የሪህ በሽታ እንዴት ይከሰታል? | Healthy Life

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @TeseraTesera-jz6rl
    @TeseraTesera-jz6rl 10 місяців тому +1

    በአሑኑ ስአት ታምሜ ነው ያለሑት ማስታገሻ ብወስድም ለጊዜዉ ሕመው የቆመ ይመስላል ተሠልሶ ደግሞ ያመኛል ዶ/ክ አሑን ያስተላለፍኀዉ ምክር በጣም አመሠግናለሑ

  • @KifleAtebo
    @KifleAtebo 8 місяців тому +2

    ግራ እግሬን ጉልበት ይንቋቋል ያመኛል መፍትሄ ውን ንገረኝ ደ/ር

  • @InnocentHelmet-fu8ow
    @InnocentHelmet-fu8ow 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 Рік тому +1

    ዶ/ር የገለፅክልን ትምህርት በጣም ደስ የሚል ነው የ37 ዓመት የደም ግፊት በሽተኛና መድሀኒት ተጠቃሚ ነኝ በሽታውንም ተቆጣጥሬያለሁ ቀጥሎ የመጣብኝ Uric acid ነው እንደ በሽተኞች በጣት በኩል አይደለም ሲፈልግ በእግሬ የውስጥ እግር ያቃጥለኛል ሲፈልግ የትም ቦታዎች ሳይታሰብ ህመሙ ይጀምርና ሥቃዬን ያባብሳል አንድ እግሬን ለረዥም ጊዜ ያመኝና ወደ ጤናማው እግሬ ይሸጋገራል በጣም ሥቃዬ በዛ አሉፕሪኖል ከአንድ ዓመት በላይ በቀን ሶስት ጊዜ እየተጠቀምኩኝ ሥቃዩ እንዴት አይቀንስም? ሁል ጊዜ ሥጋ በል አይደለሁም ጥሬ ሥጋ አትብላ ተብዬ በስንት ጊዜ አንዴ የፍየል ሥጋ ወጥ አልፎ አልፎ ጥብስ እበላለሁ ግና በሽታው ያው እንዳልከው የኩላሊት በሽታ ከአርባ በፊት ግሉብሊን ፍራይትስ ይዞኝ በወቅቱ ታምሜ አሁን ነፃ እንደሆንኩ ተነግሮኛል ስኳርም ቢሆን On border ነው መድሐኒት አያስጀምርም ተብዬ በምንሊክ ሆስፒታል በሚከታተሉኝ ዶ/ሮች ተነግሮኛል የሪሁን በሽታ ልቋቋም አልቻልኩም በተለይ በጉልበቶቼ አካባቢ Sharp pain ኛል አልጋ ላይ ከአንድ ጎን ወደ ሌላው ጎን ስገላበጥ ውስጥ ውስጡን ፈሳሽ መሰል የሚያቃጥል ነገር አብሮ ይገላበጣል ኸረ ዶ/ር ገላግለኝ መፈጠሬን እየረገምኩት ነውና

    • @dhugaadugna3546
      @dhugaadugna3546 11 місяців тому

      Adimasi betam tikikil yalko ine ye 31 idime sewu betam iyasekayegn newu ri tebiye and samint selam aginche alawukim ante mabte agegnek woy ? Wondim

  • @shamebel2652
    @shamebel2652 2 роки тому

    D/rእጂግ አመሠግናለሁ በጣም ቆጆ ትምህርትነው

  • @ephrembelay9219
    @ephrembelay9219 2 роки тому

    እናመሰግናለን ባህረ ውስጥ ያሉ ስትል አመ መብላት ይቻላል የፍየል እና የበግሣጋስ መብላት ይቻላል መልሶትን እንጠብቃለን እናመሰግናለን ከልብ

  • @ethio125
    @ethio125 2 роки тому +4

    እኔ እጄ ከአመት በላይ ሆነኝ ሲጀምረኝ ቀና ማድረግ ነበር ያቃተኝ መገጣጠሚያ ላይ የተወሰነ እብጠት ነበረ ይባስ ብሎ ሌባ ጣቴ አቀርቅራለች ቀና አትልም በጣም ፈራሁ በሰላም ከሃገሬ ወጥቼ በሽተኛ ሆኜ መመለሴ አሳሰበኝ

    • @hayuhayu3607
      @hayuhayu3607 Рік тому

      የኔም የእጀ መካከለኛ ጣቶቼ እና የእግሬ አዉራ ጣቶቼ ተጣመሙ ኢሄ በሽታ እንዳይሆንብኝጅ😢😢

    • @HanaHana-im6fi
      @HanaHana-im6fi 10 місяців тому

      እኔ እራሱ

    • @ethio125
      @ethio125 10 місяців тому

      @@hayuhayu3607 ወይኔ ፈጣሪ ይርዳን የስራ ብዛት ሳይሆን አይቀርም እህቴ

    • @ethio125
      @ethio125 10 місяців тому

      @@HanaHana-im6fi ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ከዚህ የባሰውን ያርቅልን

  • @adedlkerimkemalkamal4736
    @adedlkerimkemalkamal4736 2 роки тому

    በጣም ነው የማመሰግነው ጀዛከላህ

  • @TemesgenBonja
    @TemesgenBonja 10 місяців тому

    ዶ/ር በጣም ደስ የምል ትምርት ወስጂያለው እኔ ዕድሜ 30 ዎች ውስጥ ነው የሪህ ቨሽታ ተጠቂ ነኝ ጉልበት ለመታጠፍሽንት ቤት ለመጠቀም ሁለቱ እጆቼ መንቀሶቀስ ገላየን ለመታጠብ እያስቸገሩ ናቸው ጎሮሮዬ ምራቅ ለመዎጥ ይቸገራል መዲኃኒትም እተጠቀምኩ ነው ግን ለውጥ የለም :: በእግዚአብሔር መላ በልልን ሆኖ ግን ሺባ ልያርግ ይችላል ?

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 2 роки тому +2

    ጎበዝ ዶክተር በርታ ጥሩ ነው

  • @ayichewwuhib2107
    @ayichewwuhib2107 2 роки тому

    ዶክተር አመሠግናለሁ።

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 2 роки тому

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde 6 місяців тому

    Dokterye ene betam yamegn terekezen ena kemn yetenesa new yeterekez hmem yemimetaw

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @HirutHirute-te5fd
    @HirutHirute-te5fd 3 місяці тому

    Selam doctor indet nik ine betam new igren alchalkum ibak silk lakilny Ina lawarak

  • @WonidmagegnGirma
    @WonidmagegnGirma 11 місяців тому

    ወተት ይመኸራል ለሪህ በሽታ ዶ/ር ለላው ገለፃህ በጣም አስተምሮኛል አመሠግናለው

  • @RahelMulu-i4r
    @RahelMulu-i4r 5 місяців тому

    ተባረክ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 місяців тому

    Thanks 🙏

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 роки тому +1

    አባቴን ያመዋል ምን ድን ነው መድሀኒቱ ዶክተር☝😢😢😢😢 ጪንቅ ብሎኛል ያባቴ ህመም😭😭

  • @Ruth-mo4kq
    @Ruth-mo4kq 2 роки тому +2

    ማስታገሻውን ንገረን እባክህ እያሠቃየኝ ነው

  • @RabiaEndris-v9q
    @RabiaEndris-v9q 8 місяців тому

    እኔን ብቻ ይመሥለኝ ነበር እሚያም አላህ ይድረሥልን የዳሀ ወኪል😢😢😢

  • @elaftube8280
    @elaftube8280 9 місяців тому +1

    ዶክተር የት ነው የምትገኘው ልምጣ እንድታክመኝ❤

  • @buzebuzazew6242
    @buzebuzazew6242 2 роки тому

    Excellent doctor

  • @FatumaAdem-k7n
    @FatumaAdem-k7n Рік тому

    ዶክተር አይረንነክምግቦቺንመጠቀምይቻላልወይ

  • @MaryamBABA-h5p
    @MaryamBABA-h5p 10 місяців тому

    ኧረ መፍትሄ እባክህን ዶክተር

  • @konjolife6362
    @konjolife6362 2 роки тому

    Thank you Doctor

  • @fedilafedila5352
    @fedilafedila5352 2 роки тому

    Thank you

  • @negalignnigatu628
    @negalignnigatu628 Рік тому

    ዶክተር ለሶስተኛ ግዘ መገጣጠምያ እና የእግር ጣቶችን በጣም እያመመኝ ነው እባክህ መድኃኒቱን እዘዝልኝ

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 7 місяців тому +1

    ሪህ እጅ ያማል ወይ

    • @AbebaBekele-s7v
      @AbebaBekele-s7v 7 місяців тому

      እጅ የማል ወይ

    • @AbebaBekele-s7v
      @AbebaBekele-s7v 7 місяців тому

      መልስልኝ ዶክተር እጅ ላይ የሚወጣ እሪኸ አለወይ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ

    ህክምናዉ የትነዉእባክህ ዶክተር

  • @toutube4094
    @toutube4094 Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶኮት እባክህ እረዳኛ ላግርህ እፈልጋለሁ አባቴ ቴሞብኝ ነው😢😢😢😢

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 2 роки тому

    Thank you for your sharing

  • @bitewlgntesfaye2114
    @bitewlgntesfaye2114 Рік тому

    በናትህ ዶክተርዬ እናቴን በጣም ነው የሚያማት ከ7አመት በፊት ተመርምራ እሪ ነው አሏት እና peridensolone የሚል መድሀኒት ነበር የሰጧት በቀን10 ፍሬ ነበር የምትወስደው አሁን ግን እየቀነሰች እየቀነሰች አሁን በየቀኑ3 ፍሬ ነው የምትወስደው እሱን ካልዋጠች ያማታል እና ሙሉለሙሉ የሚያጠፋው ነገርካል ዶክተር እባክህን

  • @rhamarhama3698
    @rhamarhama3698 2 роки тому +3

    እባክህ ዶክተር ባአላህ እናቴ በእሪህ በሽታ እየተስቃየችብኝ ምናባቴ ላድርጋት ዶክተሮቹ መዳኔት የስጧታል ግን እየባስባት ሄዴ እባክህን እርዳኝ ባአላህ ጨቆኛል እናቴን አጣታለሁ ብየ ፍርቻለሁ እባክህ ስልክህን እፍልጋለሁ

    • @اموعباسانشالله
      @اموعباسانشالله 2 роки тому

      ከምን ደረሽ እህት ተሻለልሽ እናትሽን የኔም አሞታል ያገኘሽው መዳኒት ካለ ንገሪኝ

    • @azmiyerayawa7835
      @azmiyerayawa7835 2 роки тому

      ውድ የኔ እናቴም ብዙ ግዜዋ ነው በክኒኒ ላይ ናት ከምን ደረሽ እባክሽ እርጂን

    • @maymoonama9935
      @maymoonama9935 2 роки тому

      የኔም እናት

    • @maymoonama9935
      @maymoonama9935 2 роки тому

      ጉልበቱ አብጦል ዱአ አርግልኝ

    • @ሶሲYouTube
      @ሶሲYouTube Рік тому

      እኔም ወድሜ ታሞብኛል መፍትሄ ያገኛችሁበትን መድሀኒት እባካችሁ ንገሩኚ😢😢😢😢

  • @ashug.1127
    @ashug.1127 2 роки тому

    Thanks doctor where can we get you for further treatment?

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 роки тому +2

    እናመስግናለን ዶር ግን እሪህ በሽታ ከኩላሌት ችግር ጋር ይገናኛል መፍቴውን እባክህ የስኮር ሕመምም አለብኝ

  • @edenalemnew3696
    @edenalemnew3696 2 роки тому

    Uric acid levelu 7.3 khone keftgia nw mibal derjaw?ena minm milkit sayasay nw ytkstew himem ylewm le lela cheak up blood siset nw uric acid levelu endchmre ytngrew silzih min tilalk docter pls answer me?

  • @AliMohammed-bp6iq
    @AliMohammed-bp6iq 2 роки тому

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @sulemanosman4518
    @sulemanosman4518 2 роки тому

    Salm doctar rihke aside yamagale ena golebatin yamagale matecia lamakerhe fagia nabar adersehen lakelge

  • @birshsete3301
    @birshsete3301 2 роки тому

    እባክህን ስልክህን አስቀምጥልን

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube Рік тому

    ዶክተር ፖሊሥ አተን የምናገኚበትን ሥልክ ቁጥር አሥቀምጥልን 😢😢😢❤❤❤

  • @ekrm577
    @ekrm577 2 роки тому

    በናትክ አድራሻ ስጠኝ በምንድነዉ የማገኝህ ማዘሬን በጣም ያማታል እሪህ መፍትሄዉን

  • @semahegnabeje4080
    @semahegnabeje4080 2 роки тому

    ebakihe D.r ene 2 amet honegn mejemeriya 7.4 neber ahun gin 4.1 new ye uric acid metenu himemu gin eyebasebign new, min yshalegnal?

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 8 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እኔ አንድ አምስት አመት በላይ አድርጌያለሑ የስኳር በሽታ ከያዘኝ ከምሳ በኋላ አንድ ክኒን እውስዳለሑ ግን የቀኝ ጣቶቼ ያመኛል ይታጠፋል በግድ አቃናዋለሑ ሪይ በሽታ ነው

  • @sarahailu9464
    @sarahailu9464 2 роки тому

    Please bewast mesemer laworah echilalehu 🙏🏻...?

  • @BirtukenGizie-c7b
    @BirtukenGizie-c7b Місяць тому

    ሰላም ዶክተር እናቴ
    የድርቀት መድሀኒት ትወስድ ነበር እና አሁን ደሞ ሪህ አለብሽ ተብላለች እና ምን መድኃኒት እስከመቼ ትውሰድ?

  • @dawitgetachew5541
    @dawitgetachew5541 2 роки тому +1

    የት ነው መገኛህ ?

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 Рік тому

    አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @DagDe-yz3vx
    @DagDe-yz3vx 8 місяців тому

    አኔ የልብ ሕምተኛ ነኝ የምወሰደው መድሐኒት ሜቶ
    ፕሮሮል አሰፕሪን እና አንትሮፔሰታት ነወ ሰሞኑ አውራ ጣቴን በጣም አመመኝ ይህን ህመም ሪሕ ነው?

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 місяців тому

    Mashallah

  • @jemilabintbaba4305
    @jemilabintbaba4305 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ።
    ስለ ልብ ድካም መንስኤዎችና መከላከሊያዎች እንድሁም ስለጭንቅላት እጢ ትንሺ ጥቆማዎች ብታደርግልን።

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 Рік тому +1

    ደኩትርየ እግሬን በጣም ያመኛል ሲጀምርኝ ጉልብቴንነበር የጀመርኝ እና እድእግራን ብቻነበር ያመመኝ አሁንግን ሁለቱን እግሬን አመመኝ እጃንምጨምሮ አመመኝ ክህመሜ በላይግን በጨቅት ልሞትነው ምክንያቱም የነርብ በሸታ እዳይሆንብኝ ብየበጣም ፍራሁ የእግሬዘጉ ቀጥቀጣል በየቦታ እብጥእብጥ ይላል ያለሁት በስደትነው ሲበስብኝ አሞኛል ሀኪም ቤት ውስዱኝ ብላችው የሚቀባ ክሬም አመጡልኝ ግንምንም አላሻለኝም መላብለኝ ደኩትር

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 7 місяців тому

    የትነውያማገኝህየተሀገርነህ

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 2 роки тому +4

    ጉልበት ስብስቤው ስቀመጥ ዘርግቸ ሳጥፈው በጣም ስሜት አለው ምንላርግ

    • @firewderesse3631
      @firewderesse3631 2 роки тому +2

      ዶክ የሪህ በሽታ ከወገብ አካባቢ ህመሙ ይጀምራል ወይ? በቀኝ በኩለ ከወገቤ ጀምሮ ወደ ታች ያመኛለ ታፋዬ አካባቢ እስከ ጉልበቴ ድረስ ይደነዝዘኛል እባክህ ከሪህ ጋር ይያያዛል ወይ?ሀኪም ቤት ሄጄ የዪሪክ አሲድህ መጠን ከፍ ብሏል አሉኝ?

    • @ashug.1127
      @ashug.1127 2 роки тому

      @Firew ... I feel the same. The solution is what the doctor said.

    • @HenokDawit-gv4ep
      @HenokDawit-gv4ep 11 місяців тому

      እናመሰግናለን ዳክተር

  • @saaedhabash5836
    @saaedhabash5836 8 місяців тому

    ስልክህን አስቀምጥልን😢😢😢😢

  • @aberafeyssa7476
    @aberafeyssa7476 2 роки тому

    እርጎ መጥታት ችግር አለው ወይ

  • @userseadaadem2083
    @userseadaadem2083 2 роки тому +1

    👍👍👍

  • @muluabreham-qv4nn
    @muluabreham-qv4nn Рік тому

    በሪህ የታመመ ሰው ሙሉ ለሙሉ ልንድንበት የምንችልበት መድሀኒት የለውም ?

  • @temumele2296
    @temumele2296 2 роки тому

    Chama sadergi betami yitezetezgna ?

  • @HAd-t5j
    @HAd-t5j 24 дні тому

    እናቴ ሪህ አለብሽ ተብላለች ግን ያልከው በሙሉ አትጠቀምም ምን ይሻላል

  • @kidanetsegaye1263
    @kidanetsegaye1263 9 місяців тому

    በጣም እናመስግናለን ዶ.ሰለገንቢው ሃሳብዎ

  • @yesunehassefa6797
    @yesunehassefa6797 10 місяців тому

    እስፖርት ከሰራን በሃላ ብዙ ውሀ በመጠጣት እንዳይባባስ አይረዳም ወይ ? በሽታው አለብኝ ውፍረቴን ለመቀነስ እስፖርት መስራት አለብኝ እነዴት ማስታረቅ እችላለሁ? አመሰግናለሁ

  • @ኢትዩቢያለዘላለምትኑርርር

    ተው። ዶክተር አድራሻህን ንገርኝ አባቴን እሪህ አሞብኝ ነው

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 2 роки тому

    እናቴ በዚህ በሽታ እየተሰቃየች ነው አንድ ቀን አታድርም ያለ ኪኒና

  • @tatekbirhanu8844
    @tatekbirhanu8844 Рік тому

    አባቴ የሆቢጫ ኪኒን እየወሰደ ነበረ ግን ምንም ሊሻለው አልቻለም የሀበሻይውሰድ ወይም ወደህክምና ይሂድ?

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 7 місяців тому

    እጅ ላይ እሪህ በሽታ አለወይ

  • @meron5661
    @meron5661 3 роки тому

    Rehe malet Stetherites new?

  • @ledyaethiopiayoucome8287
    @ledyaethiopiayoucome8287 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ዶክቶር የሀሳስያ ማለትም የቆዳ የሚሳክክ መፍትሔ ካላችሁ ጠቁምኝ

  • @demeayano
    @demeayano Рік тому

    አሳ ለሪህ ብንመገብ ችግር አለው?

  • @bezahaile19
    @bezahaile19 2 роки тому

    dr አድራሻህ የት ነው?

  • @woldeayele6903
    @woldeayele6903 2 роки тому

    ስለ ማብራራዉ ከልብ አመሰግናለሁ! ነገር ግን ብዙዎች የዓሳ ምግብ ይከለክላሉ አንተ ግን መመገቢ እንደሚቻል ታብራራለህ፡፡ የትኛዉ ነዉ ትክክለኛዉ? ቀይ ስጋ ጥረዉ ነዉ ወይም ብስል ነዉ?

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 2 роки тому

    ቢራ፡ ዐና፡ሥጋ ዐንዱ መክናያት

  • @eshetuayele3499
    @eshetuayele3499 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶር የዩሪክ አሰድ ሌቭሉ ከ7 በታች ሆኖ እያለ ህመሙ ብዙ ጊዜ ይከሰታል ምን ባደርግ ይሻላል ?

  • @መ.ከማቃና
    @መ.ከማቃና 7 місяців тому

    ውስጥ እግሬ ጠጠር ነገር አለብኝ

  • @tsionalex9250
    @tsionalex9250 2 роки тому

    Fesashi sayihone kebate ngre new.. Endilselse miyadrgwe.. Esu sidrke new ememe yalwe.. Le esum Eko merfa alwe gulbt layi miste!

  • @HannaTefir-we3ix
    @HannaTefir-we3ix 8 місяців тому

    ምን እንብላ ምን አንብላ ከሥጋ ውጭ ካለ አሳውቀን ቲማቲም ወዘተ መጥፎ ነው ይላሉ እውነት ነው

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 7 місяців тому

    እናቲንያማትአልምግብግንአተያልከውንትመግባአታውቅም

  • @hayelomshmondi9507
    @hayelomshmondi9507 2 роки тому

    rih beahta miyasayew mlikt megetatemya lay bicha new weys lela bota laym mlkt yasayal .... lemsale ye eij tuncha or ye egir tuncha lay mlktu ywetal ... siga mekenes sibal demo tire siga new weys siga yemibal neger mulu bemulu metew new wey yetgnawn please mels .

  • @DulaMechale
    @DulaMechale Рік тому

    ጫት መቃም ይከለከላል እዴ

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 3 роки тому +1

    በአማርኛ በስነስርአት አታስረዳንም እንዴ ስድ ንባብ ነው የሚመስለው አይገባም ኢንግልዝኛ ይቀላቅላል እንዴት ይገባል ቀዥቃዣ

    • @soofiyasoofiya576
      @soofiyasoofiya576 2 роки тому +2

      ባለጌ ነህ ወይም ነሽ ከመሳደብ አለመከታተል ወይም አለመሰማት ትችላለህ ማን አሰገደደህ ቀበጥ

    • @alembesrat8723
      @alembesrat8723 2 роки тому +1

      @@soofiyasoofiya576 በጣም ትክክል ነሽ ምስጋና ሲገባው ስድብ ምን አመጣው Stupid 👎

    • @ethio125
      @ethio125 2 роки тому

      ስድ አደግ ከዚህ በላይ እንዴት ይግለጽ ጀዝባ

    • @ethio125
      @ethio125 2 роки тому

      አህያ የወለደው እንዳናፋ ነው ከምን አይነት ቤተሰብ ቢወጡ ድሮስ ባለጌ ያሳደገው ክብር አያውቅም

    • @mobileyouumobileyouu363
      @mobileyouumobileyouu363 2 роки тому

      @@ethio125 =ምን አባሽ አገባሽ በሰጠሁት ኮመን የተሰማኘን ??ስድብ ማወቅ እና አማርኛ በመሸርደድ እውቀት ነው ብላችሁ የምታስቡ ደደቦች

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 2 роки тому

    ብርድ አገር የሚኖሩ ህዝቦች በብዛት ኦንደሚጠቁ ይነገራል: አርተራይተሰ. አንተ ምን ትላለክ? like of sunshine couse vitamin D,

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 роки тому

    Thanks Dr.

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 2 роки тому

    Thank you doctor

  • @fedilafedila5352
    @fedilafedila5352 2 роки тому

    Thank you

    • @abdukeabagero6530
      @abdukeabagero6530 2 роки тому

      አመሰግናለሁ እኔ የሪህ ተጠቅ ነኝ በአብዛኛው ጊዜ የሚሰጠኝ እንዶማቶስን ነው ስሰማ ግን በርካታ መዲሃኒት እንደለ ነው።

  • @kedirhassan9964
    @kedirhassan9964 Рік тому