Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆
በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሠማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 😘😘😘😘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ምክሩ ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ከሚድኑት ያርገን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
Amnee amnee amnee
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን ክበርልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን🙏🏼 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነዉ !!
አሜን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜነ ፀጋውን ያብዛሎት እኔ ይመለከታል🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ሒወት ያሠማልን መምህር እኔም ሥለት አለብኝ ለቤተ ክርሥቲአን ግን አረሣሁትም በነገ በዛሬ ቆየብኝ በስደት ነው ያለሁት 😢😢😢😢😢
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ እኔ ከንቱ ነኝ የከቱ ከንቱ😢😢 አልቅሼ እና አምርሬ የለመንኩትን ሳይውል ሳያድር አደረገልኝ ፈጸመልኝም እኔ ግን ባደረገልኝ ቀንም በደልኩት 😢 አሳዘንኩትም😢 ከሁለት ወር ቡሀላም ያልኩበት ቀን ደረሰ እኔም ስእለቴን ሳልሰጥ ከልቤም ሳይወጣ ግን በለተ ቀኑ ለጥቅምት መድሀኒ አለም ብዬ ተስዬ በለተ ቀኑ በስደት ላይ ከባድ ስቃይ እና መከራን አመጣብኝ ማህተቤን እስከማስበጠስ ድረስ አከፋብኝ የምሰራባቸውን ሰዎች ግን እኔም የተቀረጸብኝ በልቤ ላይ ያች ስእለቴ ናት ግን እጄ ላይ ምን እና ምንም የለኝም ነበር ሳገኝም መክፈል አልቻልኩም ቅጣቱም ዛሬም እንደቀጠለ ነው እኔም በስደት 50ሺ ያላነሰ እየሰራሁ እራሴን እኳን መሆን አቆቶኛል ሁሌም እሚመላለስብኝ ግን ስእለቴ ነው በጸሎታችሁ አስበኝ በእውነት በጣም ብዙ ስእለት አለብኝ ሲፈጸም ለመክፈል ግን አይሳካልኝም ተስዬ የተሳካውም ነገር መልሶ ይባላሻል በጸሎታችሁ እርዱኝ ስእለቴን አስገባ ዘንድ ደካማ እህታችሁ ወለተ ጨርቆስ ነኝ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢እመብርሀን ታስብሽ ሁላችነም እንደዛዉ ነን
Egzhbher yasebesh😢🙏
የኔውድ እደምህረቱ ይማረንጂ እኔም በሰደት እየተሳልኩ ነው ግን አላስገባሁም 😭😭እደምህረት አምላኬ ማረን
ቃለሕወትን ያሰማልን ወንዱማችን😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
ቃለህይወትያሰማልን መምህራችንበእውነት ዛሬ እግዚአብሔር እኔን ለማስረዳት ሲል ነው ስብከቱን ያሰማኝ ክብርምስጋና ይግባውና ለወደፊት ትምርት አሰማኝ ❤❤❤ ቀኑን አስተላልፌ አለሁ ተስየ ንስሀልመግባትአለብኝ
አሜን አሜን።አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህራችን ይቅርታ ጢያቀ አለኒ እና በእርስዎት ትልቅ ትምህርት አጊኒቸ አልሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጥያቅ ታቦት የጽላት ማያዛ ነው ማለት አልገባኝም ስለ ጽላት ስለ ታቦት ቢያስተምሩኒ መምህራችን ብዙ እውቀት የለኚም
ua-cam.com/video/fd8OnPVnoA0/v-deo.html
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ቀለህዎት ያሳማልንማሚራችንእድሜናጤናይስጦት
ቃል ህውት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏
❤😊a
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Qale Heyewat yasamalen Mamherachen Ba Ewenat 😢🙏
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ስለቱ ካልተፈፀመ መከፈል አለበት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእርስዎ ትምህርት ብዙ ብዙ ፍሬ አግኝቼለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
Kaleheyewte yasemalen ene betame bezi seltocjr alebege mene endemadetge gera gebetogale mene laderege men yemekeriugale
Kalehewot yasemalen
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንእግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Abetuuuu Geta Hoy Yeqer Balageee😭😭😭😭
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለሕወት ያሠማልን ይፈፅምልኝ ለስለትያብቃኝ😥😥❤❤🙏
Amen amen amen kale hyiweten yisenalen we demachen 🙏🙏🙏
Ewnet new kale hiwet yasmaln
ቃለ ህወት ያስማልን
Amen amen amen
Kale ehiwoti yasemalin
መምህራችን ያቆይልን
እግዚአብሔር እንደ ሰዉ ጨካኝ አይደለምሩህሩሁ አዛኝ ቸርህ አምላክ ነዉ ሰዉ ፍፁም አይደለም ቡዙ መሰናከል ችግር ይገጥመዋል ሰዉ በቻለ ግዜ ሊያቀርብ ይችላልከመሠዋሃቱ የኞን ንፁህ ልብ ነዉ። እሱ ለእኛ ዋጋ ከፍሎልናል💕🙏💕
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አንድ ጥያቄ አለኝ የተሳልነው ነገር ካልተቀበለንም ስለቱን በግዜው ማስገባት አለብን እደ ወይስ ስለታችንን እስከሚቀበለን መጠበቅ አለብን
ስዕለታችን እስከሚሰምርልን መጠበቅ አለብን እህቴ
ወየ አባ እኔ ከቱይቱ አለው ተስየ የስለቴ ስአት አልፎ አለው እስከዛሬ ወየ አምላኬ እባክህን ይቅርበለኝ😢😢😢 መምህር እግዚአብሔር ይባርክህልን በቤቱ ያኑርልንመንግስቱን ያውርስልን❤❤❤ ሽ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለምሳሌ የተሳልነው ስዕለት ባይፈጸምልን ስዕለቱን የግድ መስጠት አለብን ወይስ?
ቃልህይወት ያሰማልን 🤲ቀጣይ በስለት ፊት ምን ማድርግ ምን ማድረግ እንደሌለብን ብታሰተምሩን❤
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ከእርሶ ስለሀይማኖቴ ብዙ ነገር አውቀዋለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏አንድ ጥያቄ ግን አለኝ እኛ ኦርቶዶክስያውያን ለአድህንኖ ስዕላት እንሰግዳለ እና ስዕልንስ ማን ነው የሳለው እናም እንዲንሰግድለት ያዘዘው?
ቃለህይወት ያሰማልንመምህር ትልቁ ችግር ነዉ ምን ማድረግአለብኝምንእደተሳልኩአስታዉሳለሁ
ቃለ ህይወት የሠማልን መምህርእኔ ተሥዬ ተሥዬ ምን እንዳልኩ ወይም የተሣልኩት ምን እንደሆነ እረሣሁት እና ምን ላድርግ
ወይኔ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ብዙ ጊዜ እሳላለሁ ስለቴን አላስገባም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ስለቴን እግዚአብሔር ያደርግልኛል እኔ ግን በቃሌ አልገኝም በጣም ከንቱ ነኝ
ቃለህይወት የሰማልን። መምህር ጥያቄ ነበረኝ አጋጣሚ ሆኖ ደግሞ በዚሁ እርዕስ ላይ ነው። ምንድነው ለምሳሌ ስንሳል ይሄን ካደረክልኝ ይህን አመጣለው ብለን እንሳላለን ከዛ ስዕለታችንን የምናስገባው ስዕለታችን ቢደርስልንም ባይደረስልንም ማስገባት አለብን ወይ ? ይህን ለማወቅ ነበረ።
ስዕለትሽ ሲደርስ ነው እህቴ
ቃለ ህይወት ያሠማልን። ጥያቄ አለኝስዕለት ''እንዲህ ብታደርግልኝ እንዲህ ያለ ነገር አደርጋለሁ'' ብለን ተስለን ምናልባትም እንዲህ ብታደርግልኝ ያልነውን ጉዳይ ባይፈፀም እንዲህ ያለ ነገር አደርጋለሁ ያልነውን ማድረግ ይኖርብናል ወይ?
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእውነቱ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህር ጢያቄ አለኝ የዛሬ አመት ሎዛ ማርያም ጥር 21 ቀን ሰዎች ስዕለት ስሳሉ እኔም ባለሁበት ሆኘ እመቤቴ ሆይ ለእኔም የምፈልገውን ነግሪያት ይሄን ካደረግሽልኝ የአንድ ወር ደሞዘንና ጧፍ አስገባለው ብዬ ተስየ ነበር ባለፈው በቅርብ ጊዜ አባታችን አቡነ ኤዎስጣቴዎስ የአንድነት ገዳም ቤተክርስቲያኑ ጎርፍ ይገባበታል ብሎ ስናገሩ ሰምቸ ሎዛ ማርያም የተሳልኩትን እዛ አስገባለው ብዬ አሰብኩ ችግር አለው አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ቢያስገባ? እስኪ ንገሩኝ ገና አላስገባውም
ያለውን ይገሩኝ አሁን ትንሽ ጊዜ ነው የምቀረው ለማስገባት
ስዕለትሽ ሳይደርስልሽ ከሆነ ሀሳብሽን የቀየርሽው ትችያለሽ ስዕለትሽ ከደረሰልሽ በኃላ ግን ምንም ማሻሻያ ማድረግ አትችይም ከአፍሽ የወጣውን ቃል መተግበር አለብሽ
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማል አሜን መምህ እኔ ሰዕለት አለብኝ አሁን ሰኔ 30, ሸንኮራ ዮሐንስ ሰለት አለኝ የተሳልኩት የቤተክርስቲያን ሻንጥላ ነው እኔ በሰደት ነው ያለውት ኢትዮጵያ ላሉት ቤተሰቦቼ ብር ላኩላቸው እና ነገረኳቸው ወደዛ ደግሞ ወንድሜ ይሄዳል ብሩን ላሰገባልሺ እና ደረሰኝ ልላክልሺ አለኝ እኔ ደግሞ ይህ ትምህርት ሰለሰማው አይ አይቻልም አልኩት እኔ የተሰዕልኩት ጥላ ነው አልኩት ችግር የለውም አለኝ እኔም ይህን ትምርት ነገርኩት እሱ ደግሞ አባቾች ጠይቄ አሰገባለው አለኝ ጥላ ከውጪ ሰገዛ ወድ ነው ቤተክርስቲያን ደግሞ በጣም በአነሰተኛ ብር ነው የሚያሰረክብት አለኝ ስለዚ ብሩን ማሰገባት ይሻላል አለኝ ምን ልቀለው ምንትለኛለክ ?
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖📖📚📚📚📚⛪⛪💚💛❤
መምሕር ከረሳንስ ምን እናድርግ እባክዎ አልነገረንም? ይንገሩን።
አባተችን ስለስለት አስተመረው ነበር እና እኔ ስለት ተስያለው ግን ሰው አገር ነው የለውት ሰው እንድ አስገባልኝ መድረግ እችላለው በጣም ቆይቶብኛል
መምህር ጥያቄ ነበረኝ ስእለት ስሳል በቀን ወይም በአመት መሳል እችላለው ለምሳሌ አምላኬ ሆይ በዚህ አመት ስራ ከሰጠኸኝ የመጀመርያ ደሞዜን እሰጣለው ብዬ ባልኩት ጊዜ ባልኩት አመት ስራ ሳይሰጠኝ ምናልባትም ከአንድ ወይም ከሁለት አመት በኋላ ስራ ባገኝ ስእለቱን እጠቃለው እንዴ ምክንያቱም ስእለት በቃላችን የተናገርነውን ነውና ምንፈፅመው እኔም ስሳል ስራ ከሰጠኸኝ ብዬ ሳይሆን በዚህ አመት ስራ ከሰጠኸኝ ብዬ ስለሆነ የተሳልኩት በአመቱ ካልሰጠኝ ፈጣሪ አልፈቀደምና ስእለቱን እንዳስገባ እገደዳለው እንዴ እባክህ መምህር መልስ ስጠኝ ስለተቸገርኩበት ነው 🙏🙏🙏
ጥሬ ስጋ መብላት አይቻልም እንዴ ለምን
አሜን አሜን አሜን
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
youtube.com/@yonasmedia16
👆👆👆👆👆👆👆👆
በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሠማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 😘😘😘😘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ምክሩ ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ከሚድኑት ያርገን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
Amnee amnee amnee
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን ክበርልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን🙏🏼 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነዉ !!
አሜን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜነ ፀጋውን ያብዛሎት እኔ ይመለከታል🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ሒወት ያሠማልን መምህር እኔም ሥለት አለብኝ ለቤተ ክርሥቲአን ግን አረሣሁትም በነገ በዛሬ ቆየብኝ በስደት ነው ያለሁት 😢😢😢😢😢
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ
እኔ ከንቱ ነኝ የከቱ ከንቱ😢😢 አልቅሼ እና አምርሬ የለመንኩትን ሳይውል ሳያድር አደረገልኝ ፈጸመልኝም እኔ ግን ባደረገልኝ ቀንም በደልኩት 😢 አሳዘንኩትም😢 ከሁለት ወር ቡሀላም ያልኩበት ቀን ደረሰ እኔም ስእለቴን ሳልሰጥ ከልቤም ሳይወጣ ግን በለተ ቀኑ ለጥቅምት መድሀኒ አለም ብዬ ተስዬ በለተ ቀኑ በስደት ላይ ከባድ ስቃይ እና መከራን አመጣብኝ ማህተቤን እስከማስበጠስ ድረስ አከፋብኝ የምሰራባቸውን ሰዎች ግን እኔም የተቀረጸብኝ በልቤ ላይ ያች ስእለቴ ናት ግን እጄ ላይ ምን እና ምንም የለኝም ነበር ሳገኝም መክፈል አልቻልኩም ቅጣቱም ዛሬም እንደቀጠለ ነው እኔም በስደት 50ሺ ያላነሰ እየሰራሁ እራሴን እኳን መሆን አቆቶኛል ሁሌም እሚመላለስብኝ ግን ስእለቴ ነው በጸሎታችሁ አስበኝ በእውነት በጣም ብዙ ስእለት አለብኝ ሲፈጸም ለመክፈል ግን አይሳካልኝም ተስዬ የተሳካውም ነገር መልሶ ይባላሻል በጸሎታችሁ እርዱኝ ስእለቴን አስገባ ዘንድ ደካማ እህታችሁ ወለተ ጨርቆስ ነኝ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢እመብርሀን ታስብሽ ሁላችነም እንደዛዉ ነን
Egzhbher yasebesh😢🙏
የኔውድ እደምህረቱ ይማረንጂ እኔም በሰደት እየተሳልኩ ነው ግን አላስገባሁም 😭😭እደምህረት አምላኬ ማረን
ቃለሕወትን ያሰማልን ወንዱማችን😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
ቃለህይወትያሰማልን መምህራችንበእውነት ዛሬ እግዚአብሔር እኔን ለማስረዳት ሲል ነው ስብከቱን ያሰማኝ ክብርምስጋና ይግባውና ለወደፊት ትምርት አሰማኝ ❤❤❤
ቀኑን አስተላልፌ አለሁ ተስየ ንስሀልመግባትአለብኝ
አሜን አሜን።አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህራችን ይቅርታ ጢያቀ አለኒ እና በእርስዎት ትልቅ ትምህርት አጊኒቸ አልሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጥያቅ ታቦት የጽላት ማያዛ ነው ማለት አልገባኝም ስለ ጽላት ስለ ታቦት ቢያስተምሩኒ መምህራችን ብዙ እውቀት የለኚም
ua-cam.com/video/fd8OnPVnoA0/v-deo.html
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ቀለህዎት ያሳማልንማሚራችንእድሜናጤናይስጦት
ቃል ህውት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏
❤😊a
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Qale Heyewat yasamalen Mamherachen Ba Ewenat 😢🙏
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ስለቱ ካልተፈፀመ መከፈል አለበት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእርስዎ ትምህርት ብዙ ብዙ ፍሬ አግኝቼለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
Kaleheyewte yasemalen ene betame bezi seltocjr alebege mene endemadetge gera gebetogale mene laderege men yemekeriugale
Kalehewot yasemalen
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Abetuuuu Geta Hoy Yeqer Balageee😭😭😭😭
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለሕወት ያሠማልን ይፈፅምልኝ ለስለትያብቃኝ😥😥❤❤🙏
Amen amen amen kale hyiweten yisenalen we demachen 🙏🙏🙏
Ewnet new kale hiwet yasmaln
ቃለ ህወት ያስማልን
Amen amen amen
Kale ehiwoti yasemalin
መምህራችን ያቆይልን
እግዚአብሔር እንደ ሰዉ ጨካኝ አይደለም
ሩህሩሁ አዛኝ ቸርህ አምላክ ነዉ ሰዉ ፍፁም አይደለም ቡዙ መሰናከል ችግር ይገጥመዋል ሰዉ በቻለ ግዜ ሊያቀርብ ይችላልከመሠዋሃቱ የኞን ንፁህ ልብ ነዉ። እሱ ለእኛ ዋጋ ከፍሎልናል
💕🙏💕
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አንድ ጥያቄ አለኝ የተሳልነው ነገር ካልተቀበለንም ስለቱን በግዜው ማስገባት አለብን እደ ወይስ ስለታችንን እስከሚቀበለን መጠበቅ አለብን
ስዕለታችን እስከሚሰምርልን መጠበቅ አለብን እህቴ
ወየ አባ እኔ ከቱይቱ አለው ተስየ የስለቴ ስአት አልፎ አለው እስከዛሬ ወየ አምላኬ እባክህን ይቅርበለኝ😢😢😢 መምህር እግዚአብሔር ይባርክህልን በቤቱ ያኑርልንመንግስቱን ያውርስልን❤❤❤ ሽ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለምሳሌ የተሳልነው ስዕለት ባይፈጸምልን ስዕለቱን የግድ መስጠት አለብን ወይስ?
ቃልህይወት ያሰማልን 🤲ቀጣይ በስለት ፊት ምን ማድርግ ምን ማድረግ እንደሌለብን ብታሰተምሩን❤
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ከእርሶ ስለሀይማኖቴ ብዙ ነገር አውቀዋለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏አንድ ጥያቄ ግን አለኝ እኛ ኦርቶዶክስያውያን ለአድህንኖ ስዕላት እንሰግዳለ እና ስዕልንስ ማን ነው የሳለው እናም እንዲንሰግድለት ያዘዘው?
ቃለህይወት ያሰማልንመምህር ትልቁ ችግር ነዉ ምን ማድረግአለብኝምንእደተሳልኩአስታዉሳለሁ
ቃለ ህይወት የሠማልን መምህር
እኔ ተሥዬ ተሥዬ ምን እንዳልኩ ወይም የተሣልኩት ምን እንደሆነ እረሣሁት እና ምን ላድርግ
ወይኔ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ብዙ ጊዜ እሳላለሁ ስለቴን አላስገባም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ስለቴን እግዚአብሔር ያደርግልኛል እኔ ግን በቃሌ አልገኝም በጣም ከንቱ ነኝ
ቃለህይወት የሰማልን። መምህር ጥያቄ ነበረኝ አጋጣሚ ሆኖ ደግሞ በዚሁ እርዕስ ላይ ነው። ምንድነው ለምሳሌ ስንሳል ይሄን ካደረክልኝ ይህን አመጣለው ብለን እንሳላለን ከዛ ስዕለታችንን የምናስገባው ስዕለታችን ቢደርስልንም ባይደረስልንም ማስገባት አለብን ወይ ? ይህን ለማወቅ ነበረ።
ስዕለትሽ ሲደርስ ነው እህቴ
ቃለ ህይወት ያሠማልን። ጥያቄ አለኝ
ስዕለት ''እንዲህ ብታደርግልኝ እንዲህ ያለ ነገር አደርጋለሁ'' ብለን ተስለን ምናልባትም እንዲህ ብታደርግልኝ ያልነውን ጉዳይ ባይፈፀም እንዲህ ያለ ነገር አደርጋለሁ ያልነውን ማድረግ ይኖርብናል ወይ?
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእውነቱ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
መምህር ጢያቄ አለኝ የዛሬ አመት ሎዛ ማርያም ጥር 21 ቀን ሰዎች ስዕለት ስሳሉ እኔም ባለሁበት ሆኘ እመቤቴ ሆይ ለእኔም የምፈልገውን ነግሪያት ይሄን ካደረግሽልኝ የአንድ ወር ደሞዘንና ጧፍ አስገባለው ብዬ ተስየ ነበር ባለፈው በቅርብ ጊዜ አባታችን አቡነ ኤዎስጣቴዎስ የአንድነት ገዳም ቤተክርስቲያኑ ጎርፍ ይገባበታል ብሎ ስናገሩ ሰምቸ ሎዛ ማርያም የተሳልኩትን እዛ አስገባለው ብዬ አሰብኩ ችግር አለው አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ቢያስገባ? እስኪ ንገሩኝ ገና አላስገባውም