Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሩትዬ ለፍቅሯ ታማኝ የዋህ ቅን ሴት ናት ለሰው ልጅ ሁሉ መልካሙን የምትመኝ ናት የኔ ሴት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃት🥺
😅😅😅😅
😭😭😭😭
😂😂😂በህልምሽነው ታማኝየሆነ ከቤተሰቡ ይኸዳልጅ ወድጋአይሄድም
ታማንብትሆነዋውሽማዋዘድየሄደችው😅😅😅😅😅
@capitano2492 ተዘቅዘቂ🙃🤮
ድራማ ስራ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ እሄ ሁሉ ቤተሰብ እየተቆጣ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
አንድም እኮ የሩታዬን ቁስል አልተረዳትም😢😢😢ይበልጥ ድራማ እያሉ ልቧን ሠባበሩት😢
@sdetegawnegnbetesebochennafaki በጣም
😢😢😢😢ኧረ ድራማ አይደለም😢😢😢ሆይ
እኮ😢😭
@ZuzuHusan እነሱ ድራማ አላሉም ተመልካቹ እንጂ
ማርክየ አስታርቅልን የምትሉ❤😮😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ahe lamene Atasetarekeme ❤😢
Astareqa demiro❤❤❤
ስሚ ወድምሽ እጅግ ባለጌ ክብር የሌለዉ ወራዳ ነዉ ቤተሰቡን የሚያሰድብ ከቱ ነዉ ቤተሰቡ አይመክረዉም እዴ ከክብር ብር ያስቀድማሉ ቤተሰቡ እራሱ ክብር የላቸዉም ባለጌ ልጃቸዉን መምከር ያቃታቸዉ የብር ጥማት ያለበት ወድምሽ ፈፅሞ ክብር የለዉም ዉሻ ነዉ በትዳር እያመሀኘ ድራማ በተመልካች ክብር የሌለዉ እርካሽ ነዉ ሲጀመር ወድምሽ ወደድሮ ፍቅረኛዉ መመለሱ በራሱ ቤተሰቡን ማስናቅ ነዉ የማይረባ ከቱ ወድ ነኝ በሎ ከሆነ ተሳስቷል ትዳርን እድንጠላዉ እያረገ ነዉ ሲጀመር ዝሙት ነዉ ሚሰራዉ ከቱ ጥቅመኛ
ይህ ነገር እውነት ነው ማለት ነው ተጣልተዋል ማለት ነው?
ማርክዬ እባክህ አተ መልካም ልጅ ነህ ለሩታዬም ምርጥ ወድም ነክ እና እባክህ አብረሀም እሩታዬን እደ ቁማር እየተጫወተባት ነዉ😢😢😢እባክህ አድነገር አድርግ እሩታዬን ማንም የተረዳት የለም ለብቻዋ አልቅሳ ተሰብራ አትቅርብን😢😢😢😢ከጎኗ ሁንልን😢😢
ማርክዬ ሩታን አታልቅሽ ብለህ ምከራት እሷ ባለቀሰች ቁጥር ተቃጥየ ሞትኩ ለምን ታለቅሳለች ጠካራ ሰው ሆና ዳራማ መስራት አትችልም
ትክክል
😂😂😂😂@@ኡሙፉአድቲዩብ
ua-cam.com/video/ka6cYFNQUJY/v-deo.htmlsi=l89W7Hr2QrYdwCJo
😂😳🙈🙋
አረፈሽሸቅይ😂😂😂 ሥራፈት አታቀሽም 😂😂😂 ፍቅር እና አብርሽ ወደፊት
ሩታዬዬዬዬ ሩታዬዬዬዬ ሩታዬዬዬዬዬ አትጠገቢዬዬዬዬዬ አምላክ በደሙ ይሸፌናት የእነ የዋህ የእነ ዚምተኛ ሁሉም በሷ ላይ ይፌረዳሊ የእነ እህት ሩታዬዬ ታናሿ እህት እዉዲሻለዉ እሷ በሲታረቀችዉ ተኬዳች ፌቅረ አጉረሳሺ ነበረ በእጇ ይነቅሺ እች የመዳ አህያ እች ሸረሙጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሩታዬዬዬ
ሩቲ የኔ ውድ💪💪💪🫶🫶💞🥰🥰🩷ሌላው😛😛😛😛
ቢለያዩ ነው የሚሻለው ከዚህ በኋላ ለሩታ አይሆንም ሶ የተደፋ ውሀ አይታፈስም ብሎ መልሶ አፍሶታል😡 ስለዚህ የመረጠውን ይዟል ለሩታ ይጎዳታል እንጂ አይጠቅማትም መልካሙን ሁሉ ለሩታ ትቸዋለሁ❤❤ ማርክ ከሩታ ጎን ሁነህ ካለችበትን ሙድ አውጣት😊
ማረክነቴ አስታረቅልንአብረሽናሩታን❤❤😭በቃበላቸውደከመንእኛም
አስታርቅንል😂😂😂
@نجات-ظ5ب ባሌኮአረገዘልገራችሁብዬነው😂😂😂
እ🤣🤣🤣🤣ወየው ጉዴ ምን @@AlmsS-gi7ou
አብርሽ በፊት በጣም ጨዋ አናሰዉን የሚረዳልጅነበረ አሁን ለምን እደዝህ የሆነ እግዚአብር ይዳቸዉ እሩታ ግን እደዛ ሲያበሻቅቱት ለምን ዝምአለሽ ባልሽ አይደለም እዴእምታስከብሪዉ አችነሽ🙏🙏🙏
ማርክነቴ የኔ የዋህ የሩታየ መከታ አንተን ስጠብቅ ነበር 🥺❤️🫶
ማርኬ እባክክክ በፈጠረህ አስታርቃቸው ትዳር እኮ ከፈጣሪ የሚሰጥነው
ትክክል ማርክዬ ይመለሱ ሩታና አብርሽ ወደ እራሳቻው ይመለሱ ማርክዬ ተባርክልኝ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ እባካቹ ማርኬን. 200k አስገቡት
አሁን አብርሽ ነው በጣም የጠገበው 😢 ለምን ይቅርታ አይጠይቃትም በስነምግባር በስነስርአት ሩታ ኩ ሴት ናት😢 ስለ ተናደደች እንጂ ሩታ በጣም ትወደዋለች💔
አብርሽ ነው የጠገበው ምከሩት ሰውን ባይፈራ ፈጣሪውን አይፈራም እንዴ በስመአብ😢😢😢
አትፍረድ ይፈረድብሀል👈!
በጣም በሴት ላይ ሴት 😢
😢😢እውነት ብለሻል
@لتخزن ይሄ እኮ ፍርድ አያስፈልገውም
አትፍረዱ ለሁለቱም ጋ አለ ጠፍታ ሩታ ዲኒ ያለ ባታ ለምን ሄደች መጀመሪያ 😢 አብርሸ ትነዳ ነው ብይ አምናለሁ
እረ ማርክ ከምር በፈጠረህ አምላክ ይሁንባችሁ ምክሯቸዉ በትዳር አይቀልዱን ትዳር ማለት እግዚአቢሔር አምላክ የባረከዉ የቀደሰዉ ነዉ እነሱ ግን ሰለ ዝሙት ነዉ እሚያስተምሩት እደት እግዚአቢሔር የባረከዉን የቀደሰዉን ትዳር እነሱ ያረክሳሉ በቃ ካልሆነ ተነጋግረዉ ይፍቱት ያዉ ስራ ሌሆን ይችላን ግን በትዳር አይቀለድም ቸሩ አምላክ ለሁሉም ልቦና ይስጠን ምናለበት ለቤተሰብም ክብር ቢኖራቸዉ ይህን ያህል በትዳር መጫወት እግዚአቢሔርም አይወደዉም ይቅር ይበለን ምናለበት በትንሹ እንኳ ቢሆን ፈሪሐ እግዚአቢሔር ቢኖራቸዉ 😢😢😢
ማርኬ እሩቲን አጣልን በፈጠረህ 😢😢😢😢😢😢 ፅጌን ስሞን አትጥራብን እሶናት ለዚህ ሁሉ መነሻ ማርቆሴ አተኮ እስቲ ከጎኖ ሁን አተና እረሙ በናታችሁ😢😢😢😢😢😢
አወ ሩታየ ሳታለቃቅስ ቆፋጠን ብላ ቶምጣልን
የሩታዬ ወንድም እንኳን መጣክልን በል ወንድሜን ፀበል ውሰደው እደባለፈው አስታርቁልን እደባለፈው 😢😢😢😢
ጠበለሌ እደምትመጣ ጠብቄነበር❤❤❤
ማርክዬ የኔ አባት አንተ ብቻ ነህ ከጎናቸዉ ያልህዉ ዉና እራሱ የለም 😢እነሱ እራሱ እቃቃ ጨዋታ አደረጉት በየ አስራ አምት ቀኑ መጣለት መታረቅ በተለይ ሠርጋቸዉ ደርሳል ኡፍ ይበቃል ይህ ሂወት ነዉ ጭዋታ አታድርጉት ይበቃ የምትሉ በኮሜት አሳዩኝ ላይክ 4:12 ደምሩኝ
ፅጌ የምትባል ልጅ ከህይውት ማውጣት አለበት እየተጫውተችበት እንደሆነ አላውቅም ንገረው
ማርክዬ ኣብርሽ ተብየዉ ክብር የለዉም የእዉነት ምከረዉ እሷኮ ሴት ልጅ ነች ማስከበር የሚችለዉ እሱነዉ እዴት እዳስጠላኝ የትኝዉ ባለትዳር ወንድ ነዉ ስራም ቢሆን ለሚስቱ እደዚክ የወረደ ካራክተር የሚሰጥ 😊
ከባልሽ ተጣልተሽ ወደ የሚያፍቅርሽ ሂጂና ኣንቺ ነሽ ክብር ያለሽ ወይስ እሱ ነው ፍርዱ ለራስሽ
አንቺ ዝም በይ ጥፋተኛይቱ ሩታ ነች እነዛ የሄደችባቻው እሷ ከሱ እንድትርቅ ያደረጎት ልጂቱ የዋህ ሞኝ ነች ከምር
እኔም ሴት ነኝ ነገር ግን ከወድልጂ ይልቅ ሴት ነች ክብሯን እምጠብቅ ይመስለኛል ታግሳ ተቀምጣ ቢሆን ወይም ይቅርታ ሲጠይቃት የላሠው ከምታስገባ እራሷ ወስና ይቅርታውን ተቀብላ መመለስ ነበረባት እሷ ነች ስተት የሰራችው አብርሺ ወድ ነው
@@RayaTube-ur6lw ፍቅረኛዋ አይደለም ከዚ በፊት የሰሩት ድራማ ነው ሩታና ዳኒ ጭራሽ አይተዋወቁም
አብርሽ ጥፋት የለበትም እሰቢ እች እራሱ ጤነኛ ነሽ ግን አብርሽ ጀግና ነው
አንተ መልካም ሰዉ ነክ በእዉነት ሁሌ አይሀለዉ በጣም ነዉ የምወድክ ዘመንክ ይባረክ ግን አብርሽ ምን አይነት ባለጌ ነዉ መጣላት ጀርመን ነዉ ግን በሰዉ ህይወት መጫወት ትልቅ ነዉር ነዉ መጀመሪያ ያለዉን ህይወት የጀመረውን ዘግቶ ነዉ ወደ ሌላ መሄድ ያለበት በዚህ ያህል ለሰዉ ስሜት አለ መጠበቅ ሀፂያት ነው ለምን ማን ስለሆነ እንደዚህ ሊያረግ የቻለዉ ባለጌ ነዉ ይሄ ለሱ ኖርማን ነዉ ማለት ነዉ
ማርክ ወንድሜ ከቡታጅራ ሽማግሌ ይዘህ አስታርቅ እሩታና አብርሽን የሚይስቀና ትዳር ነው ያላቸው ፍቅር ወደ ጀመረችው ወደ ፋፋ ትመለስ
እርቁ ሲወርድ በማርክ ቤት ይለቀቀ የምትሉ ላይክ 200k እዲገባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yesi
ማርክ ልክ ነህ ዳኒ እና ጽጌ ናቸው የአብርሽ እና የሩታን ሕይወት የበጠበጡት ከሕይወታቸው ይውጡላቸው ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤
የሩታዬ መከታ ማርክዬ እባክህን አስታርቃቸው ከዳኒና ከፅጌ ቢርቁ ይሻላል በዚህ ከቀጠሉ መጨረሻው አያምርም
እኔ የታዘብኩት ፍቅር እንደዛ ሥተሰቃይ ማንም ዘወር ብሎ ያያት የለም ሃበሻ አሽቃባጭ ነው አሁን እሩታን ታዋቂ ሥለሆነች ነው ኡኡ የምትሉ ፍቅር ጀግና ናት አሁንም ነገም ፍቅር ቀብራራ ናት የምትሉ ብቻ
እኮ ተጫጩ
Yanama erasua nate yehadechew gebash
ፍቅር መጀመሪያም እራሷ ነት ጥላው የሄደችጂ አብርሺ አልጠላት😂😂😂
ማርኬ የሩታየወድም እረአስታርቅልን አሁንስበዛ
ፍቅር የምትባል ሰይጣን ከህይወታቸው ትውጣ ይች ባለጌ እሷ ናት ከመሀላቸው የገባቸው ይች ሰይጣን በላይክ አሳዩኝ
ማርኪየ ማርያምን ኣብርሃም ምንም ኣላጠፋም ማሌቴ ስንት ግዜ ነው የለመናት ምን ሊሆንላት ነው ከዚ በላይ አ ቁማ ኮ ነው ያስመታቺው ክብር ሚባል የላትም እቺ ጉቶ ሩታ እሱ የዋህ መልካም ሰለ ሆነላት እንደዚ እምታርገው ወንድ እኮ ነው ለምን ኣታከብረዉም እና ፈጣሪ መጨረሻቹ ያስምረው ኣብርሺየ ና ፍቅርየ የኔ ቀብራራዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ማርኪየም ጭምር
እዉነትነዉ
ኧረ ማርኬ😭💔ምነው ዝም አልክ እያልኩ ነበር😭😭 እባክህ ዝም አትበል ለሩትዬ እና አብርሀም ከአንተ በላይ የሚቀርባቸው የሚወዳቸው ሰው የለም😭 ማርኬ በፈጠረህ ሩትዬ ትጎዳብናለች እንደህትህ እንደምትወዳት እናውቃለን ዝም አትበል አብርሀም እንደዚህ ይወርዳል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር😭💔🙏
እውነትህን ነው ማርክዬ የሰውን ይወት ተበጠበጡ በኋላ የሰው ልብ ከሰበሩ በኋላ ይህን ነገር ማድረግ ከባድ ነው danny ነገሮችን ለመፍታት አይችልም መንጠርጥር ነው እሱን አታስገቡ
ኧረታዋቸዉ ወድም የኔሱድራማ ባላለቀቁጥር ትዳር ቀልድመሰላቸዉእደ እደህፃንልጂ ሚቀልዱ እቃቃ አደራወድም እዳታስጨንቀን ተቀላቅለህ በራስህ አይዳስራ ከፈለኬ በዉስጤ ጨሬስ እዉነትም ከሆነ ግንእዉነትአይደለም ይህንያህል በሚዳያ መጃጃል አበዙት😮😅😅😅😅ማርክ ዉድድድድድድድድድሰ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅
ማርክዬ ድራማ በዚ ልክ በጣም ይደብራል መጣም ወረዱ ትዳር እንደዚ ከሆነ ጥንቅርርርርርርር ብሎ ይቅር ትዳር ብር የሚነገዶው ሳይሆን ትዳር የተከበረ የኩርስቶስ ኣካል ነው የቤተክርስትያን ኣካል ነው ትዳር ክቡር ነው ይበቃል ወደ ራሳቸው ይመለሱ
ፅጌ ከአብራሀም ትራቅ ሜሪ ተመልሳለች ፍቅርም ትውጣ ከምሀል
Rutana Abirshi machemi ayilayayumi yemitilu Laki👍👍👍👍👍😢😢😢😢
Eyen wly😢😢😢rutayee❤❤❤yene miskin❤❤❤😢😢
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😊
Telyayouko
ሜሮንና ዳንኤል ናቸው ተጠያቂ ለዚህ ትዳር መፍረስ ከቤት አስወጥተው ሜዳ ላይ ጣሏት ከአሁን በኋላ ከተታረቁ ዳንኤል ፅጌና ሜሮን ከህይወታቸው ማስወጣት አለባቸው አብርሽ ፅጌ የምትባል ማግኘት የለብህም ሦስቱ ተባብረው ነው እዚህ ያደረሷቸው
ወለሂ ገና ዛሬ ነው እውነት እንደሆነ ያወኩት ውሸት ነበር የመሰለኝ ማርኬን ግን አምነዋለሁ
ተናገረ እኮ ፍቅርን ለአንች ቦታ አለኝ አለ ለሩታ ቦታ የለውም ማለት ነው ፍቅር ጋር ሁኖ እኮ በሳቅ ነው ይሚያበቃው ቪዲዬው ሩታ ደግሞ ሁልግዜም ለቅሶ ነው. ግን በግድ አግባት አረ ይደብራል. አብርሽ ማንም አይመለከተውም ብሎል ልቡ ከፍቅር ጋር ነው
እኮ😂😂
ልብን እዴት አወቅሽ😂😂😂😂😂😂
ጅል 🐑🐑🐑🐑🐑🐑
ሀሀ ፍቅርን አይወዳትም እሩታን ለማናዴድነዉ😂😂
ተይጁ ፍቅረስ ምን ነበር ያለይው😅😅😅
አብርሽ ተብየው በምወደው ልክ እንደት እንዳስጠላኝ ሩታየ እኮ ናት ታዋቂ ያደረገችው እሄ ባዞ አፋ
በይዩቱብየጀመረዉ፣እሩታከመጣችአደለም፣አታካብጂ
ብስብስ ነሽ አች እራሱ አብርሽ ነው እደውም ታዋቂ ያረጋት
@@Mo1300A አታስቂኝ ደደብ😄😄😄😄
Tawaki aergate,alalacham Man new tawaki yadrgate,Ruteyan too kanto edama la,Ruta yebali,hiwoton ba mulu kayarchaw yehi kifte afi fikre,yabtebali,esisite,gare,hono man yakaw nabre ahun dolare,tagaba,
ማርክ ትላልቅ ሰወች አባትየውም ቢሆን አስገብታችሁ ለማስታረቅ ሞክሩ አብረሽ ደግሞ መጀመርያ አብረሽን ሚያደርገው ድርጊት እንዲያቆም አድርገው ውበቱ ሩታ ብቻ ናት በጣም ሚያስጠላም በጣም የሚያስጠይብ ስራ ነው እኛ ለእኛ ተመልካቾች ምንድነው ሚያስተምሩን ከሌላ ሴት ወዲያውም በሳምንት ተለያይቶ ሌላ ሴት ይህ ነው ለኛስተምረን እልህ መጥፎ ነው ፍቅር የእውነት ነው ምልክት ልትበቀለ ነው ለምን ትላንትና ጥላት ጥለው የሄደችው ሰውዬ ሳትን ገራገር በአንድ ጊዜ የምትመጣው ምክንያት ለምንድነው ይሄንን ቆመው ያስብ ልጅ አይቻልም አይሆንም ጉራጌ አሰጣቢ ጉራጌ ቆራጥ ነው የዚህ ደግሞ የተለየ ንፍጥ ነው እና ትላልቅ ሰወች በቃ በመሃላቸው አስገቡና አስታርቁት ሩታ ወደ እሱ መመለስ ትፈልጋለች የአብሽ ብልግና ነው በቃ ወደኋላ እየወሰዳት ያለው እና ግን 😭😭😭
እኔምለው ፍቅሪስ መልሶ እዳይጎዳት❤❤❤❤❤😢😢
በትዳር መሀል ማን ግቢ አላት
እኮ😂@@BbdbHshsh-z5s
@@BbdbHshsh-z5sእሷ ማንውሰጅአላትየሰው ፍቅረኛ ድሮም የፍቅርነበር. ማነውየማይጣላ እስከሚታረቁሳትጠብቅ. እሩታ ኡኡአለችተረዳኝብላ. ያኔአብርሽምአልተቀበላትምነበር ስለተገፋፋእጅ😢 ስለእውነትፍረዱ. ወሏሂ ሞትአለብን
ፉአድ ጋር አለያይቶ ቀርሞ ይተዋትማ ይሄ ጅላፎ
😂😂😂😂😮
አብረሀምኮ አሁን ጉድ ሁኗል ከፍቅር ጋር የሆነዉ አሩታን ለማናደድ ነበር መሰል ግን እሷ ጭራሽ ቃል ግባልኝ አለችዉ አጣብቂኝ ዉስጥ ገብቷል 😥
ማርክ በፈጣሪ የፍቅርን ስምእዳታነሳ በዉስጥ ጨርሱ ፍቅርዬ የኔ አለም የአንቺ ነገር ሲሆን ሁሉም ይነሳል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
በጣም😊
Mn malet new tada lmn metache bezih west
ስሙዋን❤ማሳት❤ታይውና❤ፋቶዋን❤ይዛቃዚቃዋላው
ማርክ እንወድሀለን ግን ፍቅርየ እድትጎዳ አፈልግም አብርሽም በጣም ደስተኛ እደሆነ ይታይበታል እደዝህ ስቆ እደልጅ ቀብጦ አላየነውም ሩታ ከመጣች ወድህ ሁል ግዜ በፕራክ ስበብ በሆነ ባልሆነው ሲጣሉ ችግር ሲፈጠር ነው የምናየው😮😮😮 ስለዚህ ፍቅር አብርሽ ወደፊት ለሷደሞ ሌላ ትፈልግ ወይም ይፈልጎት 😮😮😮😮😂😂😂😂
እዉነት አብረዉ ይሁኑኑኑ
🙄🙄😂😂😂
ሲያምርሽ ይቀራል😂😂
እውነት ኣብረው ይሁኑ ፍቅርየ የኔ ስስት❤❤❤
🦓🦓🦓🦓🦓🤧🤧🤧🤧👈
ምነው ካለቀ መጣህ ወንድምየው 😂🎉🎉እንኳን ተቀላቀልክ 😂😂😂
eko😂😂
😮😮😮😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አች ሾካካ😮😮😮
ዛሪ ወላሂ በጣም የታዘብኩት እሚፍታህ ቤት ሥገባ አብረሺ እና ፍቅር ዪቅረቡ የሚል ኩሚት ያለዉ ግን አዪደብራቺሁም ሩታ እናአብረሺ ባልና ሚሥት ናቸዉ እኩ ትናትና መታ ፍቅር ፍቅር ሥትሉ ምክናየቱም ፍቅር መጀመሪያ ትታዉ ሂዳ አልነበርእደ ዛሪመታ ፍቅር ፍቅር ሥትሉ በጣም አዝናለሁ ሩታንና አብረሺን ለመለያየት የምትፈልጉ ሠወቺ ልቦና ዪሥጣቺሁ በጣም አዝናለሁ 😢😢😢😢😢😢
የኔምስኪን መጨረሻላይ ነው ሁሌ ሚከቱህ ለምን እዋናው ላይ አይጨምሩህም እነዚህ ሥግብግቦች😊
😂😂😂😂ዋ
ሳህ
🤣🤣
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ በሳቅ ሞትኩ ከትኩሱ ቢደርስማ ጥሩ ነበር😄😄😄😄
ሱሱነቴ እርተይው😂
ማርክና እስተዋይ ጉደኝ ነክ የጉደኝ ጥግ ነው የምታስየው እተ የዋህ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እርስክን ጠብቅ❤❤😊
የኔ ቀቢረረ ድረመ ነዉ የኔ የወሀ ተወቸዉ አንቴ ቢቸ ወደፊት💋💋💋✌️✌️✌️✌️✌️💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ለሩታ ፈጣሪ አላት ወደደችው እንጂ አልወለደችውም የራሱ ጉዳይ ጥጋብ አናቱ ላይ ወጥቷል ለሰላም ያርግለት 😅 የሰበሰበውን ገንዘብ ሳይባለው እንዳይሞት ተንቀዥቅዧል😂😂😂
😂😂😂😂
ትክክክል ወድሜ ወደራሳቸዉ ይመለሡ ምጉድነዉ AR😢❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ የኔ ጀግናው ማርክዬ ከዚ በላይ መናገር አልፈልም👈ፍቅርን ከክርስቶስ ነው የተማርነው ሁሉም ነገር ጊዜው ነው የሚጠብቀው ይስተካከላል መዳህንያለም ሲፈቅድ👈ደሞ አንዳዳቹ አትፍረዱ ይፈረድባቹሀል እዚጋ መፍረድ አያስፈልግም ሁሉም ነገር ሚያቀው የደረሰበት ሰው እና ፈጣሪ ነው የሚያቁት ከመፍረዳቹ በፀሎት አግዟቸው🤲ምንም የማይሳነው ሁሉም የሚቻለው አለም ሁሉ የፈጠረ ሰው አራዊት አዋፋት ሰማይ ምድር ፀሀይ መሬት ሳር ሁሉም ነገር የፈጠረ አምላክ ፍቅር ነው እና በፍቅሩ በምህረቱ በቸርነቱ ወደቀደመው ፍቅራቸው ይመልስልን!!ቻይ ነው እና የኛን ሀፅያት የኛን ክፋት የኛን በደል ሳያይ ያኖረን እያኖረንም ያለ አምላክ ሁሉም ነገር የሚሆናቸውን የሚጠቅማቸውን ሰጥቶ የማይጠቅማቸውን በመሀል ገብቶ ለማለያየት የሚሞክረውን አርቆ ወደየ ቤታቸው ይመልስልን (አሜን በሉ አሜን ማለት ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው)የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የሰውን ሰላም የሚያስደስታቹ ይሄ ፍቅርን ለማስመለስ የምትጥሩ ሰላሙን ፍቅሩን ደስታውን ያድላቹ🤲
Marke ba mariyam ruta ena abreshi atareqi😢😢😢😢😢😢😢
አብርሽ ግን አይረባም ይምር ድራማም ይሁን ፍራክ በዚህ ልክ ውረደት ሲቀጥል ፍቅር ተብየዋስ ብኳን እዴት ለፍራክም ይሁን ለድራማ እዴት ወደ አብርሃም ሕይወት ተመለሠች አይደብራትም እዴ ጎዳይ ሰበረኝ ዋሸኝ እያለች ስታለቅስ አልነበር ያህ ሆነ ያም የሚጎዱት እሩታና ፍቅር ናቸው ወድ ልጅ ወድ ነዉ ሴት ልጅ ግን ለወደፊት ሕይወቶ ጡሩ አደለም 😢
የሩታ መከታ ማርክየ የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤
ፍቅርዬን ለመጉዳት ነው ሁላቹም ዳግም ወደ ህይወቷ የመጣችሁት እሷ ግን ጀግና ነች መቼም አትሰበርም የኛ ልዕልት ጠንካራ ነችአትበገሬዋ ❤❤❤❤💪💪💪💪
በትክል
ትክክል እፍፍ
በትክክል ኣብርሺየ ና ፍቅርየ ወደ ፊት
ለምን ትጎዳለይ የራሳን ህወት ያላት ኮናት ሁላቸዉም በጀመሩት ህወት ይንሩ ያለፈ አልፋን አለቀ ዝም ብላችሁ ለዝሙት አትዘባርቁት በቃ AR❤FF❤❤❤
❤❤❤❤batikik
ፍቅርየ ና አብርሽ ፍቅርየ የኔ ጀግና❤❤❤
ጥፋቱ ከመጀመሪያው. አንስቶ የአብርሽ ነው ከተስማማችሁ ላይክ
ማርክ ወላሂ ዛሬ አስቤህ ነበር ከመዳም ኩሽና የሰራሁኝ ሲገርም
ማርክ ወድሜ ውላቹንም እወዳቹዋለው ግን እየተፈጠረ ያለው ነገር በጣም ነው የሚደብረው ውለቱም ጋ ጥፋት አለ ቢዎንም እናተ ደስ የምትሉ ጀማ ናቹ ስለዚ ጊዜ መስጠት የለባቹም የውነት በሀውኑ ሰሀት ሀብርሽ እየኤደ ያለበት ነገር ይደብራል እና እናተ አስታርቆቸው ለመጥፎ ነገር ጊዜ አትስጡት እና ፈጣሪ ይርዳቹ ነው የምለው
አብርሽ እና ፍቅር እደኔ የሚወድ ማነው የፈድሻ ፋሚሊ የትናቹ ኑ ቶሎበሉ🏃🏃🏃😂😂
አለን ፍቅር ስትጎዳ ፀጥብለዉ አሁን ተጫጩኮተታሞች
😂😂😂😂😂😂😂😂ጥበቃላይነኝየኔጠበለል
❤❤❤❤❤❤አለን እዝሕ መጣት ስለሚደብረን ነው😂😂😂😂😂
@@mekdes-d8oፍቅር ገነ ትጎደሌች በቅርቡ ጣብቁ💪💪
ገደል ግቡ የነፍቅር ደገፍዎች ኣብርህሽ የሩታ ነው
ማርክዪ ጥፈተና ሁለቱም ናቸዉ መጀመሪያ ሩታና አብርሽን አሥታርቅ ደሞም አብርሽ የሚሠሪዉ ሥራ ከፈጣሪም ከባሀልም ወጪ ቸዉ መልሠዉ። ሁሉንም ነገር ያመጣዉ አብርሽ ነዉ ሩታ ከአብርሽ አምር ወጪ አወጣም ግን አብርሽ ወጥ ረገጥ ሁኗል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማርቆሴ መልካም ስው አይዞህ የቻልከውን ሞክር ፈጣሪ ስላሙን ይመልስላቸው
ማርክ አብርሽና ፍቅር የእዉነታቸዉን ነው ? ወይስ ኘራንክ ነው ? ሩታን ለማስቀናት ማለት ሩታም አብርሽ የማይፈልገው ሰው ጋር ዳኒ ጋር ስለሄደች ብድሩን እየመለሰ ነው ? ባጠቃላይ ሁለቱም የህፃን ስራ አረጉት። ሩታ ከቤቷ መውጣቷ ሳይሆን ጥፋቷ ከቤቷ ወጥታ ዳኒ ጋር መሄዷ ነው ከዚህ በፊት ትዳራቸውን ሊያፈርስ ሲጥር ወደነበር ሰው ጋር አዎ አብርሽም አጥፍቷል ግን ይቅርታ ብሏል በማንኛውም ሰአት ነቷ መምጣት ትችላለች ብሏል እና ብዙ ሲጥር ያየነው አብርሽን ነው ግን በጣም እየገፉት ነው ግን ሩታ በራሷ ሳይሆን አጠገቧ ያሉት ሰዎች ናቸው ሜሪም በዳኒ ተገዳ ይሆናል ምክንያቱም ከበፊትም ጀምሮ ዳኒ ስለነበር እነሱን ለመለየት ብዙ መንገድ ሲጓዝ የነበረው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ፀሎት እማደርገው አብርሺና ፍቅር እዳይለያዩ ነው በኒ ሀሳብ የሚስማማ ላይክ
ማቸም አይላዩም ሩታዬ እና አብርሺ 💋🎉🎉🎉🎉
እኔም ማርያምን ፈጣሪ መጨረሻ ያስምረው
@@ህፃንዳዊትከፈለኝዘኦርቶዶ ማችም አይለየያም
ማርኬ ምርጥ ሰው አብርሽ ጠገበ ጠገበ ትናትና እንደ ማስቲካ አኝካ ከተፊቹ ልጅ ጋር እየተለጣጠፈ.ይመጣል ሚስቱን ለማናደድ ብሎ ትንሽ ፈጣሪ አይፈራም ወይ ለቤተሰቡ አያስብም ወይ ለተመልካች ክብር የለውም
ማርቆስ ፍቅር ሁለትኛ ግዜ ልትጉዳ አልፈልግም☝☝☝☝
በትክክል ደምርኝ ፈጣሪ ኣንድ ያርግለን ፍቅርየ ና ኣብርሺየ
እሽ❤❤❤ውዴ
እና ማርክ ምን አገባው ስለፍቅር ጂል😂😂😂😂
አይደል አትፈልጊም ዥልጥ የዥልጥ ልጅ
ፍቅር ከአብርሽ ጋር ነው ደስታዋ አበርሽም እንደዛው ከፍቅር ጋር ነው ደስታው ❤❤❤❤
ፉቅርየ የኔ ፋልቅልቅ ያቺን ልብ እኛ ቤተሰቦቺን ስለምነቀዉ ሌላዉ ይጫጫ ብቻ አቺ ወዴፊት ❤
ጠበለሌ የኔ አስተዋይ በምክንያት ነዉ የምወድህ ወንድም አለሜ😘😘😘😘😘😘😘😘
እውነት ነው አንተ ለምን ዝም አልክ ሁላችሁም ለሱ ነው ያገዛችሁት በሩታ ግን እንደዚ ስትበደልና ስትገፋ እራሷን ለማጥፋት ስትወስን ዝም አላችሁዋት ባይተዋር አረጋችኋት ያሳዝናል
ፍቅርየን እደምንወዳት ንገርልን❤❤❤ብቻ
❤❤❤❤❤
ፈጣሪይዉደድሽ❤❤❤❤❤❤😢😢
እኔም እወዳታለሁ የኔ ትንሽየ
ማርክዬ ምነው እስካሁን ዝም አልክ የታሉ ጋደኞቹ በቃ ሲጣሉ ዝም ነው የሚባለው የሩታንም እናት የአብርሽን አባት ያዝና አስታርቃቸው
ማርኬ አስተዋይ እንኳን ደና መጣክ ግን ፍቅሩ የውሸት ነበር አሁን ፍቅርን ሲያገኝ ያለውን ነገር የበፊቱ አጥፍቶበታል አላቅም ውስጣቸው ሻከረ ቢታረቁም የውሸት ንሮ ሚኖሩነው ሚመስለኝ
ማርክ የአብርሃም ጓደኛ አሆንኽ በጣም መመከር ያለበት ነው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው የሚሰሩት ስራ እጅግ እጅግ በጣም የወረደ ለተመልካች ለወላጅ ቤተሰቦች ክብር ይኑራቸው የሚሰሩት ስራ ለእይታ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው ሰው ያየናል ብላችሁ የወረጀ ስራ አትስሩ
Markiye yene yewa astarikachew be geta 😢😢😢❤
እኔምለው የትናቱንቢዶ አይቶነው የመጣውበሉኝ ለምን አንድቀን ሣይናገር ሥለቀረ አታሽቃብጡ ፍቅርን ላችቦታአለኝ አለበቃ አታሥገድዱት ላፋችሁአውሩ ችግርየለውም ግን ትዳርበሰውግፊት ሣይሆን ሁለቱሢተሣሠሩነው
ማርኬ የኔወንድም ጥፍቱኮ የአብርሽነውዐከመጀመርያዉ እስካሁን ባለዉ
አብርሽ እና ፍቅር አስመሳይነቸው ፍቅርም እደዛ ስተለቀስ ፍቅርፉፉነበር ከጉኑ የሆነው አብርሽም በከፈውሰአት ሩታነበርችአሁን ሲቀየሩ ከድ🤒ዱረውንም ብረጩቁ የሰበረውንሳይሆንያነሳውንነው ቁረጡ የሚያደማው 😂
ፍቅርዬ ደህና ትሁነልኝ ጂ💕 ለላዋ ገደል ይግባ ኣያገባኝሚፍቅርዬ ሚድያው በእግሩ ኣቆምሽው የኔ ኣትበገሬ💪😂
❤❤❤
አንች ራሱ ገደል ግቢ ደደብ ማርክ ቤት ምን ትሰሪያለሽ
ፍቅር የምትባል ባለጌ ጋለሞታ በጭንቅላቷ ትገልበጥ
Fiqiir my sweet ❤❤❤❤❤
ገና ኣቃጥላ ሆስፖታል ታስገባችዉለች እናንተ የሞታቹ🖕@@emebetregasa5398
ፍቅረና፣አብረሸና፣ወደ፣ትዳረ፣ድጋሚ፣አትጉደታት፣እሩታ፣የፍቅረ፣ባል፣የወሠደችው፣ተዋቸው፣የመቻቸው፣አብረሸ፣ድጋሚ፣እዳትወቅ
በቃ❤ፍቅር❤ውሰዳዋለይ❤አለቀ❤ፍቅርየኔ❤ጅገና❤አንጨጨሻችው❤አድናቂሸነኝ❤ፍቅርየ
ባለትዳር ወንድ እያሽካካች ይሄ ጀግንነትነው ማፈሪያ 😢ባለጌናት
በጣም 😂😂😂😂😂
ፍቅርዩ የኔ ጅግና❤❤❤❤❤❤
አወ ዱሮም የሷነዉ😅😅ⒻⒶ💪💪
ፍቅርዬ❤❤
ሜሪ ይህች ዝሆን ሰይጣን ደግሞ አሰታራቂ ብትሆን ሰማይ ይስቃል ለዚህ ሁሉ ያደረሰቻቸው አርሷና ዳኒ የሚባል ቅምጫጭር ናቸው ፈጣሪ ሳይውል ሳያድር ዋጋቸውን ይክፈላቸው 😂😂😂😂😂
የሰው አሰብ ሰይሆን የእግዚአብሔር ፊቃድ ይሁን የኔ የአብርሽና ፍቅርርርርር ዳገፊ ነኝ ከእግዚአብሔር ገር 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔም ፍቅራቸውን ያጣጥሙበት ❤❤❤❤
እንም 😂🙋
እባክህ፣ማርክ፣ከፍቅርጋ፣ይቀጥሉበት❤❤❤❤
እኔም😂😂❤❤❤❤A&f ጉዞ ወደፊት👌👌👌
እኔም ስወዳቸው ኣብርሺየ ና ፍቅርየ
ማርክ አብረሀምና እሩታን ለማስታረቅ ተሆነ ከኤፍ ጋር ሆነህ ነው ማስታረቅሜሪን አትጨምር ጀፐነገር አምጪዋ ሜሪና ዳኒ ፍቅር ፅጌ ናቸው ሜሪንና ዳኒን እስከመጨረሻው ድረስ ከሆዳችሁ ከልባቸው ያስወጡቸው
ጠንበለሌ የኔ ታጣፊ ወንድም 🤗🥀ሁለታቸውንም በርበሬ እጠንልን 🥺🥺😒
ማሂየ❤❤ይሻላል😏😏
❤❤❤በተለይ
😂😂😂😂ማሂ
ሲጀመር እነሱ ለትዳር አይኳሇንም እደው ስንተዬ ተጣሉ ታረቁ ባንድ አመት ውስጥ 1 ሺ ግዜ ተጣልተው ታረቁ ይደብራል
ሜሪ ሚንስቴር ካለች የእሁድ ታዬ ህይወት በጠበጠች እንጂ ሩትን ካቲዳሯ አፋጅ እንጂ አስታረቀች መሪ የተባለች
አብርሽ የፍቅርየነዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማርክየ አሥታርቅልን እሩቲ ዛሬ አልቅሣ አሥለቀሠችን ዛሬ ግን ዳኒና ፅጌ አርቁልን ጭራሽ እድገናኙ አንፈልግም አብርሀምም ጥፋት አለበት ሚሥቱ እያለች ፅጌ ፅጌ ፅጌ ማለት አብዝታል እሩቲኮ ይከፋታል
የሩቲዬ ወንድም በጣም ነዉ የወረደዉ አብርሽ እንዴ በዚህ ልክ አልጠበቅነዉም ነበር
ድሮም ሲነገራቸው አልሰማ ብለው ነው እጂ ከዳኒጋ ከፅጌጋ አትስሩ ሲባሉ አልሰማ ብለው ለዚ በቁ አሁንም ከፅጌጋና ከፍቅርጋ ከዳኒጋ ምንም ግንኙነት ሊኖራቸው አይገባም ነበር ነገሩ የጠፍው ከማይሆን ሰውጋ ስለገጠሙነው ለማንኛውም እግዚአብሔር በመካከላቸው ይግባ
ፍቅር ተብዬ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ከጋብቻ በፊት ማን እራስሽን አስንቂ አለሽ ሲቀጥል ደሞ ለፉፉ ያልሆንሽ ለአብርሽ አትሆኝም ነገ በምን እርግጠኛ ሆንሽ ነግ በኔ በይ ሲቀጥልም ሂወቱን እንደ በፊቱ ልሰብሪው ምናለበት ከሂወታቸው ብትወጪ አብርሽኮ በድኑ ካንቺጋር ልቡ ግን ሩታ ጋር ነው ስለዚህ ካጠገቡ እራቂ አብርሽ ሩታን ሲያገኝ ሁሉነገሩ ያማረ ሆኗልና ከነሱ እራቂ
ማርኪ አብርሽ የበፊት ማንነቱን አተነዋል ምክንያቱም ከቅርብ ግዜ ወዲህ አዋዋላቸው መልካም አልነበረም
ማርክኮ አንተዋይና የጎደኝነት ጥግ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማርክዬ የኔ ወንድም አስታርቃቸዉ እንድህ መራራቅ ስበዛ መሳላቸት ይመጣን እና ሜሪ ዳኒ ፅጌ ከህወታቸዉ ይዉጡ በቃ አብርሽና ሩታ ተርቀዉ ከሚድያ ትንሽ ወጣ ብለዉ ወደ ፀቤል ይህዱና ወደራሳቸዉ ይመለሱ AR❤❤❤
ማርቆስ የኔ የዋህ የሩታዬ መከታ አንተን ስጠብቅ ነ😢😢
እረ በናትህ ዳኒ ፅጌ ያቺ ሜንጦ ፍቅር የሚሉዋት ከመሃከላቸዉይዉጡላቸዉ!!!ከባድሰይጣን !!!ይቅር ተባባሉ ሁሉም ይቅርታ በእግዝያብሄር🙏🙏🙏🙏🙏ተሰብሰባችሁ መልሱዋት❤️🙏🙏

እኔ የታዘብኩት ፍቅር እንደዛ ሥተሰቃይ ማንም ዘወር ብሎ ያያት የለም ሃበሻ አሽቃባጭ ነው አሁን እሩታን ታዋቂ ሥለሆነች ነው ኡኡ የምትሉ
ፍቅር ጀግና ናት አሁንም ነገም ፍቅር ቀብራራ ናት የምትሉ ብቻ

ፍቅርዬ ደህና ትሁነልኝ ጂ💕 ለላዋ ገደል ይግባ ኣያገባኝሚ
ፍቅርዬ ሚድያው በእግሩ ኣቆምሽው የኔ ኣትበገሬ💪😂
❤❤❤
አንች ራሱ ገደል ግቢ ደደብ ማርክ ቤት ምን ትሰሪያለሽ
ፍቅር የምትባል ባለጌ ጋለሞታ በጭንቅላቷ ትገልበጥ
Fiqiir my sweet ❤❤❤❤❤
ገና ኣቃጥላ ሆስፖታል ታስገባችዉለች እናንተ የሞታቹ🖕@@emebetregasa5398
ፍቅረና፣አብረሸና፣ወደ፣ትዳረ፣ድጋሚ፣አትጉደታት፣እሩታ፣የፍቅረ፣ባል፣የወሠደችው፣ተዋቸው፣የመቻቸው፣አብረሸ፣ድጋሚ፣እዳትወቅ
በቃ❤ፍቅር❤ውሰዳዋለይ❤አለቀ❤ፍቅርየኔ❤ጅገና❤አንጨጨሻችው❤አድናቂሸነኝ❤ፍቅርየ
ባለትዳር ወንድ እያሽካካች ይሄ ጀግንነትነው ማፈሪያ 😢ባለጌናት
በጣም 😂😂😂😂😂
ፍቅርዩ የኔ ጅግና❤❤❤❤❤❤
አወ ዱሮም የሷነዉ😅😅ⒻⒶ💪💪
ፍቅርዬ❤❤
ሜሪ ይህች ዝሆን ሰይጣን ደግሞ አሰታራቂ ብትሆን ሰማይ ይስቃል ለዚህ ሁሉ ያደረሰቻቸው አርሷና ዳኒ የሚባል ቅምጫጭር ናቸው ፈጣሪ ሳይውል ሳያድር ዋጋቸውን ይክፈላቸው 😂😂😂😂😂
የሰው አሰብ ሰይሆን የእግዚአብሔር ፊቃድ ይሁን የኔ የአብርሽና ፍቅርርርርር ዳገፊ ነኝ ከእግዚአብሔር ገር 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔም ፍቅራቸውን ያጣጥሙበት ❤❤❤❤
እንም 😂🙋
እባክህ፣ማርክ፣ከፍቅርጋ፣ይቀጥሉበት❤❤❤❤
እኔም😂😂❤❤❤❤A&f ጉዞ ወደፊት👌👌👌
እኔም ስወዳቸው ኣብርሺየ ና ፍቅርየ
ማርክ አብረሀምና እሩታን ለማስታረቅ ተሆነ ከኤፍ ጋር ሆነህ ነው ማስታረቅ
ሜሪን አትጨምር ጀፐነገር አምጪዋ ሜሪና ዳኒ ፍቅር ፅጌ ናቸው ሜሪንና ዳኒን እስከመጨረሻው ድረስ ከሆዳችሁ ከልባቸው ያስወጡቸው