Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ የድሚናሚዲያ ቤተሰቦች ሌላኛው እና ዋናው የዩቱብ አድራሻችንን ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ፡፡ በመሆኑም (አዝሀሩል ሀበሻ) የተሰኘው አንጋፋው የዩቱብ ቻናላችን የተለያዩ ሃሪማዎችን የምናስቃኝበት ፣ የኦለሞችን ምክር የምናስተላልፍበት እና ሙስሊሙን የሚመለከቱ ጉዳዮችን የምናስተላልፍበት ቻናል በመሆኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ! እናመሰግናለን!© ua-cam.com/channels/r-0sKwLHK6HnlhucydRhmg.html
የሸህ ሙሀመድ ካሚልበሽር ን ሀሪማ ለምአታሳዩንም ጎጃም ቻግኒ በርመንደር
አይይይይይ ትዝታ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ግን ደረሳ በጣም እወዳለሁ
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ብዙ ትዝታ አለብኝ
@@bentbaba4317 ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ግን ወላሂ ደርሳ ባል አላህ እድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ። እደኔ እምትመኙ ካላችሁ አላህ ይስጠንን ያርብ
የኔ ከረታታ የኔም አባት እደዚህ ተከረቶ ነወ ለካ ኢልሙን የተማር ታዳ እኝ ከምን ሁሉ ነገረ ተመቻቻችቶልን ጊዜችን ባሉ ቧልታ እናባክናለን ያረብ እዘንልን
ماشاء الله تبارك الله🌹🌹🌷💐
እኔም
ሱብሀን አላህ የኔ ከርታቶች እንዲህ ተንከራታችሁ ጠግባችሁ እንኮን አትበሉም😢😢😭😭😢😢😢😭
አኢሻ ቢንቱ ሙሀመድ የት ሀገር ነዉ
@@momenamhmed7412 beteley romedan
@@momenamhmed7412 ወሎነዉ
ኢልም ለመማር የአላህን ቃል ለማወቅ ከአላህ ጋር ለመገናኘት አገታቸውን ደፍተው የቀሪአ ምግብ የተደበላለቀ እየተመገቡ የአላህን ውዴታ ያገኛሉ፡፡እኛ በስደት እተኛንበት ዲረስ ኔት በነፃ ተሠጥተን ግረፕ ላይ ተመቅራት እንደዝንብ በማይመለከተን በሚመለተን ጥልቅ እያልን ግዜያችን ሂሳብ እየሠራብን ሳንሠራበት እያመለጠ ነው፡፡አላህ ይዘንልን
ወላሂ ትክክል እህት
ትክክል አላህ ይዘንልን
Ko
🙋♀️🙋♀️🕋👌👌👌👍🤲🤲🤲💔👍
ማሻአላ
ወላሂ ትዝ አለኝ ሀገሬ ደረሶቹን ሣይ አላህ በሚፈልገው ሀይማኖት ጥርት ባለችው በአህለል ሡና ላይ ይውሰደን ያረብ ይህን ክፍልፍል አላህ ይያዝልን ካላቸው ይሰጣሉ ከሌላቸው አላህ ይስጣችሁ ይሉ ነበር ሀገሬ
لتحزن ان الله معنا አዎ ወላሂ💕💕💕
አሰላሙአለይኩም በለቀዩሰርጥእኔንይመስላል
አሚንንንን
አባቶቻችን ተከራተውነው ኢልምን የቀሩት እኛግን ሁሉነገር ተሟልቶልናል ማለት ይቻላል . ኔት በነፃ ስልካችን ለበጎ ተዋልንበት .እጅግ ብዙ ኢልም እንማርበታለን ግን ምንዋጋለው . .ሚድያላይ እየወጡ የሚመማቀሩትን ቲርኪሚርኪ ስናይ እንውላለን። ብዙልጆች ፈቲሀንካን አስታክለው ሳይቀሩ . ፈትዋ ይሰጣሉ የሆነነገር ሲያዩ ....ለማወቅ ግን ምንም አይጥሩ.አልሀምዱሊላህህህህ
ግን አህባሽ አሚባል እስላም የለም ድቤ ምን አመጣው አላህ እስልምና አንድ ነው ልባችሁን ይመልሰው ድናቸው በለል ሰደድት ድካማቸውን በለል ሰደዱት እደሚማር ተምረው ደክመው አላህ የማይፈቅደውን ስራ ይሰራሉ ልባችሁ መልሱ ወደ ሱና አላህ የሚፈቅደውን ስራ ስሩ ያልተከመደ ባህል አታጡ መዙማ አትጨምሩ ዲቤ አትደቡ ላይክ ግጩኝ
መሸአላህ፣ኢንሻአላ፣ቢኢዚኒሌሂተአላ፣ብትጋላቱም፣ባላህአጅራችሁ፣ከፋይላል፣አብሽሩወድምች፣እኔም፣አሉኝ፣ቂርአትእያሉየሚኖሩ፣አውቃችሁ፣የምታሳውቁያርጋችሁታዳ።
እውነት ብለሻል እህት
@@zainabmohammad1950 ታላወቅሽ ዝም በይ እስኪ ድቤም ሆነ መዙማ የሚከለክል አንድ ሀዲስ ጥቀሺ
ያጎቴየ ልጂ ደረሳ ነው አላውቀውም እኔ ስወለድ ነው የወጣው አሁን 18 አመቴ ነው እስካሁን አልመጣም ግን በሂወት እዳለ አኽባር እንሰማለን ግን ሳላውቀው ይናፍቀኛል እወደዋለሁ እናም ውስጤ ናቹ
ይመጣል.አይዞሽ.
ኢሻ አላህ ከዚህ ሥሄድ ሣይጠይቁኝ ነው ያለኝን።ጥሩ ነገር ነው የምሠጣቸው ኢሻ አላህ
ኢንሻ አላ ቢኢዝኒላ አሁንማ ስደት ከጁህልና አውጥቶናል አልሀምዱሊላ
ኩኩኲኩኩወወውው
@@samiraali9596 ያሥቃልደ🤔🤔
ማማየ አሁን እኮ እደድሮው የሉም እኮ
እኔም ኢንሻ አላህ ብያለሁ
እኔም ደረሳ ነበርኩ ከ5 አመት በላይ የቀሪአ እንጀራ በልቻለሁ ደስ ይል ነበር ሁሉም እውቅት ለማግኘት ነወወ የሚመጣው ፀብ የለ ጭቅጭቅ የለ ሁሉም ኪታቡን ይዞ መቅራት ነበር መጨራሻ ላይ አንድ ሰው ቀሪአ ስል ለማኝ ብሎ ሰደብኝ ከከከ በግዜው ተናድጀ ስለነበር በባህ ወደ ሳውድ መጣሁ አሁን 6 አመት ሆኖኛል። በጣም እናመሰግናል ስላስታወሳቹህን ።
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔ ዛሬ ገና አየኋችሁ በጣም አስተማሪና ትዝታን ይቀሰቅሳል ቀጥሉበት ሰብስክራይፕ ያላረጋችሁ አርጉላቸው በአላህ የሙስሊም ወድሞቻችንን ቻናል እናሳድግላቸው ።
አላህ ይዘንላችሁ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ቅልቅል ምግብ ሲበሉ ግን ለነገሩ ምናሳዝነው እኛ ነን ምንም ሳንማር ተቀምጠን አላህ ይቀበላችሁ እኛንም ኸይሩን ይምራን
አላህ።ይስጣችሁ።ያሙስሊሙን
እስኪ እዴኔ ደረሳን እና የቆሎ ተማሪ ትዝታ ያለበት ላይክ ግጩኝ ደስ ሲሉ ስሰጡ ደስ ይለኛል ሳይሰጡ ሰቀሩ ይከፋኛል ለማንኛውም ደስይላል አሁን ሁላቸውም ቁናቸውን ሞልተው ገቡ
እኔም ዴረሳነበርኩ አሁን ግን ስዴት ነው ያለሁት ትዝአለኝ እዴዝህ ስለምን 🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጅ ሁኘ አንድ ደረሳአባቴ ቀለብተኛ ይዞ ወላሂ በጣም ነበር እምወደው!!በጣም ህጻን ነኝ ግን አይኔ ከሱ ላይ አይነቀልም
Msa allahአላህይጨምርበዙአሣልፈሀልይሄማ
ማሻ አላህ
ወላሂ እኔም ደረሣ ነበርኩ አሥታወሥኩ ወላሂ
ማሸአላህ ስታምሩ ወንድሞቸ ወላሂ ከልጅነቴ ጀምሬ ደረሳ እወዳለሁ እኛ ቤት ሲመጡ እኔ ካልሰጠሁ አለቅስ ነበር ኢላሂ ለዲኑ ጠንካራ እኔንም የሚያበረታኝ ደረሳ ባል ስጠኝ ዱአ አርጉልኝ ጎደኞቸ
ማአሻ አላህ እንዲህ ስንት ችግር አሳልፈው ያአወቁትን ኢልም ነው እኛ ግን ሁሉም ነገር በተሟላበት ጊዜ ማወቅ መማር ተስኖናል አላህ ይዘንልን እንጂ
አሚን ያረብ
የኔ ማሮችዋ. አሏህ ይጠብቃችሁ. ወንድሞቸዋ. በጣም ደስ ትላላችሁ. አሏህ ይጠብቃችሁ
አላሏሁ ሱብሀነ ወተዓላ አጅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ የሀገሬ ደረሶች እንድህ ተንከልክላችሁ ያለ ስንቅ ያለ የለአንድት ብር የምትቀሩትን ቂርዓት የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ እናት ቤትም ይቸግራል አንዳንዴ እኳን በዚህ መልኩ
መሸአላ ደስ ይላል ያቀራችንን ትዝታ ግን ያልገባኝ የኛ ቃሪአወች እቅብ ወይም ቁና አይይዙም በሻላቸው ነው የሚቀበሉት ዋናው ነገር ደስ ይላል አላህ ለፈቀደለት አለማዊ ትምርት ስት አመት ስናቃጥል ለዲናዊ ግን አላህ ለፈቀደለት ብቻነው
ዉይ እንዴት እንዴምናረግ ትዝ አለኝ 7 አመት ነበር በቀሪአ ያሳለፍኩት አሥታወሣችሁኝ ደስ ሥትሉ ዴግሞም ታሣዝናላችሁ ጀዛኩም አላህ💘 ለአላህ ብዬ ዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድድድ 💕አዴርጋችኃ👍
ወላሂ የደረሳ ሂዎት በጣም ያሳዝናል እደዚህ የለፍበትን እኛ አለመጠቀማችም ያሳዝናል
አሳዘኑኝ በአላህ እንዲህ ሆነው የአላህንቃል ይማራሉ አላህ ጀዛችሁን በጀነት ያበስራችሁ
አሚን
እህ ያአላህ ትዝታው ሱበሃን አላህ በቀሪዓ የቀራችሁበትን ኢልም የምትጠቀሙበት ጀነት እምትገቡበት ያድርጋችሁ 😭ለአላህ ብዬ እወዳችሁለሁ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
የአላህ ወድሜን አስታወሰኝ ወድሜ ደረሳ ነበርና ደረሳን ሁሉ ሳይ እሱኑ ይመስሉኛል እደዚሁ እያሉ እቤት ሲመጡ እኔ እድሰጥ እሽቀዳደም ነበር የአላህ ላገሬ ያብቃኝ አሁንም
😢😢😢የገጠር አሊሞቻችን ሥንት አሣልፈው ሣንጠቀምባቸው ሣንጠቅማቸው ወላሂ ያሣዝናለል😢
ወላሂ በጣም ትዝታ አለብኝ ማታና ጣት ነበር የምንለምነው በተራ ነበር ብዙስንሆን በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ አድስ አንባ አመት አድሬ አለሁ ከዛም ኩሌ የሚባል ቦታ ስድስት ወር አካባቢ ያአላህ በጣም አስታወሳችሁኝ ደግሞ እከክ ነበረ በጣም ነበር የሚያመን
የአላህ ግንበጣምደስይላሉ
እዳው ይችን ዱቢ ብትተዋት ምንአለ በተረፈ ደረሰነት በጣም ደስይላል ያለው ፍቅር ማሻአላህ ቀጥሉበት።
ሳህ
መዙማው አይስፈልግም ነበር ወሏሂ ትዝታ ያለበት ከኛ በትሪ ነው የሚሉት ጎረበታችን አዳድ ጊዜ ለማውራት ስትመጣ አሰላሙአለይኩም በላ ልሰጥ ስወጣ ሳቅያመልጣት ነበር ሀገራችን ደስ ይላል
ማሻ አላህ የኔሚሥኪኖች አላህ ይጨምርላችሁ እኔም አባቴ ደረሣ ነበር አሁን ግንደረሣነት ትታል
ማሻ አላህ የአላህ ትዝታዬን አመጣችሁት እኔም ወንድም ስምንት አመታችን ከተለያየን እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ በሰላም እንዲናኝ
እኔን ልሰቃይላችሁ ወላሒ እንባ ኣነቀኝ እኛ በኢንተርኔት ሁሉ ነገር እቤታችን ገብቶ ተዘናግተናል የድሮ ደረሳ እንደዚህ ተንከራቶ ነው የቀራው😭😭😭😭😭😭😭
እደዉ ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም በዉነት አባቶች እናቶቻችን በፊት ተፋቅረዉ ነበር እሚኖሩት በሁሉም ሀይማኖት ተዋደድ እጅ ተጣሉ አይልም ለሀገራችን መቻቻልን አደበፊቱ ይስጠን አሜን
በጣም እንጅ ማሬ ወሎ ላይ አልሀምዱሊላህ ጠዋትና ማታ ቀሪአ ሢሉ ደረሳዎች ይህ የሙሥሊም ቤት ነው ይህ የክርሥቲያን ነው አይሉም ነበረ
@@hadiyaserag5997 ልክ ነሽ እኔም ወሎየነኝ ያዉም መርሳ መዋደድ እደት ይናፍቃልከኛ ሀሉም ሰላም ነዉ ይህሙስሊም ይህክርስቲያን አይልም በሀዘንም በደስታም አድ ነዉ የወሎሰዉ
አላህየ እንደዚህ እውቀትን ለማገኘት የናቱን የሞቀ ቤት ትቶ ደረስነት ሂዶ ያንተን እወቀት ያንተን ቁርአን ሀድስ ለማወቅ የተፋጋውን የተላፋውን ወፍቀኝ ያረህማን ያረሂሙ እኔንም በድኔ የሚያጠነክረውን ሂጃብሽን አጥብቀሽ ልበሽ ሀጅ ነብይ ወንድ እንዳያይሽ የሚለውን ለዱኒያ ብልጭልጭ የሚጓጓውን ሳይሆን ለአሄራችን የሚለውን ያረህማን ያረሂሙ አላህየ በእረህመትህ ያረህማን ሉሉ ስደተኛዋ የአላህ ባሪያ የረሱል ወዳጅ
የኔ ሚሲክኖች እዲህ ሁነው ነው እሚቀሩት ማሻአላህ ኢማናቸው እኮ
ማሻ አላህ እኔ የክርስቲያን እምነት ተከታይ ነበርኩ አሁን አልሀምዱሊላህ አላህ ሂዳያ ሰጠኝ ዱሮ ደረሶች ከእኛ ቤት ከመጡ ምንም ስጋ ካለሆነ በቀር እንሰጥ ነበር ወላሂ ግን ግራ የሚገባኝ አንድ ግዜ መተው የክርስቲያን ቤት ነው ከተባሉ ድጋሜ አይመጡም ነበር ችግር አለው ወይ?
ማሻ አሏህ እኮንም ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ
ችግር የለውም የኪታብ ሰወች ምግባቸው ሀላል ነው ብሎልአሏህ ሱበሀነሁ ወተአላ ለኛ ለሙስሊሞች የኛም ለነሱ ሀላል ነው ለጣኡት ብለው ያረዱት ሲቀር
አህላምዬ ወለየዋ እንኳን የተወለድሽበት እምነትሽ ተመለሽ መብሩክ በመቀጠል የክርስትያን ቤትመግባት ምንም ችግር የለውም ማህበራዊ ኑሮ ፣እቃመዋዋስ እቃው ሲመለስ ደሞ አጥበው ቢሰጡም እኳን እኛማጠብ ግዴታችን ነው ምክንያቱም መጠጥና ስጋሊነካው ይችላል፣ ሲታመሙ መጠየቅ ፣ ሲሞቱ ማስቀበር የተለያዩ ነግሮች መበዳደር ብቻ ብዙ ነው ሁሉ ነገር ስናርግ እምነታችን የማይነካ ከሆነ ነው
ማሻአላህ እናትየ አላህ ያሻውን ሰሪ ነው ሂድያን ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ
ማአሻአላህ,ያአበርታአሽ❤
አይይይ እኔም ደረሳ ነበርኩ ትዝታየን አመጣችሁት ደስ ይላል በተለይ ወደ ገጠሩ አካባቢ ብዙ የማይታወቁ ያልተነገረላቸው መሻኢኾች አሉ ወጣ እያላችሁ ብታሳዩን ጥሩ ነው
ሡባሀን አላህ ትዝታየን ቀሠቀሣችሁብኝ .ያኔ ቂሪአ ሢሉ እየሮኩ የምሠጠው እኔ ነበርኩ ሣይመጡ ሢቀሩ ቅር ይለኝ ነበር ሢመጡ ደስ ይለኛል .ውይ ልጂነት ዛሬማ በሠው ሀገር እከራተታለሁ እስቲ አላህ ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ሀገሬ ሽታዋ ናፍቃኛለይ እረ ሁሉም ነገር በተለይ ገጠሩ ያረብብብብብ ሁሉነገር ሣስበውና ትዝ ሢለኝ አለቅሣለሁ .ዘድሮ ሀገሬ ለመግባት አስቢያለሁ አላህ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ .
እኔ ሀገርቤት በነበርኩ ግዝ. ያሳዝኑኚኑቡር. ምስኩን. እሻአላህ. ባለትዳርነኚ. አገራስገባ. ኑልኚ እኔበት እዳውም እኔቤት ሁኖእሚቀር እነይታለሁ።ባሌም ብሎኞልእንይዛለንደርሳ።ቁርአንእሚቀርእኔቤትሁን ።
መሸላህ
ማሻአሏህ ደረስነት አስታወሳችሁን ደስ የሚል ሃያት ነበር ወንድም አደም ማሻአሏህ በደንብ ልምዱ አለህ ኩሌ ድረስ መታሀል ሱብሃን አሏህ ሀገሬናት አሏህ ይጠብቃችሁ ብዙ ስቃይ አሳልፈው ነው መሻይኾቻችን ኢልምን ከዚህ ያደረሱት ክብር ለአሊሞች አሏህ ይጠብቅልን ያረብ
እዳው አፈር ልብላ የኔ ከርታቴች እኔም ታናሺ ወንድሜ እደናቴ ቂሪአት ይላል ግን አብሺሩ ለአኪራችሁ ያበጂላችሃን ያረብ አላህ ይፊቃችሁ
Masha allha allha yabsherachew😭😭😭
አይይይይይ ትዝታ ወላሂ በጣም በጣም ድስትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸዋ አላህ ይጠብቃችሁ
ደረሳው አደም እና ደረሳው ሚፍታህ ብዙ ነገር አስታወሳችሁን እናመሰግናለን
ደረሱች ደሰትላላች በርቱ ግንለምን ያስቆማሉ ቶሎአይሰጡም ወላሂ አባቴ ይቆጣነበር አታሰኡሙ ደረሳ ይላል ቶሎሰጡይለናን
ወላሂ የኔም እናት ትቆጣለች እንዳውም ደረሶች ሳይመጡ መግሪብ አትሰግድም ነበር እነሱ ሶላት ላይ ሆና ከመጡ ይቆማሉ ስለምትል
Sada Jamal እንዴ እነሱ መግሪብ አይሰግዱም ?
@@umaharun9929 አረ አንዴት አይሰግዱም ግን ከቀሪአ ቡሃላ ነው የሚሰግዱት ከደረሰም መንገድ ላይ ysegdalu
ወላሂ እኛም ቤት አታስቁሟቸውይሉናልአባባ
ወይ ትዝታ ሀቂቃ ምሥኪን ናቸው እደዚህ ብለውአባቶቻችን እውቀትን ሢማሩእኛም አላህያሣውቀን ቤት ውሥጥ ቁጭ ብለን መማር አቃተን ከሥት አድኛችን ነን ትኩርት የምንሠጠው ለድናችን አላህ ያሣውቀን ያርብ
የአላህ ሲያሳዝኑ ያረቢ አተሁሉንምነገርአስተካክልልን
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር በርቱልን አሏህ ያግዛችሁ አብሽሩ 👍😥
ወላሂ በጣም ዴስ ይላል እኔ ግን ምኞቴ ለባለቤቴ እራሱ ስለው ነበር ሌላ ባልችል አንድ ዴረሳ ይዤ እሱም ከሚንከራተት እኛንም ኢልም እንድንማር የምንጊዜም ሀሳቤ ነው ኢንሻ አላህ
ያስለቅሳል እጂ
አላህ ያሳካልሽ
እኔማ ያሳዝኑኝ እና አድአድእጀራ እያጠፍኩበወጥ አርጌእሰጣቸውነበር እቤትአስገብተን እናበላቸውነበረረ ማሻአላህ
አገሬ ትዝ አለኝ ቤታችን እመስግዱ ስር ነበር አጀብ
የኔ ማሮች ስታምሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ የእስላም ወንድሞቼ አሏህ ይጠብቃችሁ አይይይ ትዝታ
ያአማሪትዝአስባላቺሁነኝየደኩበትን
እረወይኔ አላህ ያግራልን እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞች ጭንቀትን ሁሉ ያሳልሽ በሉኝ እስኪ
ትው ብየው ትዝታ ምነው አልተው አልኝ ያልኔ ሰው አይቶ አያውቀም መሠልኝ። ወይ ትዝ አልኝ። አገሬ 😢😢😢😢😢
አደሜ ማሻ አላህ የራስህ ቻናል መኖሩን ገና አየሁት እኔ ደረሶች ሳይ በደስታ ነበር የምጠብቃቸው ጧትና ማታ ጠንክሩ ብዙ ትዝታወችን አስታወሳችሁን አደሜ መቸም ስደት ላይ ስመጣ የመከርከኝን አረሳልህ
ህፃን እያለሁ እወዳቸዋለሁ ያኔኮ ክርስቲያን ነኚ ። ግን ስወዳቸው። ያኔ አይዞሽ ስታድጊ ሙስሊም ትሆኛለሽ ያልከኚ ደረሳ ዛሬ ላይ ሰልሚያለሁ ዱኣህ ደርሶኛል። ብንተዋወቅና መስለሜን ብታውቅ እንደት ደስ ይልህ።
መሻአላህ
ማሻ አሏህ እህቴ እንኳን ወደ ድነል ኢስላም መጣሽልን
ወሏሂ ትዝ አለኝ ኢንሻ አሏህ ላገሬ ያብቃኝ ያለኝን እሰጣለሁ መገን የሀበሻ ኡለሞች እንድህ ሁነው ኢልምን ቀሰሙ ክብር ለአበሻ ኡለሞች
ወይኔ በጣም ደስ ይላል በጣም ይገርመኛል ሳስታውሰው የኔ ወተት እየሰራሁክ ሰጣቸው ነብር እናት እንደ ቁጡ አይን የእናቴን ውሃ ይጨምር ነበር እናቴ ወተት ምንሁናነው የቀጠነው ስትለኝ አላውቅም አላት ነበር ኢንሻአላህ አሰባችሁ በጣም ደስ ይላል
ወላሂ ያገሬ ደርሶች ትዝ አሉኝ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
ሱብሐነላህ እንድህ ተቻግረዉ ነዉ እዴ ታምረዉ ያምያስተሚሩን ክብር ለአልሞች ለኦሎሞች ለኡስታዞችይሁን አላህ በያሉበት ይጠብቅልን
የአላህየሚጠቅመኝንእውቀትሥጠኝበሰጠኸኝጥቀመኝ አቤትማሻአላህሀገሩደሥሥሥሥሢል
መንዩሪዲሏሁ ኸይረን ዩፈቂሁ ፊዲንአላህ ኸይር የሻለትን ሰው ድኑን እንድማር ያረገዋል
አልጫርስኩት ግን በጣም ትዝናአለብኝ. አልችልም. እኔም በስዴት. ባልተቤቴም. በዴርስነት እቲ ሊም አላህ ያርገው በሉ ማነው. አግብቶ ባሉን ዴርድነት. ህዲ ብሎ እሚያቀራ. ወዲሞቼ. ቀበቶ. አታርጉም. ነበርዴ. ማሻአላህ አላህይጫምርላችሁ.
ከልጂነቴ. ጄምሬ. ዴርሳ እወዳለሁ. ኡለማ. አላህ አያሳጣሺ በሉኝ የክርስቲያን ልጂነኝ. ግን አልሀምዱሊላህ. ኑሮየግን ክዴርሳጋርነበር ስዴት ባይኖር. አልሀምዱሊላህ
ተለማማጁ ደረሳ ኧረ ወላሂ ስታምሩ ማሻላህ የኢስላም ወንድሞች እንወዳችኃለን አስታወሳችሁኝ
ደስሰትሉ ወሎወች እና ደሴ ሙስሉሞች በጣምደስያላል
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ(1).اللَّهُ الصَّمَدُ(2).لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ(3).وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ(4).
አይ ወዲሚ አደም ትዝታ በትዝታ አደረከን ያጊዜ በጣም ነበር የሚያምረው ወላሂ አሁን ግን ያለ አይመስለኝም ማሻአላህ ብዙ ነገሮችን አስታው ሳችሁናል
አሏህህህ፡እድህሁነውያገኙትንኢልም፡ዛሬሁሉምነገርእጃችንላይ፡እያለ፡መማርንችላብለነዋል፡ውድየኢሥላምልጆች፡ጊዜአችንን፡እንጠቀምበት
በጣምደስይላልአሏህይጠብቃቺሁ
ባባየ ሀቢቢ ናፈከኛአላህ ያቆይልኛ ሀቢቢ ሁሉ የሚያምርብህ በሁለቱም ሀገር አላህ ያስደሳልኛ ናፋቂዋ ልጂህ k ነኛ ባባየ እወዲሀለሁ
ወላሂ አሳዘናችሂኝ ደረሳ እወዳለሁ ያረቢ ለሀገሬ ያብቃኝ እና ኢሻ አላህ ያረብ የልብ አዋቂ ነህ ...
እግዚያቢሔር ፀሎታችሁን ሰምቶ ይቀበላችሁ እንኳን ለኢዳል አዳሀ በኣል አደረሳችሁ… እኔ የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን የጭልጋ (የብሆና) ሙስሊሞች አንድ የሚከበረውን " የሳለህ ጀማውን" ዝክረ በዓል የምናከብረውን አስተወሳችሁኝ!
የጭልጋ ልጅ ነሽ እንዴ ?
አሚን. ማእሬይ ሥትሰውአለኮየሠውደሥታእሚያሥደሥተውሁሉምእንዳችቢሆን
በፊት ላይ ለደረሳ ሰአት እንኳ ብዙ አናስቆምምም አሁን ላይ ከሚሰጡት ይልቅ አላህ ይስጣችሁ እያሉ የሚመልሱት ይበልጣሉ
የኛወዶቺ አሏህይጠብቃቺሁ ሀፊዘሁላህአላህይጨምርላቺሁ
አላህ እዴታለ ትዝታነው ወድሞች ትዝአሉኝ ወላሂ አልሀምዱ ሊላህ ኢሥላም መሆን እዴት ያሥደሥታል
😭😭😭😭😭😭ወላሂ በጣም ተሰማኝ እደዚህ እየተከራተቱ ያአላህ
ወይኔ እኔ አፈር ልብላ የኔ ከርታታዎች እንዴትነዉ አንዠት የሚበሉት የኔም ወንድም ደረሳነዉ አላህ አኬራ እዱንያቹን ያሳምርልን
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቀርተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
በጣም ደስ ይላል. ውይ እኔ ለደርሶች ምግብ ለመስጠት እሮጥነበር
እኔም በጦት እነሳ ነበር ሌላ ሰው እዳሰጡብኝክ ክ ክአይ ትዝታሁሉም ቀርት ደሰት ከገር
እኔምወላሂገናአሠላሙአይኩምሠይልነበርለናቴደረሣመጣየምለዉ
ውድ የኢስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሜ ትዝ አለኝ እንደናተ ተከራቶ ነው የቀራው አብሽሩ
ያሰላም ደስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምታምሪት ማአሻላህ
ያአላህ ትዝታ ብቻ ሆነብን ያ ዘመን ናፈቀኝ
ሱብሀን አሏህ ትዝአለኝ ሀገሬ ለደረሶች እንጀራ እናቴስጫቸው አፍጥኛ እዚህ አቆየሻቸው እደህም እናቴ ሳይደርሱከቤታችን አዘጋጅታ ትጠብቃቸው 😢
መሻአላህ አላህ ህይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው ለደረሶች ለኦለሞች
ይችንማ እኛም በግዜያችን ተከራተንባት ነበር ወየውኔ ደስ ሲል የሚያውቅ ያቃታል ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ ወየውኔ ምነው ዛሬም እደድሮው መዋደድ ቢኖር ምን ነበር ኡፍፍፍፍ አሏህ ያበርታችሁ የድን እንቅቆች
ትልቅ ወንድሜ ብዙ አመት ኑሯል በዚህ መልኩ ታዳ እናቴ ለቅሶ ቤትም ይሁብ ሰርግ ቤት የተበላሸውን እንጄራ ወይም ክፍት የቆየውን ለደረሶቹ ይሆናል ሲሉ ትጣላ ነበር እናቴ ለድናቼው ብለው እንጅ እነሱስ ጅል ይወዳሉ እንዴ ትላለች
አላህ ይጠብቃችሁ ያኡመተል መሀመድ
ውይ ሀገሬወሎ ናፈቀኝ ማሻአላህ ሲምርባችሁ አላህ ደርሶቹን ያብዛልንንን
ወይኔ የሀገሬን ደረሶች አስታወሳችሁኝ ያረብ አላህ ይዘንልን
የእላህ ትልቅትምህርትእለው
ወንድ ብሆን የሰፈር ደረሳ ነበር መሆን የምፈልገው ደስ ይሉኛል ብዙ ቢሰቃዩም እልም ከነሱ ነው
ውይ ሀገሬ ትዝታሢመጡ እኔ ለመሥጠት ያለ መሽቀዳደም ነበር ምክንያቱም ወድሞቸ በሠው ሀገር ለቂረአት ህደዋል በኛ አገር የመጡትን ደሞ እኛ ወድሞቸ የሚከራተቱት ትዝ ይለኛል በጣም ደሥ አላችሁኝ ሀገሬ ናፈቀኝ ደረሣ ውሥጤ ነው
ማሻዓሏህ አሏህ አሏህ አሏህ ይህ እኮ የናባቴ ሀያት ነበር ድሮ ድሮ አሁን ደግ ዘመን ላይ ነን። 😭😭😭😭😭
ያአላህ አይትዝታ ወንድሞቼም እንዲህ ብለው ነው ያኸተሙተ አላህ የሚጠቀመውን እውት ይሥጣቸው እኟ አባቴ ከቤት መሥጅድስላለው በየሠሩ ቀሪያ ብለው ከኛ ነበር ያሚያድሩት አስበን ነበር የምሠጣቸው እሡም አይጠይቁን የገጠር ሰው እኮ ሸርኩን ምናምኑን ቢታው ሥራቸው ጥሩ ነበር
እይይ ያገሬን ትዝታ አስታውሳችሁኝ አባቴአላህ ስራውን ይውደድለትና ለራሱሳይበላነበር ለነሱየሚሰጠው
ያገሬ ትዝታ ደስ ሲል ማሻአላህ
ወይኔ ትዝታ እኛ ሰፈር ካፊር የለም ሁሉሙ ሙስሊም ነው እና በብዛት ደረሳ የሚመጣው እኛ ሰፈር ነበር የሚቀሩትም እዛው ነው ጧት እና ማታ ነበር ቀሪአ የሚሉት ሲያሳዝኑ ትንሽ ወንድሜ ደረሳው ሲለምን ቆፍረህ አትበላም ይል ነበር ዛሬ እሱም ደረሳ ሆነና አየላቸው
እኔ ወንዳሜ ሠለይማን አላህ ይረሀመሁ በጀነት ፊርዶሥ ያገናኛችሁ ብላችሁ ድአ አድርጉልኝ እሩቅ ቦቲ ቦታ ነበር የሚቀራዉ እንደተነፊፈቅን ከጌቲዉ ጋር ተገናኘ እናቴ በጣም ተጎዳች ዱአድርጉልኝ ቀርቸ ማቅራት አላህን ከላህ ለጥቄ የእናቴን ደሥታመመለሥ ምኝቴነዉ
አላህይረሃመወ አላህ ይሶብራችሁ
አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያገናኛቹህ
አሏህ ይረህመው አሏህ ሡብሀነ ወታላ በጀነተል ፍርዶሥ እምትገናኙ ያርጋችሁ የልጂ ሀዘን ክፍ ነው ወላጆቹንም ለመላው ቤተሠብ ሁሉ አላህ ያሶብራችሁ እህት
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እኛ ሰፈር ቢሆን የያዛችሁትን እቃ ከሁለት ቤት ትሞሉት ነበር ህህ ናፈቀኘ ሰፈሬ ቦረና መከነ ሰላም ደባት ቀይ ለባሹ ስችልበት ፈገግ አደረከኝ በትዝታ ጅው ብየ ሄድኩ አላህ ይጠብቃችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው
ወይኔ ትዝ አስባላችሁኝ በቀሪአ ብዙ ትዝታ አለኝ ልጂ ሁኜ እኛጋ የወንድሜ ጓደኞች ነበሩ የሚቀሩበት ቦታ አይበቃም መሰለኝ እኛቤት ነበር የሚያድሩት እና ከኛቤት አይጠይቁም ለምነው ስል እንደቤተሰብ ነን ይላሉ የሀገራቸው ርቀት ጭራሽ አናውቀውም ለኢልም ያላቸው ጥንካሬ ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ እኔ ወንድ ብሆን ኑሮ ደረስነት ምኞቴ ነበር እህ ጥቅልል ብሎ ለዲኑ መኖር ደስ ሲል ለመስጠት ግን በጣም እፈራለሁ እማየን እሽ አልላትም ነበር ምግብ ስጭ ስትለኝ ደሞ አለባበሳቸው ደስ ይለኛል እኔማ እንደዚህ ሽርጡን ያገለደመ ለዲኑ ጠንካራ ሰው ሳይ ነው ማግባት የምመኘው ኢንሻአሏህ አሏህ ደረሳ ባል ይስጠኝ ግን ገጠር መኖር አልወድም
ማሻ አላህ የኔ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ከእኝ ቤት እኔ ነበርኩ የምሠጠዉ በደንብ ወጥ አድርጌ ነበር የምሠጣቸዉ
It’s very nice. Childhood memory. Betam yasaqegn gin andegaw Lij sheretu sefetabet new.
የአላህ እኔ ልጅ ሆኜ እኛቤት የሚመጡበትን ሰአት በጉጉት ነበር የምጠብቀው ግን ለምን እደሚጠይቁ አላውቅም ነበር የረብ እወቀትን ለሰጠህን ክብር ንግስና ለአተ ይሁን
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ የድሚናሚዲያ ቤተሰቦች ሌላኛው እና ዋናው የዩቱብ አድራሻችንን ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ፡፡ በመሆኑም (አዝሀሩል ሀበሻ) የተሰኘው አንጋፋው የዩቱብ ቻናላችን የተለያዩ ሃሪማዎችን የምናስቃኝበት ፣ የኦለሞችን ምክር የምናስተላልፍበት እና ሙስሊሙን የሚመለከቱ ጉዳዮችን የምናስተላልፍበት ቻናል በመሆኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ! እናመሰግናለን!
© ua-cam.com/channels/r-0sKwLHK6HnlhucydRhmg.html
የሸህ ሙሀመድ ካሚልበሽር ን ሀሪማ ለምአታሳዩንም ጎጃም ቻግኒ በርመንደር
አይይይይይ ትዝታ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ግን ደረሳ በጣም እወዳለሁ
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ብዙ ትዝታ አለብኝ
@@bentbaba4317 ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ግን ወላሂ ደርሳ ባል አላህ እድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ። እደኔ እምትመኙ ካላችሁ አላህ ይስጠንን ያርብ
የኔ ከረታታ የኔም አባት እደዚህ ተከረቶ ነወ ለካ ኢልሙን የተማር ታዳ እኝ ከምን ሁሉ ነገረ ተመቻቻችቶልን ጊዜችን ባሉ ቧልታ እናባክናለን ያረብ እዘንልን
ماشاء الله تبارك الله🌹🌹🌷💐
እኔም
ሱብሀን አላህ የኔ ከርታቶች እንዲህ ተንከራታችሁ ጠግባችሁ እንኮን አትበሉም😢😢😭😭😢😢😢😭
አኢሻ ቢንቱ ሙሀመድ የት ሀገር ነዉ
@@momenamhmed7412 beteley romedan
@@momenamhmed7412 ወሎነዉ
ኢልም ለመማር የአላህን ቃል ለማወቅ ከአላህ ጋር ለመገናኘት አገታቸውን ደፍተው የቀሪአ ምግብ የተደበላለቀ እየተመገቡ የአላህን ውዴታ ያገኛሉ፡፡
እኛ በስደት እተኛንበት ዲረስ ኔት በነፃ ተሠጥተን ግረፕ ላይ ተመቅራት እንደዝንብ በማይመለከተን በሚመለተን ጥልቅ እያልን ግዜያችን ሂሳብ እየሠራብን ሳንሠራበት እያመለጠ ነው፡፡
አላህ ይዘንልን
ወላሂ ትክክል እህት
ትክክል አላህ ይዘንልን
Ko
🙋♀️🙋♀️🕋👌👌👌👍🤲🤲🤲💔👍
ማሻአላ
ወላሂ ትዝ አለኝ ሀገሬ ደረሶቹን ሣይ አላህ በሚፈልገው ሀይማኖት ጥርት ባለችው በአህለል ሡና ላይ ይውሰደን ያረብ ይህን ክፍልፍል አላህ ይያዝልን ካላቸው ይሰጣሉ ከሌላቸው አላህ ይስጣችሁ ይሉ ነበር ሀገሬ
لتحزن ان الله معنا አዎ ወላሂ💕💕💕
አሰላሙአለይኩም በለቀዩሰርጥእኔንይመስላል
አሚንንንን
አባቶቻችን ተከራተውነው ኢልምን የቀሩት እኛግን ሁሉነገር ተሟልቶልናል ማለት ይቻላል . ኔት በነፃ ስልካችን ለበጎ ተዋልንበት .እጅግ ብዙ ኢልም እንማርበታለን ግን ምንዋጋለው . .ሚድያላይ እየወጡ የሚመማቀሩትን ቲርኪሚርኪ ስናይ እንውላለን። ብዙልጆች ፈቲሀንካን አስታክለው ሳይቀሩ . ፈትዋ ይሰጣሉ የሆነነገር ሲያዩ ....ለማወቅ ግን ምንም አይጥሩ.አልሀምዱሊላህህህህ
ግን አህባሽ አሚባል እስላም የለም ድቤ ምን አመጣው አላህ እስልምና አንድ ነው ልባችሁን ይመልሰው ድናቸው በለል ሰደድት ድካማቸውን በለል ሰደዱት እደሚማር ተምረው ደክመው አላህ የማይፈቅደውን ስራ ይሰራሉ ልባችሁ መልሱ ወደ ሱና አላህ የሚፈቅደውን ስራ ስሩ ያልተከመደ ባህል አታጡ መዙማ አትጨምሩ ዲቤ አትደቡ ላይክ ግጩኝ
መሸአላህ፣ኢንሻአላ፣ቢኢዚኒሌሂተአላ፣ብትጋላቱም፣ባላህአጅራችሁ፣ከፋይላል፣አብሽሩወድምች፣እኔም፣አሉኝ፣ቂርአትእያሉየሚኖሩ፣አውቃችሁ፣የምታሳውቁያርጋችሁታዳ።
እውነት ብለሻል እህት
@@zainabmohammad1950 ታላወቅሽ ዝም በይ እስኪ ድቤም ሆነ መዙማ የሚከለክል አንድ ሀዲስ ጥቀሺ
ያጎቴየ ልጂ ደረሳ ነው አላውቀውም እኔ ስወለድ ነው የወጣው አሁን 18 አመቴ ነው እስካሁን አልመጣም ግን በሂወት እዳለ አኽባር እንሰማለን ግን ሳላውቀው ይናፍቀኛል እወደዋለሁ እናም ውስጤ ናቹ
ይመጣል.አይዞሽ.
ኢሻ አላህ ከዚህ ሥሄድ ሣይጠይቁኝ ነው ያለኝን።ጥሩ ነገር ነው የምሠጣቸው ኢሻ አላህ
ኢንሻ አላ ቢኢዝኒላ አሁንማ ስደት ከጁህልና አውጥቶናል አልሀምዱሊላ
ኩኩኲኩኩወወውው
@@samiraali9596 ያሥቃልደ🤔🤔
ማማየ አሁን እኮ እደድሮው የሉም እኮ
እኔም ኢንሻ አላህ ብያለሁ
እኔም ደረሳ ነበርኩ ከ5 አመት በላይ የቀሪአ እንጀራ በልቻለሁ ደስ ይል ነበር ሁሉም እውቅት ለማግኘት ነወወ የሚመጣው ፀብ የለ ጭቅጭቅ የለ ሁሉም ኪታቡን ይዞ መቅራት ነበር መጨራሻ ላይ አንድ ሰው ቀሪአ ስል ለማኝ ብሎ ሰደብኝ ከከከ በግዜው ተናድጀ ስለነበር በባህ ወደ ሳውድ መጣሁ አሁን 6 አመት ሆኖኛል። በጣም እናመሰግናል ስላስታወሳቹህን ።
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔ ዛሬ ገና አየኋችሁ በጣም አስተማሪና ትዝታን ይቀሰቅሳል ቀጥሉበት ሰብስክራይፕ ያላረጋችሁ አርጉላቸው በአላህ የሙስሊም ወድሞቻችንን ቻናል እናሳድግላቸው ።
አላህ ይዘንላችሁ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ቅልቅል ምግብ ሲበሉ ግን ለነገሩ ምናሳዝነው እኛ ነን ምንም ሳንማር ተቀምጠን አላህ ይቀበላችሁ እኛንም ኸይሩን ይምራን
አላህ።ይስጣችሁ።ያሙስሊሙን
እስኪ እዴኔ ደረሳን እና የቆሎ ተማሪ ትዝታ ያለበት ላይክ ግጩኝ ደስ ሲሉ ስሰጡ ደስ ይለኛል ሳይሰጡ ሰቀሩ ይከፋኛል ለማንኛውም ደስይላል አሁን ሁላቸውም ቁናቸውን ሞልተው ገቡ
እኔም ዴረሳነበርኩ አሁን ግን ስዴት ነው ያለሁት ትዝአለኝ እዴዝህ ስለምን 🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ልጅ ሁኘ አንድ ደረሳአባቴ ቀለብተኛ ይዞ ወላሂ በጣም ነበር እምወደው!!በጣም ህጻን ነኝ ግን አይኔ ከሱ ላይ አይነቀልም
Msa allahአላህይጨምርበዙአሣልፈሀልይሄማ
ማሻ አላህ
ወላሂ እኔም ደረሣ ነበርኩ አሥታወሥኩ ወላሂ
ማሸአላህ ስታምሩ ወንድሞቸ ወላሂ ከልጅነቴ ጀምሬ ደረሳ እወዳለሁ እኛ ቤት ሲመጡ እኔ ካልሰጠሁ አለቅስ ነበር ኢላሂ ለዲኑ ጠንካራ እኔንም የሚያበረታኝ ደረሳ ባል ስጠኝ ዱአ አርጉልኝ ጎደኞቸ
ማአሻ አላህ እንዲህ ስንት ችግር አሳልፈው ያአወቁትን ኢልም ነው እኛ ግን ሁሉም ነገር በተሟላበት ጊዜ ማወቅ መማር ተስኖናል አላህ ይዘንልን እንጂ
አሚን ያረብ
የኔ ማሮችዋ. አሏህ ይጠብቃችሁ. ወንድሞቸዋ. በጣም ደስ ትላላችሁ. አሏህ ይጠብቃችሁ
አላሏሁ ሱብሀነ ወተዓላ አጅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ የሀገሬ ደረሶች እንድህ ተንከልክላችሁ ያለ ስንቅ ያለ የለአንድት ብር የምትቀሩትን ቂርዓት የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ እናት ቤትም ይቸግራል አንዳንዴ እኳን በዚህ መልኩ
መሸአላ ደስ ይላል ያቀራችንን ትዝታ ግን ያልገባኝ የኛ ቃሪአወች እቅብ ወይም ቁና አይይዙም በሻላቸው ነው የሚቀበሉት ዋናው ነገር ደስ ይላል አላህ ለፈቀደለት አለማዊ ትምርት ስት አመት ስናቃጥል ለዲናዊ ግን አላህ ለፈቀደለት ብቻነው
ዉይ እንዴት እንዴምናረግ ትዝ አለኝ 7 አመት ነበር በቀሪአ ያሳለፍኩት አሥታወሣችሁኝ ደስ ሥትሉ ዴግሞም ታሣዝናላችሁ ጀዛኩም አላህ💘 ለአላህ ብዬ ዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድድድ 💕አዴርጋችኃ👍
ወላሂ የደረሳ ሂዎት በጣም ያሳዝናል እደዚህ የለፍበትን እኛ አለመጠቀማችም ያሳዝናል
አሳዘኑኝ በአላህ እንዲህ ሆነው የአላህንቃል ይማራሉ አላህ ጀዛችሁን በጀነት ያበስራችሁ
አሚን
እህ ያአላህ ትዝታው ሱበሃን አላህ በቀሪዓ የቀራችሁበትን ኢልም የምትጠቀሙበት ጀነት እምትገቡበት ያድርጋችሁ 😭ለአላህ ብዬ እወዳችሁለሁ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
የአላህ ወድሜን አስታወሰኝ ወድሜ ደረሳ ነበርና ደረሳን ሁሉ ሳይ እሱኑ ይመስሉኛል እደዚሁ እያሉ እቤት ሲመጡ እኔ እድሰጥ እሽቀዳደም ነበር የአላህ ላገሬ ያብቃኝ አሁንም
😢😢😢የገጠር አሊሞቻችን ሥንት አሣልፈው ሣንጠቀምባቸው ሣንጠቅማቸው ወላሂ ያሣዝናለል😢
ወላሂ በጣም ትዝታ አለብኝ ማታና ጣት ነበር የምንለምነው በተራ ነበር ብዙስንሆን በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ አድስ አንባ አመት አድሬ አለሁ ከዛም ኩሌ የሚባል ቦታ ስድስት ወር አካባቢ ያአላህ በጣም አስታወሳችሁኝ ደግሞ እከክ ነበረ በጣም ነበር የሚያመን
የአላህ ግንበጣምደስይላሉ
እዳው ይችን ዱቢ ብትተዋት ምንአለ በተረፈ ደረሰነት በጣም ደስይላል ያለው ፍቅር ማሻአላህ ቀጥሉበት።
ሳህ
ሳህ
ማሻ አላህ
መዙማው አይስፈልግም ነበር ወሏሂ ትዝታ ያለበት ከኛ በትሪ ነው የሚሉት ጎረበታችን አዳድ ጊዜ ለማውራት ስትመጣ አሰላሙአለይኩም በላ ልሰጥ ስወጣ ሳቅያመልጣት ነበር ሀገራችን ደስ ይላል
ማሻ አላህ የኔሚሥኪኖች አላህ ይጨምርላችሁ እኔም አባቴ ደረሣ ነበር አሁን ግንደረሣነት ትታል
ማሻ አላህ የአላህ ትዝታዬን አመጣችሁት እኔም ወንድም ስምንት አመታችን ከተለያየን እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ በሰላም እንዲናኝ
እኔን ልሰቃይላችሁ ወላሒ እንባ ኣነቀኝ እኛ በኢንተርኔት ሁሉ ነገር እቤታችን ገብቶ ተዘናግተናል የድሮ ደረሳ እንደዚህ ተንከራቶ ነው የቀራው😭😭😭😭😭😭😭
እደዉ ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም በዉነት አባቶች እናቶቻችን በፊት ተፋቅረዉ ነበር እሚኖሩት በሁሉም ሀይማኖት ተዋደድ እጅ ተጣሉ አይልም ለሀገራችን መቻቻልን አደበፊቱ ይስጠን አሜን
በጣም እንጅ ማሬ ወሎ ላይ አልሀምዱሊላህ ጠዋትና ማታ ቀሪአ ሢሉ ደረሳዎች ይህ የሙሥሊም ቤት ነው ይህ የክርሥቲያን ነው አይሉም ነበረ
@@hadiyaserag5997 ልክ ነሽ እኔም ወሎየነኝ ያዉም መርሳ መዋደድ እደት ይናፍቃልከኛ ሀሉም ሰላም ነዉ ይህሙስሊም ይህክርስቲያን አይልም በሀዘንም በደስታም አድ ነዉ የወሎሰዉ
አላህየ እንደዚህ እውቀትን ለማገኘት የናቱን የሞቀ ቤት ትቶ ደረስነት ሂዶ ያንተን እወቀት ያንተን ቁርአን ሀድስ ለማወቅ የተፋጋውን የተላፋውን ወፍቀኝ ያረህማን ያረሂሙ እኔንም በድኔ የሚያጠነክረውን ሂጃብሽን አጥብቀሽ ልበሽ ሀጅ ነብይ ወንድ እንዳያይሽ የሚለውን ለዱኒያ ብልጭልጭ የሚጓጓውን ሳይሆን ለአሄራችን የሚለውን ያረህማን ያረሂሙ አላህየ በእረህመትህ ያረህማን ሉሉ ስደተኛዋ የአላህ ባሪያ የረሱል ወዳጅ
የኔ ሚሲክኖች እዲህ ሁነው ነው እሚቀሩት ማሻአላህ ኢማናቸው እኮ
ማሻ አላህ እኔ የክርስቲያን እምነት ተከታይ ነበርኩ አሁን አልሀምዱሊላህ አላህ ሂዳያ ሰጠኝ ዱሮ ደረሶች ከእኛ ቤት ከመጡ ምንም ስጋ ካለሆነ በቀር እንሰጥ ነበር ወላሂ ግን ግራ የሚገባኝ አንድ ግዜ መተው የክርስቲያን ቤት ነው ከተባሉ ድጋሜ አይመጡም ነበር ችግር አለው ወይ?
ማሻ አሏህ እኮንም ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ
ችግር የለውም የኪታብ ሰወች ምግባቸው ሀላል ነው ብሎልአሏህ ሱበሀነሁ ወተአላ ለኛ ለሙስሊሞች የኛም ለነሱ ሀላል ነው ለጣኡት ብለው ያረዱት ሲቀር
አህላምዬ ወለየዋ እንኳን የተወለድሽበት እምነትሽ ተመለሽ መብሩክ በመቀጠል የክርስትያን ቤትመግባት ምንም ችግር የለውም ማህበራዊ ኑሮ ፣እቃመዋዋስ እቃው ሲመለስ ደሞ አጥበው ቢሰጡም እኳን እኛማጠብ ግዴታችን ነው ምክንያቱም መጠጥና ስጋሊነካው ይችላል፣ ሲታመሙ መጠየቅ ፣ ሲሞቱ ማስቀበር የተለያዩ ነግሮች መበዳደር ብቻ ብዙ ነው ሁሉ ነገር ስናርግ እምነታችን የማይነካ ከሆነ ነው
ማሻአላህ እናትየ አላህ ያሻውን ሰሪ ነው ሂድያን ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ
ማአሻአላህ,ያአበርታአሽ❤
አይይይ እኔም ደረሳ ነበርኩ ትዝታየን አመጣችሁት ደስ ይላል በተለይ ወደ ገጠሩ አካባቢ ብዙ የማይታወቁ ያልተነገረላቸው መሻኢኾች አሉ ወጣ እያላችሁ ብታሳዩን ጥሩ ነው
ማሻ አላህ
ሡባሀን አላህ ትዝታየን ቀሠቀሣችሁብኝ .ያኔ ቂሪአ ሢሉ እየሮኩ የምሠጠው እኔ ነበርኩ ሣይመጡ ሢቀሩ ቅር ይለኝ ነበር ሢመጡ ደስ ይለኛል .ውይ ልጂነት ዛሬማ በሠው ሀገር እከራተታለሁ እስቲ አላህ ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ሀገሬ ሽታዋ ናፍቃኛለይ እረ ሁሉም ነገር በተለይ ገጠሩ ያረብብብብብ ሁሉነገር ሣስበውና ትዝ ሢለኝ አለቅሣለሁ .ዘድሮ ሀገሬ ለመግባት አስቢያለሁ አላህ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ .
እኔ ሀገርቤት በነበርኩ ግዝ. ያሳዝኑኚኑቡር. ምስኩን. እሻአላህ. ባለትዳርነኚ. አገራስገባ. ኑልኚ እኔበት እዳውም እኔቤት ሁኖእሚቀር እነይታለሁ።ባሌም ብሎኞልእንይዛለንደርሳ።ቁርአንእሚቀርእኔቤትሁን ።
መሸላህ
ማሻአሏህ ደረስነት አስታወሳችሁን ደስ የሚል ሃያት ነበር ወንድም አደም ማሻአሏህ በደንብ ልምዱ አለህ ኩሌ ድረስ መታሀል ሱብሃን አሏህ ሀገሬናት አሏህ ይጠብቃችሁ ብዙ ስቃይ አሳልፈው ነው መሻይኾቻችን ኢልምን ከዚህ ያደረሱት ክብር ለአሊሞች አሏህ ይጠብቅልን ያረብ
እዳው አፈር ልብላ የኔ ከርታቴች እኔም ታናሺ ወንድሜ እደናቴ ቂሪአት ይላል ግን አብሺሩ ለአኪራችሁ ያበጂላችሃን ያረብ አላህ ይፊቃችሁ
Masha allha allha yabsherachew😭😭😭
አይይይይይ ትዝታ ወላሂ በጣም በጣም ድስ
ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸዋ አላህ ይጠብቃችሁ
ደረሳው አደም እና ደረሳው ሚፍታህ ብዙ ነገር አስታወሳችሁን እናመሰግናለን
ደረሱች ደሰትላላች በርቱ ግንለምን ያስቆማሉ ቶሎአይሰጡም ወላሂ አባቴ ይቆጣነበር አታሰኡሙ ደረሳ ይላል ቶሎሰጡይለናን
ወላሂ የኔም እናት ትቆጣለች እንዳውም ደረሶች ሳይመጡ መግሪብ አትሰግድም ነበር እነሱ ሶላት ላይ ሆና ከመጡ ይቆማሉ ስለምትል
Sada Jamal እንዴ እነሱ መግሪብ አይሰግዱም ?
@@umaharun9929 አረ አንዴት አይሰግዱም ግን ከቀሪአ ቡሃላ ነው የሚሰግዱት ከደረሰም መንገድ ላይ ysegdalu
ወላሂ እኛም ቤት አታስቁሟቸውይሉናልአባባ
ወይ ትዝታ ሀቂቃ ምሥኪን ናቸው እደዚህ ብለውአባቶቻችን እውቀትን ሢማሩእኛም አላህያሣውቀን ቤት ውሥጥ ቁጭ ብለን መማር አቃተን ከሥት አድኛችን ነን ትኩርት የምንሠጠው ለድናችን አላህ ያሣውቀን ያርብ
የአላህ ሲያሳዝኑ ያረቢ አተሁሉንምነገርአስተካክልልን
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር በርቱልን አሏህ ያግዛችሁ አብሽሩ 👍😥
ወላሂ በጣም ዴስ ይላል እኔ ግን ምኞቴ ለባለቤቴ እራሱ ስለው ነበር ሌላ ባልችል አንድ ዴረሳ ይዤ እሱም ከሚንከራተት እኛንም ኢልም እንድንማር የምንጊዜም ሀሳቤ ነው ኢንሻ አላህ
ያስለቅሳል እጂ
አላህ ያሳካልሽ
እኔማ ያሳዝኑኝ እና አድአድእጀራ እያጠፍኩበወጥ አርጌእሰጣቸውነበር እቤትአስገብተን እናበላቸውነበረረ ማሻአላህ
አገሬ ትዝ አለኝ ቤታችን እመስግዱ ስር ነበር አጀብ
የኔ ማሮች ስታምሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ የእስላም ወንድሞቼ አሏህ ይጠብቃችሁ አይይይ ትዝታ
ያአማሪትዝአስባላቺሁነኝየደኩበትን
እረወይኔ አላህ ያግራልን እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞች ጭንቀትን ሁሉ ያሳልሽ በሉኝ እስኪ
ትው ብየው ትዝታ ምነው አልተው አልኝ ያልኔ ሰው አይቶ አያውቀም መሠልኝ። ወይ ትዝ አልኝ። አገሬ 😢😢😢😢😢
አደሜ ማሻ አላህ የራስህ ቻናል መኖሩን ገና አየሁት እኔ ደረሶች ሳይ በደስታ ነበር የምጠብቃቸው ጧትና ማታ ጠንክሩ ብዙ ትዝታወችን አስታወሳችሁን አደሜ መቸም ስደት ላይ ስመጣ የመከርከኝን አረሳልህ
ህፃን እያለሁ እወዳቸዋለሁ ያኔኮ ክርስቲያን ነኚ ። ግን ስወዳቸው። ያኔ አይዞሽ ስታድጊ ሙስሊም ትሆኛለሽ ያልከኚ ደረሳ ዛሬ ላይ ሰልሚያለሁ ዱኣህ ደርሶኛል። ብንተዋወቅና መስለሜን ብታውቅ እንደት ደስ ይልህ።
መሻአላህ
ማሻ አሏህ እህቴ እንኳን ወደ ድነል ኢስላም መጣሽልን
ወሏሂ ትዝ አለኝ ኢንሻ አሏህ ላገሬ ያብቃኝ ያለኝን እሰጣለሁ መገን የሀበሻ ኡለሞች እንድህ ሁነው ኢልምን ቀሰሙ ክብር ለአበሻ ኡለሞች
ወይኔ በጣም ደስ ይላል በጣም ይገርመኛል ሳስታውሰው የኔ ወተት እየሰራሁክ ሰጣቸው ነብር እናት እንደ ቁጡ አይን የእናቴን ውሃ ይጨምር ነበር እናቴ ወተት ምንሁናነው የቀጠነው ስትለኝ አላውቅም አላት ነበር ኢንሻአላህ አሰባችሁ በጣም ደስ ይላል
ወላሂ ያገሬ ደርሶች ትዝ አሉኝ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
ሱብሐነላህ እንድህ ተቻግረዉ ነዉ እዴ ታምረዉ ያምያስተሚሩን ክብር ለአልሞች ለኦሎሞች ለኡስታዞችይሁን አላህ በያሉበት ይጠብቅልን
የአላህየሚጠቅመኝንእውቀትሥጠኝበሰጠኸኝጥቀመኝ አቤትማሻአላህሀገሩደሥሥሥሥሢል
መንዩሪዲሏሁ ኸይረን ዩፈቂሁ ፊዲን
አላህ ኸይር የሻለትን ሰው ድኑን እንድማር ያረገዋል
አልጫርስኩት ግን በጣም ትዝናአለብኝ. አልችልም. እኔም በስዴት. ባልተቤቴም. በዴርስነት እቲ ሊም አላህ ያርገው በሉ ማነው. አግብቶ ባሉን ዴርድነት. ህዲ ብሎ እሚያቀራ. ወዲሞቼ. ቀበቶ. አታርጉም. ነበርዴ. ማሻአላህ አላህይጫምርላችሁ.
ከልጂነቴ. ጄምሬ. ዴርሳ እወዳለሁ. ኡለማ. አላህ አያሳጣሺ በሉኝ የክርስቲያን ልጂነኝ. ግን አልሀምዱሊላህ. ኑሮየግን ክዴርሳጋርነበር ስዴት ባይኖር. አልሀምዱሊላህ
ተለማማጁ ደረሳ ኧረ ወላሂ ስታምሩ ማሻላህ የኢስላም ወንድሞች እንወዳችኃለን አስታወሳችሁኝ
ደስሰትሉ ወሎወች እና ደሴ ሙስሉሞች
በጣምደስያላል
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ(1).
اللَّهُ الصَّمَدُ(2).
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ(3).
وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ(4).
አይ ወዲሚ አደም ትዝታ በትዝታ አደረከን ያጊዜ በጣም ነበር የሚያምረው ወላሂ አሁን ግን ያለ አይመስለኝም ማሻአላህ ብዙ ነገሮችን አስታው ሳችሁናል
አሏህህህ፡እድህሁነውያገኙትንኢልም፡ዛሬሁሉምነገርእጃችንላይ፡እያለ፡መማርንችላብለነዋል፡ውድየኢሥላምልጆች፡ጊዜአችንን፡እንጠቀምበት
በጣምደስይላልአሏህይጠብቃቺሁ
ባባየ ሀቢቢ ናፈከኛ
አላህ ያቆይልኛ ሀቢቢ ሁሉ የሚያምርብህ በሁለቱም ሀገር አላህ ያስደሳልኛ ናፋቂዋ ልጂህ k ነኛ ባባየ እወዲሀለሁ
ወላሂ አሳዘናችሂኝ ደረሳ እወዳለሁ ያረቢ ለሀገሬ ያብቃኝ እና ኢሻ አላህ ያረብ የልብ አዋቂ ነህ ...
እግዚያቢሔር ፀሎታችሁን ሰምቶ ይቀበላችሁ እንኳን ለኢዳል አዳሀ በኣል አደረሳችሁ…
እኔ የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን የጭልጋ (የብሆና) ሙስሊሞች አንድ የሚከበረውን " የሳለህ ጀማውን" ዝክረ በዓል የምናከብረውን አስተወሳችሁኝ!
የጭልጋ ልጅ ነሽ እንዴ ?
አሚን. ማእሬይ ሥትሰውአለኮየሠውደሥታእሚያሥደሥተውሁሉምእንዳችቢሆን
በፊት ላይ ለደረሳ ሰአት እንኳ ብዙ አናስቆምምም አሁን ላይ ከሚሰጡት ይልቅ አላህ ይስጣችሁ እያሉ የሚመልሱት ይበልጣሉ
የኛወዶቺ አሏህይጠብቃቺሁ ሀፊዘሁላህአላህይጨምርላቺሁ
አላህ እዴታለ ትዝታነው ወድሞች ትዝአሉኝ ወላሂ አልሀምዱ ሊላህ ኢሥላም መሆን እዴት ያሥደሥታል
😭😭😭😭😭😭ወላሂ በጣም ተሰማኝ እደዚህ እየተከራተቱ ያአላህ
ወይኔ እኔ አፈር ልብላ የኔ ከርታታዎች እንዴትነዉ አንዠት የሚበሉት የኔም ወንድም ደረሳነዉ አላህ አኬራ እዱንያቹን ያሳምርልን
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቀርተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
በጣም ደስ ይላል. ውይ እኔ ለደርሶች ምግብ ለመስጠት እሮጥነበር
እኔም በጦት እነሳ ነበር ሌላ ሰው እዳሰጡብኝ
ክ ክ ክ
አይ ትዝታ
ሁሉም ቀርት ደሰት ከገር
እኔምወላሂገናአሠላሙአይኩምሠይልነበርለናቴደረሣመጣየምለዉ
ውድ የኢስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሜ ትዝ አለኝ እንደናተ ተከራቶ ነው የቀራው አብሽሩ
ያሰላም ደስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምታምሪት ማአሻላህ
ያአላህ ትዝታ ብቻ ሆነብን ያ ዘመን ናፈቀኝ
ሱብሀን አሏህ ትዝአለኝ ሀገሬ ለደረሶች እንጀራ እናቴስጫቸው አፍጥኛ እዚህ አቆየሻቸው እደህም እናቴ ሳይደርሱከቤታችን አዘጋጅታ ትጠብቃቸው 😢
መሻአላህ አላህ ህይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው ለደረሶች ለኦለሞች
ይችንማ እኛም በግዜያችን ተከራተንባት ነበር ወየውኔ ደስ ሲል የሚያውቅ ያቃታል ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ ወየውኔ ምነው ዛሬም እደድሮው መዋደድ ቢኖር ምን ነበር ኡፍፍፍፍ አሏህ ያበርታችሁ የድን እንቅቆች
ትልቅ ወንድሜ ብዙ አመት ኑሯል በዚህ መልኩ ታዳ እናቴ ለቅሶ ቤትም ይሁብ ሰርግ ቤት የተበላሸውን እንጄራ ወይም ክፍት የቆየውን ለደረሶቹ ይሆናል ሲሉ ትጣላ ነበር እናቴ ለድናቼው ብለው እንጅ እነሱስ ጅል ይወዳሉ እንዴ ትላለች
አላህ ይጠብቃችሁ ያኡመተል መሀመድ
ውይ ሀገሬወሎ ናፈቀኝ ማሻአላህ ሲምርባችሁ አላህ ደርሶቹን ያብዛልንንን
ወይኔ የሀገሬን ደረሶች አስታወሳችሁኝ ያረብ አላህ ይዘንልን
የእላህ ትልቅትምህርትእለው
ወንድ ብሆን የሰፈር ደረሳ ነበር መሆን የምፈልገው ደስ ይሉኛል ብዙ ቢሰቃዩም እልም ከነሱ ነው
ውይ ሀገሬ ትዝታ
ሢመጡ እኔ ለመሥጠት ያለ መሽቀዳደም ነበር ምክንያቱም ወድሞቸ በሠው ሀገር ለቂረአት ህደዋል በኛ አገር የመጡትን ደሞ እኛ ወድሞቸ የሚከራተቱት ትዝ ይለኛል በጣም ደሥ አላችሁኝ ሀገሬ ናፈቀኝ ደረሣ ውሥጤ ነው
ማሻዓሏህ
አሏህ አሏህ አሏህ
ይህ እኮ የናባቴ ሀያት ነበር ድሮ ድሮ
አሁን ደግ ዘመን ላይ ነን። 😭😭😭😭😭
ያአላህ አይትዝታ ወንድሞቼም እንዲህ ብለው ነው ያኸተሙተ አላህ የሚጠቀመውን እውት ይሥጣቸው እኟ አባቴ ከቤት መሥጅድስላለው በየሠሩ ቀሪያ ብለው ከኛ ነበር ያሚያድሩት አስበን ነበር የምሠጣቸው እሡም አይጠይቁን የገጠር ሰው እኮ ሸርኩን ምናምኑን ቢታው ሥራቸው ጥሩ ነበር
እይይ ያገሬን ትዝታ አስታውሳችሁኝ አባቴአላህ ስራውን ይውደድለትና ለራሱሳይበላነበር ለነሱየሚሰጠው
ያገሬ ትዝታ ደስ ሲል ማሻአላህ
ወይኔ ትዝታ እኛ ሰፈር ካፊር የለም ሁሉሙ ሙስሊም ነው እና በብዛት ደረሳ የሚመጣው እኛ ሰፈር ነበር የሚቀሩትም እዛው ነው ጧት እና ማታ ነበር ቀሪአ የሚሉት ሲያሳዝኑ ትንሽ ወንድሜ ደረሳው ሲለምን ቆፍረህ አትበላም ይል ነበር ዛሬ እሱም ደረሳ ሆነና አየላቸው
እኔ ወንዳሜ ሠለይማን አላህ ይረሀመሁ በጀነት ፊርዶሥ ያገናኛችሁ ብላችሁ ድአ አድርጉልኝ እሩቅ ቦቲ ቦታ ነበር የሚቀራዉ እንደተነፊፈቅን ከጌቲዉ ጋር ተገናኘ እናቴ በጣም ተጎዳች ዱአድርጉልኝ ቀርቸ ማቅራት አላህን ከላህ ለጥቄ የእናቴን ደሥታመመለሥ ምኝቴነዉ
አላህይረሃመወ አላህ ይሶብራችሁ
አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያገናኛቹህ
አሏህ ይረህመው አሏህ ሡብሀነ ወታላ በጀነተል ፍርዶሥ እምትገናኙ ያርጋችሁ የልጂ ሀዘን ክፍ ነው ወላጆቹንም ለመላው ቤተሠብ ሁሉ አላህ ያሶብራችሁ እህት
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እኛ ሰፈር ቢሆን የያዛችሁትን እቃ ከሁለት ቤት ትሞሉት ነበር ህህ ናፈቀኘ ሰፈሬ ቦረና መከነ ሰላም ደባት ቀይ ለባሹ ስችልበት ፈገግ አደረከኝ በትዝታ ጅው ብየ ሄድኩ አላህ ይጠብቃችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው
ወይኔ ትዝ አስባላችሁኝ በቀሪአ ብዙ ትዝታ አለኝ ልጂ ሁኜ እኛጋ የወንድሜ ጓደኞች ነበሩ የሚቀሩበት ቦታ አይበቃም መሰለኝ እኛቤት ነበር የሚያድሩት እና ከኛቤት አይጠይቁም ለምነው ስል እንደቤተሰብ ነን ይላሉ የሀገራቸው ርቀት ጭራሽ አናውቀውም ለኢልም ያላቸው ጥንካሬ ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ እኔ ወንድ ብሆን ኑሮ ደረስነት ምኞቴ ነበር እህ ጥቅልል ብሎ ለዲኑ መኖር ደስ ሲል ለመስጠት ግን በጣም እፈራለሁ እማየን እሽ አልላትም ነበር ምግብ ስጭ ስትለኝ
ደሞ አለባበሳቸው ደስ ይለኛል እኔማ እንደዚህ ሽርጡን ያገለደመ ለዲኑ ጠንካራ ሰው ሳይ ነው ማግባት የምመኘው ኢንሻአሏህ አሏህ ደረሳ ባል ይስጠኝ ግን ገጠር መኖር አልወድም