ትረካ ፡ መስከረምና መስከረም - አዳም ረታ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አዳም ረታ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ሕማማትና በገና
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#ፍቅር #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia - Розваги
ቴሌግራም ላይ ብቻ የሚለቀቁ ትረካዎችን ለማዳመጥ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ 👉👉👉 t.me/tirekatube
Thank you so much. I love this; it reminds me of my school life back in Ethiopia. Thanks for sharing. Berta!!
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ❤️❤️❤️ በወጣ ይተካ
ግሩም ነው እይ ት/ቤት........
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የትምህርት ቤት ትውስታ ልዩ ነው ❤❤❤
በጣም ደሰየሚል እና ለጆሮ የሚሰማማ ነው ዝግጅታቹ እሰካሁን እናንተን ባለማግኘቴ ተቆጭቻለሁ እናም በርቱልኝ ባካቹ ወደ ፊት🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ወዳጄ! ❤️🙏🏾
ዋውውውውው ድምፅ እና አቀራረብ❤❤❤
🙏♥️
Wow Merteye nachuh lekekut
🙏🏾❤️
Welcome
🙏🏾❤️
Wonderful
Des ylal thank u🎉❤
አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
አጠረች🥺 ግን ይሄንንም አያሳጣን😁🙏
አዎ ፣ ግን ረጃጅም ታሪኮችን እየሰራሁ ስለሆነ እነሱን እስከምጨርስ እንደመቆያ ይሁን ብዬ ነዉ አጫጭሮቹን ያበዛሁባችሁ። ❤️🙏🏾
habesha family zone
bertalen❤
🙏🏾❤️
Enamesegelalen 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
Melkam adis amet aleka ❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️
ባይንህ ስላየህ ብቻ ያየህ አይምሰልህ ምክንያቱም በማየትህ ውስጥ ብዙ የማታውቀው ነገር አለና! አሉ አሉ አየሁ ተባለ የሚባሉ ልምዶቻችን የተሳሳተን ሰው ይሁን እውነተኛ ሰው አጥንት የሚሰብሩ ልምዶች ናቸው። አሉ እየተባለ ከንፋስ ፈጥኖ ወሬ ይራባል መቼም ዝንጀሮ የራሷ እትን አይታያትም ነውና በሰው በደቦ ለመፍረድ ማንም አይቀድመንም። የሰው ልጅ ይሳሳታል ስለሚሳሳት ከፈጣሪው ይቅርታን በተስፋ ይጠብቃል። ነገር ግን ሰው ለሰው ደሞ ይቅር ተባብለን ጥፋት ታርሞ አብረን ለመቆም አንፈልግም ይህ መታረም ያለበት ልማድ ነው። ተራኪው 👍
በጣም ጥሩ ነጥቦች 👏
Thank you !!
❤️🙏🏾
Enkan beselam metah wendimr
@@SelamSelemon-rs9yv ሄይ ሰላም ፣ አንቺም እንኳን ደህና መጣሽ ♥️🙏🏽
ወንድሞቼ እኔም ባለኝ አቅም ትረካ ጀምሬ ነበር እና ፍቃደኛ ከሆናቹ ገብታቹ እንድታዳምጡ በታላቅ ትህትና እጠይቃቹሀለዉ። 🙏🙏🙏🙏🙏
@@ክሎናtube በርታ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
tnx bro
🙏🏾❤️
ቆይ ግን ወጣት ነህ ወይስ ትልቅ ሰውዬ❤አንቱ ልበል ወይስ አንተ? በጣም ግሩም ነው❤
ኧረ አንተ በይኝ 😅
😂እሺ❤
betam teru new beretu, ene melew gn manegnawenem mesaf meterek yechalale, be heg ayaseketam ?
Like eyaregachu eyulet Please
❤️❤️❤️
...."መስከረምና መስከረም"...
1- ሀገር የምትራመደው በአንድ ሳንቲም እውቀት በመቶ ሜትር ስነስርዕት ነው ፥፡ ደቂቃ 3
2- መንካት መቼ ወደመደባበስ እንደሚቀየር የገባት ናት 🙂፥፥ ደቂቃ 18
3- ቦታና ጊዜው ቢለወጥም አንዳንድ ጊዜ የሚያስገምትም ይሁን የማያስገምት አለመለወጥ ስር ነቀል ለውጥ የሚመስልበት ጊዜ አለ፥፥ ደቂቃ 38
አዳም ረታ ‘infinitely quotable’ የሆነ ገራሚ ሰዉ ነዉ። በየድርሰቶቹ እንዲህ ሊጠቀሱ የሚችሉ ብዙ ብዙ ሀሳቦች አሉት።
ስራወችህ አልፎ አልፎ ጥሩ ናቸው
የተሻለ የአተራረክ ብቃት እና ድምፅ እያለህ ጥሩ ስራዎችን ብትሰራ እወድ ነበር
እንደአዲስ ነው የምሰማው ያነበብኩትም ቢሆን በአንተ ድምፅ!!! እስኪ እያዳመጥኩ ልተኛ!!!
@@Hiber88 ♥️🙏🏽
ልክ እንደ እኔ