ሻወርማ በኩብፅ፣ በችብስና በዶሮ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ጣፋጭ የሆነ ምግብ አሰራር ፣ ሻወርማ በኩብፅ፣ በችብስና በዶሮ ቀላል በሆነ የአዘገጃጀት መንገድ
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰብ የሆናችሁ እንዲሁም ለቻናላችን አዳዲስ የሆናችሁ በያላችሁበት ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ ይህ Richa feqer የተሰኘው ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ስራዎችን የምናቀርብበት ሲሆን እርስዎም ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የምንግዜም ስራዎቻችንን የከታተሉን እንላለን እናመሰግናለን።