በሚቀጥለው አመት 50 ኛ አመቴን በድምቀት አከብራለሁ .... ሄለን ሾው | ሄለን መስፍን | Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- በሚቀጥለው አመት 50 አመቴን በድምቀት አክብራለሁ ሄለን ሾው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
በ 50 አመት እንዲህ ወጣት ይኮናል ማለት ነዉ በጣም ዉብ ነሽ ሄሉ ከዚህም በላይ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
እድሜዋን ስለማትደብቅ ነው
እኔም አራሴን ታዘብኩት 26አመቴ ፊቴ እየተሸበሸበ ነው የወበቷ ሚሲጢር ብትነግረን ጥሩ ነበር
@@user-ru2ut4ur7y እኔ 36 አመቴ ግን ሰታይ ገና እመሰላለሁኝ አላህምዱሊላህ ወልጃለሁኝ ያውም ሶሰት
@@user-ru2ut4ur7y የፓፓይ ክሪም የኸያር ክሪም አለ እሱን ተጠቀሚው በጣም ሀሪፍ ነው
@@hyathyat9071 እሺ አሞከረዋለው አላህ ይስጥልኝ ልጆችሽንም ያሳብግልሽ
ተመስገን ከ20 አመት ወጥተው 50 የሚባለው ሲጠራ ሄሉ የማቱሳላን እድሜ ያድልልኝ
wow አላውቅም ማንን ገደለ? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
ማሻአላ በውነ 50 አመት አትመሥልም እኔ 45 አመቴነው ግን አርጅቻለሑ ይጨምርላት እድሜ አላሕ
ለነገሩ አሁን ገባኝ እድሜአችንን የምንደብቀው ምክንያት በእድሜያችን የሚገባንን ነገሮች ስላላደረግን ስላልተጠቀምንበት ነው ።
Yeah thank u
ሰልዬ ምን ላርግሽ
Betikikil
100% true
@@saraworkneh5377 😘
ኮሜንታተሮች ግን አንድ ሰአት ከምናምን አዉርታ ስለ እድሜዋ ብቻ ለምን ገረማችሁ? እስኪ ካወራችው ብዙ ቁምነገር አስታዉሱ!
@Tsigerada Bete በእድሜ ኢትዮጽያውያን ብቻ አይደለም
አይገርምም
@@hananber5917 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@firdoustube5078 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@Tsigerada Bete ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ጨዋ ሴት አለባበሷ አነገገራ ስርአቷ የፕሮግራሟ አስተማሪነት ስወድሽ
ትክክል
wow አላውቅም ማንን ገደለ? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
Are hagerachin ahunina deero and adelem
Well said
በጣም አድናቂሽ ነኝ እዉነተኛ ሰዉ 150 አመት ኑሪ
ክክክ ብቻ😂😂😂
40 years more is okay 👌 so 90 years old
@@ኤማንዳቲናUA-cam-s5y እንዛመድ
@@Yedingillij2127 እንዛመድ
እህት እንዛመድ እህት
ሀምሳ አመት እኮ በኛ ሲመነዘር የአራት አርቲስቶች እድሜ ነው ይጨምርልሽ
🤣🤣🤣
😂😂😂
ሆ የገጠር እናቶች በ 60 አመታቸው በሙርኩዝ ይሄዳሉ ሰው እድሜውን ሳይሆን ንሮውን እዩ ክብር ለገጠር እናቶች 💐🇪🇹😘
ልክነህ
አትዋሽ በ60 አመቱ በምርኩዝ ሚሄድ የለም ያዉ 60 ነን ሚሉት እድሜያቸዉን ጎምደዉ የ80 አመት አዛዉንቶች ስለሆኑ እንጂ 60 ነን ስላሉ 60 ናቸዉ ማለት አይደለም በዛ አይነትማ እነ ሰላም ተስፋዬ በ40 አመታቸዉ 21 25 ስላሉ 25 ወይ 21 ናቸዉ ማለት ነዋ
@@jesusisgod4638 40?😂😂😂 ይቅርይበላችሁ የናንተን የዝቅተኝነት ስሜት ሰውን በማንቋሽ የምትክሱት አይምሰላችሁ። እኔ ሰላም አድናቂ አደለሁም ግን 30 እንደማትበልጥ እርግጠኛ ነኝ። በድሜህ/ሽ ተጠቀሚበት።
@@kiyakassa1726 አንቺ በዝቅተኝነት ስሜት ነዉ ማታዉቂኝን እንዲህ ምትወርጂብኝ🤣?? አንቺም እንደሷ እድሜ ምትጎምጂ ካልሆንሽ 39 ነች ወደ 40 አመቷ ነዉ አክስቴ ልጆች እራሱ እያሉ ታዉቃታለች ካክስቴ ሰላም አንድ አመት ታንሳለች አሁን አክስቴ 41ኛዋን ትይዛለች ትልቅ ሰዉም እንደሆነች ሰላም ታስታዉቃለች እንደ ወጣት ልጅ ስላረጋት እንደ ልጅ ስለለበሰች ልጅ ትንሽ ናት ማለት አይደለም አለባበስና ሁኔታ ትንሽ ያስመስል እንጂ ትንሽ አያረግም እሷ ለአስር አመት በያመቱ 21 ስላለች 30 አመቷ ነዉ ገና ማለት አይደለም በማለት ከሆነማ እኔም አስርላሾሽት ብዬ ግግም ማለት እችላለሁ😂 ሁሌ ሀያ አንድ ነን የኢዮጲያ አርቲስቶች ፀባይ
wow አላውቅም ማንን ገደለ?? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
ሔለን በጣም ነዉ የምወድሽ እድሜዉን ከጤና ጋር ይስጥሽ መድሀኒአለም እሟ
ራስን ጠብቆ እንዳማረበት መኖር ይቻላልኮ🥰ሴቶችዬ በርቱ ራሳችሁን ጠብቁ❤
እህት ስብስክራይብ አድርጊኝ
ሀኒየ በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰
እሺ ውዶች❤ሁለታችሁንም🥰
@@hanamekuriya4312 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 እሺ እማ😘
በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ 50 ዓመት የሆነሽ አትመስይም እስቲል ቆንጆ እና ጎበዝ ሴት ነሽ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰
wow አላውቅም ማንን ገደለ?? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
ዋው ሄሉዬ እድሜ ቁጥር መሆኑን በአንቺ አየሁ። ያለሽ ኢነርጂና ውበት የሚገርም ነው።
አምሳ አትመስልም , ስታምር የኔ ውድ
ሄሉዬ በራስ መተማመንሽ በጣም ያስደስታል እድሜ ቁጥር ነዉ ዋናዉ ቅንነተና የተረጋጋ ሂወት ኮራሁብሽ ከ50 አመት በኋላም ወጣትሆነሽ ጤናማና ዉብሆነሽ እንድትኖሪ እመኝልሻለሁ የዚ ሁሉ ሚስጥር መልካም እነትሽ ይመስለኛል ማሻአላህ በሉላት❤❤❤❤❤
You don't have to tell dry jokes to be a fun person. Helen has a shining, caring and honest personality. you can tell she is friendly and outgoing
I Love to be this kind of women to be honest but i'm not, i'm a little bit shrewd & British type.
@@b.t7056 be as you are 😊
@@sademas i will thank you
@@b.t7056 celebrate who you are and cherish yourself. You are unique and beautiful created.
ETG. Gez - thats a skill my dear
አንድት ኢትዮጵያዊት ጀግና እድሜዋን በትክክል የተናገረች እልልልልል♥😂😂😂😂
elln yene kojo ababa
@@damenechafaroayanadamenech7678 እንዛመድ
እህት እንዛመድ እህት
@@damenechafaroayanadamenech7678 ደምሩኝ በቅንነት
Betedebekew arogit mehonewa selemiyasetawek newa
በሴይፉ በebs እስካሁን ካቀረባቸው ሰዎች በሙሉ ትክክለኛ እና እውነተኛ እድሜዋን የተናገረች ሰው ሄለን መስፍን ብቻ ናት። ሄለን በሚቀጥለው አመት 50 አመቴን ልደቴን አከብራለሁ ። መልካም ልደት ይሁንልሽ ❤️💚❤️
ሄሉዬ የኔ ውብ ስወድሽ ማር ነሽ ልጆችሽም ባለቤትሽም ታምራላችሁ 1000 አመት ኑርልን የኢትዮጵያ ሴቶች ከሄሉዬ ብዙ ነገር ትማራላችሁ ብዩ እገምታለሁ ።
For me, Helen’s show is the great show in EBS. የምታነሳቸው ሀሳብች በጣም ድንቅ ናቸው! Keep going Helen
ስወድሽ ሄሉ ፀጋውን ያብዛልሽ እውነት ነው. እድሜ ትልቅ ፀጋ ነው
wow አላውቅም ማንን ገደለ?? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
ከ ሊሊ የጵንጤዋ ዘማረ ቀጥሎ አንችን ሰማሁ 50 አመቴ ነው የሚል ቃል ሥሰማ ሁለታቹ ደግሞ በጣም የሚገርመው ደግሞ 30 የሆናችሁም አይመስልም ተባረኩ አድሜ ጸጋ ነው።
I love this inspiring woman, she is so ethical and well disciplined!!!!
ሔለን ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊት በብዙ መመዘኛዎች የተመረጠች እንስት ሐበሻዊት ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ አሁንም እድሜና ጤና ጨምሮ እንዲሠጥሽ እመኛለሁ
የኔ እናት 50አመት አልሞላትም ግን የ70አመት ነዉ ምትመስለዉ እኛን ለማሳደግ ደፋ ቀና ስትል ተጎድታብኝ ነዉ ማለት ነዉ 😟 እናቴ ዉለታሽን ከፋይ ያርገኝ 😟😟
ሄሉ የምታነሻቸው ሃሳቦች ሁሌም አስተማሪ ናቸው በርቺ ጌታ ያበርታሽ
እኔም በ50 አመቴ እንዳቺ ምሆን ይመስለኛል አሁን 35 አመቴ ነው ግን የ 25 አመት ወጣት ነው ምመስለው😍
Ere eneme endanchiwe nege kkkk
በፍቺ ውስጥ ያደግን ስዎች ትዳራችንን አክብረን በመያዝና በመነጋገር እናምናለን ምክንያቱም ስነልቦናችን ተጎድቶ ስላደግን የወላጆቻችን ነገር እንዳይድግም እንምክራለን
ሴቱ ሁሉ 50ና 60 ላለመሆን በሸሸበት ዘሙን እድሜሽን በኩራት ስትናገሬ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾የኔ ቆንጆ❤️
ኢቲዮጲ እውነትሽን ነው እኔምእንዳቺ ነኝ በኔ የደረሰ ነገር በልጆቼ እንዳይደገም አምላኬን እለምናለሁ ልጅ ከናቱና ከአባቱ ጋ ማደግ አለበት የሚል እምነት አለኝ ትዳራችንን እመቤቴ ትጠብቅልን
ሄለን ቁመነገርና ጠቃሚ ፕሮግራም የምታቀርብ፣ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በአነጋገርም በአለባበሽም የተላበሰች፣ በራሷ የምትተማመንና በጣም ቆንጆ ሴት ናት። Hats off, Respect!
I love this lady . She is smart, beautiful and strong lady. She is always positive mind and helps people by putting out the info. on the social midea. Good to see her on the seyfu ebs.
Agreed.
Allah give u long life Ameen
የምወድሽ ኩርት ያልሽ እመቤት ነሽ
@@Brikti ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@usnzsayusuf9183 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ከሰይፍሻ ጀምሮ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሄለን ትልቅ አስተማሪና ጥሩ ሴት ነች።ደግሞ የሚገርም ፈገግታን ከቁምነገር ጋር ሰጥቱዋታል።ለባለቤቱዋ ያላት ፍቅርና አክብሮት ደግሞ ልብን ይነካል።ሄሉ የማቱስዋላን እድሜና ጤንነት ከነ መላው ቤተሰብሽ።
ሄለን እኮ ስርአትዋ ብቻ ይበቃል . ደስ የምትል ሴት 1000 ዓመት ኑሪ ምርጥ ሴት we love u♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ለመጀመረያ ጊዜ እድሜ ሳትደብቅ የተናገረች ጀግና ዘመንሸ ይባረክ
የአንቺንም ተንፍሺዋ
@@babiseyoum6675 😂🤣👌
@@babiseyoum6675 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@adanechmarthaberhanu1319 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 ከአብይ ጋር ተደመሪያ ታድያ
ሰዉ ኑሮዉን ነዉ የሚመስለዉ በጣም ይገርማል 50 አመት እኔ አለሁ 20 አመት እኳን አስተካክየ አልሞላሁም ግን 40 አመት የምመስለዉ ማሻአላህ ብያለሁ ዉደ
በጣም ጎበዝ ነሽ የምሰሪው ሁሉ አስተማሪ ነሽ 💚💚
💚💛💔💓
wow አላውቅም ማንን ገደለ?? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
@@entertainmentmeqirez729 👍
50 ዓመት አትመስይም፣ 35 ብትይን ሁሉ እናምንሽ ነበር። በነገራችን ላይ ሄለን ሾዉ የምወደው ሾዉ ነዉ
ከይቅርታ ጋር ስይፋ ትግስት ፋንታሁንን ብታቀርባት
pls በጣም ሰለምወዳት
አሜሪካን ሀገር ናት
ወላሂ አወ
ሄሉየ ቆንጆ ፕሮግራምሽ እጅግ ድንቅ አንችም ጨዋ ኢትዮጵያዊ 100 አመት ኑሪ እኔም 3 አመት ቀንሸ ነው ሁሌም ምናገር ግን ሁሌም በራሴ አዝናለሁ ከአሁን በኋላ ትክክለኛውን እናገራለሁ።❤🇪🇹👏
ክክክክክክክ
ሄሉ አሳዳጊዎችሽ ይባረኩ እጅግ መልካም ሴት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ኮርተንብሻል ፤
I like this lady very honest, positive and professional
ሄለን ዳይመንድ ነሽ in&out! በአንድ ቃል ለመግለጽ!፡፡
ልጅ ጥሩ ኑሮ ላለው ብዙ የተቸገሩ ሰዋች ጋር በተደጋጋሚ ጉብኝት ብታስለምዷቸው ጥሩ ነው እላለው!፡፡ የአላማ ሰው ለማድረግ i believe that the big to protect from many danger ከዚህ ዘመን ብዙ ውጥንቅጥ፡፡ አለበለዚያ ታጧቸዋላችሁ ልጆቻችሁን፡፡
እኔ በሂወቴ በጣም የምወዳት ሄሉ ፕሮግራሞቾን እከታተላታለው የእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ተመኛውልሸ ከነ ቤተሰቦችሸ ውድድድድድ
አቤሎ ቤተስብ አድርገኝ ወድሜ
በፍፁም አትመስይም 50 እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ❤😍👍🙏
ምርጥ የኢትዮጵያዊ። ለሴቶቻችን ሞዴል የምትሆኚ ነሽ።
ውንድም እንዛመድ
በል ቦረና ያገሬ ልጅ ደምረኝ
@@hannatube3952 ሀንየ ደምሪኝ
@@እሙነጃትUA-cam ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
wow አላውቅም ማንን ገደለ?? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
ፕሮግራሞችሽ ድንቅ ናቸው አቀራረብሽ ልዩ ነው ትልቅ ሾው ነው ያንቺንና የማእዛን ብሩ ፕሮግራም ማዳመጥ ያስደስተኛል ቋንቋ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደማለት ነው ወዴት እንደሚሄድ በትክክል የታወቀ ትራንስፖርት ላይ መሳፈር ይቻላል ልል የፈለኩት ልደርሽ የፈለግሽው ማህበረሰብ ጋ ለመድረስ ቋንቋ ነው መሳሪያሽ ለኢትዮጵያውያን ከሆነ በተቻለ መጠን በዛው ማህበረሰብ ቋንቋ ከሌላ ቋንቋ ሳይቀላቀል ቢደርስ ማህበረሰቡ አላማሽን ይረዳል አለያ ቋንቋ መግባቢያ ነው የምትለዋን ብቻ ወስደን የምንጠቀም ከሆነ ያ ቋንቋ የሚያግባባው ስንቱንነው በተለይ የአንቺ ፕሮግራም አስተማሪ ነው ካልን ለማስተማር ወይም ለማሳወቅ እየጣርሽ ያለው ኢትዮጵያውያንን ከሆነ ለማስተላለፍ የምትጠቀሚበት ቋንቋ ወሳኝ ነው አይደለም ከአማርኛም ምን አይነት የቃላት ጥምረትና ልሳን ይበልጥ ማህበርሰቡን ይስባል የሚለውም ያስጨንቃል ምክኒያቱም አላማሽ ወገኖችሽ ያላወቁትን ወይም በሚገባ ያልተረዱትን እዲረዱት ለማድረግ ነው በተረፈ ድንቅ ሴት ነሽ ከዚህ የበለጠ ነገር የመስራት አቅም አለሽ በርች በጣም ነው የምወደው ሾውሽን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ሄሐን ሾው በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ብዙ ቁም ነገር የሚገኝበት😍
ይገርማል እኔ በ24 አመቴ የሀምሳ አመት ነው የምመስለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ 😘😘😘
እኔም ወላሂ 22 አመቴ ነው ግን የአምሳ አመት ነው የምመስለው
ሰው ኑሮውን ይመስላል የሚለውን ቢሂል አትርሱ
@@Useh58rpbs እውነት ነው
@@Useh58rpbs ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@gdhdgdf2001 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ከማንም ያልተኮረጀ ማንነት .... እራስሽን እና እራስሽን ስለሳየሽን እናመሰግናለን ...በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍ !!
ዋዉ በእድሜዋ ኮርታ ምታወራ ዉብ ሴት ከድሜ ላዬ እድሚ ይጨምርልሽ ሄሉዬ🙏
በጣም ጎበዝ ነሽ /ራሰህ ሆኖ መገኘት ወሳኝ ነው/ ትክክል አንዳንዱ አለ እንጂ ከዬት ሰፈር ነው የመጣኸው ሲሉት ያልሆነውን ከቦሌ ይላሉ ሳይክ ኬክ ቤት ብለው ሲጠየቁ እኔ ሰመጣ የለም or ፈርሶል ብለው ዲግሪ ያለው ውሸት ያቀርባሉ ሰለዚህ ንግግርሽነሰ አደንቃለሁ ።👍
Best show. Helen is a nice person, honest and simple. I like it.
እኔ 20 አመቴን ካከበርኩ ቆየው ግን አሁንም20 ነኝ
@@hawanuramin6602 Be acher yasekeresh Belo yeregemesh endaynore 😂😂😂😂👍
ሄለንዬ በጣም ነው የምወዳት ውብ ናት እኮ ፕሮግራሟ አስተማሪ ነው ብዙ ሰው ቢከታተለው በጣም ነው የሚጠቅመው በርቺ
ሄሉየ ቆንጆ እንዲህ ነው የሰው ዘር ዕድሜሽን በስነስርአት ሰለተጠቀምሽበት ኩርት ብለሽ እንዲህ ስትናገሪ ላንችም ኩራት ነው ለፈጣሪሽም ምስጋና ነው ተባረኪ በእስራኤላውያን ምርቃት ልመርቅሽ እሰከ 120 አመት ያኑርሽ ለድሜሽ አለመምሰልሽ ቆንጅየ በጣም ደስ ይላል
מזל טוב ליום הולדת שמח מאחלת לך המון בריאות ואושר עד 120 שנים 😇🙏💝
ሄለን,
ፀባይ, መልክ, ስርዓት ያለሽ፣ የተከበርሽ ሰውን የምታከብሪ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ ላይ እድሜ ፣ በፀጋ ላይ ፀጋ፣ በሃብት ላይ ይጨምርልሽ። ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ!!!
አንቺ ራስሽ መፀሀፍ ነሽ ያብዛልን ያንቺ አይነት ሰይፍሻ ተባረክ
የእኔ ውድ ያንቺ show ቀይሮኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏❤❤💋💋
wow አላውቅም ማንን ገደለ?? 👊የክበበው ገዳ መልስ👉 ታሪክ አትጠይቅም😂😂ሙሉ ቪዲዮውን ከታች ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ua-cam.com/video/NHXdPKQ_EzY/v-deo.html
ምርጥ ሰው አቀረብክ ሰይፉ እናመሰግናለን ከአለባበስዋ ጀምሮ ስነስርአት ያላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👍🏾
ሄለን ቆንጆ ፡ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ ፡ ፕሮግራሞችሽ ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸው እወዳቸዋለሁ ፡ you still look so Yang .❤ much love ,wish you long life .
እንዴ እየቀለድሽ መሆን አለበት እኮ አንቺ 50ይገርማል እኔ አንቺን የምገምተው 30ዎቹ ውስጥ ነው በጣም ይገርማል ፈጣሪ በሰጠሽ ፀጋ ስለኮራሽ አንኳን ደስ አለሽ እንደማቱሳላ እርሜሽን ያርዝመው ከ20ዎቹ የወጣ የእድሜ ክልል ዛሬ ሰማሁ ሁሉም ebs ላይ ሲቀርቡ 21እና 21ብቻ ነበር ተመስገን ሄሉ አንቺ በአደባባይ 50ሊሞላኝ ነው ስላልሽ
ወይ 50
የ30 አመት ወጣት እኮ ነዉ
የምትመስይዉ
አላህ ነፍ አመት ያኑርሽየኔ♥
በአላህ subscribe adregugn
@@ተነስለኢትዮጵያ በአላህ ስላልከኝ
አድርጌሀለሁ
@@فاطمه15-ك3م በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
ሄሉየ የእድሜሽ ጉዳይ ለሀገራችን አርቲስቶች ትልቅ መልእክት ነው እስከዛሬዋ ቀን ድረስ እኔም እቀንስ ነበር አሁን ግን አሏሽም አች አደኛ ነሽ
አንቺ ቅባት ሰዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💛💛🤝እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ 🙏
በጣም የምወድሽ ሄለን ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ያለሽ!
ከሚገባው በላይ ቆንጆና elegant ነሽ
ባለፈው ወፈር ብለሽ መልክሽንም ቅርፅሽንም ወደማበላሸት መንገድ ሄደሽ ነበር:: አሁን ግን በጣም አስተካክለሽዋል ቁንጅናሽም ቅርፅሽም ተመልሷል ስለዚህ ፈፅሞ አደራ ወደዚያ እንዳታበላሽ::
Keep up the good work🙏🏾💚
በጣም ይገርማል 50ዓመት ካንቺ እኔ በ29 ዓመቴ አርጅቻለው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ
እንደዚህ ሳቂታ አትመስሊኝም ነበር በጣም ነዉ የማከብርሽ ፕሮግራምሽን በጣም ነዉ የምከታተለዉ በርች ጎበዝ ነሽ ሽ አመት ኑሪ እንዳንች አይነት ሰው ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥሽ..............................።
ማሻ አላህ የማያረጅ ውበት ሺ አመት ኑሪ ቆጂዬ❤❤❤❤ አሉ ጂ 19 ያሠለቹን እነ ሚሚ አከየዎች እና 21 ያደከሙን አርቲስቶች
አኩዬዎች ሀሀሀሀ
ውብ፣ ቆንጆ፣ ጀግና ሴት ስወድሽ፡፡ እውነት ነው ዕድሜ ፀጋነው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ
Helen getting younger, wiser, and brighter everyday! God bless.
ሙሉ ሴት ውበት እውቀት ሙያ በራስ መተማመን አሟልተሽ የያዝሽ የምወድሽ ሴት ነሽ ሄሉ እረጅም እድሜ ጤና ደስታ ለመላው ቤተሰብሽ እመኝልሻለው የኔ ሳቂታ
30 ብትይ እራሱ እናምንሽ ነበር ዋው
ጎበዝ ሴት😘🙏
ሔለን በጣም ነው የማደንቅሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ አግዚአብሔር አምልክ ከዚህ በላይ እድሜ ከ ጤና ጋራ ያብዛልሽ ተባረኪ🙏
አንድም ሰው ስለ ህይወት ኮሜንት አልሰጠም። ርዕሱን ብቻ ኡይቶ ሁሉ ኮሜንት ያረጋል። ህይወት ተባረኪ እንወድሻለን ልጆችሽ ይደጉልሽ።
እኔንም ገርሞኛል፡፡ ገና አሜሪካ ከመሄድዋ እንደዚህ እጅግ የተቀደሰ ነገር የሰራች ከፍተኛ አድናቆት ሊቸራትና ልትበረታታ ይገባታል፡፡ ምናልባት ፕሮግራሙ ከሄለን ጋር መቅረቡ ይመስለኛል የሰውን ትኩረት ያልሳበው፡፡
@@asmarem.7893 በጣም እጅግ ጎበዝ ናት። ልጆቿን ይባርክላት። የሔለን እራሷ እድሜዋን ብቻነው የሚያወሩት እሱንም ገና በሚቀጥለው አመት ይሞላኛል ያለችውን አሁን ነኝ እንዳለች ሁሉ።
ሄሉዬ የድሮ ሄለን በፊት እንደማቅሽ እንደ ልጅነታችን ኑሪልኝ። በእድሜ ላይ ዕድሜ ጨምሮ ይስጥሽ።
ምርጥ ሴት ሽ ዓመት ኑሪ🙏 እነማስታዋል እነቡሪኪት ሁሌም 21 ላይ
በጣም እንደምወዳትና እንደማከብራት ፣ፕሮግራሙዎም በጣም ትልቅና አስተማሪ ዛሬ ደሞ ተጠያቂ ሆነሽ ሳይሽ ደሞ በጣም ፈታ ያልሽ ሰው በመሆንሽ አክብሮቴም መውደዴም ከፍ ያለ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ ፣እድሜ ከጤና ከእንጀራ ይስጥሽ ሄሉዬ።
የመጀመሪዋ እድሜዋን በትክክል የተናገረች ጀግና ሴት ነፍ አመት ኑሪ የኔ ቆንጆ
ሊሊም ዘማሪዋ ሀምሳ ብላ አስደምማን የለ እሷም እንዲሁ ሰላሳ ነው የምትመስለው
ያንች ሸው ልዩ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።እ/ር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
ሄለን ዬ ስወድሽ ብዙ ብዙ ለአገራችን የሠራሽ ሰው ነሽ ስለኦቲዝም ልትኮሪ ይገባሻል በጣም መመስገን ይገባሻልም ። ለምን የአገራችን ሰው ለምን እንድሜውን እንደሚደብቅ ታውቂያለሽ በእድሜው የሚገባውን ሣያረግ ስለሚያልፈው ነው አንችግን በእድሜሽ ብዙ ሠርተሻል ልጅ ወልደሽ አሳድገሽ በሞያሽም እዚ ደርሰሻል ለዚህም ነው እድሜሽን ደፍረሽ የተናገርሽው 🌷🌷🌷🌷
በጣም ነው የምወዳት ሔለንን በጣም ነፃ ነች። ቶሎ ቶሎ ብታስተላልፍ ደስ ይለኛል በጣም ሚስ አረጋታለሁ በጣም እየቆየች ስለምታስተላልፍ። በጣም አስተማሪ የሆነ ኢንተርሺው ነው የምታስተላልፈው።
Two of my most favorite hosts! amazing discussion! Thank you both 🙏🏽
Thank you Seifu for introducing us to Hiwot. She is an amazing human being.
ዋው በጣም የምወድሽና የማደንቅሽ ሴት! ስትናገሪ እኮ በጣም ነው የምታፈዥው ድንቅ ስጦታ አለሽ፡፡ መልካም የ50ኛ ዓመት የልደት በዓልን ከወዲሁ ተመኘሁልሽ!!
በየ አምስት አመቱ እየመጡ 21 አመታቺን ነው ከሚሉ ሰዎች እንኳን በሰላም አላቀቀቀን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ሄለናቺን 🙏
😆😆😆😆😅😅😄😄😃😂😂
ይገረማል ወላሂ ማሻ አሏህ ብያለዉ የእናቴ እዲሜ ነዉ እዲሜሽ ግን እናቴ በጣም አረጂታለች ለካ ሩሮ ቆንጆ ያዴረጓል ቆንጂነትሽ እዴተጠበቀ ሆኖ መኖረረረረረ ይቻላል ማሻአሏህ ብያለዉ
ውይ!!!!
እኔኮ ሄሉን ባያት ብሰማት ብሰማት ብሰማት አልጠግባትምምምም
ሔለንየ 50 አመት ገና ልጅነሺ እድሜ ቁጥር ነው ይመችሺ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤
ጌታ ዘመንሽን ይባርክሽ የኔ ዉድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማመን ነው ያቃተኝ ሄሉ የሰላሳ አመት ነው የምትመስለው ጨምሮ እድሜን ይስጥልን።
50 አመታችሁን ለምታከብሩ እንኮን ለ50 አመት ልደታችሁ አደረሳችሁ እዛ ለመድረስ ከባድ ዉጣ ውረድ ደርሳችሁ ነው እና ቀሪውን ደግሞ እግዚአብሔር የጤና የስላም ያርግላችሁ!🙏🏾
✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
50 ምን አላት እኔም አለሁ ባለ 60 40 አመት እመስላለሁ እንደ መታደል ሆኖ sport በኔ ዘመን ባህላችን ነበረ በኔ እድሜ ያሉት ሁሉ ሩጫ ያልተወዳደረ ኳስ ያልተጫወተ ጅምናስቲክ ያልሠራ ክብደት ያላነሳ የለም:: የአሁኑ ትውልድ ሮጦ ጫት ላይ ነው: generation gap አለ በሁሉም ነገር::
ለተስተካከለ ቁመናና ርጅም እድሜ ለመኖር በቀላሉ ልምከራችሁ እስከምትጠግቡ ድረስ አትብሉ:: ቢጣፍጣችሁም ሆዳችሁ ቀረት ሲለው መብላቱን ኣቁሙት:: ያኔ ትርፍ ሥጋ አይኖራችሁም:: ክብደት ለጤና ጠንቅቅ ነው::
በጣም የምወዳት ሂሉ ጀግና እህታችን በመሆኗ ደስተኛነኝ ስወድሽ !
በጭራሽ አትመስይም 50 ነፍ አመት ኑሪ❤
ማርያ እህቴ ነይ እንደማመር
እግዚአብሄር ይመስገን ሰይፍዬ ሣቅን፣ደስታን ምስጋናን ለማየት ያበቃን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አምላክ መሀሪ ነው መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ይሄን ህፃን ድኖ ያሣየን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ሰይፍዬ ሄለንን በጣም በጣም ነው የምወዳት የማከብራት እድሜ እና ጤና ለእሷ ለልጆቺ ለባለቤቷ ለመላው ቤተሰቧ እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡ ሰይፍዬ ተባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ መላው ቤተሰብህን ይባርክልኝ፡፡
What a Smart Woman by this age! I love her voice in her talk
ሄልዬ አንቺ በ49 አመትሽ ከዛ በላይ ተጠቅመሽበታል ማድረግ ያለብሽን እያደረግሽ መትረፍ ባለብሽ እየተረፍሽ ስለሆን እድሜሽን ለመጥራት ኩራት አለሽ እንጅ እድሜ ያችን በዝቶ የተሰራ ሳይኖር እድሜ ብዙ ይሆንንና ይህ ነው የእድሜ ድብብቆሽ ሌላ ምንም ማለት አይደለም። በነገራችን ላይ የፔንቲኮስታል አማኝ ትመስይኝ ነበር ተሳስቻለሁ ሺ አመት ኑሪልን ሄልዬ ለትውልድ ትጠቅሚያለሽ።
ምንም አላለችም እኮ ስለ ሀይማኖቷ ታዲያ
አይ እነሱ የሚስሙት መዝሙር ነው ዘፈን አይሰሙም ብዬ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ።
ዘፈን ሀጢያት ነው መፅሀፍ ቅዱስ ነው እንጅ ፔንቴኮስታል ቸርች አደለም ያለው። መፅሀፍ ቅዱስ የህይወቴ መሪ ነው የሚል ሁሉ ዘፈን ሀጢያት መሆኑን ማወቅ አለበት።
ወደ ገላትያ 5
21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
ወደ ሮሜ 13
13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
በነገርሽ ላይ እኔ ያልሽው ቸርች አባል አይደለሁም።እኔም የምታገለው ሀጢያት ነው። ግን አዎ ዘፈን ሀጢያት ነው።
ሄለን ጎበዝ ሴት ነሽ ግን ዘፈን ማዳመጥ ይቅርብሽ ለህወትሽ የሚበጅሽ መንፈሳዊ ነገር ነው የእግዚአብሔርን። እውነተኛ ሰላም በህይወትሽ ለማየት እንድትችይ ~ ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይመጡ ፈጣሪሽን አስቢ ~ ዝና ክብር ሁሉም ያልፋል
ኧረ ዘፋኝ አይደለችም
Gazetega nece ye ebs
ሄለንዬ የኔ መልካም ሰው አንቺ ማለት የጠንካራ ሴት ምሳሌ ነሽ ለሴት ልጅሽ መልካም ምሳሌ፡፡ እግዚአብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ተባረኪልኝ፡፡
ዳግሚት ሰማይ ወደ ሰማይ ላረገችበት፣
ደመናዪቱ በደመና ከፍ ላለችበት ቀን እንኳን አደረሰን !!
ነቢዩ ሰሎሞን አስቀድሞ ስለእርሷ እንዲህ አለ፤
"ወዳጀ ኾይ ተነሽ ውበቴ ኾይ ነይ እነኾ ክረምት አለፈ ዝናሙም አልፎ ኼደ" መኃ ፪ ፡ ፲።
ነቢዩ ሙሴም በደብረሲና ነበልባል ከሐመልማል ሐመልማል ከነበልባል ጋር ተዋሕዶ፡ ነበልባሉ ሐመልማሉን ሳያቃጥለው ሳያጠፋው ቢመለከት
"ቁጥቋጦው ስለምን አልተቃጠለም? ይኽን ታላቅ ራዕይ ልይ አለ" ይላል። ዘጸ ፫ ፡ ፪።
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤ ደብረ ሲና ምስክራችን ናት። ኀይለኛው ነበልባል ሞት አፍርሶ አበስብሶ ያስቀራት ዘንድ አቅም ያጣባት ዕፀጳጦስ ድንግል ማርያም ናት። ሙሴ በደብረሲና ከእሳት ጋር አይኑ እስኪፈዝ በተመስጦ ያያት፡ ቶማስ ከደመና ጋር በመገረም የተመለከታት ዕፀጳጦስ እመቤታችን ናት። ሙሴ ከደብረሲና ቶማስ ከደመና ስለእርሷ ድምጽን ሰሙ።
የትንሣኤያችን ምልክት ድንግል ማርያም፦
በምድር ላይ እንደ እመቤታችን ለምሥጢረ ሥላሴና ለምሥጢረ ሥጋዌ ምልክት የኾነ ማንም የለም።
ድኅረ ዓለም አምላካችን ክርስቶስን ያለወንድ ዘር በወለደች ጊዜ ቅድመ ዓለም ከአብ ያለእናት መወለዱን ትመሰክራለች። እሷ ከአዝማናት አስቀድሞ ለነበረው ሰማያዊ ልደት ምድራዊ ምስክር ናት።
ይኽ ደመ ድንግልናዋ ለምስጢረ ሥላሴ ምልክት በመኾኑም እመቤታችን "ትእምርተ ዋሕድናሁ ለአብ፤ የአብ የብቸኝነቱ ምልክት" አሰኝቷታል።
ለምሥጢረ ሥጋዌም ምልክት ናት፦ልጇ አምላክም ሰውም እንደኾነ፡ እሷም ድንግልም እናትም ናት፡ አምላክነቱ ሰው መኾኑን ሰው መኾኑ አምላክነቱን እንዳልለወጠው፡ እርሷም ድንግልናዋ እናትነቷን፡ እናትነቷ ድንግልናዋን አልለወጠውምና። ከሰው ወገን ተለይታ ለዚኽ ልዩ ምሥጢር ምልክት እንደኾነች ኹሉ፡ ከሰው ኹሉ ተለይታ ለእኛም የትንሣኤ ምልክታችን ኾናለች፡ ከሰው ኹሉ ቀድማ ተነሥታለችና።
ዮሐንስ ዘደማስቆ ይኽን ልዩ ምሥጢር ሲያብራራ "በወሊድ ጊዜ ድንግልናዋ እንዳልተለወጠ በሞተች ጊዜም ሥጋዋ ከመፍረስ ድንግል ነው፡ ወደተሻለና ወደ እግዚአብሔራዊ መቅደስ ተወሰደች" በማለት ያመሰጥራል።
ከዮሐንስ በፊት የነበረው ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድም
"ተለዓለት እምድር በስብሐት ውስተ ሰማያት ወነበረት ዘምስለ ወልዳ በየማነ አብ ወመንፈስ ቅዱስ - በምስጋና ከምድር ወደሰማያት ከፍ አለች ከልጇ ጋር በአብና በመንፈስ ቅዱስ ቀኝ ተቀመጠች" ብሎ ፍልሰቷ ከምድር ወደ ሰማይ መኾኑን ይመሰክራል።
~> ደርቃ የለመለመችው የአሮን በትርና ሞታ የተነሳችው እመቤታችን
~> በኦሪት ዘኁ ምዕ ፲፯ እንደተጻፈው የአሮን በትር ከአስራ አንዱ ደረቅ በትሮች ተለይታ ለምልማ አብባ አፍርታለች። ቅዱስ ኤፍሬም "ከማሃ አንቲኒ - አንችም እንደሷ ነሽ" ይላታልና፡ ድንግል ማርያምም የአዳም ልጆችን ካደረቀውና ከሚያደርቀው ልምላሜ ገላን ከሚያጠወልገው የሥጋን አበባነት ከሚያረግፈው ሞት፡ ከአዳም ልጆች ተለይታ በሐዲስ ትንሣኤ ተነሥታ ለመኖሯ ምሳሌ ናት የአሮን በትር። "ለሚያምጹብኝ ልጆች ምልክት ኾና ትጠበቅ" እንዲል ዘኁ ፲፯ ፡ ፲።
ይኽ ተአምረ በትር በሙሴና በአሮን ፊት እንደተፈጸመ የድንግል ማርያምም ትንሣኤ በሐዋርያት ፊት ተከናውኗል።
ስለዚኽም የደማስቆው ሊቅ ዮሐንስ እንዲኽ ሲል መሰከረ
"ድንግል ማርያም ሐዋርያት ባሉበት ዐረፈች፡ በኋላ መቃብሯ ሲከፈት ባዶ ኾኖ ተገኘ፡ ሐዋርያትም ሥጋዋ ወደ ሰማይ እንደተወሰደ (እንዳረገች) ዐወቁ።
ቃል የወረደባት ሥጋ ያረገባት መሰላል ድንግል ማርያም ዛሬ ደግሞ እሷ ራሷ መሰላሏ በልጇ ኃይል እንደ ልጇ ተነሣች አረገች። ከገባሽበት ያስገባን ከኖርሽበት ያኖረን ዘንድ ለምኝልን።
በመምህር ስሙር አላምረው
20 የሞላት አትመስልም። ሔሉ ቆንጆ እንኳን ለዚህ እድሜ አበቃሽ❤
በጣም ነው የምወዳት ቆንጆ ጎበዝ
ቴድየ ደምረኝ ወድሜዋ
እኔም የ3 ልጆች እናት ነኝ የባለቤቴ ቤተሰቦች በመሀል በመግባት ተለያየን ልጇቸን ብቻየን አሳድጋለሁ እናንተ በመሀል ሰው ባለማስገባታቸው ትዳራችሁን ጠበቃችሁት እኔ ግን ቤተሰቦቹን በጣም እቀርብ ነበረ ግን ተጎዳሁበት
While Helen deserve big respect and praise. i am a bit confused why the 2nd guest (Hiwot) who is comitted to support humanity lacked attention!!!
ሄለን. የምወድሽ. እረጅም እድሜ ይስጥሽ. ዋው አትመስይም እኮ ገና ልጅነሽ መታደልነው።
በኢትዬብያ የመጀመሪያዋ ትክክለኛ እድሜዋን የተናገረች ሽ አመት ኑሪልን እኔ 40 አመት አትመስሊኝም ነበር
Era enami alhu 33lhunge new
እናቴን በጣም ትበልጫታለሽ ግን የገጠርኖሮ በጣም አጎሳቁሏታል እና ህመም አንቺም አላህ ያቆይሽ
ለእናቴም እድሜናጤና ይሥጥልኝ እመይዋ ናፍቀሽኛል