#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #ethiopian #ውይይቱ ለምን ተበጠበጠ? @agelgiltv
    #shay #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

КОМЕНТАРІ • 8

  • @nurabdu862
    @nurabdu862 Місяць тому

    Dear Solomon,
    I have proud of you,please keep it up, please developing inclusive political attitude.

  • @AdugnaTesema-f7j
    @AdugnaTesema-f7j 3 місяці тому +2

    የጥላቻ ን ንግግር ለመስወገድ ምንም ጊዜ አይወስድም ሕግን ማበጀትና የዘር ፖለቲከን ማስወገድ

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 3 місяці тому

    አቶ ሠለሞን ፦ ከሁሉ በፊት ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ ፥ እንደ አንተ አይነት 50 ሰዎች ቢኖሩ ለሀገራችን ኢትዮጵያ በቂ ነበር ! በምኞት የሚሆን ነገር ቢኖር ኖሮ ስንት ነገር በተናገርኩ ነበር ፥ አንተ ግን በዕውነት የታደልክ ሰው ነህ ፣ ምን እንደምልህ መግለጫ ቃል የለኝም ፣ በቃ ከልቤ ከውስጤ ነፍሴ ብጥቅ እስከምትል ድረስ እወድሃለሁ ፣ ተባረክ !

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 3 місяці тому +1

    ኦኖሞ ከሰይጣን ይበልጣል ክፋቱ

  • @ephrembereku8464
    @ephrembereku8464 3 місяці тому

    ለብዙ አመት የተዘራው የጥላቻ ትግል ፍሬውን እየበላን እንገኛለን። ስለዚህ ቀጣዩን ትውልድ ለማዳን የህግ የበላይነትን ማስፈን እና በብሄር የተገነባው አስተዳደር መቀየር አለበት። አለዚያ ሱማሊያ የገጠማትን ገፈት በእኛ ላይ ይፈፀማል እየተባላን እንኖራለን ማንም አሸናፊ የለም።ሌላው የሀይማኖት ተቋማትን ማጠናከር እንጂ መከፋፈል የአለማዊ ስራ እንጂ መንፈሳዊ አይደለም ለዚህም ነው የህግ የበላይነት ያስፈልጋል የምለው።በመጨረሻም የሀገር መሪዮቻችን ኢትዮጵያዊነትን የማይሽቱ ከሆነ ለህግ ማቅረብ አለብን

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 3 місяці тому

    ጠብቁ አማራ ተነስቷል ነቅቷል

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 3 місяці тому

    የሚመጣው ቢኖር በአእሯችሁ ያረገዛችሁት የሥልጣን ማማ ይዟችሁ መውደቅ ነው ።