የወሎ ሀርቡ ውሀ ችግር ገደለን ምን ይሻለናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Рік тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አይይ ውሀና መብራት ሁልግዜ ችግር👌😍🤔

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 Рік тому

    የኔ እህትዋ ትልቅ ሴት ሁናለች እኔ ስደት ስወጣ ትምህርት ቤት በለቅሶ ነበር የምትሄደው አልሄድም እያለች ሶስት ሌትር ጎማ አትችልም ነበር አሁንማ ማሻአላህ ባል ባል ብላለች ሀዩቲ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Рік тому +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ ወሀ በየ ቀኑ ነው ደ የሚሂደው ጉድ ሰሚ ግን ትቺያለሺ ሳኡዲ ተኑሮ ሀያ ሌትር አልቺልም በአስረ ሌትርም ቢሆን እቀዳለሁ እጅ ስመጣ🤣😍

  • @ahmedhusan1179
    @ahmedhusan1179 Рік тому +1

    እእእእእ ኡ በርች ጎበዝ

  • @sadh5915
    @sadh5915 Рік тому

    መልካ ጨፌና የሽፈሬ ውሀ አይይይ ትዝታየ

  • @asmaabdalsamad
    @asmaabdalsamad Рік тому

    አብሽሩ አሏህ ይገዛችሁ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Рік тому

    መልካጨፌ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ሀይቅም የዋሀ ችግር አለ አሁን እደት ነው ወገቤ እሚሸከው ድሮስ ምንም አይመስለኝም ነበር

    • @hayattube6526
      @hayattube6526  Рік тому

      አወ በጣም ይከብዳል ውዴ ከስደት መልስ ያደግሽበት አይመስልሽም
      መቸም ታዩታላችሁ ትመለሱ

  • @hayattube6526
    @hayattube6526  Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዲና የተከበራችሁ የhayat Tube ተከታታዮቸ ለቤታችችን አድስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የምንለቀው video በፍጥነት እንድደርሳችሁ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳይረሱ

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7o Рік тому

    የኔዉድሀርቡከባድነዉዉሀዉዴ

  • @user-hm1yf6ek7p
    @user-hm1yf6ek7p Рік тому +1

    አይ ጉደ ከወር በኀላ ሀገር ልገባ ነው በኔ ደካማነት ምን ሊውጠኝ ነው

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c Рік тому +1

    ዋአለይኩምሰላም ሀዪውይውሃ የትነውየሚገዱት

    • @hayattube6526
      @hayattube6526  Рік тому +1

      ባለበት ፈልገን

    • @user-sv6jz2yz2c
      @user-sv6jz2yz2c Рік тому +1

      @@hayattube6526 የሀርቡውሃችግር አይለቅም አብሽሩ

  • @user-rf1dy7wl9d
    @user-rf1dy7wl9d Рік тому

    የሀርቡ መብራትና ውሀ ሁልግዜ እሮሮነው ሀዩ አላህ ይሁነን መቸከችግር እንደምንወጣ

  • @wdws8668
    @wdws8668 Рік тому +1

    አታካብጅያድግሺብትነውአትበጣጠሺ

    • @hayattube6526
      @hayattube6526  Рік тому

      በማንኛውም ነገር ላይ ያደኩበትን የምረሳ አይደለሁም

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Рік тому

      ብጣሻም ነገረኛ እና ብታድግበት እርሜልኳን እድኖርበት ትፈልጊያለሽ ደነዝዝ የኛ ሀገር ልጆች እኮ ምቀኛ ናችሁሁሁ

  • @FatoumaBati
    @FatoumaBati 3 місяці тому

    ውሸታምአታካብጅ እማናቀውመሠለሽ