ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ - ሰቆቃወ ድንግል - @meba-tv - eotc tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ - ሰቆቃወ ድንግል - @meba-tv - eotc tv - #eotctv
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:-www.facebook.c...
    WhatsApp:-chat.whatsapp....
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ | ህማማት
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - ትረካ - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ

КОМЕНТАРІ • 50

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o 5 місяців тому +26

    የእናታችን የድንግል ማርያም ና የሐዋርያው የዮሐንስ ፅናት ፍቅር እረዴት በረከት ይደርብን እንዴት ፀንተው እንደቆሙ ሳስብ መልስን አላገኝም 😢😢😢😢😢

  • @gel_tes
    @gel_tes 5 місяців тому +5

    በረከቷ ፍቅሯ በልባችን ይደርብን:: ልብ የሚመስጥ አቀራረብ ❤️

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 5 місяців тому

    ስለ እውነት ይህ የቅድስት ሰቆቃ በመስማት ብቻውን አጋንንትን ያስወጣል ። ይህ ሰይፍ ነው ። ወንድም ሄኖክ ዘመንህ ይባረክ ። ❤❤❤

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 5 місяців тому +9

    አዛኚቷ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አባታችን ሐዋርያዉ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ እመስቀሉ ስር ሆናችሁ ሀዘኑን እንደምን ቻላችሁት🤲🤲🤲✝️😭😭😭😭😭

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 5 місяців тому

    እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የሁላችን እናት የእናትነት መለኪያ የእምነት መለኪያ የክርስትና መሪ የሚገባሽን ክብር ስላልሰጠውሽ ይቅር በይኝ እናቴ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 5 місяців тому +1

    ቃለሂወትያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ እረዴቷ አይለየን

  • @endriyashayle
    @endriyashayle 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ቀልብ የሚስብ እና የሚመርክ ትምህርት ፈጣሪ መስተዋሉ ያድለን 👏👏👏

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 5 місяців тому +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን። ዕድሜን ጤና ይስጥልን። እናንተን ወንድሞቻችንን የሰጠንን እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው። ሲመሰገንም ለዘለዓለም ይኖራል።
    አዎ! ለእመቤታችን ለወለላይቱ . ቅድስት ድንግል ማርያም እንደ ቅዱስ ዮሐንስ እኔም ትውልድ ነኝና ልጇ በመሆኔ መታደል ነው። መታደል ብቻ ሳይሆን መዳን መዳን መደን ነው። አንተስ ወንድሜ?
    ኣሜን! እማን! አሜን !
    ❤ ❤ ❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 5 місяців тому +4

    አሜን አሜን♥️♥️ አሜን ክብር♥️♥️ ምስጋና ለእግዚአብሔር ♥️♥️♥️ለመቤት♥️♥️♥️ ድንግል ❣️❣️ማርያም ♥️♥️♥️ይገባል።♥️♥️ ለዛሬ ለዘላለም ♥️♥️አሜን አሜን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @alemlayew8324
    @alemlayew8324 5 місяців тому +2

    እናቴ ማርያም

  • @HannaAssefa-l3v
    @HannaAssefa-l3v 5 місяців тому

    ሁሌም መስቀሉን ሳይ የሷን ሃዘንና ስቃይ እያሰብኩ አለቅሳለሁ እግዚአብሔር ኃይልን ሰጥቷት እንጂ እንዴት ተቋቋመችው ከባድ ነው 😭😭😭

  • @ETSEGENETYearsema
    @ETSEGENETYearsema 5 місяців тому

    Ya EMBATACHEN ya keduse YOHANESE Barakatue fekrachawen yasadreben

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 5 місяців тому

    አማልጅነቷ ሁሌም አይለየኝ ተስፋችነሽ እመ ብርሀን

  • @SelomneGetachew
    @SelomneGetachew 5 місяців тому +4

    በረከታቸው ይደርብን ለውድ ክርስቲያኖች በሙሉ አሜን አሜን አሜን

  • @martameridseyum3625
    @martameridseyum3625 5 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @Mycat-i1b
    @Mycat-i1b 5 місяців тому +1

    ውይ ቃላት አይገልፃትም ስምዋ እራሱ እረፍት ነዉ

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 5 місяців тому +2

    ጌታ ሆይ ለንስሀ እድሜ ስጠን አሜን

  • @meseretworkuhmikael1869
    @meseretworkuhmikael1869 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በረከቷ ይድረሰን እማምላክ አስቢን ከልጅሽ አማልጅን

  • @Bizuneshwakuma
    @Bizuneshwakuma 5 місяців тому +2

    Berketachwe yidrebine

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay552 5 місяців тому

    Amen

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 місяців тому

    Amen Amen Amen Abetuw Mareyin Abetuw Yikir Beleyin Eraralin ❤❤❤❤❤

  • @asenakuzewde9627
    @asenakuzewde9627 5 місяців тому +2

    በረከታችው ይደርብን❤❤❤ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 5 місяців тому

    Amen.amen.amen

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @kidisttesfaye9654
    @kidisttesfaye9654 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yf 5 місяців тому

    አህህህ እናቴ ከእንባሽ ስጪኝ አብሬሽ ላልቅ ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር ወደ ቤት ልውሰድሽ እናቴ የኔ አንጀት ይቃጠልልሽ😢😢😢እመቤቴ ለኔ ለዘማዊዋ የተከፈለው መስዋዕት መች ገባኝ የመድሐኒቴ ስጋና ደም እናቴ ልቦና ሰተሽ እሰኪ አሰተምሪኝ

  • @rahelketema6735
    @rahelketema6735 5 місяців тому

    አሜን እናቴ ማርያም❤

  • @merontesfaye9544
    @merontesfaye9544 5 місяців тому

    Amen🙏❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን የናታችንየቅድስትድግልማረያም አማላጅነቷ በረከቷይደረብን የቅዱስዩሐኒነስነጓድጓድፆናቱን በረከቱይደረብን😭😭😭

  • @sisy5472
    @sisy5472 5 місяців тому

    😢😢እመቤቴ የኔ ልዩ እናት የልጅሽን መከራ ልብሽ አይቶ መድማቱን እኛ ለመነገር ስከብደን አንች ግን እንደምን ቻልሹ አንድ ወልደሽ በመቶ ስም የጣረሹ ውድ ልጅሽ ሲሰቃይ ነብስሽ እንደምን በረታች 😢😢አንች የስዳት ስንቅ አንች ሀዘንን የቃመስሽ የልባችን ሀዛን አቅልይ ዘመናችንን በበጎ ላዉጭልን እመቤቴ ኢትዮጵያ አስራት ሀገርሽን ዛሬም ተመልከቻት እመብራሃን 🤲🏻🤲🏻 ልጆቺሽን ለንሰሃ ሞት አብቂ እባክሽ አማልጂን 😢

  • @henigold3412
    @henigold3412 5 місяців тому

    kale hywet yasemaln

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme 5 місяців тому

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 5 місяців тому

    የኔ አባቴ😢💖💖😭😭😭😭😭

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም የመዳህኒያለም ምልጃዋ አይለየን❤❤❤

  • @ShumyeTesfaw-b7v
    @ShumyeTesfaw-b7v 5 місяців тому +1

    እናትዬትህትናሺአይለዬን

  • @ETSEGENETYearsema
    @ETSEGENETYearsema 5 місяців тому

    Amennnnnnn Fekershen Asadrebennnnnnnnn

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 5 місяців тому

    ፀጋችሁን ያብፃልን ያቆይልን በቸርነቱ እመ አምላክ እመ ሰማዕታት እመ ሐዋሪያት እሷ ትባርክልን።

  • @abimebrie5183
    @abimebrie5183 5 місяців тому +1

    አሜን

  • @EeEr-g9k
    @EeEr-g9k Місяць тому

    😢😢😢😢

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 5 місяців тому

    Kal hiwot yasmalen.

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 5 місяців тому

    ❤❤❤❤amen😢

  • @yosfalabdla4549
    @yosfalabdla4549 5 місяців тому

    እማፍቅር እናቴ😢❤

  • @portfolio287
    @portfolio287 5 місяців тому

    ልጆጄ ስው ስነካለይ በጣም ይነዳደ ኣሎው፡ ነገርግን የድንግል ሳልበድል ኢየገረፉ ሲሰቅሉት ምን ተሰማት ኢያልኩ ይገረም ኣሎሁ፡ ድንግል ሆይ ጽናትሽ እና ፍቅሪሽን ስጪን።

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nileforethiopia5324
    @nileforethiopia5324 5 місяців тому

    Emebetachihn kelejish astarkin

  • @KhanKhan-lv6ys
    @KhanKhan-lv6ys 5 місяців тому +1

    😓🙏🙏🙏

  • @meseretworkuhmikael1869
    @meseretworkuhmikael1869 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በረከቷ ይድረሰን እማምላክ አስቢን ከልጅሽ አማልጅን

  • @fanosisay6819
    @fanosisay6819 5 місяців тому +2

    Amen Amen Amen