Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ህይወትን የሚለዉጥ ከተኛዉበት ያነቃኝ ግሩም መልዕክት ነዉ እግ/ር ይባርክህ ፓስተር
❤🎉
Amen Endet grum tmhrt new ....Geta abzto ybarikh tsagawun yabzalih !!
አሜን ጌታ ይመስገን !!!
መግደላዊት ማርያም መሆኗ በምን ይታወቃል ? ማቴ 26፥6 ፣ ማር 14፥3 ፣ ሉቃ 7፥37 እና ዮሐ 12፥1 ላይ ያለው ይመሳሰላል ወይ ግን መግደላዊት ማሪያም እንደሆነች በምን ልናቅ እንችላለን ?
ይህች ሴት መቅደላዊት ማርያም አይደለችም :: ይህቺኛዋ የአላይዘር እና የማርታ እህት ናት። ዮሐንስ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከማርያምና ከእኅትዋ ከማርታ መንደር ከቢታንያ የሆነ አልዓዛር የሚባል አንድ ሰው ታሞ ነበር።² ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር።
@@kiflebidika7537አንተ የምታወራው ስለ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 11 እና 12 ነው። ሉቃስ 7:37-39 ግባ እና አንብብ ሁለት የተለያየ ታሪክ ነው።
ዮሐንስ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከማርያምና ከእኅትዋ ከማርታ መንደር ከቢታንያ የሆነ አልዓዛር የሚባል አንድ ሰው ታሞ ነበር።² ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር።
ሉቃስ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³⁷ እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊዜ፥ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች።³⁸ በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፥ በራስ ጠጕርዋም ታብሰው እግሩንም ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበረች።³⁹ የጠራው ፈሪሳዊም አይቶ፦ ይህስ ነቢይ ቢሆን፥ ይህች የምትዳስሰው ሴት ማን እንደ ሆነች እንዴትስ እንደ ነበረች ባወቀ ነበር፥ ኃጢአተኛ ናትና ብሎ በልቡ አሰበ።
ህይወትን የሚለዉጥ ከተኛዉበት ያነቃኝ ግሩም መልዕክት ነዉ እግ/ር ይባርክህ ፓስተር
❤🎉
Amen Endet grum tmhrt new ....Geta abzto ybarikh tsagawun yabzalih !!
አሜን ጌታ ይመስገን !!!
መግደላዊት ማርያም መሆኗ በምን ይታወቃል ?
ማቴ 26፥6 ፣ ማር 14፥3 ፣ ሉቃ 7፥37 እና ዮሐ 12፥1 ላይ ያለው ይመሳሰላል ወይ ግን መግደላዊት ማሪያም እንደሆነች በምን ልናቅ እንችላለን ?
ይህች ሴት መቅደላዊት ማርያም አይደለችም :: ይህቺኛዋ የአላይዘር እና የማርታ እህት ናት።
ዮሐንስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከማርያምና ከእኅትዋ ከማርታ መንደር ከቢታንያ የሆነ አልዓዛር የሚባል አንድ ሰው ታሞ ነበር።
² ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር።
@@kiflebidika7537አንተ የምታወራው ስለ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 11 እና 12 ነው። ሉቃስ 7:37-39 ግባ እና አንብብ ሁለት የተለያየ ታሪክ ነው።
ዮሐንስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከማርያምና ከእኅትዋ ከማርታ መንደር ከቢታንያ የሆነ አልዓዛር የሚባል አንድ ሰው ታሞ ነበር።
² ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር።
ሉቃስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊዜ፥ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች።
³⁸ በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፥ በራስ ጠጕርዋም ታብሰው እግሩንም ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበረች።
³⁹ የጠራው ፈሪሳዊም አይቶ፦ ይህስ ነቢይ ቢሆን፥ ይህች የምትዳስሰው ሴት ማን እንደ ሆነች እንዴትስ እንደ ነበረች ባወቀ ነበር፥ ኃጢአተኛ ናትና ብሎ በልቡ አሰበ።