ዲበኩሉ ፡ ሱሰኛሽ (ተሾመ ምትኩ) Dibekulu Tafesse : Susegnash

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @SmsMereja
    @SmsMereja 9 місяців тому +2

    #ሱሶቻችን! 👏👌❤ ተባረኩልን አቦ!

  • @getasewworku7187
    @getasewworku7187 11 місяців тому +3

    ምን ዓይነት ድንቅ ጥምረት ነው፣ የምር ተመስጦኣችሁ የሁላችሁም ይለያል....የድምጻዊው ወንበር ግን መደገፊያ የሌለው ተሽከርካሪ ቢሆን

  • @Co_equal
    @Co_equal Рік тому +9

    Henock your contribution to revive the quality of Ethiopian music is great. You are the best brother.

  • @yoni4showw
    @yoni4showw Рік тому +10

    This Channel is a hidden gem that deserves to have more than a million subscribers. I know and respect Henok from back in NYC! Much love!

  • @Co_equal
    @Co_equal Рік тому +3

    I love it, I started my Saturday morning with this relaxing song. Thank you all.

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 6 днів тому

    His amazing artist

  • @surafelteshome9028
    @surafelteshome9028 Рік тому +4

    ልዩ ነው! እፁብ ድንቅ! ♥❤

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 Рік тому +3

    በጣም ድንቅ ነው በተለይ ድምጽ ሰጥቶሀል 👌👍

  • @ኢትዮጵያ-ከ3ከ
    @ኢትዮጵያ-ከ3ከ Рік тому +2

    I always knew you are a star! DibeKulu go man! 🙂

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 Рік тому +3

    Am gonna be honest! This is one of the few songs , I don’t wanna hear except the original (Teshome’s) version! I really had a hard time clicking to watch it. However, Heni’s practice room and Dibekulu changed my mind! It’s beautiful, fresh breeze of air! Lovely!lovely! Lovely ❤❤️❤️👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @msrose65
    @msrose65 8 місяців тому +2

    Henok
    My generation
    What you say thank you is not enough words
    Keep it up
    Thank you

  • @beatr9753
    @beatr9753 28 днів тому

    This is really a masterpiece!

  • @danmamo5849
    @danmamo5849 Рік тому +3

    The sound of that bass guitar ahhhhh

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum4195 Рік тому +2

    😢😢😢 dibe your voice is kill me

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 7 місяців тому

    ሄኒ ታማኝ የሙዚቃ/ጥበብ ሰው ነህ በድንቅ ልጆች ሁሌም ዘና ታረገኛለህ ብዙ ❤❤❤❤❤❤

  • @kaleabkassa9056
    @kaleabkassa9056 Рік тому +1

    Great sounds good quality 👌 thanks 😊 🎶🔥

  • @ekrammohammed6896
    @ekrammohammed6896 Рік тому +1

    Beautiful so relaxing!!

  • @kirubelevo5630
    @kirubelevo5630 Рік тому +2

    These sessions are incredible!!!

  • @mercyansa
    @mercyansa 11 місяців тому

    u are very nice guy nothing tour 4 u bro
    coz u already great guy

  • @neilwinston5719
    @neilwinston5719 9 місяців тому

    Fantastic, and great to hear my old Godin A4 in the hands of an expert!!

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 Рік тому +1

    More than perfect❤

  • @gethab2306
    @gethab2306 6 місяців тому

    Thank you!

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 Рік тому

    Wonderful guys ❤🎉🎉

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 Рік тому

    Thank you 💯‼️

  • @MrSenicho
    @MrSenicho Рік тому +2

    ke yikirta gar, Abelashekew!

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods Рік тому

    Arif sound

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tttyaht
    @tttyaht Рік тому +7

    Nothing beats recording with real instruments. ጆሮአችንን ከማያምር computer generated cheap ኳኳታ አሳረፋችሁልን 😂

  • @SamriWule
    @SamriWule 10 місяців тому

    🔥

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Рік тому +4

    ለኔ ተሾመ ምትኩ ማለት ወደር የሌለውና አቻ የማይገኝለት የጥበብ ሰው ነው( እንዲሁ በነጠላው ዘፋኝ ወይም ሙዚቀኛ ብቻ ብሎ እርሱን መጥራት ስማይገልፀውና ክብሩን ስለሚያሳንስብኝ ነው) በሀገራችን ተወዳዳሪ የማይገኝለት የድምፅ ቅላፄ ባለቤት፣ ረቂቅ እና አጥት ደረስ ዘልቆ ይሚያረሰርስ የዜማ እና የግጥም ውህደት ያለውን ሙዚቃ ውብ የህነ አገላለፅን ተጥቅሞ ፍቅርን፣ ናፍቆትን፣ ውበትን፣ ትእግስትንና ፍፁም በተለየ አቀራረብ ለአዳማጩ ማቅረብ የሚችል ኩሩ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ነው።
    እና ይህንን የመሰለ ረቂቅ ሙዚቃ ዲበኩሉ ለመጫወት ስትሞክር እጅግ አበላሽተኸዋል። ምንም እንኳ ለራስህ ለመዝፈን የተሰጠህ ድምፅ ቢኖርህም እንደ ተሾመ ምትኩ ወይም እሱ ያዜማቸውን ለመሞከር ግን ፍፁም ብቃቱ የለህም። ለኔ ምን እንደትሰማኝ ታውቃለህ ልክ እንድን ልዩና ውድ የሆነ የቤተመቅደስ መገልገያ እቃን ወስዶ ለተራ ግለሰባዊ የእለት ኑሮ መጠቀሚ እንደማድረግ ነው። ምን አለፋ በቀጥታ ሙዚቃውን እንዳረከስከው ነው የተሰማኝ።

  • @selameabera5631
    @selameabera5631 5 місяців тому +1

    ምን አይነት መሠጠት ነው

  • @asanaseleshiasfaw2402
    @asanaseleshiasfaw2402 Рік тому

  • @abbyf72
    @abbyf72 Рік тому

    👌

  • @mulukenzelekeasfaw5286
    @mulukenzelekeasfaw5286 6 місяців тому

    The rock music tune you've created has a slightly different vibe to it, as I perceive it. It appears that your energetic voice doesn't quite align with the slow, calm melody that accompanies it.

  • @addisgebre4672
    @addisgebre4672 5 місяців тому

    ዲበ ትችላለህ

  • @tesfayebayou6095
    @tesfayebayou6095 3 місяці тому

    ይኽንን ልምምድ ስጀመርከው ኄኖክ ምስጋና ይገባሀል፡፡ ግን ለሙዚቃው የሰጣችሁትን ትኩረት ግጥሙም ላይ ብታደርጉት እላለሁ፡፡ ምሳሌ ሱሰኛሽ በዲበኩሉ ሲቀርብ የተተው ግጥሞች እንዳሉ ሆነው 40 ዓመት ሆነ -ኝ ... የሚለው " ኝ " ን በመጨመሩ የትርጉም መፋለስ ያመጣል፡፡ 40 ዓመት ሆነኝ ዕድሜን እንጂ ጊዜን አይገልጽም፡፡ ገጸሰብዓው እያለ ያለው ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ ፣ሐሙስ፣ እያሉ እያንዳንዱን [የናፍቆት፣ የሱስ ] ቀን መቁጠር እንደ 40 ዓመት ያክል ነው ፡፡ እንዲህ ያሉ ከፍ ያሉ ሥራዎች ላይ በትኩረት ብትስሩ እላለሁ አመሰግናለሁ፡፡

  • @mikayeltruthseeker883
    @mikayeltruthseeker883 3 місяці тому

    SAX was bad

  • @kali24th
    @kali24th Рік тому

    ልዩ ነው! እፁብ ድንቅ! ♥❤