ምችት ይበልህ

  • @toybatubez
    @toybatubez 2 роки тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ርህራሄ አይለያችሁ ከክፍ ነገር እንጠብቃለን ወንድም በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @nitsulib2275
    @nitsulib2275 2 роки тому

    Wawu great jop keep up

  • @tube3498
    @tube3498 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም አስተማሪ ነገር ስላሳየህን እናመሰግናለን መልካም ነገር ማሳየት መልካም ነው በቀጣይ እንጠብቃለን

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 роки тому

    Fedal welcome tekam temert fedal thank you for sharing this great vedio thanks a lot yekat egnam enemaralen yemanakewun

  • @ቃናዘገሊላ-ጘ2ዠ
    @ቃናዘገሊላ-ጘ2ዠ 2 роки тому

    ጀማሪው ያማር ፍፃሜው ያምራል ቅዱስ እደግልኝ አሪፍ ስራ ነው ከጂማሬህ

    • @yebelay
      @yebelay  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 2 роки тому

    Aselamualeyekumi wrahimettlahi wbrkato ahilen ehitye ekan selami metashi betam harefi koyeta nebetr enamesginalen

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 2 роки тому

    አሪፍ ነገር ነው የአሳየህን እናመሰግናለን ፍቅረን ሰላምን አንድነትን መተሳሰብን መረዳዳትን መልካምነትን ይስጠን የሰው መውደድ ያድለን

  • @seni7092
    @seni7092 2 роки тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ወንድም በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን 💛💚❤

  • @ineinalije278
    @ineinalije278 2 роки тому

    Exellent 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 2 роки тому

    ዋውውውውው እናመሠግናለን👍👍👍👍👍👌👌

  • @asteertubee
    @asteertubee 2 роки тому

    selam yebezelen wandemee enkwaa denemexek huluselam new betam arif timretaanew konjoo yehuunew

  • @asimarchimandefiro1828
    @asimarchimandefiro1828 2 роки тому

    Nice video!

  • @bezahabeshawit
    @bezahabeshawit 2 роки тому

    ስላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዋው አሪፍ ነው ያሳየህኝ እናመስግናለን ሼር ስላደርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን ስላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን

  • @atesedeyoutube234
    @atesedeyoutube234 2 роки тому

    Selam lezih bet enkan dehna metachihu wawu betam arif neger newu yezeh yemehwu bzochachin anawukim shar sladerekiln enamesegnalen belilam entebkalen betam arif koyeta neber

  • @hawatubeETH
    @hawatubeETH 2 роки тому

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ተከታታይ በሙሉ
    ይሁን ማሻ አላህ ዋውውው
    አሪፍ አሰተምሮ አለው ሸር ሰላደረጋችሁልን
    እናመሰግናለን

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 2 роки тому

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን ወንድማችን በርታ በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየኸን

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 2 роки тому

    ሠላማቹ የብዛልኝ የሀገራ ለጆች
    ሠላም ለሀገራችን አንድነት ፍቅር
    ይሰጠን💚💛❤

  • @umzuzutube
    @umzuzutube 2 роки тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንክዋን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ አቤት ይሁን ዋዉ አሪፍ ቆይታ ነገር ዉድ እና የተከበራቹህ የሀገሬ ልጆች ፍቅር አንድነት መተሣሠብ አላህ ይስጠን

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የዝህ ቤት በሙሉ አዴት ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ኢትዮጵያ ልጆች ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @maramawit9077
    @maramawit9077 2 роки тому

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመስግናለ ስላም ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ሀገራችን ስላም ያድርግልን

  • @genitube1429
    @genitube1429 2 роки тому

    Selem selem wud etiopwiye selem beheger yibeze selem enkan dena meshi feter heger yilaln amen amen amen

  • @zedyoutube4529
    @zedyoutube4529 2 роки тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ደስ የሚል አቅፕራረብ ነው ያቀረብሽው በርቺ ከዚህ የተሻለ በቅልጣይ ሀሪፍ ቭደወ ሰርተሽ እንድምትመጪ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @hiwottube8502
    @hiwottube8502 2 роки тому

    Selam selam wed yagre lijoch selamchu yabza arif qoyta nebar bertu agrachinan ethopiyan andenet yewnlen lagrachen yewnlen

  • @bontulove
    @bontulove 2 роки тому

    Naganii nagaa caluu mana kanafii yaa tahuu wanii Ofii bagaa naganii dhuftee wanii Ofii namatii tolaa jabadhuu anyii koo turtii bayyee namatii toluu walin turee olamaa garii qaanadhuu by

  • @መፀናኛዩቱብሜሪቻናል2

    ስላም ለዚህ ቤት ውድ ያግሬ ልጅች ሁላችን በያለንብት አምላክ ይጥብቅን አሜን አሜን ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር በረታልን

  • @adishewotyoutube7919
    @adishewotyoutube7919 2 роки тому

    Selame lezih bet wud ena yetekebrachihu yagere ljochi beyalachihubet selamachihu edemdr ashewa ede semayi kewakbti bzti trfrf yibellgn agrachinn ethiopian hizbochanm selame yadrgln slamun fkirun adnetun yadlen cheru amlakachin Amen 🙏

  • @ሳራቲዪብ
    @ሳራቲዪብ 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም እና ጤና በያላችሁበት ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠልን እሜን አአሜን አሜን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የሚያስፈልገንን ጥሩ እውቀት ከዚህ ቤት ሸምተናል ወደፊት በተመሳሳይ ብዙ ነገር እንደምንማር ተስፋ አለኝ ከልብ እናመሰግናለን

  • @tenayutub
    @tenayutub 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ጤና ፍቅር ለሁላችንም አምላክ ባለንበት ሁሉ አብዝቶ ይስጠን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን ሀገራንን ሰላም ያድርግልን

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ለዝቤት እከን በሰላም መጠሽ እተሰችን ለሀገራችን አድነት መታሰሰብ ዪያሚጠልን አሜን

  • @Azeb1
    @Azeb1 2 роки тому

    Selam selam selam lezebet selam lagerachin aref koeta neber ehtachin enamesegenalen selam lwelachin melekam ysera zemen ywenelesh amen

  • @hilal2907
    @hilal2907 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ቤተሠቦች የፈጣሪ ሠላም እዝነት በረከት በሁላችሁም ላይ ይሁን ማሻአላህ ስፈልገው የነበረውን ነው ያሳየህኝ እናመሠግናለን ሹክራን ውድ የሀገሬ ልጆች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @YegaTube
    @YegaTube 2 роки тому

    Selam selam enkuwan dena metashi slayehushi desi blogal harif koyeta nberen beketay eskemniganag melikam gize

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 2 роки тому

    እኔ እግሊዘኛቲአስተምሩ እተኛናበረ ስለዝህ አትናደዱብኝ እደው ለሌላግዜው ባማረኛም ጤልይደረግልን ቶሎ እድናገኝው አሪፈትምህርትናው እሽ

  • @makidestube7514
    @makidestube7514 2 роки тому

    Selam Tena yestleg wide ytkbrachiwe wagnocho selam egzoyabher balchiwebti yebzalen selam fkier andenati lhagravhone yehune mawdade matsasben laswe zare bamulue tamgawe malkamenti larse nw bago adergwe yabgonti wagwe safi nw Egzoyabher hagrachine selam yadreglen

  • @yetaytube4308
    @yetaytube4308 2 роки тому

    Selam andet nash hulu selan arfi gize nabr anamsgnln sl hulm nagr fatri yimsgn hagrachin selam yaragln amen angam baslm wad hagrachin baslm yasgbna

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y 2 роки тому

    ሰላም ለዝህቤት እኔግራየሚገባኝ አማረኛልንኮምትእናትየምታረጉትእርእስሌላነውእረበህግአምላግይህንንኮሜትአብበሽበቀጣይአማረኛይሁንልንፍትህህህህ