Awe.. Wibiye so proud of you 👌👍 you teaching us a lot thanks you r so humble God bless you and your beautiful family too 🙏😍 anything happen is for good may be God like to teaching you how to be strong in your marriage. You showed us and also you are teaching us too 🙏😍😍
ሙስሊሞች በአላህ😢 ክርስቲያኖች በምታምኑት😢😢😢አሞኛል አገር ልገባነው ከፍቶኛልም😢ሰፕስክራይፕ አርጋችሁ አስደስቱኝ😢😢😢😢😢
አብሽሪአረኩሽቅመሟ
አረኩሽ በአላህ ብለሽ እደት አልፍሻለሁ❤
እግዝአብሔር ይማርሽ እህታአለም❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ
ፈጣሪ ይማርሽ
ውብዬ አንቺ በጣም መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
ልጅቱ ታሳዝናለች።
ውብዬ መልካምነገር ነው ያደረግሽው። የምመክርሽ ነገር ቢኖር ሁለቱን በጣም አታቀራርቢያቸው በተለይ ብዙ ላይፍ አብሮ ካሳለፉ ጥሩ አይደለም ትዳርሽላይ ለበኋላ ችግር እንዳታመጪ።
የሰውልጅ ልብ አይታወቅም።
ለልጅቷ አላህ መልካም ትዳር ይስጣት የናተንም ትዳር አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅላችሁ።
ቆጅየ ናት ልጅቱ ድራማ ካልሖነ ዉብየ ጥሩ ነው ያረግሽ❤❤❤
ደምርኝ የኔ ማር❤
ድራማ ነው የእውነት ቢሆን አደዚህ አታረግም የነበረ@@saudi2023-ec8kj
ትለያለሽ ዉብየ ጥሩ ሴት ነሽ ትዳርሽ ይባረክ
ድራማም ቢሆን የአሁኑ ጥሩ መልክት ያለዉ ስጦታ❤❤❤
ሁላችሁም ድንቅ ሰዎች ናችሁ በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት አለው መልዕክት እውነት ቅድሥትም ቆጆ ልጅ ነሽ የምትውጂውን አስተካክሎ ይስጥሽ ጌታ እግዚአብሄር እሄን ነው ሚወደው🙏🏽🙏🏾❤️❤️🌹🌹🌹
አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤
ለኔም ደምረኝ❤
@@saudi2023-ec8kj ደመርኩሽ ቆንጆ
❤❤❤❤❤
@@saudi2023-ec8kj ደመርኩሸ
ልጁቱ ቆንጆ ናት❤❤❤
😂😂😂
Enaa?
ዉብዬ የኔ አስተዋይ ትህደርሽ ይብርክ ምልክምንት ለርስ ነው ግን ትህልይልሽ የኔ ቆንጆ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እውነት ከሆነ ውብየ በጣም ጥሩ አድርገሻል ግን ናሂ እንደዝህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር አይ ልጅቱ በጣም ቆጆ ነች የምር እኔ እራሱ ጥያቄ ሁኖብኛል እንደት ይችን የመሰለች ልጅ ጥሏት እንደሄደ ውብየንስ ምን ዋስታና አለ ከባድ ነው😢😢😢😢 እውነት ከሆነ😢😢😢😢😢😢
Eko.eniem
Yhien.byalehu
Ychn.yemeselech.konjo
ጥሩ ነት ለራሰነዉ ሴት ልጀ ማሰከፈት ጥሩ አይደለም ዊብኤ መልካም ሴት ነሸ🎉
ጎበዞች ቂም እና በቀልን ፈጣሪ ይፀየፍል ውብዬ የሰጠሻት ሰጦታ እኔንም አሰለቀሰኝ የኔ አሰተዋይ ❤❤❤
ጥሩ መልክት ያለው ድራማ ነበር ። እሷንም ለተወነችበት ስጦታ በመስጠት ጥሩ ነው ያድረግሽው ። ኪዲን በትልቅ film እንጠብቅሻለን አተትፊ የናሂ X 😁😂🤣
በመጀመሪያ ዉብዬ በጣም ጥሩ አድርገሻል ጥሩ ነገር ሁሉ መልስ ከፈጣሪ ነዉ ቅድስት አቺ ቆንጆ ነሽ የፈለግሽ መርጠሽ ታገቢያለሽ ፈጣሪ እሱ ለአቺ ያላደረገዉ የራሱ ምክንያት አለዉ ብለሽ እራስሽ አሳምኝዉ በውነቱ አቺ ፈገግ ታሽ እንኳ ለወድ ብቻ ሳይሆን ለማንም ይስባል ፈጣሪ ከሱ የተሻለዉን ሰቶሽ ያስደስትሽ ❤
ውብዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ መልካምነትሽ አይወሰድብሽ እግዛብሔር አምላክ ትዳርሽን እና ልጅሽን ይጠብቅልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን በክፍል 4 ላይ ተጠንቀቀ 😁😂
ተመስገን አዎ 😂😂😂
አው😂😂
😂😂😂😂😂❤❤👍
ክክክ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ውብዬ የእውነት አስተዋይ ነሽ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ እግዚአብሔር እንኳን እርቀ ሰላሙን አወረደላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
የዓመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ወደነዋል 😊
ፍቅር ያሽንፋል ❤❤❤የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ
Ewnteshen naw yadamtut
😂😂 ፍቅርን እምትሰብክ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ክርስቶስ እንጂ ተስፋዬ አይደለም በየኮሜንቱ ገጠመኝ ተስፋየ ተስፋየ እምትሉት ኤጭ
የሱ ትምህርት ስለ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ልብን በሀሴት የሚሞላ የነ አባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ሂወትን የሚቀይር ነው ከትህትና ጋር ❤
@@gdggggdffg6401 የነፍስ ማዓድ አለው እሽ ለማንኛውም
@@gdggggdffg6401 🌹👍
ውብየ እንዳች ያብዛልን በጣም መልካም ነሽ ሰው ስደረስበት ነው የሚያቅው ስለሰው አትጨነቂ
ኡብዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ እናት ሁሉም ነገር በፍቅር ሲፈታ ደስ ይላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ አስተዋይ
እኔ ደሞ ጸልይልሻለሁ ውብዬ ስለትዳርሽ ጸልሻለው ኢየሱስ ክርስቶስ ትዳርሽን ይባረክልሽ በደሙ ይሸፍንልሽ አሉ የአገሬ ልጅ
ውብዬ ድሮም እወድሻለሁ ዛሬ በዚህ ደግሞወደድኩሸ በድጋሚ ብሰል ነሸ በእውነት ጉበዝ ብሰል መሆንሸን አሰመሰከርሸ❤
ውብዬ አላህ ይሲጥሽ ጥሩ ሀሳብ ነው ያስብሺሁ የምር. በጣም ደስ ይላል አይዞሺ እሄንን ማስብሽ እራሱ በጣም በጣም ሁሉንም ያሲደስተ ነገር ነው ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤❤
wowoአሁን ደስለል ወበየ ታበረክ ጥር ስጦታነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻአላ አለክ መጨረሻዉ የሚያምር ፊልም ነዉ የቱርክ ፊልም ይመቻችሁ ተዋናይ ቀይራችሁ ኑ በቅርብ ቀን እጠብቃለን
😂😂😂😂😂😂እኮ😅😅😅😅
😂😂እኮ
😂😂😂😂😂😂😂
ውብዬኮ ጎበዝ ሴት ናት የነ ውድ❤❤❤❤❤
ውብየ በማርያም ታሪካዊ ቁምነገር ስሪ ቅድስትን ሳያት መልካም ትዳር የምትፈልግ እና መልካም ሚስት የምትሆን ይመስለኛል እኔም መልካም ትዳር የምወድ እና የምፈልግ ነኝ ምን አልባትም ይህ ቪድው ለመልካም ምክንያት የተሰራ ይሆናል ማን ያውቃል ስለዚህ ውብዪ በውስጥ መስመር አውሪኝ
በዉስጥ መስመስ አፈላልጋት ዉብዬንን ነገሩ ድራማ ሳይሆን አይቀርም
እሽ አመሰግናለሁ
ውብዬ በጣም ምርጥ ሰው ለሂወት ወሳኝ አስፈላጊ የሆነ ስጦታ ነው የሰጠሻት ማርያምን እዲህ ያለ ስጦታ የሚሰጥ ሰው ያስደስተኛል ልባም ነሽ ❤❤
የእኔ አስተዋይ ሴት ነሽ ሁሌም ታኮሬኛለሽ አሪፍ አደረግሽ😘😘😘
ደምሪኝ ❤❤❤
ዉብየ የተባልሽዉ በምክነያት ነዉ አርቀሽ አሳቢ እስከነ ስምሽ ዉብ የሆንሽ ቅመም ዋው የእዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ያክብርሽ❤❤❤❤❤
የምር እኔ ቀልድ ነበር የመሰለኝ ውይ ኪዲዬ በጣም አስተዋይ እና ብልህ ነሽ በቃ የምር ውብዬን በንፁህ ልብሽ ቀርበሽ ጓደኛሽ አድርጊያት ከሷ በጣም ብዙ ታተርፊያለሽ ያው ስለ ውብዬ ተወርቶ ስለማያልቅ ሰላም ስለወረደ ደስ ብሎኛል ይመቻቹ
እውነት በጣም መልካም ሴት ነሽ ነገ ሴት ልጅ ብስጠሽ ብልጅሽ ይድርስ ይሆናል መልካም ሃስብ ነው መልካምነት ልራስ ነው ውብዬ በጣም ውድሻለሁ ሃሳብሽ በጣም ድስ ብሎኝ እውነት ❤❤❤👌👌👌
Awe.. Wibiye so proud of you 👌👍 you teaching us a lot thanks you r so humble God bless you and your beautiful family too 🙏😍 anything happen is for good may be God like to teaching you how to be strong in your marriage. You showed us and also you are teaching us too 🙏😍😍
ውብየ የሴቶች በላይ ግን ልጅቱ ታፈቅረዋለች ብዙም አታቅርቢያት ህይወትሺ እዳይበላሺ ጎደኛ ማረግሺ ሀሪፍነው ግን በቅርብ እርቀት ይሁን❤❤❤❤
ውብዬ ጡሩነገር ኣደረግሽ ፈጣሪ ከናንተጋርይሁን❤❤❤
ደምርኝ በቅንነት
ውብየም የሰጠሻት ሥጦታ ትክክል ነው ከምንም በላይ ውድ ክቡር ክዕንቁ በላይ በጣም ወድድኩት🙏🏾🙏🏽❤️❤️
በክፍል 4 ተጠናቀቀ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ውብዬ አሁን ጥሩ ሰርተሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ በጣም ደስ ይላል እህታችን መቅዲ እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ከሁነ ግን ውቢየ የዋህነትሽን አቁሚ የምወድውከሆነ ችግርነው በጣም
እንደዚህ ነው መሆን ያለበት ውብዬ ተባረኪ ትዳርሽን በትንሽ በትልቁ አትበጥብጭ ኪዲም መልካም ልጅናት መልካሙን ሰው ይግጠማት
እውነት ሀይለኛ ትወና ነው ምንም ሳይነቃ ያለቀድራማ ደሞ አስተማሪ መልእክት ነው ዋውውው በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች እስኪ እኔንም አበረታቱኝ በናታችሁ❤❤❤❤
ዴምሪኝ ቤተሰብ እንሁን
ዉቤ የኔ ቆንጆ ፍቅር ያሸንፉል ጥል ምንም አያረግም ሰለተስማማችሁ ደስ ብሎኝ አል እህቴ
በጣም ደስ ይላል ወብዬ 👌👌👌👌👌👌👌👌አግዚአብሔር እማስገን ሁሉም ላቦጎ ነው
ዉብዬ የኔ ድንቡሽቡሽ ማርያምን በጣም ነዉ እምወድሽ ቅመም ነሽኮ የኔ ኮረሪማዋ አንችንማ ወሎ ካልወሰድኩ እኔን አያድርገኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትለያለሽ ዉብየ ጥሩ ሴት ነሽ ትዳርሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
ይቀርታየሚጠይቅአንደበትና ይቅርየሚል ልብፈጠረይሰ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሰታዋየነሸ ወብዬ የኔ ወድ ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲አላህ ክፉን ያረቀላቹ
ዉብየ ጡሩ ስዉ ነሽ አስተዋይ ደግሞ እሚገርም ነዉ❤❤❤❤❤
Kid. Amilak. Yekasa tidar. Endsetshe. Seliyi. Ayizoshe. Kid. Bitcheyi. Raqi. Bileshe. Bitinory. Tiru. Newu. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እድሜ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ውብየ
እንዴኔ የዩተበሮች ድራማ ፈታ የሚያረገው ብቻ
Sebescrab.argije.pels🎉🎉🎉
ደምርኝ ማር❤
❤❤❤❤❤
Waaawuuuuuuu.yene.Astawaayi.hubiye.yene.konjo.❤❤❤❤❤❤.
Wubiyee melkam sew egzaber yebarkish yene enat melkaminat le rasa newo 🙏🥰🥰🥰
ዋናዉ መጨረሻየን አሳምረልኝ አደል እሚባለዉ መጨረሻዉ አመረ ተጠናቀቅ😍
ስታምሪ ልጂቶ❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉ
በጣም
ውብየ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ትልቅ ስጦታ ማርያምን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ይሄ ነገር እውነት ነበር እንዴ እኔስ በባሌ ቀልድ አላውቅም አትጃጃሉ😢😢😢
ወላሂ በጣም ሚርጥ ድረማ ነበራ❤❤
ውብየ መቅዲ በጣም ጀግናወች ናሂ ጸጸት ትርፋ
ደምሪኝ❤❤
በውይይት በንግግር የማይፍታ የለም ደስ ይላል ስጦታው ተመችን ያስተምራል ለሁሉም ስው
Nahi ስወድህ❤❤❤
ውብዬ መልካም ሰውነሽ ግን በቃ ከሁን በሃላ ናሂጋ አይቀራረብ ገደገና ከተገናኙ ከተቀራረብ ከባድ ችግር ይፈጠራል😢😢😢
ውብዬ የምር ትለያለሽ ማርያምን አንደኛ ነሽ ውድ እህታችን ነሽ ሁሉም ሴቶች ሁሉ እንዳንቺ ቢሆኑ ምን አለ የምር ናሂ እድለኛ ነህ ተንከባከባት ጠበቅ አርገህ ያዛት እደስሙዋ ውብ ሴት ናት ማርያምን
በጣም ተሰፍረለችሁ እኛም ነቅተናል ድረማ ጀምራችሁ ተከተዮችሁ ፕረንክ ብቺ እደትሉ ስለላን ነው እውነት ነው ብለችሁ ነው የምትጀጅኑ😢😢
Uuuuuuufffff baxam dasii yilali baa wunati 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ egzaber yebarkachu yexabiqachu
እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሂይወት ነው
Yes❤❤❤
ትክክል❤
Amen Amen Amen🎉
አሜን❤
Ewnat new ye enatacheni yeqedist dengel mareyam lik
ሥጦታዉ ደሥ ሢል ዋዉ ማሪምን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝
ዉብዬ ተከታዮችሽ እስከአሁን ድራማ ነዉ እያሉ ነዉና ገልፀሽ ንገሪያቸዉ ያመነዉ አምነናል እዉነተኛ እንደሆነ
ነገን ለማሳመር ዛሬ ዝቅ ብለን በሠው ቤት የምሠራ አላህ ያሠብነውን ያሳካልን ያረብ ደክሞኛል አበረታቱኚ እህቶቸ
ፕራክ ነው100%
እኔም እደዚህ አይነት ሂወት ገጥሞኛል ግን እሱ ቤተሰብ አስገድዶት ነው አሁን ካገባ በሀላ ልፈታት ነው አልቻልኩም በጣም ነው እምወድሽ አለኝ አስተያየት ስጡኝ በአላህ ግራ ገብቶኛል እኔም እወደዋለሁ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
አወ መበደል ይሻላልል እኔም ተሰባብሬ እያለቀስኩነው ወላሂ ዱአአርጉልኝ እሱግንየጁንይስጠው
አብሽሪኢንሻአላህ
ያጋጥማል ውዷ አብሽሪ
ምን ማልቀስ ጥርግበል በይዉ የተሻለነዉ እሚመጣዉ❤❤
ጥሩ ዲራማ ነው በዚ መልኩ ተጠነቀቀ ዎው ስጦታው ሰለተወነችም ስጦታ ይገባታል በትክክል ትምርት አለው
የናተ ፕራክ ደግሞ አያልቅ ሁል ጌዜ አዲስ ከየት እንደምታፈልቁት ብስመአብ❤😅😅😅😅😅
🤣🤣🤣🤣ዉሽት በጣም በዛ
ቢዝነስ እኮ ነው
ደምርኝ ማሬ❤
😂😂😂ሰው እሚያየው እደዚህ አይነት ነገር ስለሆነ ነው በዚህ የመጡት ይህ የመጨረሻው ፖርት ይመስላል😁
😂😂😂 የዉሸት ብራንክ ጥግ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጥሩ ነገር ማሰብ ከጥሩ ቦታ ያደረሳል🎉🎉🎉🎉🎉
ስጦታው ደስ ሲል እፍፍ 😊
በጣም
ውብይ መልካም ሰው ነሽ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
በጣም ቆጅየ ናት
ሰላም ለእናተ ይሁን nahi እኔ ቪዲዮ fb ላይ አየሁ እስካሁንም በጣም በጣም በተደጋጋሚ ተናግሪያለው ግን ብሰሙ መልካም እንደ እናተ አባት ዓይነት የታመሙ ጸበል ቦታ የዳኑ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ 😢ከካሰር ይድናሉ ዲስክ ተብለው አንገታቸው ወገባቸው ታስረው ግን ከእስራት ሲፈቱ አይተናል 😢እንዴት ነው በጸበል አይድንም ብላችሁ ይሄንንን አክል በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ የምትቆርጡ ሀኪም በቃ በዚህ ትሞታላችሁ ብሎ እኮ እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣል ለ ሕዝቅኤል እድሜ የጨመረ ማነው እግዚአብሔር አደለምን????? ስለፈጠራችሁ አባታችሁ ከህክምና ጎን ለጎን ጸበል ዉሰዷቸው ተው 🥹🥹🥹
የኔ መልካም እግዚአብሔር ይሰጥሸ ውብዬ
ስጦታዉ እንዴት ያስደስታል የምር ያላሰብኩት ስጦታ እመቤት ትጠብቃቹሁ
ደምሪኝ❤❤
Wubiye adegna nat mitilu
Webye yene kojo tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልክነሽ ውብዬ
በጣም ጎበዝ አንቺ ልባም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሰው ጫማላይ ሆኖ እራስን መመልከት መሰጠትን ይፈልጋል ውቤ አደንቅሻለው አከብርሻለው
ይሄ ድራማ መቼ ነው እሚያልቀው ሁሎም አስመሳይ ነው
🥰🥰🥰🥰wow 😢ሰቷትሃው እንዴት እንዳስድስተይ በየሱስ ሰም ጌታ እየሱስ የባርክሽ ውብይ
Tekikil naw❤❤❤
Wubiye betami teru sewuneshi yemirenewu woyi 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤arifinewu
በእውነት ውቤ ፍፃሜውን እንደ ሰለጠነ ሰው በእርጋታ ለመስተካከል የሄድሽበት ድርጊት አድንቆትን የሚያሰጥሽ ድንቅ ነው። እንደሰለጠነም ብቻ ሳይሆን ስልጡንነትሽ የታየበት ነው ደግሞም የባለፈው የአስተያየቴ ሃሳብ በእንዲህ መልኩ እንዲቋጭ በማሰቤ ነውና አመሰግናለሁ። ናሒ ቀርቦ የተሰማውን ሲገልፅ ሳልቸኩል አድምጬ ሃሳብ ብሰጥ ይሻላል። በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።
ዉብየ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሺ በጣም ጥሩ ሴት ነሸ ትዳርሸ ይባርክ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ደራማውአለቀ😂😂😂😂😂😂😂
ስጦታዉን ወድጄዋለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
Waawoo. Wube arifii asabi newu gobezii❤❤❤❤❤❤
መርሳት. አይቻልም. ግን ለእግዚአብሔር ሰቶ. መተው. ይቻላል. መርሳት. ማለት ግን ከባድ ነው.
ድራማ ካልሖ ጥሩ ነው 😂😂😂😂😂
ደምሪኝ
ፈጣሪ ችምየ ራስሽ ህወት ይስጥሽ የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww❤🎉
ስወድሽ ደምሪኝ❤