ልዩ ጭኮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 55

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 роки тому +1

    ሰላም እዴት ነሽ ውዴ እንኳን ሰላም መጣችሁ በውነት በጣም ደስ ምል ነው በውነት ዋውው ልዩ ነው እናመስህናለን የመሰለ ምግብ ሼር ስላርግሽልን

  • @ሮዝኢትዮ2-የ4ለ
    @ሮዝኢትዮ2-የ4ለ 2 роки тому +2

    ሸዊ ዋዉ ነው ዲዛይኑ እራሱ እንዴት እንደሚያምር የኔ ባለሞያ ጭቆ ተወዳጂ የሆነ ምግብ ነው ምርጥ አሰራሩን ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን እጂሺ ይባረክልን ምርጥ የባህል ምግብ ባለሞያ ነሺ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому +1

    Waoo እጅግ በጣም የሚገርም ነው ቅቤ ተመቶ ነው የሚሰራው እኔ አላውቅም ዳያና እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች እጅግ በጣም ልዩ ነው ብዙ የማላውቀው ምግቦች አስተማርሽኝ የጭኮ አሰራር ልዩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል የሸዋዬ 🙏🙏 ዋው ዋው 👌 ብያለሁ በጣም ቆንጆ እና የተመረጠ በሻሒ ውይም በቡና ልዩ👌👌አቆራረጥሽ ለአይን የሚስብየምግብአይነት በአብዛኛው ሰው የሚዎደውን ይዘሽልን የመጣሽው የሠራሽበት መንገድ ዎድጀዋለሁ እንዴት እደሚጣፍጥ ታየኝ ያስጎመጃል አፌን ምራቅ ሞላው ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የምግብ አይነት ነው እናመሰግናለን 💖💖👍👍ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ🙏🙏💖💖

  • @adona16
    @adona16 2 роки тому +1

    ሰላም ሸዋዬ ዋው ሞያ በጣም የሚያምር ጣፋጭና ተወዳጁን ጭኮ በሚገርም ፍጥነትና አሰራር ግሩም አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ቅቤውን የመታሽበት ዘዴ ተመችቶኛል በጣም ጎበዝና ጥንካራ ባህልሽን ለሌች አኮልተሽ የምታሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ እጆችሾ ይባረኩ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 роки тому

    ሰላም ሸዋዬ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ የሆነ ጩኮ ነው ያዘጋጀሽው 😋 እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን 👌

  • @fikret8910
    @fikret8910 2 роки тому

    ዋው አንደኛ ነው እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሞያ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ሽዋዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ምርጥ የሆነ ጭኮ ነው የሰራሽዉ አቀራረቡ ራሱ ለመብላት ይጋብዛል በዛላይ ጤናማ የምግብ አይነት ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏🙏👍👍👌👌😍😍

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 роки тому +1

    ዎዉዎዉ ሸዎ ፍቅርበጥምልዩ ብሉ ብሉኝ የሚል ጭኮ ነው የስራሽው በጣም አሪፍ ነው ለመክስስም ለቁርስም መጠቅም ይቻላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልኝን👌💕💕💕

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የሸዋ በጣም ቆንጆ የጭኮ አሰራር ነው ያሳየሽን ለየት ባለ መልኩ ነው የሳየሽን በጣም ነው የወደድክት ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ማንኛውም ሰው መስራት የማይችለው ቆንጆ ያገራችን ባህላዊ ምግብ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😋👌

    • @shewafikreሸዋፍቅሬ
      @shewafikreሸዋፍቅሬ  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ከልብ ፍቅርተ

    • @mahderemichael9641
      @mahderemichael9641 2 роки тому

      ሰላም ሸዋያ የሚያሰጎመጅ ጭክ ነው አቤት ችኮ ሰወድ ችኮ ውሰጤ ነው የሰራሸውን ጭኮ በቅመም የተፈላ ትኩሰ ሻይ ይዘሸ ማወራረድ ነው አሰራርሸም ጥርት ያለ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @fikretepamo1519
    @fikretepamo1519 2 роки тому +1

    #ውድ ዳዩ የኛ ባለሙያ በጣም እኮራብሻለሁ ፡፡

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 роки тому +1

    Wow 👍👍👍

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 роки тому +1

    ሰላም ሸዋ ፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋዉ በጣም የሚያምር ጭኮ ነዉ የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ሸዎ ፍቅር በጣም ቅንጆ ጭኮነው የስራሽው ብሉኝ ብሉኝ የሚል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕💕

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 роки тому +2

    ሰላም ላንች ይሁን የሸዋዬ 🙏🙏 በጣም እና ቆንጆ ተዎዳጅ የሆነ የምግብ አይነት ነው ጭኮ እኔም በጣም ነው የምዎደው እውነት ነው ለረጅም ጊዜ ማቆየት እንችላለን💖መመገብ የምንችለው ነው አስጎመጀሽን እኮ 💖💖💖 አንችም ለየት እና በቆንጆ አርገሽ የሠራሽው ጨውን ቅቤው ቅመሙን👌👌 ያዋሐድሽበት በደንብ አርገሽ ነው የመታሽው 💖👌ደሞ ለአይን በሚስብ ሁኔታ የቆራረጥሽው ❤❤እናመሠግናለን እጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ 🙏

  • @tigistmesfin8981
    @tigistmesfin8981 2 роки тому +1

    አማረኝ ጭኮ እስራሩ ያምራል ተባረኪ

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 роки тому

    ሸዋዬ የኔ ባለሙያ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገና ሲያዬት ያስጎመጃል ብሉኝ ብሉኝ ይላል የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው የሰሩት እጆች ይባረክ👌💕🙏ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 роки тому +1

    ሱላምሽ ብዝት ይበልልን የሸዋዬ በጣም ዘገየሁ ይቅርታ ዋውውው ይሄን የመሰለ ጭኮ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 роки тому +1

    ሸዋ የኔ ውድ እህት ዋው ጭኮ በጣም ነው የምወደው ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ወዙ ሲያምር ቅቤው እንደሚመታ አላቅም ነበር ቅቤው ራሱ በደንብ እንደተዘጋጀ ያስታውቃል ሁሌም አዲስ ነገር ካንቺ እማራለሁ ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግ ናለሁ 💕✅✅

  • @saradawit
    @saradawit 2 роки тому +1

    ሸዋዬ የኔ ባለሙያ እንኳን በሰላም መጣሽ ያሚሚ ምርጥ ጩኮ ነው የሰራኸው ልክነሽ የራሱ የቅመም ካለዌ ብዙዎች አያስፈልግም በደንብ አርገሽ ሰርተሽዋል አቀራረብሽም ያምራል የሰሩት እጆች ይባረክ👌💕🙏

  • @netsihabesha4769
    @netsihabesha4769 2 роки тому +1

    ሸዋ ዉዴ በጣም የምወደዉን ምግብ ይዘሽልኝ ስለመጣሽ በጣም አመሰግናለሁ ጭኮ በልቼ አልጠግብም በጣም ነዉ የምወደዉ አንቺ ደግሞ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌

  • @ewunet417
    @ewunet417 2 роки тому +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሸዋዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው ቅርፅ አወጣሽ ደግም ያምራል ቅቤው እንደሚመታ አላውቅም ነበር ያምራልይጣፍጣል 🙏🙏🙏

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому +1

    ሰላም ሸዋዬ ውይይ በጣም የሚያሰጎመጅ ልዩ ጭኮ ነው የሰራሸው ውይ በቅመም ሻይ ትኩሱን ይፈላና ጭኮሸን ትቆርጪና ግባ በሞቴ እያለሸ ማወራረድ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🥰🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому +1

    ሸዋዬ ይሄንን የመሰለ ጭኮ አምልጦኝ ነበር በጣም የምወደው አንቺ ደግሞ በጣም ቆንጆ አርገሽ በቤትሽ ይሄንን የመሰለ ጭኮ ፡ሸተተኝ ፡ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏😋😋👌👌👍

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 роки тому +1

    Welcome Shewa thank you It looks yummy I like the presentation as well nice video sharing 💕💕🙏

  • @kwtkwt8235
    @kwtkwt8235 2 роки тому +1

    ሰላም እዴት ነሽ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በውነት ደስ ምል አሰራር ነው በውነት በጣም ወድዠዋለሁ በውነት ድስ ምን አሰራር ነው ሼር ስላርግሽል እናመስግናለን

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 роки тому

    ሸዋ ሰላምሽ ይብዛ፤ ዛሬ ደግሞ የሚገርም ጩኮ ነዉ የሰራሽዉ በጣም ነዉ የሚስጎመጀዉ፤ አሰራሩን ስላሳየሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 роки тому +1

    ሰላምሺ ይብዛ ሸዊ ይሄን የመሰለ ምርጥ የጭቆ አሰራር ሼር ስላደረግሺን ከልብ ነው የምናመሰግነዉ ከሻይ ጋር እንዴት እንደሚስማማ እኮ ቂቤዉንም በዚህ መልኩ ማድረግሺ አሪፍ አድርጎታል አንድ ጊዜ ተዘጋጂቶ እንዳልሺዉ ብዙ መቆየቱም በጣም አሪፍ ነው ምግብ ሳይደርስልሺ ሲቀር እሱን ወጣ ታደርጊና አለቀ ነገሩ ባለሞያ እጆችሺ ይባረኩልን👍😋

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +1

    ሸዋዬ ተይ ግን በጭኮ መጣሽብኝ በጣም ነዉ የምወደዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ሲያምር ደግሞ ቅቤ እንደሚመታ አላዉቅም ነበር አዲስ ነገር ተምሬያለሁ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 💕👌

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому +1

    This is amazing food ever.i will try this food honestly

  • @Om_omer-z
    @Om_omer-z 2 роки тому

    تسلم ايدك حبيبتى وصفه رائعه يعطيكي الصحه والعافيه

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому +2

    Welcome Shewaya konjo
    wowwww ወይኔ ሲያስጎመጅ
    አቤት ሞያ ባለሞያ የባለሞያ ልጅ ብርክ በይ ለእናትሽም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ምን አይነት ልዩ ስራ ነው እኔ መቸም የማላውቀው የባህል ምግብ ባንቺ ብዙ ተምራለው ደሞ አገላለጽሽ ፍትፍት ነው የአሰራርሽ ዲዛይኑ ደሞ ማራኪ ነው ይህንማ በትንሹ ለኔ ምትሆን ሰርቸ መሞከር ግድ ይለኛል ሁሉም ዝግጁ ነው አለኝ በትንሹ እሰራዋልለው ለምን ይህ በትንሹ ብቻ መብላት ነው ምንችለው ሲበላም ቶሎ የመጥገብ ጠባይ ያለው ይመስለኛል ሳስበው
    ግን በሶው ከኖርማሉ ትንሽ እሳት በዛ ያለበት መሆን ይመስለኛል ካልተሳሳትኩኝ ወይንም ህያው ነው ቅቤ ስለተነከረ ነው ካላስቸገርኩሽ ሽዋየ ?
    ሼር ስላረግሽን ደሞ እናመሰግናለን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 роки тому +1

    ሰላም ሸዋዬ ዋው በጣም ገራሚ የጭኮ አሰራር ነው ዋው በጣም የሚጣፍጥ የሚያምር ለአይን ሚማርክ ለመብላ ምቹ የሆነ ለስለስ ያለ የጭኮ አሰራር ነው የቅርፅ አወጣጥሽ ክክክክክ ኬክክ መስሎኝ ነበር ፎቶ ሲታይ ደንደን ብሎ ሲያምር ሸዋዬ በጣም ባለሞያ ነሽ የሰውን ፍላጎትና ምርጫ በደንብ ታውቃለሽ ከለሩ ሲያምር የተጠቀምሻቸው ግባአቶች በቀላሉ የሚገኙ ናቸው እኔ ጭኮ መብላት እንጂ መስራት አልችልም ነበር ያንቺን አይቼ እንዳንቺ እሰራለሁ በቤት እኔም አሳመርሽኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 👍🙏

  • @tigistmesfin8981
    @tigistmesfin8981 2 роки тому

    Wow

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 роки тому +1

    ሰላም ሽዋየ ውዴ የዛሬ ጭኾ ደሞ ልዩ ነው ብሉኝ ብሉኝ ብሎ ይጣራል ዲዛይኑም ያምራል እናትሽንና አንችንን ሳላመሰግን አላልፋም ይህን የመሰለ ቆንጆ ጭኾ ስላስተማሩን ዕድሜና ጤና ለናቶች እንዲሁም. በእጃቸው ነበር የሚወቁት ይገርማል የዛሬ ትውልድ. እኮ ፈስ ነን ሰልቹዎች ደካማዎች ነን እናመሰግናለን

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    Watching 💕

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ዲያንዬ የለቀቅሽው የልደት ኮመንት መፃፍያው ዝግ ነው ውዴ 🙏

  • @abelberehanu
    @abelberehanu 6 місяців тому

    ከሻይ ጋር ቃር ያመጣል