💰 ኧረ አሳበደችኝ የምር ቆይ ምን አጠፍሁ😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 196

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 18 днів тому +42

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f 17 днів тому +2

      ላኢላሀኢለላህ ዋህደሁ ላሸርከለህ ለሁል ሙሉኮ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላኩሊ ሸይኢን ቀዱር ነብያችን ሶሉላሁ አለይሂ ወሰለም ለዚች ውድ ቃል ምን ብለዋል እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያት ያልነው እርሱም ላኢላሀኢለላህ ዋህደሁ ላሸርከ ለሁ ለሁል ሙሉኮ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላኩሊ ሸይኢን ቀድር ነው አሉ።

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 18 днів тому +19

    ልጅ ናት ቀስብለህ ምከራት ቸሬ በአሏህ😢😢😢😢😢

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 18 днів тому +13

    የዋህ ሰወች እኮ ቶሎ ነው የሚሰበሩት😢ቸሬ በቃ ይቅር በላት የኔ የዋህ ቸሬ 😢

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 18 днів тому +30

    ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 18 днів тому +32

    ሜሪ ልጅነት አለብሽ በጣም ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ቸሩ እዉነቱን ነዉ

    • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
      @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 18 днів тому

      ምን አርጋውነው 😂

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 18 днів тому

      @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ አልታዘዘዉ ብላ ታማ ነበር ሀኪም ቤት ልዉሰድሽ ብሎ ቢለምናት ቢያስለምናት አልታዘው አለችዉ

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 18 днів тому +14

    ቸሬ ልጅናትኮ ተረዳት በቃ እርግዝና በራሡ ያነጫንጫል

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 18 днів тому +7

    ሜሪ አናደሽ በሺተኛ ካረግሺው በሁዋላ እዳው ላንቺ ነው በጣም ትዕግስት ልኖሪሽ አስተዋይ ልቶኝ ይገባል ትዳር በጣም ትዕግስት ብልሃት ይፈልጋል ጎበዝ ሴት ቤቷን ትሰራለች ሰነፍ ሴት ደግሞ ቤቷን ታፈርሳለች እና ፀሎት ማድረግ መከባበር ያስፈልጋል

  • @konjonesh
    @konjonesh 18 днів тому +5

    እኔ ግን ቸሬ በጣም ደስ ከሚለኝ ነገር በእምነቱ ያለው ነገር እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድማችን ይቅርታዋን ተቀበል ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 18 днів тому +8

    ሜሪ ቆጆ እረተይ አታስነቅይው ባልየውን 😂😂 ስወደችሁ ደሞ❤❤

  • @emukal
    @emukal 18 днів тому +11

    በቃ ቸሬ ይቅርታ አድርግላት የምን ድርቅና ነው አንችም ባልሽን አክብሪ አንተም የይቅርታ ልብ ይኑርህ አንድ ቤት ሲኖር መጋጨት አለ ግን አንዱ ለአንዱ መደማመጥ አለባችሁ

  • @mekde1223
    @mekde1223 18 днів тому +12

    ቸሬየ ወድሜ ጩጨ ነቺ ቀሥብለህ አሥረዳት ለትዳረኮ በጣም ህፃን ነቺ በማረያም አትቀየማት አትቆጣት ደክሞ ከሥታለቺ ወይኔ አቺ ጩጨ አታሥቸግረ ተይ 😂😂 አረብሺ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 18 днів тому +9

    ይቅር ይቅር በላት እግዚአብሔር ይቅር እያለን አይዴል ድሞ በቅዱስ ቁርባን ተጋትባቹ ማስተዋል አለባቹ

  • @AlmazGirma-o1u
    @AlmazGirma-o1u 18 днів тому +12

    እረ ቸሬ እንደዚህ አይባልም አይደረግም ግን እድትማር ብለህ ነው❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 18 днів тому +3

    ቸሬ ተው ይቅር ባይ ልብ ይኑረኒ. አትጣሉ. ምከራት አት ልጂ ነት አለባት በትዳራቹ ጠንካራ ሁኑ በመአላቹ ኒፋስ አታስገብ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 18 днів тому +3

    በጣም ካስታለች በሰላምና በፈጣሪ ስም ፈጣሪዬ ሰላም ያግልሽ ከቸሬ ጋር ሆኖ እንደዚህ ከከስባቸዋል አግብተሻል ፈታዘነ ቢ ጠጅ ምግብ በደንብ juice ጠጪ ተኝ እንቅልፍ በደንብ ታየ

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b 17 днів тому +3

    ቸሬ ህፃን ስለሆነች እኮ ነው ፍቅር ያሸንፋል ቸሬ😅😅😅 ይቅር በላት

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 18 днів тому +17

    ወንድ ልጅ ቆረጠ ቸርያ ይዞ እንግዲህ ቻለው አንቺ ወንድማችንን አታናጅብን እንዴ😢😢❤❤❤😂

  • @urjiichannel5777
    @urjiichannel5777 18 днів тому +1

    Dhugaa edaa kana hunda sin arsayyi🤦‍♀️ wq...ani anaf abba mn...koo natti fakkatani garuu meri bravo obsa ishi❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    እኛ ሴቶች እኮ ተነጥፎልን የሚያሳድረን ባል ስናገኝ ጥጋባችን ደግሞ ገደብ ያጣል
    ነገር ግን በጣም የወደደ ልብ በአንድ ቀን ስህተት በጥላቻ ወድቆ እንደሚሰበር አንዘናጋ ትዳር ታላቅና ክቡር የፈጣሪ ስጦታ ነው ሜሪ ጥንቃቄ አድርጊ የቸሬ አይነት ወንድ በስለት አይገኝም በዚህ ጊዜ ✍️....

    • @ሠመ
      @ሠመ 18 днів тому +1

      እውነትነው በዝህ በከፋ ዘመን😢

    • @zuzuwelo
      @zuzuwelo 18 днів тому +2

      እ ቀበጠች እርግዝና ባይሆንስ ወደላይ ክፉ በሺታ እኮ ነው ነው ለምንድን ነው ሀኪም ቤት ፈራች

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 18 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Explorer_cities
      @Explorer_cities 18 днів тому

      ጡጦ ስጭው

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 18 днів тому +4

    ቸሩ ምርጥ ሰዉ ነዉ አክብርዉ ለች የለዉ ቦታ ሊዮ ነዉ ትደርሽን አክብር በዝህ ግዜ ኢንደ ቻሩ አይነት በል መግኛት ከበድ ነዉ ኢህቴ ታጣንቃቂ ኢንደትቃሚ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 18 днів тому +19

    ብቻዋ ከምታሳድጋት ዉለዱና አንድ ላይ ይደጉ😂መቻሉይስጥክ😂

    • @አያንቱ
      @አያንቱ 18 днів тому +1

      😂😂

    • @user-fikr1234
      @user-fikr1234 16 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂የተመቸኝ ኮሜንት

    • @EeEe-w5c
      @EeEe-w5c 14 днів тому +1

      አረ ጉድ ዘድሮ😂😂😂😂😂

    • @DaveTig
      @DaveTig 8 днів тому

      kkkkkkkk

  • @yodithilemariya6370
    @yodithilemariya6370 17 днів тому

    Yene mesegin setasazegni

  • @tsionwarga6863
    @tsionwarga6863 18 днів тому +4

    የኔ ቆንጆ ሜሪዬ አይዞሽ እወዳቹአለሁ

  • @capitano2492
    @capitano2492 18 днів тому +13

    ልጀቱህፃናት አለማወቅነው ተረዳት በትዳራይ መረዳዳት መቻቻልያሥፈልጊል ተረዲዱ

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 17 днів тому +2

    ቸሬ ተዉ ሜሪ አደራ እዳታስከፌዉ እሽ😢

  • @bitislam593
    @bitislam593 18 днів тому +3

    ባለቤተሸ ያለሸ ነገረ እሺ በይዉ አክበሪዉ ፍቅራቹ የጨምራል❤❤❤

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 18 днів тому +5

    የኔ እናት ስታሳዝን ❤❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 18 днів тому +2

    ማሪውለጂነአብርሽእደጊልጂሽጋ❤❤❤

  • @emanhafiz4418
    @emanhafiz4418 18 днів тому +2

    ሠራተኛዋ ግን ሙዲ አላት ጎበዝናት የምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 18 днів тому +3

    አተም አብዝተህዋል እሽሩሩ አብዝተሀል 😂😂

  • @የሺቱዩብ
    @የሺቱዩብ 16 днів тому

    የኔዉዴች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 14 днів тому

    ቸሬ በእውነት መልካም ሰው ነህ እሷም መልካም ሰው ናት ይቅርታ አድርግላት

  • @Aster-c4k
    @Aster-c4k 12 днів тому

    Chery yeqerta teqebel mindenew Kanter endezi altebqemi

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 17 днів тому +2

    እርጉዝ ከሁነች ሆርመን ነው እኔ ባሌን ስልክ እዳወራኝ እንኳን አልፈልግም ነበር ግን6ወር

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 18 днів тому +5

    በጣም እሽሩሩ በዝቶባት ነው ይገባሀል

  • @sarasara-e2h
    @sarasara-e2h 16 днів тому +1

    በቁርባን ተጋብታችሁ❤❤❤

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 18 днів тому +4

    ❤❤❤ ቸርዬ ይቅርታ አድርግላት 😢

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 17 днів тому +1

    😂😢😢😢😢😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 18 днів тому +1

    ቸሬ እዉነት ነዉ ሜሪ አትማላቂ

  • @WeWee-e7u
    @WeWee-e7u 18 днів тому +1

    እቀፊና ሳሚው ከዛ ይረሳዋል🤗😉🤣

  • @Axumyoutube
    @Axumyoutube 18 днів тому +2

    የኔ እናት ችሬ ተርዳት❤❤❤❤

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 18 днів тому

    አኪም ቤቴ የማትሄድበት ምክንያት ራሷ ብቻ የምታቀው ምክንያትማ ሊኖር ይችላል ለምንድ ነው የማትሄደው መጀመሪያ የሱን መስማት አለብሽ ቀጥሎ ደሞ ላንቺም ለራስሽም ነው ቸራይ ምርጥ ሰው ነው ወንድ ልጅ ስሰራ በጣም ነው የስራ ሰው ነው

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 14 днів тому

    ሜሪ አቺ ባለፈ በጣም አናደሽኝ እዳይለመድሽ ቸሬ በቃ እቅርታ አርግላት

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 18 днів тому +2

    ይቅርታ አድርግላት ቸሬ ተበርክካ ይቅርታ እያለችህ💐💐አይለመዳትም

  • @ZinetFentaw
    @ZinetFentaw 16 днів тому

    የኔባል አይነት😂😂😂

  • @yodithilemariya6370
    @yodithilemariya6370 17 днів тому

    Lemeketel yejemerachutin hewot bemeketel ketelu please tewu

  • @Emuendale
    @Emuendale 16 днів тому

    ቸሬ ማለት ማርያምን ባልሽ ብቻ አደለም አባትሽም ጭምር ነው ያክብርሽ አክብሪው ቆንጆ

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 15 днів тому

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ቻሩዬ ባይ ጌታ ምን ሆናችሁ ነው 😢😢😢😢💔💔💔😭

  • @TEGEKumalo
    @TEGEKumalo 16 днів тому

    ንፍስ እንዳይወስዳት ውጭ እንዳትወጪ

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 18 днів тому +1

    ቸሬ ጥሩ ልጅ ነው አታስከፊው

  • @emano5974
    @emano5974 18 днів тому +1

    ቸሪየዋህነው ጠበቅ ያድርገሽ ያዥ እንደሱ አይነት አታገኝም በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳም ይቆጠራል ይባላል

  • @NaniWill
    @NaniWill 17 днів тому

    Yehe balager leset keber yelelew

  • @SaraSara-sm3xh
    @SaraSara-sm3xh 18 днів тому +1

    የምላሱ ነገር😅😅😅😅

  • @AnnaAnna-ui1sz
    @AnnaAnna-ui1sz 18 днів тому

    Mery 😅😅❤

  • @Mwmmwቨ8
    @Mwmmwቨ8 18 днів тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @ZenabKaber
    @ZenabKaber 18 днів тому +2

    እር ፍራሁልህ ችግሩ በሺታ ኑሮባት ላለመመርመር እንዳይሆንጂ ወንት ለልጅ ምርመራ አይመስለኝም በጣም ፍርታለች መርፌ አይውጉሽ ከኒነ አይስጡሽ ምን አስፍራት የተደበቅ ታሪክ በስትጅርባ ካለባት ብየ አስብኩ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 18 днів тому

      ሲጋቡ ተመርምረው እኮ ነው እማ

  • @Tybatube
    @Tybatube 18 днів тому +7

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 17 днів тому

    ኣው ንሳ ጥሩ

  • @zuzuwelo
    @zuzuwelo 18 днів тому +1

    አይ እኛ ሴቶች የሚያከብረንን ወንድ አንወድም በቃላት አያገራጠመ የሚይዘንን ነው የምንወደው ስለዚህ አንቺም ብትሆኚ ግፍ አትስሪ ሲቀጥል እርግዝና ካልሆነ የወደላይ በሺታ ቀላል አደረግሺው እንደ ሀኪም ቤት ለምን ፈራሺ ይሄን ያክል

  • @pitacell2384
    @pitacell2384 18 днів тому +1

    Are chreu tidar yasiqali

  • @Kelebet-b5d
    @Kelebet-b5d 18 днів тому

    Wayi banati azazanach iko

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 18 днів тому +1

    ምን አይነት ሰጋጤ ነት በጌታ😮ፊደል ያልቆጠርች ሴት ለምንም አትሆንም ቱ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 12 днів тому

    ቆይ ምን ብላው ነው የት አለ ቪድዮው

  • @ayinalem6227
    @ayinalem6227 18 днів тому

    Chare bmariyem banatek aqert talq nager aqert argalt

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 18 днів тому +1

    Chere.yeqreta.belay.men.ale.ulachem.enatefalen.eko❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 18 днів тому +1

    ሴት የሚከባከባት ላይ ችግር አለባት😂

  • @mesy6975
    @mesy6975 18 днів тому +2

    አረ ሀብታሙን መሰልከኝ
    አረ ወዶች 😂😂😂😂
    ሀብታሙስ ይገበዋል 😅

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 17 днів тому +1

    ይቅር በላት ሚስትህ አይደለችም እዲ በቃ ይቅር በላት ልጅ ናት ለዛ ይመስለኛ ል

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 18 днів тому +1

    ይቅርታ አርግላት❤❤❤

  • @BerciBerci-sc2go
    @BerciBerci-sc2go 18 днів тому +4

    ይቅርታ አርግላት በማርያም ቸሩ

  • @ሠመ
    @ሠመ 18 днів тому

    እህቴ አባልሽ አክብርው እሱ በጣም ያከብርሻል ይወድሻልን አችን ዝብለሽነሽ የባልሽ ቃል ስሚ ባልሽ ያለሽ ስሚ ደሞ ካሜራ ደቅነሽ አይደለም ይቅርታ የምትይዉ አህቴ ለምን ካሜራ ያስፈልጋል በማንም ሳአት ትም ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ትላልቅ ሰውች ናቸው ወድሜ ደሞ ይቅርታ አርግላት ስህተት ከሰው ልጅ አይጠፋም በመመካከር ፍቱት አችም ህክምና ህጂ ባልሽ አክብር ለወድ ልጅ ዋናዉ ክብር ነው ዋናዉ ስታከብርው ያከብርሻል ዋናው መከባበርነው በተረፈ በፍቅር ኑሩ❤🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 18 днів тому +1

    ይቅርታ አርግላች ቸሬ ያጉኑን ❤❤

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 18 днів тому

    አይዞህ አታስከፌው ቸሬዬ ይቅርታ አድርግላት😢😢❤❤❤

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 18 днів тому

    ቸሬ ምርጥ ሰው ነው ማሪ ቢያንስ ስሚው ሀሳቡን ሀኪም ቤት ላንች ብሎ ነው

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 18 днів тому +1

    ምን አርጋውነው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 18 днів тому

      ሆስፒታል አልሄድም ብላው ነው ታማ

  • @abemedia2171
    @abemedia2171 18 днів тому

    Waaye chere aye naded ere Taye qaco meriye chere Eko mert baal new taaye tekebakabew

  • @fahedali632
    @fahedali632 18 днів тому +1

    እርቸሬተው ሴትእኮነች በዛላይልጂነች ይቅርታውን ተቀበላት

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 18 днів тому +1

    ይቅርታ ትልቅነት ነው

  • @Kelebet-b5d
    @Kelebet-b5d 18 днів тому

    Er baqa yeqarita aregaleta

  • @Explorer_cities
    @Explorer_cities 18 днів тому +1

    ለሃበሻ ወንዶች፣ከልጆቻቸው እኩል ጡጦ ገዝታችሁ ስጧቸው፣ ልጅቷ ደሞ ስትታይ ልጂ ናት፣ አንድ ልጂ ስትወልድ 2 ልጂ ማለት ነው!!

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 18 днів тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉

  • @MariamMariam-l1x
    @MariamMariam-l1x 18 днів тому

    በትዳር ውስጥ ቀልድና ቁምነገር ቦታ አለው በተለይ ሜሪ የተጋባችሁት በዓለማይ አይደለም እግጉን አውቀሽ ነው ቃል የገባሽው ስለዚህ. ፌዥሽን አቁሚና ሚልሽን ስሚ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 18 днів тому

    ቻሬ ጡሩ ሰውነው አተነጅው

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 18 днів тому

    አህለን ቸሩ

  • @erer6775
    @erer6775 14 днів тому

    😂😂❤

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 18 днів тому +1

    አመት ምግብ የሚበላ አትመስልም ፈትህ😊

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 18 днів тому

    ቸሬ የተ ጥፍት ነዉ አጠጥካት ሴልጅ ጥፊ ይገባታል

  • @zimaminji2559
    @zimaminji2559 18 днів тому

    ቸሬ፡የቤተክርስታን፡ልጅአደለህም፡ይቅታአርግላት❤❤❤❤

  • @saraabraham3663
    @saraabraham3663 18 днів тому +1

    ይቅርት ትልቅ ነገር ነው ይቅር በላት እብክህ🙏🏾

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 18 днів тому

    ሜሪ ገና መማር አለባት በሰገውደሙ እተጋባሸ እረሳሺው ቃል የገባሺው? ሰረአት ይኖረሸ ለባልሸ ክብረ ይኖረሸ😢

  • @SalamGeto
    @SalamGeto 18 днів тому +1

    እረ ባልሸን አክብሪዉ

  • @AbebaMolla-yf5fk
    @AbebaMolla-yf5fk 18 днів тому

    እፍፍፍፍፍፍ ቸሬ አሳዘነኝ አታሳዝኝዉ እዉነቱን ነዉ

  • @masarat2998
    @masarat2998 18 днів тому +2

    ቸሬኮ ምርጥሰውነው አታስከፌው😢😢😢

  • @tibat5267
    @tibat5267 18 днів тому

    😢😢😢😢😢

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 18 днів тому

    ቀጫጨ ሰው አማሉ 99 ቻሬ ቻለው 😅😅😅

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 18 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 18 днів тому

    ከይቅረታ፣በላይ፣ምን፣አለ፣አረክላት

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 12 днів тому

    እናንተ ሰዎች ለስሙ በቁርባን ነው የተጋባችሁት ምን እያስተማራችሁ ነው ለትውልዱ? እንዲህ አይነት አለመከባበር:: በጣም አፀያፊዎች ናችሁ::

  • @Medina-b5e
    @Medina-b5e 18 днів тому

    ወላሂ እኔ ሳናደድ በጣም እናገርዋለሁ ፍቅርኛየን ከዛ መልሽ ይቅርታ እላለሁ እሱም ይቅር ይለኛል በተደጋጋሚ ነው ደግሞ❤

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 18 днів тому

    ይቅርታ አርግላት😢😢😢😂😂