Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኧረ ያልሆነ ነገር እየፃፋችሁ የሰው አእምሮ አትኩ ሰነስራት ያዙ በተረፈ ስታምሩ😊
Ewnttt new belgna new yemayhon comnt mestute😢😢😢😢
ሳህ
ፍቅር እኩ እድሜ መልክ ሀብታም ደሀ እረጂም አጭር አይልም አላህ ያጣመረዉን ሰዉ አይለየዉም አላህ ያለያየዉን ሰዉ አያገናኝዉምSo ሁን ያለዉ ነዉ ሚሆነዉ ቃል ደሞ ለዳዋት ስበዛበት ነዉ አይመጥናትም እሷ ግልፅና አስተዋይ ልጂ ነች ቃል ዳዊት ተጋቡ አልዬ ቱሉ አጋቢያቸዉ
ትክክል ነሽ የምር አላህ ወደዝች ምድር ሳመጣን ሁላችንም የረለያየን ነን ከአስተሳሰብ ጀምሮ ፍቅር ደሞ ሀያል ነዉ በመልኳ ከሆነማ ነገ በሆነ ነገር ይረግፋል ያኔ ሄደ ፍቅር በፍቅር ብቻ ነዉ
በቀለም አላለችም የምታምኒው አላለቻትም ለአለም ምኑ ቀለም አላት አሁን ይች ህፃን ናት ገና ፅድት ያለች ስታምር ልጁቱ❤❤
ኮሜተሮች,የሰዉሞራል,አትኩ,አርፈቹህተቀመጡ,የሰዉልጅ,ከላይዉበት,ይልቅ,የዉስጥዉበት,ይበልጣል,ቃልየየኔዉብ,ማንንም,እዳሰሚ,የኔመልካም,የኔጀግና,አብሽራ❤❤❤
አጉል እብቅብቅ አለ እቺን ጠጋጠጋ ጡሩአደለም ቃል እራስሽን ጠብቂ አትመኚ😢😢😢😢
እኔ የሚገርመኝ የቃል ሞኝነት ወይስ የዋህነት ይከ ልጅ የተመቻቸ ነገር ካጋጠመው አይኑን ሳያሽ ይሄዳል
በጣም እንጅ😅😅😅😅
አልምየን ግን በጣም እወዳታለሁ በእውነት ቃልየን አንጨረጨራችኋት እኮ ቃልየ እግዚአብሔር ይሁንሽ ❤❤❤ ዳዊት ገና ልጅ ነው እኮ ግን..
ቃልየግን ጊዜሽን አታባክኝ ይኸንን ትተሽ እሚሆንሽን አግቢ እና ውለጅ
አወ ደሞ ህፃን ነው😮😂
አይ ቃል እኔ ዳዊት ባል ይሆነኛል ብለሺ ማሰብሺ ተሳስተሻል እሱ እኮ ገና ህፃን ነዉ ለምን አርፈሺ ብትቀመጭ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ ካጠፋሁኝ ይቅርታ።
እኮ 😢😢😢😢 እራስ ማጣትነዉ ቃል
የወደደላት ነገር ይኖር ይሆናል
ዝብለሺ አትልፊቅልየ የራሥሺን ሂወትብመሪይሻልሻል በብጤሺማለቴ እዳቺ በሠልያለ ማማየ
የኔምአሣብነው😂
ትክክል እውነት ነው አይሆናትም
ትልቅትንሽ ያላችሁ አታሽቃብጡ የሚቆዩት ግዜ ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ እድሜ ልክ የሚኖር ሰዉ የለም እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ ቃል የኔ ብርቱ አዳዶች በድሜ ይገምታሉ ፍቅርጂ እድሜ ናግዜ ይየዳል ቃልየ የኔዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ🥰❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ልምከርሽ ቃል ግዜሽን አታባኪኚ የራስሽን ስው ፋልገሽ ካንቺጋር የሚሄድ ስው ያዢ ዳዊት ትንሽ ቢመቻችለት ላጥ ነው ሚለው
አንደኛ ኮማች ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ በሉ እስኪ💚💛❤🙏😢😢
በ🎉😢😅1😮😂
ይገርማል እንኳን ቃል እኔም እውነት መስሎኝ ተናድጃለሁ
ልጅ ገን ብረ ወሰደ ከተባለ ወድህ በጣም ድረየ መሁኑን አወኩ
አወ ቀላል
ሰላም ድል ለተገፍው ለተከዳው ለሚገደለው በማንነቱ ወገኔ😢 ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ አትግደሉኝ እያለ ለሚገደለው ለሚታሰረው ወገኔ ሰላም ናፈቀኝ 😢ጌታ ሆይ የሆነብንን አሰብ💔☝😭
አርፋችሁ፡ተቀመጡ፡ህግአክብሩ፡መሳሪያመልሱበያቸው
@@Chaltuko-ol5wc ውጭ ዲያቢሎሰ ህግ ማሰከበሩን ሆነ ህግ ማክበሩን አንች አታሰተምሪንም ሰልጣን ላይ አለን ብለችሁ ተግማማችሁብን ሀገራችንን ሰላም ነሳችሁን መድሀንያለም ከምድረ ገፅ ያጥፍችሁ ❌❌❌
ለብር ብላችሁ ይህንን ሁሉ መስራት። ኣንደኛ ዳዊት ለቃል ኣይወዳትም። እስዋም ታውቃለች፡ ለብር ብለው ነው ያን ሁሉ የሚሰሩት ሰዎች ለማሞኞት ነው ዝም ብለን እያየን።
😢😢😢😢😢😢
ዲቭ እህትህ ትመሰላችሁ ደም ስታምሩ ሁላችሁም ዉድድድድድድድ ❤️🙏
ቃልዬ በጣም ጠንካራ ነበርሽ አዎ አውቃለሁ ፍቅር ያሸንፍል ውዴ እግዚአብሔር ነው ትዳር ከእግዚአብሔር ነው❤❤❤
ልጂቱ ስታምር❤❤❤
ሚስኪን ቃልየ እህቷን መልከትትላለይ ዝበያቸው አች ትበልጫታለሽ በውስጥ ውበትሽ
❤❤❤❤❤❤ቃልየ ጀግና ነሼ በባልና በሀገር ደርድርየለም ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ደስ ስትሉ ቃል ዴቭን አታስቀይሚው ሁላቹም ደስ ሲላቹ ደስ ይለኛል አለምዬ የሰው ማኛ እኮ ነሽየኔ ቅመም
ልጅቱዋ ስታም 🥰🥰ዓለምዬ ዛሬ ፋንድሻ ሆንሽ ተሳካላችሁ ቃል ተንጨረጨረች 😅
አይይ ቃል አሁን ማ ይሙት ዳዊት ባል ይሆነኛል ብለሽ ነው እባክሽ እራሽን ተንከባከቢ
ቃልዬ የልቦናሽን እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ዳዊት የማትፈልጋት ከሆነ ጊዜ ዋን አትጨርስባት የሴት እንባ መጥፎ ነው በተረፈ የእመቤቴ ጥበቃ አይለያችው
ወይ ቅናት እንዴት እንዴት ሆነች በፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር
የቃል እህት ልጅቱን ባታደንቂ ጡሩ ነበር ምክንያቱም ቃል ነቅታለች እንዳውም ማነች ለምን አመጣሀት ብትይ እውነት ይመስላት ነበር ቃል
😂😂😂😂 እኮ
አይ ቃል ቅናተኛ ነሽ ስውን በጥሩ አቀባበል ለመቀበል ሞክሪ ቅናት ጥሩ አይደለም አለምዬ ተመቸሽኝ ዳዌት ይመችህ
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
አሜን 🤲🤲🤲🤲😭😭💚💛❤🙏💚💛❤
❤❤❤❤❤ ሠላም ለአለም ሁሉ ሠሊ ማኛ🎉 የኔ ዉድ
amen amen
አሜን ሶልዬ 💚💛❤️🙏
አሜን የምወዲህ
ኮሜታተሮች ግን የሠው ቅሥም አትሥበሩ ደሞ እኮ ሤቶች ሠረአት ያዙ ግን ለምን እንጨካከናለን ሤት ለሤት እድሜ አይከለክልም ጋብቻ ዋናው ፍቅር ነው 😳
በጣም ደስ ትላላችሁ Dave ቃልን አታናዳት በደንብ ተንከባከባት በሳል አስተዋይ ናት
እውነት ቃል ጊዜሽን አታባክኒ ልጁ አይሆንሽም ህፃን ነው ዲዊት
ሲወለድ ነበርሽ?
በቅዱስ ሚካኤል በመለአኩ ምሎል አታምኚም ልቦና ይስጥሽ ናቲም ተረዳት ትረጋጋ እባክህ ምን ያህል ፍቅር እንዳላት አይተሀል።
ቃልዬ መጠቹልኝ ሁሌም ሳቁልኝ ቃሉ አጨረጨሩሽ
ቃል በጣም ትገርሚኛለሽ ክምር ዳዊትን ስታይው እስከመጨረሻው ይመስልሻል
Aybleim ehtiy😢
ምን ማለት ነው ? የሰውን ልብ መርማሪ እናንተናቹ?
ልጅቶ ቆጅዬ ናትአለምዬ❤❤❤ቃልዬ❤❤❤
😢እረ ጨጋራዋን እዳታቃጥላት ሆሆ ብራኩ ይቅር
ሰው ከኩያው ጋር ነው የሚያምረው ሆሆሆ ልቷ ማሻኡላህ ስታምር ረጋ ያለች ማች ያረጋሉ ዳዊት ጋር
አይባልም አላህን ፍሪ የሁሉም ሰሪ አላህነዉ
ልብ በሉ ልጂቱ ረጋ ያለችው ጀማሪ ናት ስለዚህ ማንኛውም ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዲዮ ፊት ስርዓት አለው እየተላመደ ሲመጣ አጥቤ ላስጣ ይላል
ዴቭ ጉደኛው እቺን መለሎ ቆንጅዬ ኬት አመጣሃት አያልቅበት😃😃😃😃ቃልዬ ተንጨረጨረች😃😃😃 በእውነት ውይ ፉን ፉን ሲጀመር ለፕራንክ የምትመች አይደለችም ስወዳቹ ደጋግማቹ ፕራንክ አድርጉልኝ ይውጣላት😃😃😃 ዴቭ ስለልጅቱ ሰፊ ማብራሪያ እንፈልጋለን😎 እህትክ ናት ዋው ለወንድሜ አጨኋት ዴቭ😍አለምዬ ፍቅር እኮ ነሽ ውድድድድድ😍😍😍😍
ሲጀመር አለምእያስነቃይነው ልጂቱግን እርጋታዋዋው👌👌
አይቃል ገናከመጀመርያ እዴትሰላም እዳለቻት ወቃል ትግስትእሚባል ምንምየላትም ግብርገብየለሺም ተሰራልሺ ቃል አለምዬ ይመችሺ ነገሩ ያስቀናል
በእርግጥ ፍቅር እድሜና ገንዘብ አይሐርጥም ነገር ግን ባህሪ አይ ገና እሷ አይማኖትና ወጓን አጥባቂና አክባሪ ነች።እሱ ግን ወሥላታ ነገር ይሐሥላል ዘመነኛጨልሁንም ባይ ነው።
ለምድነው ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ተጣላን እያላቹ አሁን ደሞ ሌላ ታሪክ ሰብስክራይቤን አስቻለው ማላገጫ አደለንም እኛ
😮😮ሰውግን፣ምንሁናል!???የኒውብቃልየ፣አንችጠንካራ፣ነሽ፣ባፉ፣የሚያወራሰው፣ውስጡ፣የዋህነው፣ፈጣሪ፣ያንች፣ያለው፣ሁሉም፣አለ፣❤❤❤በፈጣሬሽብቻ፣ተማመኝ።ሌላው፣ቀሪነው
አይ እልቅ ሁነኞሺን ፈልጊ እኔመቸም አንችጋር ይዘልቃል ብየ አላሥብም ደሞ ፈጣሪ ያቃል
አሑን ገና አቻውን አገኘ ቃል እራሥን አለማወቅ ከኪሣራ ይመደባል
እኔ ኣለምን ስያዩ እንዴት ደስ እንደ ምለኝ❤❤ ደሙሩኝ እስከ ❤
ደቪ በቃ አቻህን አግተሀል ቀጥል አለምዬ ግን ለቃል ብትሆኝ ነበር እምታምነው እንጅ ፕራንክ መሆኑን እኮ ቀድማ አወቀች
ቃልየ የኔ ውድ ነገር❤😂የመልስ ምቱን ቻሉት አለምየ እና ዳውይት😂
ዋው ሰታምሩ ፈቅራችውን ይጨምረላችው
ሰላም አይልቅበት የትገአየማታቀረብት ለምንክናተጋርየማየሰራአ የማታረ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ኮሜታትችሮች ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ የሰው አይሚሮ የሚጎዳ ባንፅፍ ይሻላል ነግ በኔ ብላችሁ አስቡ ከቻላችሁ በፀሎት አስቧት ከፉ ነገር አትናገሩ በያንዳዳችን የሚደርስ ነወ ይኸ 😢😢😢😢አምላኬ ሆይ አደበቴን ከክፉ ነገር ከልክል😢😢 በተረፈ እወዳችኋለሁ ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ🙏🙏🙏
በጣም ልክ ነሽ ምንም ስህተት የለዉም ተባረኪ!!
ወይኔ ደስ ስትሉ የኔ ማሮች 😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃልዬ በርቱ አለምዬ የኔ ወድ እወድሻለሁ
እድሜ ፍቅር አይሆንም ግን የባለፈውን ረስታ ነው
.አቦኘረክ.ቃል.ትግሰት.የላትም.ተረዷት.አታናዷቴ.በቃ
😂😂😂😂😂ወይቃል ተጨረጨረች አለምእህትሽ😍😍😍
አቤት አልዬ ሚስኪን ግንኮ ዴቭን ትወደዋለች እደወድሟ ነዉ የምታዬዋ እደዛማኮ ባይሆን ከሱ ተደርባ እህቷን ፕራክ አታደርጋትም ነበረ ቃልዬ በዴቭ እደማትደራደር እያወቀች ለሁሉም ደስ ትላላቹ አልዬ ነገረኞ እሳት ትቆሰቁሻለሽ አይደለ😂😂😂😂😂😂😂😂
ቃልዬ የኔውድ እህትምልስ አልሽ ስታሳዝኚ
ናርዲ ቆንጆ ናት ከ አድ ጋር ቢሆኑ ደስ ይላል
አይ ቃል ዳዊት ልጅ እኮ ነው አይሆንሺም አች ትልቀ ነሺ
ዋናው መፋቀራቸው ነው እድሜ ደሞ ቀርቷል የፍቅር መስፈርት አይደለም
አይ ተው ግዴለም በነ ሄሉ ይብቃ😊ከባድ ነዎ
ተጣሉ እንዴ
ምንችግር አለው እደማይሆንሽ የታወቀ ነው🤗
ቃልዬ እራስሽን ጠብቂ ማመን ፈጣሪን ነው
እኮ
የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ።❤❤❤❤
እርወንዶችኮ አይታመኑም እርር ቃልአየዞሺ መጠርጠርሺ መልካም ናው
አይ ቃል ዴፌ ባል ይሆነኛል ብለሽ ያሰብሺውን ሀሳብ አውጪ
ቃል,በዋላ,,ከዚየበለጠ,,,እንዳታዝኚ,,ይቅርብሽ,,ይሄልጅ,አይነፋም
ደሞ ያስታውቃል ጭራሽ ፍቅር የሚባል የለበትም
ቃልየ ቶሎ. አትናደጂ ❤❤❤❤
ዳዊት እሄን አይነት ፕራንክ እንዳትደግሙ
ቃልዬ ለበለቡሽ❤️❤️❤️
ቃል ተይ መረጋጋትን ልመጅ ቶሎ አትቆጭ
ጣሳ ከመምሰልህ ፌሬ ቤስ ነህቃል እባክሽ ሰዉ ሚልሽን ስሚ ልጅ ነዉ እሱ አችን አይመጥንሽም እንኳን ለትዳር ለጓደኛም አይሆንሽም ተይዉ የራሥሽን ሂወት ኖሪ
ቀልም ልጅ ናት እኩያ ናቸው
የኔ ዉዶቺ ድሲስትሉ 💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞
ልጅቷ ስታምር
ኮሜንቶች ስርአት ያዙ ስነልቦና የሚባል የገር አለ ያልበላችሁን አትከኩ 😌 አለም ❤❤❤
ወይዳዊትዬ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤
ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል
ወይኔ እህትአማቾች ስታምሩ ስትስማሙ❤❤❤❤❤❤
ዉይ አለምየ ደሥ ሥትል ዉይ እህቴ ብቶኒ ብየ አሠብኩ
ሽቀላነው ምን ያገባታል
ስታምሩ ቃልዬ ፍልቅልቅ❤😅
Angeth lay yarekew yasetelal awelkew meskelhen bech bangeth yehun.
ስታምሩ ዉድድድድ ❤️❤️🙏
አለምየ ታምረኛለቺ❤❤❤❤
ወይ አለም ወላህ በሳቅ ገደለችኝ😂😂
ወዮ አለምዬ በሳቅ ተጣጣሸ እኮ ዛሬ😂
አይይ ይቺ ቀልድ እውነት እዳኩን 😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂
ዴቭና ነሪድ ዋዉ ቃልና አያልቅባት ዋዉ ናዉ ቀልና ዴቭ ××
ወዮ አለም ሰገረም በጣምሚ ታሸቃቢጫለሸ ሲትመች❤❤❤❤❤❤
አለምዬዬዬዬ አንደኛ😂😂😂❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ይሄሰውዬግባሩ አላማረኚም😂😂😂
ወይ ዛሬ ቃልዬ ጉድሸ ነው
ዋዉ በጣም ደሥ ይላል በርቱ
የቃል. እህት. እንዴት. እንደምወድሽና. እንደማከብርሽ.
ደምሪኝ እማ
Kalye ebakesh erashn tebki lemelewet tret argi yzo megegnet new ehtalem eni mechem dawetn alamnewm ache tegodtesh mayetm alfelgm
ሰወደችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥላቻ ለሰጣን ይሁን ❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አይለያችሁ
ኧረ ያልሆነ ነገር እየፃፋችሁ የሰው አእምሮ አትኩ ሰነስራት ያዙ በተረፈ ስታምሩ😊
Ewnttt new belgna new yemayhon comnt mestute😢😢😢😢
ሳህ
ፍቅር እኩ እድሜ መልክ ሀብታም ደሀ እረጂም አጭር አይልም አላህ ያጣመረዉን ሰዉ አይለየዉም አላህ ያለያየዉን ሰዉ አያገናኝዉምSo ሁን ያለዉ ነዉ ሚሆነዉ ቃል ደሞ ለዳዋት ስበዛበት ነዉ አይመጥናትም እሷ ግልፅና አስተዋይ ልጂ ነች ቃል ዳዊት ተጋቡ አልዬ ቱሉ አጋቢያቸዉ
ትክክል ነሽ የምር አላህ ወደዝች ምድር ሳመጣን ሁላችንም የረለያየን ነን ከአስተሳሰብ ጀምሮ ፍቅር ደሞ ሀያል ነዉ በመልኳ ከሆነማ ነገ በሆነ ነገር ይረግፋል ያኔ ሄደ ፍቅር በፍቅር ብቻ ነዉ
በቀለም አላለችም የምታምኒው አላለቻትም ለአለም ምኑ ቀለም አላት አሁን ይች ህፃን ናት ገና ፅድት ያለች ስታምር ልጁቱ❤❤
ኮሜተሮች,የሰዉሞራል,አትኩ,አርፈቹህተቀመጡ,የሰዉልጅ,ከላይዉበት,ይልቅ,የዉስጥዉበት,ይበልጣል,ቃልየየኔዉብ,ማንንም,እዳሰሚ,የኔመልካም,የኔጀግና,አብሽራ❤❤❤
አጉል እብቅብቅ አለ እቺን ጠጋጠጋ ጡሩአደለም ቃል እራስሽን ጠብቂ አትመኚ😢😢😢😢
እኔ የሚገርመኝ የቃል ሞኝነት ወይስ የዋህነት ይከ ልጅ የተመቻቸ ነገር ካጋጠመው አይኑን ሳያሽ ይሄዳል
በጣም እንጅ😅😅😅😅
አልምየን ግን በጣም እወዳታለሁ በእውነት ቃልየን አንጨረጨራችኋት እኮ ቃልየ እግዚአብሔር ይሁንሽ ❤❤❤ ዳዊት ገና ልጅ ነው እኮ ግን..
ቃልየግን ጊዜሽን አታባክኝ ይኸንን ትተሽ እሚሆንሽን አግቢ እና ውለጅ
አወ ደሞ ህፃን ነው😮😂
አይ ቃል እኔ ዳዊት ባል ይሆነኛል ብለሺ ማሰብሺ ተሳስተሻል እሱ እኮ ገና ህፃን ነዉ ለምን አርፈሺ ብትቀመጭ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ ካጠፋሁኝ ይቅርታ።
እኮ 😢😢😢😢 እራስ ማጣትነዉ ቃል
የወደደላት ነገር ይኖር ይሆናል
ዝብለሺ አትልፊቅልየ የራሥሺን ሂወትብመሪይሻልሻል በብጤሺማለቴ እዳቺ በሠልያለ ማማየ
የኔምአሣብነው😂
ትክክል እውነት ነው አይሆናትም
ትልቅትንሽ ያላችሁ አታሽቃብጡ የሚቆዩት ግዜ ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ እድሜ ልክ የሚኖር ሰዉ የለም እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ ቃል የኔ ብርቱ አዳዶች በድሜ ይገምታሉ ፍቅርጂ እድሜ ናግዜ ይየዳል ቃልየ የኔዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ🥰❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ልምከርሽ ቃል ግዜሽን አታባኪኚ የራስሽን ስው ፋልገሽ ካንቺጋር የሚሄድ ስው ያዢ ዳዊት ትንሽ ቢመቻችለት ላጥ ነው ሚለው
አንደኛ ኮማች ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ በሉ እስኪ💚💛❤🙏😢😢
በ
🎉😢😅1😮😂
ይገርማል እንኳን ቃል እኔም እውነት መስሎኝ ተናድጃለሁ
ልጅ ገን ብረ ወሰደ ከተባለ ወድህ በጣም ድረየ መሁኑን አወኩ
አወ ቀላል
ሰላም ድል ለተገፍው ለተከዳው ለሚገደለው በማንነቱ ወገኔ😢 ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ አትግደሉኝ እያለ ለሚገደለው ለሚታሰረው ወገኔ ሰላም ናፈቀኝ 😢ጌታ ሆይ የሆነብንን አሰብ💔☝😭
አርፋችሁ፡ተቀመጡ፡ህግአክብሩ፡መሳሪያመልሱበያቸው
@@Chaltuko-ol5wc ውጭ ዲያቢሎሰ ህግ ማሰከበሩን ሆነ ህግ ማክበሩን አንች አታሰተምሪንም ሰልጣን ላይ አለን ብለችሁ ተግማማችሁብን ሀገራችንን ሰላም ነሳችሁን መድሀንያለም ከምድረ ገፅ ያጥፍችሁ ❌❌❌
ለብር ብላችሁ ይህንን ሁሉ መስራት። ኣንደኛ ዳዊት ለቃል ኣይወዳትም። እስዋም ታውቃለች፡ ለብር ብለው ነው ያን ሁሉ የሚሰሩት ሰዎች ለማሞኞት ነው ዝም ብለን እያየን።
😢😢😢😢😢😢
ዲቭ እህትህ ትመሰላችሁ ደም ስታምሩ ሁላችሁም ዉድድድድድድድ ❤️🙏
ቃልዬ በጣም ጠንካራ ነበርሽ አዎ አውቃለሁ ፍቅር ያሸንፍል ውዴ እግዚአብሔር ነው ትዳር ከእግዚአብሔር ነው❤❤❤
ልጂቱ ስታምር❤❤❤
ሚስኪን ቃልየ እህቷን መልከትትላለይ ዝበያቸው አች ትበልጫታለሽ በውስጥ ውበትሽ
❤❤❤❤❤❤ቃልየ ጀግና ነሼ በባልና በሀገር ደርድርየለም ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ደስ ስትሉ ቃል ዴቭን አታስቀይሚው ሁላቹም
ደስ ሲላቹ ደስ ይለኛል አለምዬ የሰው ማኛ እኮ ነሽ
የኔ ቅመም
ልጅቱዋ ስታም 🥰🥰ዓለምዬ ዛሬ ፋንድሻ ሆንሽ ተሳካላችሁ ቃል ተንጨረጨረች 😅
አይይ ቃል አሁን ማ ይሙት ዳዊት ባል ይሆነኛል ብለሽ ነው እባክሽ እራሽን ተንከባከቢ
ቃልዬ የልቦናሽን እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ዳዊት የማትፈልጋት ከሆነ ጊዜ ዋን አትጨርስባት የሴት እንባ መጥፎ ነው በተረፈ የእመቤቴ ጥበቃ አይለያችው
ወይ ቅናት እንዴት እንዴት ሆነች በፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር
የቃል እህት ልጅቱን ባታደንቂ ጡሩ ነበር ምክንያቱም ቃል ነቅታለች እንዳውም ማነች ለምን አመጣሀት ብትይ እውነት ይመስላት ነበር ቃል
😂😂😂😂 እኮ
አይ ቃል ቅናተኛ ነሽ ስውን በጥሩ አቀባበል ለመቀበል ሞክሪ ቅናት ጥሩ አይደለም አለምዬ ተመቸሽኝ ዳዌት ይመችህ
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
አሜን 🤲🤲🤲🤲😭😭💚💛❤🙏💚💛❤
❤❤❤❤❤ ሠላም ለአለም ሁሉ ሠሊ ማኛ🎉 የኔ ዉድ
amen amen
አሜን ሶልዬ 💚💛❤️🙏
አሜን የምወዲህ
ኮሜታተሮች ግን የሠው ቅሥም አትሥበሩ ደሞ እኮ ሤቶች ሠረአት ያዙ ግን ለምን እንጨካከናለን ሤት ለሤት እድሜ አይከለክልም ጋብቻ ዋናው ፍቅር ነው 😳
በጣም ደስ ትላላችሁ Dave ቃልን አታናዳት በደንብ ተንከባከባት በሳል አስተዋይ ናት
እውነት ቃል ጊዜሽን አታባክኒ ልጁ አይሆንሽም ህፃን ነው ዲዊት
ሲወለድ ነበርሽ?
በቅዱስ ሚካኤል በመለአኩ ምሎል አታምኚም ልቦና ይስጥሽ ናቲም ተረዳት ትረጋጋ እባክህ ምን ያህል ፍቅር እንዳላት አይተሀል።
ቃልዬ መጠቹልኝ ሁሌም ሳቁልኝ ቃሉ አጨረጨሩሽ
ቃል በጣም ትገርሚኛለሽ ክምር ዳዊትን ስታይው እስከመጨረሻው ይመስልሻል
Aybleim ehtiy😢
ምን ማለት ነው ? የሰውን ልብ መርማሪ እናንተናቹ?
ልጅቶ ቆጅዬ ናትአለምዬ❤❤❤ቃልዬ❤❤❤
😢እረ ጨጋራዋን እዳታቃጥላት ሆሆ ብራኩ ይቅር
ሰው ከኩያው ጋር ነው የሚያምረው ሆሆሆ ልቷ ማሻኡላህ ስታምር ረጋ ያለች ማች ያረጋሉ ዳዊት ጋር
አይባልም አላህን ፍሪ የሁሉም ሰሪ አላህነዉ
ልብ በሉ ልጂቱ ረጋ ያለችው ጀማሪ ናት ስለዚህ ማንኛውም ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ቪዲዮ ፊት ስርዓት አለው እየተላመደ ሲመጣ አጥቤ ላስጣ ይላል
ዴቭ ጉደኛው እቺን መለሎ ቆንጅዬ ኬት አመጣሃት አያልቅበት😃😃😃😃ቃልዬ ተንጨረጨረች😃😃😃 በእውነት ውይ ፉን ፉን ሲጀመር ለፕራንክ የምትመች አይደለችም ስወዳቹ ደጋግማቹ ፕራንክ አድርጉልኝ ይውጣላት😃😃😃 ዴቭ ስለልጅቱ ሰፊ ማብራሪያ እንፈልጋለን😎 እህትክ ናት ዋው ለወንድሜ አጨኋት ዴቭ😍አለምዬ ፍቅር እኮ ነሽ ውድድድድድ😍😍😍😍
ሲጀመር አለምእያስነቃይነው ልጂቱግን እርጋታዋዋው👌👌
አይቃል ገናከመጀመርያ እዴትሰላም እዳለቻት ወቃል ትግስትእሚባል ምንምየላትም ግብርገብየለሺም ተሰራልሺ ቃል አለምዬ ይመችሺ ነገሩ ያስቀናል
በእርግጥ ፍቅር እድሜና ገንዘብ አይሐርጥም ነገር ግን ባህሪ አይ ገና እሷ አይማኖትና ወጓን አጥባቂና አክባሪ ነች።እሱ ግን ወሥላታ ነገር ይሐሥላል ዘመነኛጨልሁንም ባይ ነው።
ለምድነው ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ተጣላን እያላቹ አሁን ደሞ ሌላ ታሪክ ሰብስክራይቤን አስቻለው ማላገጫ አደለንም እኛ
😮😮ሰውግን፣ምንሁናል!???የኒውብቃልየ፣አንችጠንካራ፣ነሽ፣ባፉ፣የሚያወራሰው፣ውስጡ፣የዋህነው፣ፈጣሪ፣ያንች፣ያለው፣ሁሉም፣አለ፣❤❤❤በፈጣሬሽብቻ፣ተማመኝ።ሌላው፣ቀሪነው
አይ እልቅ ሁነኞሺን ፈልጊ እኔመቸም አንችጋር ይዘልቃል ብየ አላሥብም ደሞ ፈጣሪ ያቃል
አሑን ገና አቻውን አገኘ ቃል እራሥን አለማወቅ ከኪሣራ ይመደባል
እኔ ኣለምን ስያዩ እንዴት ደስ እንደ ምለኝ❤❤ ደሙሩኝ እስከ ❤
ደቪ በቃ አቻህን አግተሀል ቀጥል አለምዬ ግን ለቃል ብትሆኝ ነበር እምታምነው እንጅ ፕራንክ መሆኑን እኮ ቀድማ አወቀች
ቃልየ የኔ ውድ ነገር❤😂የመልስ ምቱን ቻሉት አለምየ እና ዳውይት😂
ዋው ሰታምሩ ፈቅራችውን ይጨምረላችው
ሰላም አይልቅበት የትገአየማታቀረብት ለምንክናተጋርየማየሰራአ የማታረ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ኮሜታትችሮች ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ የሰው አይሚሮ የሚጎዳ ባንፅፍ ይሻላል ነግ በኔ ብላችሁ አስቡ ከቻላችሁ በፀሎት አስቧት ከፉ ነገር አትናገሩ በያንዳዳችን የሚደርስ ነወ ይኸ 😢😢😢😢አምላኬ ሆይ አደበቴን ከክፉ ነገር ከልክል😢😢 በተረፈ እወዳችኋለሁ ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ🙏🙏🙏
በጣም ልክ ነሽ ምንም ስህተት የለዉም ተባረኪ!!
ወይኔ ደስ ስትሉ የኔ ማሮች 😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃልዬ በርቱ አለምዬ የኔ ወድ እወድሻለሁ
እድሜ ፍቅር አይሆንም ግን የባለፈውን ረስታ ነው
.አቦኘረክ.ቃል.ትግሰት.የላትም.ተረዷት.አታናዷቴ.በቃ
😂😂😂😂😂ወይቃል ተጨረጨረች አለምእህትሽ😍😍😍
አቤት አልዬ ሚስኪን ግንኮ ዴቭን ትወደዋለች እደወድሟ ነዉ የምታዬዋ እደዛማኮ ባይሆን ከሱ ተደርባ እህቷን ፕራክ አታደርጋትም ነበረ ቃልዬ በዴቭ እደማትደራደር እያወቀች ለሁሉም ደስ ትላላቹ አልዬ ነገረኞ እሳት ትቆሰቁሻለሽ አይደለ😂😂😂😂😂😂😂😂
ቃልዬ የኔውድ እህትምልስ አልሽ ስታሳዝኚ
ናርዲ ቆንጆ ናት ከ አድ ጋር ቢሆኑ ደስ ይላል
አይ ቃል ዳዊት ልጅ እኮ ነው አይሆንሺም አች ትልቀ ነሺ
ዋናው መፋቀራቸው ነው እድሜ ደሞ ቀርቷል የፍቅር መስፈርት አይደለም
አይ ተው ግዴለም በነ ሄሉ ይብቃ😊ከባድ ነዎ
ተጣሉ እንዴ
ምንችግር አለው እደማይሆንሽ የታወቀ ነው🤗
ቃልዬ እራስሽን ጠብቂ ማመን ፈጣሪን ነው
እኮ
የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ።❤❤❤❤
እርወንዶችኮ አይታመኑም እርር ቃልአየዞሺ መጠርጠርሺ መልካም ናው
አይ ቃል ዴፌ ባል ይሆነኛል ብለሽ ያሰብሺውን ሀሳብ አውጪ
ቃል,በዋላ,,ከዚየበለጠ,,,እንዳታዝኚ,,ይቅርብሽ,,ይሄልጅ,አይነፋም
ደሞ ያስታውቃል ጭራሽ ፍቅር የሚባል የለበትም
ቃልየ ቶሎ. አትናደጂ ❤❤❤❤
ዳዊት እሄን አይነት ፕራንክ እንዳትደግሙ
ቃልዬ ለበለቡሽ❤️❤️❤️
ቃል ተይ መረጋጋትን ልመጅ ቶሎ አትቆጭ
ጣሳ ከመምሰልህ ፌሬ ቤስ ነህ
ቃል እባክሽ ሰዉ ሚልሽን ስሚ ልጅ ነዉ እሱ አችን አይመጥንሽም እንኳን ለትዳር ለጓደኛም አይሆንሽም ተይዉ የራሥሽን ሂወት ኖሪ