Hiber Radio Daily Ethiopia News Sep 18, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 59

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 13 годин тому +7

    በእውነት ፋኖ ጀግና ነው እንደበግ ይነዱታል ይሕን አረመኔ ፈሪና ሴትና ሕጻናት ገዳይ አይሳካለትም

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 15 годин тому +8

    ድል ለፋኖ!!!!

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 15 годин тому +10

    ሕብር💪❤👍
    የጋዜጠኝነት ተምሳሌት።
    ጋዜጠኛ ዜናነህ እንደምን ሰነበተ? ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን። የታሪክ መፅሃፍ ፅፎ ማየት እመኛለሁ፣ በሞያው ዙሪያ። እስካሁንም አላሳተመ ከሆነ።

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 13 годин тому +2

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇪🇷🇪🇷🇮🇹

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 13 годин тому +2

    ሕብር ❤❤❤
    በወሎ እና ሸዋ በፋኖ የሚደረገው ጥቃት ቢጠናከር
    በአብይ ጦር ሁለ ገብ ውጥረት እናጠናከር ❤❤

  • @zenash-de3if
    @zenash-de3if 13 годин тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 14 годин тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 15 годин тому +2

    Del Le Fano❤❤❤❤out Amhara region❤❤❤❤❤

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 14 годин тому +2

    Fano 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 14 годин тому +2

    ደል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @sisaykurate9320
    @sisaykurate9320 15 годин тому +2

    The best media in this world has been a great Hiber radio station and the best journalists in the world are Ato Habtamu and his team.

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 14 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 13 годин тому +2

    ከፋኖ ደስ የማይለኝ ነገር የአገዛዙን አደባባይ የወጣ ጋጠወጥነት ለመዘርዘር በጣም ጥረት ማድረጋቸው ነው፤በመጀመሪያ ትግሉ የተጀመረው የህልውና ችግር ገጥሞን መሠለኝ፤እናም ዝም ብለን እንምታ!እናንክት!እንውቃ!!!ማለቃቀስ ካቆምን ቆይተናል፤የአለም አቀፍ ህግ መጠበቅ ምናምን የሚባል ነገር ትተን መወሰድ ያለበትን እርምጃ መውሰድ ለአሰላለፍ ብቸኛ መፍትሔ ነው፤አማራ ማንም ብሔር ብረሔረሰብም ሆነ አለምአቀፋዊ ሀገራት እንዳሸንፍ አይፈልጉም፤ማሸነፍ ብቻ ነው እድላችን።

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 14 годин тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 5 годин тому

    ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 15 годин тому +3

    ሴቶች. ተማሪዎች. በአገዛዙ. ሰራዊት. በአገዛዙ. ትእዛዝ. ካምፓስ. ገብተው. ከዶርማቸዉ. እንዲደፈሩ. እየተደረገ. ባለበት. በተጨማሪ. አገዛዙ. አማራዉ. በየ አለበት. እየገደለ. በእሳት. እየማገደ. ለዘርፈብዙ. ችግሮች. እንዲዳረግ. ሴቶቹ. ከት/ት. ቤት. ዉጪ. ከየቤታቸዉ. በአገዛዙ. ሰራዊቶች. ተደፍረዉ. ለተለያዩ. በሽታ. ተበክለዉ. እንዲማቅቁና. እንዲሞቱ. አጠናክሮ. እየሰራ ባለበት. ብሎም. አማራዉ. በአገሩ. የመኖር. መብት. ሳይኖረዉ. ት/ት. በምን. መልክ. ይመኛል ?

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 14 годин тому +2

    ኢሕድን ብአድን ብልፅግና ይውደም
    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 14 годин тому +2

    God bless Habtamu /Hiber Radio because you always stand for the truth !!!!!!!!

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 14 годин тому +1

    ኅብር መልእክት ብታደርሱ
    የፋኖ የዋህንት ይብቃ ሲቪሉን የሚጨፈጭፍ የአብይ ፋሺስት ወታደር ላይ የዋህነት ይብቃ የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ እያሉ የሚታፈኑ ከእስር ቤትና ከሆስፒታል እያወጡ የሚረሽኑ ጥይት ጨርሶ የሚማረክ ለሁለተኛ ጊዜ ለሚማረክ ሊታሰበት ይገባል በየትም አገር ለሁለተኛ ጊዜ ለሚማረክ ምህረት አይደረግም

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 13 годин тому +2

    ድል ለአማራ
    ሞት ለአራጁ የአብይ አገዛዝ ❤❤❤

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 14 годин тому +3

    አብይ ዝናብ አዘንባለሁ ነዳጅ አግኝቼ ቱቦ እየዘረጋሁ ነው ተሸንፎ አሸንፌአለሁ ብሎ ሲዋሽ ሲቀደድ በጦርነት ሕዝብ እያስጨረሰ ነው::እንደጎንደር ጀግኖች ማሽነፍ በዝምታ ነው::ውሸታምና ጉረኞችአያሸንፉም::ዝምታ ወርቅ ነው::ሙያ በልብ ነው::

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 13 годин тому +2

    ድል ለፋፋኖኖ ሞት ለአማራ ገዳይ ጋጋሎሎችች

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 15 годин тому +3

    ትምህርት ለዐማራው ውጤቱ ምንድን ነው እና ነው መነጋገሪያ የሆነው? ተምሮ ኮሌጅ ካልገባ፣ በተባራሪ ቢገባም ሥራ ካላገኘ፣ ትርጉሙ ምንድን ነው? ትምህርት፣ ከድል በሗላ!!!! 'ሗ' ን የምጠቀመው 'ኇ' ስላላማረችኝ ነው።

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 14 годин тому +1

    በፍጥነት ፋኖ ወደ እንድት መጥቶ ጦርነቱን ከእማራክልል ማስወጣት ያስፍእልጋል እለበለዚያ ህዝብ
    በጦርነት ተስላችቶ ተስፋ እንዳቆርጥ ጦርነቱ ወደ ኦሮሞያ ወስዶ ደራን ነፃማውጣት ያስፈልጋል መከላከያው ተስፋ ሲቆርጥ ንፁሃንን እና ሴቶችን እረኞችን ይገድላል ይህን ሞት ለመቀነስ ጦርነቱ ከክ ልሉ ማስወጣት ያስፈልጋል ድል ለፋኖ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 13 годин тому +1

    ህዝቡ መንገድ በመዝጋት ጀምሮ ባለው ነገር ሚጥሚጣ በቢላ በዱላ በማዘጋጀት ፋፋኖኖንን መደገፍ አለበት ይሄን አማራ ጠል አማራን ገዳይ የጋጋላላ መንጋ ከፋኖ ጋር በመሆን መደቆስ አለብን ድል ለፋፋኖኖ

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 7 годин тому

    ብልጸግና ነው በህመም እንዲጠቁ አደረጎ የገደላቸው ገና ብዙዎችን ያሰወግደል የሰይጣን መንግሰት

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 8 годин тому

    Thanks 😢💪🇲🇱🇬🇧💪💪

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 13 годин тому +1

    Thanks 🙏👍

  • @zolahome376
    @zolahome376 13 годин тому +1

    ዩሀንስ ግን ሌላ ስራ ብትቀይሩለት አማርኛው ስለቢፈጥን አይሰማም የሚል አስተያይት አድርሱልኝ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 15 годин тому +4

    በዚህ. መልክ. ተሰባስባችሁ. አማራን. በእሳት. እየማገደ. ላለዉ. ለዘረኛዉ. ዳቢሎስ. ተመቻችታቹለት. መገኘቱ. ለምን. ?

  • @AsAs-vu2ji
    @AsAs-vu2ji 10 годин тому

    በርታ❤

  • @Sdg-b3p
    @Sdg-b3p 10 годин тому

    ተፌራማሞ ሀቅያሸንፋል ጀግናየ

  • @DebeshD-u1f
    @DebeshD-u1f 14 годин тому +2

    ሕብር የተገፋዉ ድምፅ በርቱ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 15 годин тому +2

    Abiy the killer of poor farmer's

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 13 годин тому +1

    ሲፋን የተባለው አትሌት ሲጀምር ኢትዮጵያዊ አይደለም።
    እና ሕብር ምን አገባው እና ዘገበው?
    አሮጊቷ ኢትዮጵያዊ አልነበረችም አትሆንምም።

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 15 годин тому +2

    ህብሮች በርቱልን ስአቱን ግን አሸሽሉልን

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 годин тому +1

    በቃ ፋኖን መቋቋም ሲያቅተዉ ንጹሃን መጨፋጨፋ ካላቆም በቃ ህዝብ ራሱን ለመከላከል እርምጃ ሊወስድበት ይገደዳል ከህዝብ ዉስጥ ሆኖ ህዝብን እየጨፈጨፉ ህዝብ ጋር መኖር አይቻልም መከላከያ ለራስህም ለቤተሰብህም ስትል ከዚህ ጥፋትህ ልትቆጠብ ይገባሃል ህዝብ እየሞተ ከቀን ቀን ያስተዉላሉ እያለ ታግሷችኃል ሲበዛ ግን ማርም ይመራል ህዝብ ዉስጥ ሆኖ ህዝብ መጨፋጨፋ አለ እንዴ!!

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww 15 годин тому +1

    ፀረ አማራ ነበር በየነ ጴጥሮስ

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww 15 годин тому +1

    የአማራ ህዝብ ጥላቻ ያለው ሰው ነበር።

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 15 годин тому +1

    What a talk!

  • @ArabicaCoffeeorigins
    @ArabicaCoffeeorigins 13 годин тому +1

    ጡረተኛ ይታሰብብት!!!

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 12 годин тому

    እነ ብራሀኑ ጅላ የብልጽግና ከፋፋይ ሰራዊት ለአንድ ግለሰብ ለአቢየ የቆሙ በአማራ ክልል ህዝብ ላይ ግፍእየፈፀሙበት ይገኛሉ ይማል ዛሬ ኢትዮጵያ ደንበር ተደፍራለች ሰላም ለሀገራችን 🤙

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 15 годин тому +3

    ህብር እኖዳችኋለን.ምነዉ ግን ዘመነ ካሴ ቃል አቀባይ አልወጣለት አለ😂 ማርሸት ድብልቅልቅ አርጎት ሔደ, የአሁኑ ደግሞ ተረጋግቶ አለማዉራቱ ሲገርመኝ, ጭራሽ "የደደበ ስለሆነ" ሲል ሰማሁት😂😂😂😂 ለአንድ ሰአት ነዉ የሳቅሁት😂 እባካችሁ እየቆረጣችሁ አዉጡ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 15 годин тому +2

    ከአንድ፡ ወገን፡፡ ሆነህ፡ ሌላውን፡ የምታሰድብና፡ እንዲተላለቁ፡ እያደርክ፡ መሆንህን፡ ልብ፡ ልትል፡ ይገባሃል፡ አቶ፡ ሀብታሙ፡ ታሳዝናለህ፡፡

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 14 годин тому +2

      አይ በላቸው ደመቀ አንተ ኦሮሞ ወይንስ ሆዳም አማራ ማን ነህ ለመከፋፈል ነው ማነው የተስደበው ማነው ያለቀው?አማራ በፋኖ ጀግኖቹ ቀና ብሎ ጠላቶቹን ልክ እያገባ ነው ከአሁን በሂላ በአማራ ህዝብ በፋኖ መቀለድ የለም ስራቸውን በሚገባ እየሰሩ ነው እና ጋዜጠኛ ሀብታሙ እውነቱን ነው የነገረህ እፈር::

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 13 годин тому

    በየነ ጴጥሮስ ማን ነው? ሲገነደስ ውዳሴ ከንቱ፣ አታስታውኩብኝ???!!!

  • @JunedinHusen-ko8yq
    @JunedinHusen-ko8yq 14 годин тому

    ያዝ ለቀቅ ትግል የአማራን ህዝብ እልቂት አባባሰው እንጅ እሆይታ አልሰጠም

  • @lemma3707
    @lemma3707 14 годин тому

    የሲፋን ዜና ሰበካ ነው። የበየነ ጴጥሮስ አድናቂ የትህነግ ገረድ ነው።

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 15 годин тому

    እየዋሹ ጉራ ድሮን ሮኬት ይቆይና በተግባር ውጊያውን ቦታ አስለቅቆ በቅዋሚነት ያዙ::ሰርቶ ማሳየት እንጅ ጉራ ለብልፅግናም አልሆነም::ይህ ጣብያ የውሽት ወሬ ነዥ ደካማ ሆኖዋል::